የህዳር "21" ድንቅ ሚስጥር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 365

  • @MenashuNebro
    @MenashuNebro 2 месяца назад +84

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እክሱም ፂወን ለደጅሽ ያብቃን ወለላይቱ🙏🙏🙏

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 26 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ ንሰቴሳባ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 26 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለሂውት ያስማልን🎉🎉🎉❤❤❤❤መምህራችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WubalemManaye-c4v
    @WubalemManaye-c4v 2 месяца назад +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን::እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 26 дней назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ggg-275
    @ggg-275 Месяц назад

    በእውነት ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 26 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @jdcell63
    @jdcell63 2 месяца назад +39

    እንኳን ከብሮ አደረሰን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ አይለየን ድንግል ሆይ ኢትዮጵያን አስቢያት እናታችን ጽዮን አምባ መጠጊያችን እንወድሻለን🤲🕊🕊🕊🕊🤲💐💐💐🌾💐🌹🌹🌹

  • @AbrehetRedae
    @AbrehetRedae 2 месяца назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን እመብርሃን እናቴ

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 2 месяца назад +10

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። የናቱ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅር ይደርብን አሜን።

  • @ggg-275
    @ggg-275 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን❤

  • @meron7563
    @meron7563 2 месяца назад +15

    ዝም ብላቹ ብትሠሙት የማይሠለች አንደበት ነው።በጣም እናመሠግናለን መምህር።ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 2 месяца назад +10

    እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የዛሬ አመት ሀሳቤን ህልሜን ከሀገሬ የተሰደድኩበትን ፍላጎቴን ሞልተሽልኝ ለሀገሬ አብቂኝ ቀሪ ዘመኔን ከልጆቼና ከባለቤቴ ጋር ባርከሽ በሰላም አኑሪኝ እመቤቴ ሀሳቤን ሙይልኝ የባርነት ቀንበር ለኛ ለኢትዮጵያውያን በቃችሁ በይን የቃልኪዳን ሀገርሽ ናትና❤❤❤

  • @Lozamariam-c8w
    @Lozamariam-c8w 2 месяца назад +14

    መምህር ዮሀንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @haymimelake
    @haymimelake 2 месяца назад +8

    እንኳን አደረሰን
    አክሱም ጽዮን ማርያም ለደጅሽ አብቂን 🕯️🙏

  • @meneberefikru1247
    @meneberefikru1247 Месяц назад

    ምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 2 месяца назад +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤

  • @RedietAbebe-p8d
    @RedietAbebe-p8d 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SenuTekle-q8w
    @SenuTekle-q8w 2 месяца назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @samsongirma9894
    @samsongirma9894 2 месяца назад +7

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች ፂዬን በኛ በሁላችን ታሪክ ትሰራለች

  • @felekechalemu6196
    @felekechalemu6196 2 месяца назад +5

    ትልቅ እዉቀት የሚሰጥ ትምህርት ነዉ ።መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @abedaberhan
    @abedaberhan 2 месяца назад +9

    እናቴ ቅዱስት ድንግል ማርያም ፅዮን አደይ ማዓረይ ለደጅሸ የብቃሁኝ አደርጊ ወላሊቱ😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zelalemegziabher658
    @zelalemegziabher658 2 месяца назад +3

    ❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤አሜን ፫❤❤❤

  • @saidyousef-jx2xi
    @saidyousef-jx2xi 2 месяца назад +2

    አሜን፣አሜን፣አሜን

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ

    መምህር ዩሐንስ ተባረክ ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @helesaeyobe776
    @helesaeyobe776 2 месяца назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እሸቱ የአዳማ ብርቅ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @zemenworku
    @zemenworku 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 2 месяца назад +2

    🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ኣሜን💕✝️💕✝️💕💒

  • @ffj9502
    @ffj9502 2 месяца назад +10

    ይሄንን ማወቅ እንዴት መታደል ነው በእንባ ነው ያዳመጥኩት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @SenaitKassay
    @SenaitKassay 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ነው

  • @gannetSis
    @gannetSis 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ትጠብቀን አሜን

  • @genetmezgebu7913
    @genetmezgebu7913 2 месяца назад

    አክሱም ጽዮን ማርያም ለደጅሽ አብቂን

  • @AbebaG-j2k
    @AbebaG-j2k 2 месяца назад

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን ኦርቶዶክስ በመሆናችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእናታችን የፅዮን ማርያም ምልጃዋ አይለየን አገራችንን ሰለምን ፍቅሩን ይላክልን ስለድንግል ፅዮን ማርያም ተመስገን ፈጣሪ

    • @AbebaG-j2k
      @AbebaG-j2k 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 2 месяца назад +8

    እሽዬ አንተ የልብ አውቃ አመስግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ውድ ልጃችን እንዳለው ነገር የለኝም ከቃል በላይ እሼ ትምህርቱን እናዳምጥ መዝሙሩ ይቆየን አመሰግናለሁ

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 2 месяца назад

    ,በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 2 месяца назад

    ቃለሂይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @afelovea8152
    @afelovea8152 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቃል ህይወት፡ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉

