- Видео 18
- Просмотров 357 041
Donkey - በጎ
США
Добавлен 11 дек 2023
ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር መሆኑን እንዴት እንወቅ?መዝሙር ሥጋዊ ስሜት የሚቀሰቅስ መሆን የለበትም! #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #orthodox#መላእክት#መዝሙር
በዛሬው ፕሮግራማችን የምንዳስሰው ዘማሪ ደረጀ ይትባረክ ከአቶ ፍቃዱ ምህረቴ ጋር ያደረጉትን ቆይታ ነው ። በቆይታቸውም
መዝሙር ምንድን ነው?
አንድ መዝሙር ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር መሆኑን እንዴት እንወቅ?
የሚሉትን እና አጠቃላይ ስለ ያሬዳዊ ዝማሬዎች ማብራሪያ ሰጥተውናል።
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4
✅Follow and Subscribe us on
Facebook: web. eshe.melesse
Instagram: comedian.eshetu
TikTok: www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese?lang=en
Donkey English www.youtube.com/@Donkeyenglish
Donkey Afaan oromoo www.youtube.com/@DonkeyTubeAfaanOromo
Donkey Tube Academy www.youtube.com/@donkeytubeacadem
#መዝሙርተዋህዶ #ethiopianorthodox #philantropy #2025 #charity #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
#Janderebawmedia
#ቀንዲ...
መዝሙር ምንድን ነው?
አንድ መዝሙር ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር መሆኑን እንዴት እንወቅ?
የሚሉትን እና አጠቃላይ ስለ ያሬዳዊ ዝማሬዎች ማብራሪያ ሰጥተውናል።
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4
✅Follow and Subscribe us on
Facebook: web. eshe.melesse
Instagram: comedian.eshetu
TikTok: www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese?lang=en
Donkey English www.youtube.com/@Donkeyenglish
Donkey Afaan oromoo www.youtube.com/@DonkeyTubeAfaanOromo
Donkey Tube Academy www.youtube.com/@donkeytubeacadem
#መዝሙርተዋህዶ #ethiopianorthodox #philantropy #2025 #charity #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
#Janderebawmedia
#ቀንዲ...
Просмотров: 2 323
Видео
የአደራ ብራችሁን ስጡኝ! #mother #children #philantropy #2025 #charity
Просмотров 9 тыс.9 часов назад
በዛሬው ፕሮግራማችን ከውጪ ሀገር በውክልና ለበጎአድራጎት አላማ እንዲውል የተላከ መቶ ሺህ ብር አለ። ኮሜዲያን እሸቱም አሳማኝ ምክንያት ካቀረበ ይህንን መቶ ሺህ ብር መቀበል ይችላል። ኮሜዲያን እሸቱ ተወካዪን አሳም ብሩን ይቀበለው ይሆን? ቪዲዮውን እስከመጨረሻው አብረን እንከታተል! 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4 ✅Follow and Subscribe us on Facebook: web. eshe.melesse Instagram: ...
ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ የተጠመቀበት ምክንያት ! #epiphany #ethiopianorthodox#ጥምቀት#ዮርዳኖስ
Просмотров 4,6 тыс.14 дней назад
በዛሬው ፕሮግራማችን ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የት ተጠመቀ? የተጠመቀበትስ ምክንያት ምንድን ነው? የሚለውን አጠቃላይ ስለ ብርሃነ ጥምቀቱ ሊነግሩን መምህር ዮሐንስን ጋብዘናቸዋል. In today's program, where was our Lord Jesus Christ baptized? Why was he baptized? We invited Master Yohannes to tell us about the light baptism. 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4 ✅Foll...
የገና ጨዋታ እና የክርስቶስ ልደት #ethiopianorthodox #ortodox #መዝሙርተዋህዶ #ገና #2025
Просмотров 6 тыс.21 день назад
በዛሬው ፕሮግራማችን ከዚህ ቀደም በዶንኪ ትዩብ ይድናል በተሰኘው ፕሮግራማችን ላይ ቀርበው ድንቅ የመዳን ታሪካቸውን ያጫወቱን መምህር ዘማሪ ደረጀ ይትባረክ ከሊቀ ሊቃውንት ቀለመወርቅ ቢራራ ጋር በመሆን ክርስቶስ ለምን ተወለደ? ሰው ሳይሆን እኛን ማዳን አይችልም ነበር ወይ? የሚሉትን ጥያቄዎች ይመልሱልናል አብረን እንቆይ! 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4 ✅Follow and Subscribe us on Facebook: web. eshe.melesse ...
