My sister and wifey’s fight went crazy 😬🇪🇹
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- Sup GuyS our 80th video is out hope you enjoy it and make sure to subscribe and join the family it means a lot, thankful for the support 🙏
Much love ❤️
God bless Ethiopia 🇪🇹
IG account @Ruthi_rbman
@J0nas_y
TikTok @Ruth and Jonas
#new #ethiopia #couple #viral #video #shorts #jrcouple #adeydrama #habesha #ethiopia #ebs #seifuonebs #ethiopiannews #vlog #prank #donkeytube #dinklijoch #coupleprank #couplegoals #abelbirhanu #mahiandkid #fanisamri #ruthandyynas #ruthandjonas #jrcouple #daniroyal #tsgeroyal #royalfamily #trending #bestcouple #cutecouple #ethiopiancouple #habeshancouple
Subscribe for more 🫶 be our family 🙏
❤❤❤❤❤ jegenha nhe gobeze bro behite kelde yelem❤❤❤
Ene behon ermga ewosid nabre. 😕
❤❤❤❤ትክልልል. ነህ. ጀግና. ❤❤❤ወድም ነህ. ቀጥልበት
❤
L0ve
ሳይድ ብቲዝም ልክ ነህ ጉዳዬ የእድሜ አይደለም የወንድምነት ጉዳይ ነህ እንዳንተ አይነት ወኔድሞች ይኑሩልን ❤
🙌
Nureln
Exactly
Of course, he has to side
ወድም ማለት እኮ እህቱን እራሱ ቢመታት እጅ ሰዉ ሲነካበት ነብር ነዉ የሚሆነዉ ምርጥ ወድም ያላችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
Ewnt nw yenim wendm esu endeflg siyargegn enji sw sinkagn nebr nw mihonm 😢😢
አወ ወላሂ ወንሜ ከሡ ውጭ ማንም እኮን መምታትና እድሰድቡይ አይፈቅድም
እኒ የገረመኝ እህቴ ነች ሲል የኒም እህቴ ነች ደስ የሚል መልስ ምን አገባኝ እሚሉ ስንት አሉ ❤
ጀግና በህት ቀልድ የለም ለዛውም በታናሽ እህት😊🥰
😂 ere huletum ekul nachew it’s the situation enji ❤
❤❤❤❤
@@ITSJRCOUPLEሁለቱም እኩል አይደሉም እሩት ህይወትህ ናት
የኔ አባት ለመረጋጋት እየሞከረነዉ ሚስኪን ጎበዝ ነዉ
አንዳድ ወንድ ለቤተሰቡ ክብር አለው ❤❤❤ይመችህ የኔ ጀግና❤❤
የምር ዮኒ ግን በጣም ቁጥብ ሰው ነህ እንዲ እያረገቻት ንግግርህ ስርዓት ነበረው የምር ምርጥ ወንድ 👏👏👏👏👏
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወንድም መከታ ሁሉ ነገር ናቸው እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቅልኝ ወንድሞች❤
🙏🫶
Amen
Amen
የውስጥ ልብስ ናቸው ለኔ😢 ትዳር ይዘን ራሱ ናፍቆታችን አይቀንስ
@@ITSJRCOUPLE ❤
