ሊያድነን ፈልጓል 1 !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 79

  • @NeansiAsnake
    @NeansiAsnake 2 месяца назад +13

    የማይሳነው መድሃኒያለም በምህረቱ ይጎብኝህ ወንድሜ

  • @rhmaathudi4075
    @rhmaathudi4075 2 месяца назад +9

    ቅዱስ ገብርኤል ይማርህ የኔ ወንድሜ ❤️

  • @ZenebechHaile-q9j
    @ZenebechHaile-q9j 2 месяца назад +1

    የኔወንድም እመቤቴ ቅድስት ድንግልማርያም በመጎናጸፊያዋ በዘርፋፋቀሚሷ ትዳብስህ ቸሩመድሀኒያለም የቅድስት ድንግል ማርያምልጅ ይማርህ 😭😭😭

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 месяца назад +6

    የኔ አባት ቸሩ መድሃኒአለም ይርዳህ ይማርህ😢

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 2 месяца назад

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈውስህ አባቴ😢

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Месяц назад

    የድንግል ማርያም ልጅ የሚሳነት የለም ምህረቱን ያምጣልህ😢😢😢

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 Месяц назад

    እመቤቴ ማርያም ምረቱን ተላክ ፈጣሪ ቅዱሳኑ ጸሎት ካንተ ጋር ይሁን

  • @ErmiyasNigatu-pr3pn
    @ErmiyasNigatu-pr3pn 2 месяца назад

    መዝ 19÷1

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 2 месяца назад +2

    የምረት አባት ቸሩ መዳንያለም በምረት ይጎብኚህ

  • @Natiye23
    @Natiye23 2 месяца назад +1

    አበቱ ማረኝ አበቱ ማረኝ 😢😢😢😢

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ በምሕረቱ ይጎብኝዎት የኔ አባት እመ ብርሃን ትዳብሰዎት 💔

  • @EsubaSeteye
    @EsubaSeteye 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ድንግል ማርያም ትዳብስ ወደ አገልግሎት ትምመልስህ!

  • @Frehiwotberhane-z2v
    @Frehiwotberhane-z2v 2 месяца назад

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይማርህ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 2 месяца назад

    እግዚአብሄር ይማረህ

  • @Tige-ih1mt
    @Tige-ih1mt 2 месяца назад

    አቤቱ በምህረትህ ጎብኘን ወንዴሜ እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ

  • @seblegirma7572
    @seblegirma7572 Месяц назад

    እግዚያብሔር ምህረቱን ያውርድሎት !!!

  • @negerekidusan
    @negerekidusan 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ

  • @bertukantefera9031
    @bertukantefera9031 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ በምሕረቱ ጎብኝቶህ ለመመስከር ያብቃህ።

  • @YesewzerYouTube
    @YesewzerYouTube 2 месяца назад

    አላህ አይቸግረውም ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ የኔ አባት አላህ ያሽርህ

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork 2 месяца назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @engdaget12
    @engdaget12 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማረወት🤲😢

  • @YilfuSeyfe
    @YilfuSeyfe Месяц назад

    እመቤቴ ትማርህ

  • @godalwayswithmethanks
    @godalwayswithmethanks 2 месяца назад +1

    እግዛብሔር በምረቱ ይጎብኝክ

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 2 месяца назад

    አግዚአብሔር የማር ወደሜ 😢🙏

  • @SamuelKinfu-yw9ks
    @SamuelKinfu-yw9ks 2 месяца назад

    ምህረትህ አያልቅም ። በምህረት አይንህ እየው። አሜን

  • @Vdhc-wi5yu
    @Vdhc-wi5yu 2 месяца назад

    እግዚያቤር. ይማርል❤❤❤❤

  • @grrdasmariyam141
    @grrdasmariyam141 2 месяца назад

    😥😥እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ወንድማችን የቅዱሳን አምላክ ምህረት ይላእልህ ወላዲተ አምላክ ቅድድት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትድረስልህ😢😢