  • @tigistaschalew5017
    @tigistaschalew5017 2 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @DgdsSfged
    @DgdsSfged 2 месяца назад +1

    የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን ቃለህይወትም ያሰማልን

  • @AsmamawAlemu-i5b
    @AsmamawAlemu-i5b 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርክ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistbelay3612
    @tigistbelay3612 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @HmerMy
    @HmerMy 2 месяца назад +7

    በእውነቱ ግሩም ነው።ለመምሕራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @HhhdJhhs
    @HhhdJhhs 2 месяца назад

    እህህህ እፁብ ድንቅ❤

  • @ErahalSitotaw
    @ErahalSitotaw 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmeenAmeen-cb5sj
    @AmeenAmeen-cb5sj 2 месяца назад +4

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከጪቀቴ አደኝኝ😢😢😢😢❤❤❤

  • @TesfitWeldeab-f2m
    @TesfitWeldeab-f2m 2 месяца назад +2

    እውነት ደስ የሚያሰኝ ዝግጅት ነው
    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
    እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 2 месяца назад +3

    🙏🙏🙏 እንደዚህ በእዉቀት መኖር ደስ ሲል እግዚአብሔር ቃለህይወት ያስማልን🙏🙏

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 2 месяца назад +2

    ቃለህይዎትን ያሰማልን አሜን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @merontadele70
    @merontadele70 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ፅዮን እናታችን ሀገራችንና ህዝቦችዋን ጠብቂልን እናታችን።።

  • @TesfayeGetu-qq7be
    @TesfayeGetu-qq7be 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @hiwotberhanu8979
    @hiwotberhanu8979 2 месяца назад

    እጅግ በጣም አስተማሪ program .

  • @simretafework9974
    @simretafework9974 2 месяца назад +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት እውቀት እንዴት ደስ ይላል የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ
    እሼ ፀጋውን ያብዛለህ የዘመኑ ምርጥ ልጅ ከክፉ የጠብቅህ

  • @Gebermedhen
    @Gebermedhen 2 месяца назад +2

    እንዲ ነው አንደበትህን ይባርክልህ ደስ ሲል ወላዲተ አምላክ ትባርክህ

  • @hirurmareyam961
    @hirurmareyam961 2 месяца назад

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢 እመአምላክ የዓመት ሰው ትበልህ በእግርህ ለመቆም ታብቃህ ወንድሜዋ 😢

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 2 месяца назад +1

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @Netsanetwaza
    @Netsanetwaza 2 месяца назад +17

    አንተ ሰው! ምንኛ እግዚአብሔር ባረከህ
    እንዲህ ማድረግ እንደሚቻል ባንተ ስራዎች አየሁ ተባረክ

  • @etheltube4469
    @etheltube4469 2 месяца назад +1

    የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን !

  • @henock2127
    @henock2127 2 месяца назад +1

    እመብርሃን ለደጅሽ ያብቃን❤

  • @weldu7
    @weldu7 2 месяца назад +3

    አስበ መምህራን ይክፈልልን፣ እፁብ ድንቅ አገላለፅ።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woderyeleshyimenu2843
    @woderyeleshyimenu2843 2 месяца назад +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።

  • @MaruHagos-v6e
    @MaruHagos-v6e 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን፦ ፀጋና በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን፦ ቃለ ሕይወት ያስማልን።ተባረክ።ወንድሜ።

  • @BirtukanTadesse-oc9eo
    @BirtukanTadesse-oc9eo 2 месяца назад +1

    እናቴ ፂወን ማርያም ለደጅሽ ያብቃን❤❤❤

  • @geremewseyoum803
    @geremewseyoum803 2 месяца назад +1

    ቅድስት ፅዬን ክብረት ትስጥልኔ የአመት ሰው ይበለን አሜን።

  • @biruktadesse4712
    @biruktadesse4712 2 месяца назад +1

    ድንቅ ታሪክ እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @BeletuBeletu-h4c
    @BeletuBeletu-h4c 2 месяца назад

    በእዉነት ቃለሒወት ያሠማልን መህምር እሸቱ ወድማችንም ተባረክ እደዚህ አይነት የተባረከ ትምህርት ስለ አቀረብክልን 🎉

  • @Asar-s4x
    @Asar-s4x 2 месяца назад +1

    በእውነት ቃለ ሂዎትን ያሰማልን❤❤❤

  • @ሕይወት-H
    @ሕይወት-H 2 месяца назад +2

    እንኳንም አደረሳችሁ ዉድ ዘኦርቶዶክሳዊያን ሃገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤

  • @Mulu-y4r
    @Mulu-y4r 2 месяца назад

    እኛ ኢትዮጲያዊያን በጣም እድለኛ ነን እናታችን ፂወንን ሠጠን እግዚአብሔር እልልልልልልልል

  • @kalkidanhailu8563
    @kalkidanhailu8563 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 2 месяца назад

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማረያመ ለደጇ ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏👏

  • @addisalemayehu2902
    @addisalemayehu2902 2 месяца назад +5

    አሜን አሜን አሜን እናታችን ጽዮን ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስሽ። እናታችን ጽዮን ሆይ ክብር ከኢትዮጵያ ጎድሏል ዳጎንን ቀጥቅጠሽ እንዳጠፋሽ የክፋት መንፈስ የጸብ የክርክር መንፈስ በሐገራችን በዝቷልና እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም አክሱም ጽዮን ማርያም ሐገራችንንና ህዝባችንን ወደልጅሽ እንድንመለስ ቅድስት ሆይ ለምኝልን። ክብርሽ ከፍ ብሎ የቤተክርስቲያን እንቁ ክብሯ ተመልሶ በቀጣይ ዓመት ተሰብስበን እናከብርሽ ዘንድ የእናትና ልጁ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን። አሜን አሜን አሜን!!!