የጌታችን ልደት በቅዱስ ላሊበላ ገዳም በድምቀት የሚከበርበት ምስጢር! #ethiopianorthodox #donkeytube#ልደት #መዝሙርተዋህዶ #ቅዱስላሊበላ#ገና
Просмотров 11 тыс.28 дней назад
እንኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! በዛሬው ፕሮግራማችን ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የት ተወለደ? የልደት በዓሉስ መቼ ነው የሚለውን አጠቃላይ ስለ ልደት በዓሉ ሊነግሩን መምህር ዮሐንስን ጋብዘናቸዋል! 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4 ✅Follow and Subscribe us on Facebook: web. eshe.melesse Instagram: comedian.eshetu TikTo...
ለሰባት ዓመት ያህል ልጅ አትወልድም ተባልኩኝ! #orthodox #ethiopianorthodox #donkeytube #ቁልቢገብርኤል #መዝሙርተዋህዶ #ዘማሪ
Просмотров 22 тыс.Месяц назад
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4 የዛሬው ባለታሪካችን ዘማሪ ዲያቆን ኃይሉ መንግስቴ ይባላሉ ተወልደው ያደጉት በቤተክርስቲያን አጥር ግቢ ውስጥ ነው በ 11 ዓመታቸው ድቁና ተቀብለዋል! ለዝማሬ እና ለስብከት ካላቸው ፍቅር የተነሳም አብዛኛውን የኢትዮጵያ ክፍል በመዞር አገልግለዋል ዘማሪ ዲያቆን ኃይሉ መንግስቴን ማግኘት ለምትፈልጉ በ 251920587821 መደወል ትችላላችሁ ። ✅Follow and Subscribe us on Facebook: web. e...
ቅዱሳን ለሀጢያት ደንቆሮዎች ናቸው !!! ሁሉንም ፍጥረት በፍቅር እኩል ይወዳሉ #orthodox #ethiopianorthodox #donkeytube#ቅዱስ#ቅዱሳን
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
በዛሬው ፕሮግራማችን ቅዱስ ማለት ምን ማለት ነው? ቅዱሳን የትኛው ማዕረግ ላይ ሲደርሱስ ነው ቅዱስ ገዳም በስማቸው የሚሰየመው? የቅዱሳን ማዕረጋትስ ስንት ናቸው ? የሚለውን ምላሽ እንዲሰጡን መምህር ዮሀንስን ጋበዘናቸዋል 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4 ✅Follow and Subscribe us on Facebook: web. eshe.melesse Instagram: comedian.eshetu TikTok: www.tiktok.com...
የታህሳስ 19 ድንቅ ምስጢር የቁልቢው ቅዱስ ገብርኤል በነፋስ ሰወራቸው!#ኦርቶዶክስተዋህዶ# #ቁልቢቅዱስገብርኤል#ቅዱስገብርኤል#ተዋህዶ
Просмотров 19 тыс.Месяц назад
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4 በዛሬው ፕሮግራማችን ስለ ቅዱስ ገብርኤል አማላጅነቱ ስለ አዳኝነቱ በአጠቃላይ ስለቅዱስ ገብርኤል ገቢረ ተዓምራት እናወራለን። እንዲሁም ታህሳስ 19 አመታዊ በአሉ ሆ ለምን ይከበራል? የሚለዉን እንዲመልሱልን ከመምህር ዮሀንስ ጋር ቆይታ አድርገናል! ✅Follow and Subscribe us on Facebook: web. eshe.melesse Instagram: comedian.eshetu TikTok...
የነብያት ጾም ሳምንታዊ ትርጓሜ! #church #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ #ኢትዮጵያ #donkey#የነብያትጾም#ገና#የገናጾም#የማርያምጾም
Просмотров 4,1 тыс.Месяц назад
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4 በዛሬውም ፕሮግራማችን ከህዳር 15 እስከ ታህሳስ 29 የሚጾመዉን የነብያት ጾም ለምን እንጾማለን? ለምን ያህል ጊዜስ ይጾማል? ይህንን ጾም ከነብያት በተጨማሪ እነማን ጾመዉታል? እንዲሁም ደግሞ በነብያት ጾም ያሉት ሳምንታት ትርጉማቸው ምን ይመስላል የሚለዉን እጅግ ድንቅ ትምህርት መምህር ዮሃንስ ይዘውልን መጥተዋል! In today's program, why do we fast the Prophet's fast, which is fasted f...