ማርያምን ጀግና ነክ ሳላሰበው እንባዬ ወረደ እውነትም ወንድም መከታ ነው በጣም ነው ያከበርኩክ ክበርልኝ ጌታን አንተ እውነተኛ መከታ የሆንክ ወንድም ነክ ኮርቼብካለው ሳይድ ቢይዝም ግድ ነው ወንድሜን ብላ እቤቱ መታ ኦኦኦኦ
🙌
😂😂😂😂❤
Maryamn ene erasu salasbew enbaye werede
ወይኔ ልብ ብሎ ያየ ለመረጋጋት አማተበ ደስ ሲል ክበርልኝ ወንድሜ🙏🙏🙏
❤
Betame😂😂😂❤❤❤❤
ሁለተኛ ሀባት እኮ ነው ወንድም ማለት ትለያለክ ክበርልን ወድም ያላቹ ሺ አመት ይኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወደምኑሮኚአይችበቆይይለኚም
አይ ወንድም. እኮ ልዩ ነው ደስብሏት ቢሆንስ ሶፍላይ የወጣችው አላለም. እውነት. ልዩ ወንድም ነህ ❤❤❤❤❤
ልክ ነህ ማረግ ያለብህን ነው ያረከው ምክንያቱን እህቱ ትንሽ ናት እና እኔ እራሱ ፕራንክ መሆኑን እያወቅኩ አሳዘነችኝ ከምር ወንድም መከታ ነው ፍቅራችው ደስ ይላል
Yoni, your patience I love it yemer and ruta also wow acting u be like "step mom" keld new gn yemr both of you guys I really love you❤️❤️
ጀግና ነህ ለሚስትህ ብታግዝ ነበር የምቀየምህ ወንድሜ ኑሩልን የኔ ጀግና
ወንድም ባለ መኖሬ አሳዘነኝ ለካ ወንድም እንደዚህ ነው😢
Ayzon dear 🙌🫶
ወደምይለኚም
እኔም የለኝ እኔማ ሁሉን የነሳኝ ነኝ😢😢😢😢
አብሽሩእህቶቸ እኔም ሙቱብኛል ታላቅ ውድሜለዛውም አድ ብቻ ነበር
@@yeshyhall6997 አይዞሽ ውዴ ከሁሉ የሚበልጥ እግዚአብሔር አለ
የእመቤታች ስእል አድኖ ፊለፊት ሳይት❤❤❤❤
እንዳውም አልመታትም የኔ ወንድም ቢሆን ትግስት የለውም
Me too and I pressed liked right away❤❤❤❤
ግንብትቃጣ ምን ችግር ለሳስ እህቶ አይደለች❤❤❤
ጀግና ነክ እህቱን የምወድ ወንድም ደስ ይለኛል ክበርልኝ🙏😍😘💚💛❤
ውይ ጆኒዬ የኔጌታ በጣም አከበርኩህ እውነትም ቢሆን በጣም አከበርኩህ አባቴ። ሩትዬ ደሞ እንደዚህ አይነት ባህሪ ጭራሽ የሌላት ልጅ ናት ስናውቃት።
ጉበዝ ልክ ነው ከምንም በላይ የራሳችንን ቤተሰብ እንደምንውድ የባላችንንም ቤተሰብ እኩል ማየት ነው እሱ ግን ጉበዝ ነው ደሙ ልጅ ናት እውነቱን ነው
ግን ትግስቱ የኔ ጌታ ወንድሜ ውድድ ከምር🎉🎉🎉❤ ኡፍ ይመችህ ግን አስተማሪ ነው ያለ ነገር ነው ያሣያችሁት❤😂😂😂
🙌
ወደምያላችሁ።ይማሮ።ይኒምልጀ።ለሜወለዱትእህቱቹ።እደህጀገናይሁን
ማርያምን በጣም አስለቀሳይሁኝ ወድሞቸን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ እፍፍፍፍፍ 😢😢😢 የወድምነት ጥግ❤❤
በእህትማ ቀልድ የለም ይመችህ አቦ❤❤❤
በውነት ከቃል በላይ ነህ ወንድም አለም መከታ ጋሻ ስለህትህ ሁሉን ልትጥል 100%ዝግጁ ነህ ተባረክ ከዚህ በላይ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም መከታ የአባት ምትክ አለይታ ለእህቱ ህይወቱን የሚሰዋ ነዉ ክብር ለወንድሞቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️
ዎዲሜ እዲነዉበእህቱያመይደደሪ ካምርአሳዛናኚ የረሳዎንዲምነዉየመሰላኝ ኑሩልኝዎዲሜቼ ስዎዳቹ ከልቤ❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ❤❤❤