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢እእእእእ

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 2 месяца назад

    egziabher amlak bemhretu ygobgnik

  • @asmaraabreha1877
    @asmaraabreha1877 2 месяца назад

    Ufff ፈጣሪ ጨረሶ ይማረክ 🙏

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ

    • @ምረትአለም
      @ምረትአለም 2 месяца назад +1

      እፍፍፍፍ ፈጣሪባክህ ማረውየሚሳንህየለም

  • @EstifoDenekew
    @EstifoDenekew 2 месяца назад +1

    Egziabher yimah

  • @KefyalewMebrat
    @KefyalewMebrat 2 месяца назад

    እንተጋገዝ ወገን

  • @MerinamerinaMerinamerina
    @MerinamerinaMerinamerina 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርልን እሱ ምን ይሳነዋል በቸርነቱ ይጎብኝልን 🙏

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ

  • @Hanna-b4x8t
    @Hanna-b4x8t 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማሮዎት😢

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድም አይዞህ

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን❤

  • @ChinaAlem
    @ChinaAlem 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 2 месяца назад

    Allah yashereh endezihe ayenetune new meredat

  • @almaz130
    @almaz130 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርህ የኔአባት😢

  • @fasikawsnbet2766
    @fasikawsnbet2766 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 2 месяца назад

    አባቴ እግዚአብሔር ይማርህ እኔን አባቴ ምን ያህል ከባድ ነዉ እሼ እዉነትም ሊያድነን ፈልግዋል ይሄን አይቶ መችም ዝምድናና ሚል እኔጃ ከባድ ነዉ አሁን63 ሰዉ ኮሜት አርገናል የቻልነዉን እናግዘዉ 😭ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈዉስህ በቃልኪዳኑ

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርህ እመ አምላክ ትደስስህ ወንድሜ ❤

  • @FishOrebo
    @FishOrebo 2 месяца назад

    ክርስቶስ መድሃነአለም ፈውሱን ይላክልህ ወንድሜ

  • @attitudemedia4920
    @attitudemedia4920 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርዎት!

  • @hirutdubai5799
    @hirutdubai5799 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro 2 месяца назад

    Egziabiher cheriso imary wendime

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro 2 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 2 месяца назад

    Emeberhan enata bemert ejocheshi dabeshiwu😢😢😢😢😢😢

  • @WibTo-n1c
    @WibTo-n1c 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @Gus6727
    @Gus6727 2 месяца назад

    እግዛብሔር ይማር ወንድሜ።

  • @Geneet
    @Geneet 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት

  • @Zeritu-zo1rx
    @Zeritu-zo1rx Месяц назад

    Ezbhr amlki yimarihi

  • @Dawit-yx3ci
    @Dawit-yx3ci 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርህ።

  • @alimazalumaz8824
    @alimazalumaz8824 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርህ😢

  • @Vdh-h8r
    @Vdh-h8r 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ 🥹

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @hiwottekaye1780
    @hiwottekaye1780 2 месяца назад

    Egezeyabher yemarhe

  • @zemachusore5
    @zemachusore5 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድም❤

  • @meskeremable
    @meskeremable 2 месяца назад

    Egzihabher yimarik

  • @DtvfGddd-mr3gp
    @DtvfGddd-mr3gp 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @Ameera-jb1jo
    @Ameera-jb1jo 2 месяца назад

    ageziyiber yimerek😢

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 2 месяца назад

    egzbhr yemarki wendim

  • @MeshoTesfaye-l6z
    @MeshoTesfaye-l6z 2 месяца назад

    Ye semnswa Emba abaswa dershlte enate

  • @Henzo.Entertainment
    @Henzo.Entertainment 2 месяца назад

    😢😢😢

  • @uaes-hr1pi
    @uaes-hr1pi 2 месяца назад

    Yemhret Yeykrta Abat bemhretu ygobgnh

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @manishswami6957
    @manishswami6957 2 месяца назад

    Amlake hoye yemarh

  • @MeseretKiflu-y1w
    @MeseretKiflu-y1w 2 месяца назад

    Embet mariyam tfiwsek

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 2 месяца назад

    ስብአት ለእግዝሀቤር😂

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 2 месяца назад

    Fatari yemarote

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj 2 месяца назад

    ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ሂድ ወንድማችን ትድናለህ

  • @MinisculeonYT
    @MinisculeonYT 2 месяца назад

    Egziabher yemarhe

  • @kalkidanwondmagnge2443
    @kalkidanwondmagnge2443 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

    • @ine-h3
      @ine-h3 2 месяца назад

      የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስለት ኦፍፍፍ😢😢😢

  • @fjdj2994
    @fjdj2994 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