የህዳር "21" ድንቅ ሚስጥር #orthodox #church #ethiopianorthodox #2024 #ህዳር 21 #አክሱምጽዮንማርያም
Просмотров 81 тыс.2 месяца назад
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4 ውድ የዶንኪ በጎ ቤተሰቦቻችን በዛሬው ፕሮግራማችን የገዳማት ታሪክ የተሰኘውን አዲሱን ፕሮግራማችንን እናስተዋውቃችሁ ይህ ፕሮግራም በሀገራችን በኢትዮጵያ ያሉትን ጥንታዊ እና ታሪካዊ ቤተክርስቲያን እንዲሁም ገዳማት ታሪክ ምን ይመስላል የሚለውን የምናይበት ነው። እንደ መነሻ ያደረግነውም ርዕሰ አድባራት ወ ገዳማት አክሱም ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያንን ነው ስለዚች ድንቅ ቤተክርስቲያን ጽዮን ማለት ምን ማለት ነው? ህዳር 21 አመታዊ...
ሊያድነን ፈልጓል 1 ! #faith #charity #philanthropy #2024 #cancer
Просмотров 7 тыс.2 месяца назад
ቀሲስ ፈንታ ዋሲሁን ይባላሉ። ለአራት አመት ያህል በጀርባ አጥንት እጢ በሽታ ታመው ንብረታቸውን ለህክምና አውጥተው የጨረሱ ሲሆን አሁን ላይ ፀበል ቦታ ላይ ያለማንም ረዳት ይገኛሉ። እኚህን አባት ማገዝ ለምትፈልጉ 📌የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (1000551095014 ፈንታ ዋሲሁን) 📌ስልክ ቁጥር 0922266486 ማገዝ ትችላላችሁ! He is called Fanta Wasihun. He has been suffering from a spinal tumor for four years and has spent all his money on treatment. He is currently living in a homeless place without any help. F...
"ማህሌተ ፅጌ ማለት" #church #orthodox #faith #ethiopianorthodox #2024
Просмотров 26 тыс.2 месяца назад
በዛሬው ፕሮግራማችን ዘመነ ጽጌ ምን ማለት ነው? ጽጌ የምን ምሣሌ ነው? ማህሌተ ጽጌን ማን ደረሰው? የሚሉትን እና ሌሎችንም ጥያቄዎች ከመምህር ዮሀንስ ጋር በመሆን ድንቅ ቆይታ አድርገናል። 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4 ✅Follow and Subscribe us on Facebook: web. eshe.melesse Instagram: comedian.eshetu TikTok: www.tiktok.com/@comedian_eshetumel...
ባለ "7" የክብር አክሊል ባለቤት! #church #arbaminch #story #2023 #charity #philanthropy
Просмотров 24 тыс.2 месяца назад
የጌማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ከአርባምንጭ ከተማ 54 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ጨንቻ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ በግራኝ አሕመድ ግዜ ጠፍተው ከነበሩ ቤተክርስቲያኖች ውስጥ አንዱ ነው። በአካባቢው ላይ ያሉ ምዕመኖች ሲገለገሉበት የቆዩት ቅዱስ ጽላቱ የሚገኝበት ቦታ በቆርቆሮ የተሠራ ቢሆንም ስላረጀ አዲስ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በማሠራት ላይ ይገኛሉ። ይህንን ቤተክርስቲያን ማገዝ ለምትፈልጉ በ 251916881073 251966894195 መደወል ትችላላችሁ። Gema St. George's Church is one of the churches that were lost during the time of Grani Ahmed, located in Chencha Keb...
ሰማያዊው መስቀል በአካል ያለበት ድንቅ ቦታ! #orthodox #comedianeshetu #ethiopia #bego
Просмотров 132 тыс.5 месяцев назад
ሰማያዊው መስቀል በአካል ያለበት ድንቅ ቦታ! #orthodox #comedianeshetu #ethiopia #bego