ruclips.net/video/JepKbc3JPp4/видео.html
ደስ ትላለህ ጥር ወንድም ነኸ😮😊😊❤❤
Team ruti you got him befetari💪🏽😂and meklit is so sweet🥰
❤💪
@@ITSJRCOUPLE je sister is cutu ❤❤ is she singl l live in Germeny Berlin
@@BiniyamWelduአረ ጉድ ጠበሳ ልጅቷ እኮ ህፃን ነች የደረሰች ፈልግ ግን ልጅታ ታምራለች አይፈረድብህም
ይመቸው ጎበዝ ነው ሚስትም ሆነ ባል ከቤተሱብ በሆላ ነው የሚመጣው። አንዳንዶች ግን ለሚስት እንኳን እህትን እናትን ሚጣሉ እንደማያቋት ሚያደርጉ ደንታ ቢሶች አሉ። ለነዝህ አይነት ወንዶች ልብ ይስጣቸው። ክብር ከቤተሰብ ነው ሚጀመረው።
ሩታዬ ምነው ምነው ??? ዮኒ በጣም አሳዘነኝ ትዕግስቱ የሚደነቅ ነው ❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ke medere gexse leytafashe neber tolo belshe prank batyrwi 😅😅😅😅
አረ ልክ ነህ ወንድሜ❤ እኔም ታላቄ ይኑርም ይሙትም አላውቅም በየሰከንዱ ስለሱ ነው የማስበው😥😥ቤተሰብም ደብቆኛል እሱም የኔ መከታዬ ኩራት ነበር😥
Jegna nek the best prank
ዛሬ ነዉ ሰብ ያደረኳቹ ወዶቼ ሺ አመት ኑሩልን ወንድ እኮ መከታ ነዉ😍😍😍😍😍😘😘😘😘
❤❤❤❤❤❤❤❤ባልዬውን ሳላደንቅ አላልፍም እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን ፈጣሪ ሌላው እንዴት እንደደነገጥኩ በእየሱስ ስም ጎበዞች
ደስ ይላል ለእህትህ ቅድሚያ ስለሰጠህ❤❤❤
Akorakegn betefi tebileshe nebere terifeshal teneshe sega ende merefa tewega ale menem betehon my sis beloshal😅😅😅❤❤❤
እወነት ተምህረትም ይሆናን❤
🙌
እፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ወድም ሺ አመት ኑርላት ወላሂ እባይ ነው የመጣው ደሞ ትክክለኛውን ነገር ነው ያረከው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንዶች ሁሉ ቆፍጠን ቢሉ እንደዚህ ስንቶች አሉ ደግሞ የሚስቱቻቸውን ይዘው እናትና አባትን እህትን የሚበድሉ
አባቴ ይመችክ ወድም መከታ ነው በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤❤❤
🙌
ጥሩ ወድም ጀግና ብልህም ያስሀል ጎበዝ አረቦች በናታቸዉና በቤተሰባቸዉ ከመጣች ሚስታቸዉን አይፈልጉም አተምጥሩነህ በርታ
ዋው ደስስስስስስስ ሲል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ወንድምምሞ❤❤❤😊
እኔ ያንተን ስሜት ነው የምጋራው ከባድ ነው….. እንደውም አድንቄሃለሁ ባድ ወርድ አለመጠቀምህ እራሱ ጀግና ነው የሚያሰኝህ ምርጥ ፕራንክ ነው
እውነት እህቴ ማለት እኮ ሁለተኛ እናት ማለት ነው 😢😢😢😢😍😍😍 ሴት ብትሆድ ሴት ትመጣለች ግን እህቴ ተሄደች መመለሻው እሩቅ ነው እና ትለያለህ😍😍😍😍😍😍😍
Yes 🎉🎉...kong
❤️🙌
3 እህቶች አሉኝ በጣም እወዳቸዋለሁ እነርሱም እንደአባታቸው ይወዱኛል
ማሻላህ አላህያቆይልህ
I have learned something from this video .. thank you for the advice