  • @Tige-ih1mt
    @Tige-ih1mt 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @szazc6422
    @szazc6422 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 2 месяца назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hermelahaila
    @hermelahaila 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን በእውነቱ ከማር የሚጣፍጥ ድንቅ ታሪክ የአመት ስው ይበለን🙏

  • @sone8065
    @sone8065 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን።

  • @ehiteamanuelsleshi6921
    @ehiteamanuelsleshi6921 2 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። ዶንኪቱዩብ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 2 месяца назад +5

    ለልዑል እግዚሐብሔር ክብርና ምስጋና ይገባል ለእናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና የገባታል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህድ ልጆች እልልልልልልልልልልል ደስስስስስ ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @سيفالنعيمي-غ9ص
    @سيفالنعيمي-غ9ص 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @اسينااسينا-ظ8ص
    @اسينااسينا-ظ8ص 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን l)ል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏💚💚💚💚እሴ ዘምን ይባረክ ለደጅዋ ያብቃን 🙏

  • @FaskiaMequanint
    @FaskiaMequanint 2 месяца назад

    ግሩም ድንቅ የሆነ ትምህርትና አገላለጽ
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sammygabriel2764
    @sammygabriel2764 2 месяца назад

    🎉በጣም የሚደንቅ የአክሱመ ፅዮን ታሪክ አቀራራብ.... ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን....ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን.....የእናቱ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅር ይደርብን....

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 2 месяца назад

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን። ስለዚህ ነገር አላውቅም ነበር። ተባረኩልን❤❤❤❤

  • @FevenHaile-ie4ej
    @FevenHaile-ie4ej 2 месяца назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እጅግ በጣም ጥሩ content ነው
    የሌሎች በዓላትንም እንደምታቀርቡልን ታሪካችንን እንድናውቅ እንደምትረዱን ተስፋ እናደርጋለን
    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @Selameta912
    @Selameta912 2 месяца назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @SelinaYeab
    @SelinaYeab 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @MengeshaMolla-n1h
    @MengeshaMolla-n1h 2 месяца назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስህ ያዉርሰን እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ አሜን

  • @ensratube
    @ensratube 2 месяца назад +1

    ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት የእመቤታችን በረከት ረድኤት ይደርብን በምልጃዋ አትለየን አሜን❤

  • @belayneshgebrihiwot6333
    @belayneshgebrihiwot6333 2 месяца назад

    ቃል ሕይወት የስማዓና 🙏🏽አደይ ማረይ ወላዲት አምላኽ ። ሰላም 🇪🇷 እና 🇪🇹

  • @igzaberiranyenaw
    @igzaberiranyenaw 2 месяца назад +1

    አሜን እንካን አብሮ አዳያሳን ብዋንት ላአ ዋንድማቺን ቃል ህይዋት ያሳማልን ያአ አጋልግሎት ዛማን ይባርክልቅ

  • @HLFitiHayeom
    @HLFitiHayeom 2 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃሌ ህወት ያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @fuch9239
    @fuch9239 2 месяца назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @AluAlu-o5p
    @AluAlu-o5p 2 месяца назад +1

    ማምህራቻን አንደበታቸዉስጣፍጥ ቃለ ህይወት ያስማልንእንደኔ በለቆስ የጨረሰዉ እስቲ😢😢😢😢😢

  • @hayatdababu5822
    @hayatdababu5822 2 месяца назад +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን የእናታችን የቅድሰት ድንግል ማርያም አማላጅነቱ አይለየን
    ድንግል ሆይ ኢትዬያን አሰቢያት

  • @zizikitchen7766
    @zizikitchen7766 2 месяца назад +2

    በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም በጣም እናመሰግናለን ታሪካችንን መማር ማወቅ እንዴት ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @edelawitlucky
    @edelawitlucky 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏በጣም ደስ ብሎኝ ነው ሰምቼ የጨረስኩት🙏🙏

  • @gig9732
    @gig9732 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኲሉ ስምረትከ❤
    አማናዊት ጽዮን ወላዲተ ቃል እመብርሃን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ታሰማልን ርስት መንግስተ ሰማያትን ታውርስልን
    የአክሱሟ ጽዮን እኛንም ለደጇ ታብቃን

  • @yonaswoldekidan7814
    @yonaswoldekidan7814 2 месяца назад +1

    ሲጥም, ሲጣፍጥ ዋው!!!