ድንቅ ተአምር በከዘራ መጥተው በእግራቸው ተመለሱ!ክፍል 114።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 44

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  2 месяца назад +13

    አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
    የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
    maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
    የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @weinihannes869
      @weinihannes869 2 месяца назад +1

      እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋ ይስጥህ በጸሎታችሁ አስቡኝ እኔ Haregu weini ነኝ🙏🍀🙏🙏🌾

  • @genetwerku
    @genetwerku 2 месяца назад +2

    የአገልግሎት ዘመኑ ይባረክ አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 2 месяца назад +2

    አሜን አሚን አሜን ክብር ለድንግ ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን❤❤❤
    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 2 месяца назад +1

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ያገልግሎት ዘመንወትን ፈጣሪ ይባርክልወት አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 2 месяца назад +6

    እባታችን: እግዚአብሔር: አምላክ:እድሜውን: ፀጋውን: በረከቱን: ያብዛልዎት: ዘር: በምድር: ላይ: ያብዛልዎት: አሜን: አሜን: አሜን::

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t 2 месяца назад +1

    ኣባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኤፍታህ ይበለን ጌታችን ኣምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኣሜን ❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 месяца назад +1

    .በእዉነት ልኡልእግዚያብሔር ይክበር ይመስገን አባታችነን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወለተሠበት ብላችሁ እናቴን በፀሎት አስቡልኝ

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma1 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @meseretlema588
    @meseretlema588 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💐💐💐💐💐 ፀጋውን የብዛሎት ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት ራጂም ይስጥልን 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 месяца назад +2

    ከቦታው ተገኝቶ ፈውስን ማየት እጹብ ድንቅ ነው ❤
    የሚያገለግሉ ልጆች የተባረኩ , መታደል ነው ❤
    የተሰጠወት ፀጋ ልዩ ነው ❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 месяца назад

    እግዚአቢሄር አምላክ ምህረቱ ያውርድልን ላአባታችንም ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ኑሩልን አባቴ ይፍቱኝ

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eo Месяц назад

    የእግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 2 месяца назад +1

    እግዚያብሄርን አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ❤❤❤ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ሺ አመት ከሙሉ ጤና ጋር ይኑሩ❤❤

  • @Simen1221
    @Simen1221 2 месяца назад

    የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝመው 🎉🎉🎉

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @rishane9576
    @rishane9576 2 месяца назад

    ሰላም ኣባታችን እንካን ደህና መጡ እድሜና ጤና ይስጥልን ክፉ ሁሉ ከነቤተሰቡዎ ይራቅ ፈጣሪ ይጠብቅልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለኔም ለሃጥያተኛዋ ፈጣሪ በኣባታችን ኣድሮ ፈውሱ ይላክልኝ ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgistytagesu992
    @tgistytagesu992 2 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 2 месяца назад

    🙏🏾መስጋና ንስላሴ ዕልልልልልልልል

  • @GenetiSisay
    @GenetiSisay 2 месяца назад

    Welete han gebre mariyam belathihu asbun yegabhir ljothi😢❤

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eo Месяц назад

    አባታችን ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 месяца назад

    ሰላም ቀሲስ በረከተዎ ይድረሰኝ❤

  • @promobile83
    @promobile83 2 месяца назад

    ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ ellllllllll ellllllllll ellllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetwerku
    @genetwerku 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልል

  • @Kelebet-b5d
    @Kelebet-b5d 2 месяца назад

    Abbatichina enademena Tena yesatelane ezgaberha yemasegna

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 2 месяца назад

    ❤😂🎉😢😮😅😊 hi

  • @promobile83
    @promobile83 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤11❤❤❤❤❤11❤❤❤❤❤❤❤1❤❤❤11❤❤

  • @jsb6824
    @jsb6824 2 месяца назад

    የት፡ነው እሚገኙት፡እዳው በማሪያም በማሪያምእምታውቁ ንገሩኝ

    • @workneshnegesse4222
      @workneshnegesse4222 2 месяца назад

      ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ በስተጀርባ ቅድስት ስላሴ ና አርሴማ ቤተክርስቲያን ነው

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 2 месяца назад

    Enkan beslam metih abona eftia etia eftia abona welet medehn belch asebn

  • @GenetiSisay
    @GenetiSisay 2 месяца назад

    Beselot asbugni yegebahubet bet bekfu mnfes yemimeru nathiwu betam asthegari newu beye ngigrathin hulu ygebal buda metet selabi

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 2 месяца назад

    AmenAmenAmen❤❤❤❤

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 2 месяца назад

    Egizahber yemesgen

  • @genetwerku
    @genetwerku 2 месяца назад

    የአገልግሎት ዘመኑ ይባረክ አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hayathayat1652
    @hayathayat1652 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @genetwerku
    @genetwerku 2 месяца назад

    የአገልግሎት ዘመኑ ይባረክ አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetwerku
    @genetwerku 2 месяца назад

    የአገልግሎት ዘመኑ ይባረክ አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetwerku
    @genetwerku 2 месяца назад

    የአገልግሎት ዘመኑ ይባረክ አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