አልሃምዱሊላህ እንኳንም በብዙ ወንድም ሰጠኋኝ አምላኬ💕
እኔይለኚም።ሁሎምሲትንን
Tadelesh
@@fatimanigus3261 አብሺሪማር
እውነትም አንችው ብለሻል በማይመጣ ነው የመጣሽው ምን አይነት ትህግስት ነው ያለክ ፈጣሪ ያክብርክ አንቺ ትቀሪያለሽ እንጂ በእህቱ ድርድር የለም
አይ ወንድም መከታ እኔም በወንድሞቼ ቀልድ አላቅም ባሌም በወንድሞቹ ሊያስበልጠኝ አልፈልግም በወንድሞቼ ቀልድ ምትክ የሌላቸው ❤❤❤
Le ehteh yaleh fekek Big respect 🎉🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ ነህ በጣም ለቤተሠብህ ክብር አለህ
ውሬ ሰገለሉ
Lek nek wedeme antr lej nat miset tebeyewa rispect letesetat yigebal ante.kek nek ❤❤
ወንድሙቼ አሏህ ይጥብቃቹ
ምርጥ ወንድም ። ይህ ነገር ይከሰታል ፣ ከዚሁ መማር ነው ። የናት ልጅ የቁርጥ ቀን እኮ ነው ።
ባለሺ ምን ቤወደሸ ግን ቤተሰቡችን ክነካሸበት ቀለደ የልም ጉበዝ ነህ ትግሰትህ ጌታያን
🙌
Betami tikikili nih wendema wowww betami tameralachuu
ወድም ማለት የአባት ምትክነው❤😢 ወድሜ ሺአመት ኑርልኚ
Terfeshal Ruta joni betam tagisosh nw enji Ko nbr Mabelash ene be second 😆
ወንድም መከታ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኡፍፍፍፍፍፍ እኔ ግን ወንድም የለኝም😭😭😭
እውነት ለመናገር የትዳር አጋሪ ታናሽ እህቴ ወይም ወድሜን በዲ አይነት መልኩ ቢያናግራቸው በማግስቱ ነው ምፋታው እውነት ወድ ቢሄድ ወድ ይተካል ሴትም ብትሄድ ሴት ይተካል ቤተሰብ ግን አይተካም
የምር የኔ አባት ስታማታብ ደስ ይላል❤❤❤
❤️
Wow 🥺 wedeem maleat edazii new💯💠💓
ጥሩ ባል ነክ ጥሩም ወንድም ተገሰተኛ ምርጥ ትምህሩት ነው ባሎች ካንተ ይማሩ
Good job and prank keep it up the good job. Have nice blessed 🙌 everyone 🎉❤😂.
ትለያለህ ወንድሜ ይመቻችሁ የሚገርም ፕራንክ ነው 👍👍😍😍😍😍😍
ሳድ መያዝህ ትክክለኛ ነበር ህፃን ስለሆነች የህትህን የልጅነት ሞራል ለመጠበቅ ያደረከው ነው ብራቮ ❤❤❤❤❤ደሞ ምስትህንም በንግግር ላለማስከፋት ብዙ ጥረሃል ጎበዝ ተባረኩ
እግዚአብሔር ወንድሞቼን ጠብቅልኝ 🙏❤️
Sis you have a good brother, he protected
ወድም መከተነው እነሱ ቢዳበድቡንም ሰው ግን እጁን ሊየነሰብን አይፋልጉም❤❤❤
Even z video recorded a year ago but I watch it now. Today/ Beautiful prank
ሁለቴ ማድረግ ብችል አረጋችሁ ነበር በጣም ምርጥ ቅን ስዎች ናችሁ ❤❤❤❤
Lemetash nber prank baty😂😂😂
ወንምቼ በጣሞ እወዳችለሁ❤❤
ሩትዬ ወይ ድርቅና በጣም ነው የምታናድጅው ያምርብሻል❤❤❤ዬኔ ምነው ምላሽ ቀነስህ እንጠብቃለን ውድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ወንድም ነህ በእናት ልጂ ቀልድ የለም ይመችህ😍😍😍
Ow He Is real bro...
😂😂😂😂😂😂ሰራቹለት ግን ጎበዝ ነው ለእህቱ ❤
❤
Jagana jagana nak wedama malta eya new teleyaleka maryaman i respcet you ❤100% be eheta derdera yelemi!
ልጅቱ ግን ጀግና ነት😂
Bengerachin laye andaned yewedem misetochi lebalachiew beteseb menem keber yelachiewm
የኔ ወንድም ደስብሎት ይሆናል አለ የምትዘለው😂
በጣም ነው ያኮራሀኝ ወንድም ማለት እንዲ ነው ለቤተሠብህ ክብር አለህ ትለያለህ❤❤❤
የምር ወንድም መከታ ደስ ስትሉ❤❤❤
ወንድምዬዉን ሳላደንቅ አላልፍም አንቺንም በስነስርዓቱ ነው የሚያናግርሽ በእህቱ ላይ አጥፍተሽ ግን ዋናው ጥያቄዬ በዚህ ንዴት ክፉ ቃል ቢናገር ምንም ይቅርታ የማታደርጊበት ቃል ቢናገርሽ ወይም በክፉ ቢመተሻ ያንቺ ምላሽ ምን ይሆን ነበር መቼም አልቀየምም እንዳትይኝ መልስ እጠይቃለሁ ከተቻለ🙏🙏
በጣም ታምራላቹ ባለማህተቦቼ
ትግስቱን ወደድኩት ጨዋ ባል አለሽ ጌታን እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤
ጎበዝ ቤተሰብ የልተከበረበት ፍቅር ጥንቅር ብሎ ይቅር በቀልድም ቢሆን እንኳን አስተማርካት
😊
Yene wendim bihon minm ayilim enen newu Miyaregagagni Fenkichiyat endemihed yawukali
ትግስተኛ ነው ወንድም እኮ እህቱን ይወዳል ሴት ብከድ ሴት ይመጣል እህት ወንድም መተኪያ አለው ወይ😂❤❤😢
❤
waw wedme malte edzehe nw❤❤❤❤
የመቤታችንምሰል አደኖዎ❤❤❤❤❤❤ ኑሩልኝኘኘነነነነነ😘😘😘😘😘😘😘😘
ke sistere selematbelt betfi neber yemlat because i love my sister very well more than my wife
Wow migerm 😂😂😂😂
😂
😁😁😁😁😁
😂😂❤❤❤❤❤❤mirxi wondim thanks bor wolahii tamacheny
ለዚህ ነዉ ወድም እዳለኝ ደስ የሚለኝ ሁለየም❤❤❤
🙌
ሁሎምአደሎም።አዳዱቹ።ለሜሰትጠበቃይቆማሎ
@@fatimanigus3261 አወ አዳዶች አይጠፉም ❤ሁሉም ሳይሆኑ
tikekel neh wendime betify neber machol endewem
😂ያረቦቹን ልጆች ስርአት ታሲይዢ ነበር ሶፍላይ ሲዘሉ😂
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል። አዎ አንዳንዶቹ ወንድሞቹ የታቸውን እናታቸው መሬት ላይ አድርጎ ለሚስት ነው ቅድሚያ ምሰጡት በጣም ጥሩ አድርገሃል ተማሩ ምን አለበት😅
ወንድሞቼ በጣም እወዳችኋለሁ❤
🙌
የኔወድም ቢሆን በጥፊነዉ እሚላት ትግስትየለዉም😂❤
አደቅሀለሁ ከምር ለህትህ ያለህ ዉደታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ
Wendem eko erasu lisedebeshi limeteshi likoteshi likeledebeshi yechelale lela sew gen yehanen negar biyedergebeshi neber new yamihonew wendemeya yene meketa Nurelegn