ሩታ በለሊት ልጠጣ ወጣች 😡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • Sup GuyS our 68th video is out hope you enjoy it and make sure to subscribe and join the family it means a lot, thankful for the support 🙏
    Much love ❤️
    God bless Ethiopia 🇪🇹
    IG account @Ruthi_rbman
    @J0nas_y
    TikTok @Ruth and Jonas ​
    #new #ethiopia #couple #viral #video #shorts #jrcouple #adeydrama #habesha #ethiopia #ebs #seifuonebs #ethiopiannews #vlog #prank #donkeytube #dinklijoch #coupleprank #couplegoals #abelbirhanu #mahiandkid #fanisamri #ruthandyynas #ruthandjonas #jrcouple #daniroyal #tsgeroyal #royalfamily #trending #bestcouple #cutecouple #ethiopiancouple #habeshancouple

Комментарии • 490

  • @eteneshabay2956
    @eteneshabay2956 10 месяцев назад +1

    ልክ ነህ ፣ባለቤቱ ያቃለለው አሞሌ ባለ ዕዳ አይቀበለውም ይባላል ።ጎሽ በጣም ነው ያደነቅኩህ ።ተባረክ ፣ሩት ደግሞ ጥሩ ልጅ የዋህ ትመስለኝ አለች ። ስአታችን ስለሚለያይ ልጆቼ መሽቷል ተኚ ቢሉኝም የነዚህ ልጆች video ሳላይ አልተኛም ነው የምላቸው ።ሱስ ሆናባችሁኛል። ቤተሰብ ማክብር የግድ ይላል ።

  • @rahmarahma3580
    @rahmarahma3580 Год назад +86

    ለምድነዉ ግን ወዶች ሚስቶቻቸዉ ዘንጠዉ ሲወጡ ደስ ማይላቸዉ 😂😂😂😂 እዲ አምሮብሽ አቶጪም አላለም😊

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  Год назад +3

      😂

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Год назад +5

      እናውጭ ማንን ለማማለልነው ዘንጣ የምትወጣው ለቧሏብቻነው እጂ ቤትውሰጥ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад +5

      ግን ውጭ የዘነጠች ሴት ያያሉ እኛ ግን ለብሰን ስንወጣ አያናቸው ይቀላል🙄😕

    • @shortsbest7734
      @shortsbest7734 Год назад +1

      Yemr wend lj sikena betam nw des milegn😂😂😂

  • @FfggFfft
    @FfggFfft Год назад +51

    እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ይብዛላችሁ ግን ማርያምን እግዚአብሔርን አትብሉ ለፕራክ በፈጠራችሀ ግን ይቅርታ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Год назад +12

    ኧረ እባክሽን ማርያምን አትበይ በቀልዱ ጉድ እኮ ነዉ በተረፈ በርቱ ግን አትማሉ😊

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 10 месяцев назад +1

    The Bible says don’t swear. Above all, my brothers and sisters, do not swear--not by heaven or by earth or by anything else. All you need to say is a simple 'Yes' or 'No.' Otherwise you will be condemned.

  • @FafiTVYouTube
    @FafiTVYouTube Год назад +2

    እንደፈለግሽ መውጣትና መግባት አትችይም። አንችኮ ባለ ትዳር ሴት ነሽ ለነገሩ ምን አለፋኝ ፕራንክ ነው እውነት ቢሆንና ዝም ቢልሽ የእውነት አንችን ሳይሆን እሱን ግረፉት እል ነበር ስርዬስ😂

  • @makimushe
    @makimushe Год назад +15

    በጣም ነዉ የምታሚሪዉ እንደዚ ሆነሽ አትወጭም ደስ ይላል በቃ ገቢ ልበሽ😂😂😂😂

  • @user-fc9YK6iYZW
    @user-fc9YK6iYZW 9 месяцев назад +3

    Yene wedoche Addis jemari negne abertatugne

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 Год назад +44

    እኔስ ኣላለም ኣረ ይመቻቹ ምርጦቼ😂❤ ሩት ማዓረይ ይመቸኪ ጮማይ🎉❤

  • @ሱሱወሎዮዋ
    @ሱሱወሎዮዋ Год назад +47

    እኔስ ስታል ስታዛዝን😢 ምርጥ ጥዶች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @danieltamirat2584
    @danieltamirat2584 Год назад +12

    ወይ ጉድ እኔስ አላለም ደስ ትላላቹ

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 10 месяцев назад

    ፕራንክ የሚባለው የቅዠት ጨዋታ ቢቀርባችሁ በጣም ጥሩ ይመስለኛል ደግሞ እመቤታችን እግዚአብሔርን በቀልድ መካከል መጥራት ልክ ዓይደለም በዚህ በጾም ሰዓት ከሥራ ውጪ ያላችሁንጊዜ ሁሉንም ባይሆንም ግማሽ ሰዓት ቢሆን ቃል ብታነብ ብትፀልዩ ለእናንተም ለአገራችንም ብታሳልፋ ሕወታችሁ የበለጠ የማረ የከበረ ይሆንላችሁዋ ።

  • @Friendst
    @Friendst Год назад +12

    በስህተት የማለች ይመስለኛል እና ልብሷ ምናምን ምትሉ ምናገባቹ ሆ ቅናት promax luv u ዉዶቼ ❤❤

  • @zainasied615
    @zainasied615 Год назад +21

    ስታምሩ አይለያችሁ😂😂😂😘😘😘

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад +27

    ከላይ የለበሽው ትንሽ ረዘም ቢል ውበትሽ ልዩ ነበር❤❤❤❤

  • @MmMmtgosh
    @MmMmtgosh 5 месяцев назад

    በማሪያም በጣም ነዉ እምወዳቹህ ግን በጣም ይቅርታ ማተብ እሰሪ ማሮቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    የኔ ዉዶች ስወዳችሁ እኔስ አላለም😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Год назад +27

    በጣም ነው የምታምሪው አትወጭም አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  Год назад +1

      😂

    • @bsbsbbsb21
      @bsbsbbsb21 Год назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu Год назад +1

      😂😂😂😂

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu Год назад +2

      ዉድድድድድድድ ስራችሁ ሁሉሉሉ ድክም ብሎኝ ስመጣ ፈታ ነዉ

    • @hanaalimayo1221
      @hanaalimayo1221 Год назад

      @@GsfDds-zg8wu አይዞሽ ውዴ ያልፍል 😘😘

  • @hanibabi
    @hanibabi Год назад +9

    ወይኔ በቃ ለቪድዮ እኔ ብቻ ነኝ የምሮጠው እናንተስ 👍

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing5683 2 месяца назад

    😂😂ካገቡ በሀላ ምንአገባህ የለም ቊጭ😂😂

  • @shegagashaw4050
    @shegagashaw4050 Год назад +7

    የኔ ቆንጆ እርጋታሽን ስወደው።

  • @SosinaGrmay
    @SosinaGrmay 9 месяцев назад

    Wdocheee echin bewishet memal tinish tewattt enji betam new miwedachuu 🥰😘😘😘

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er Год назад +6

    የኔ ቆጆ በጣም ነዉ እምወድሽ❤🎉🎉

  • @Fetyo987
    @Fetyo987 11 месяцев назад +2

    Wow ድስ የምል ጥንድች አይልይች የምር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @GenzebFiseha
    @GenzebFiseha 4 месяца назад

    Betam new yemtamerewu endezeki honshe atewechem 😂😂😂😂 dese setelu

  • @mersimersi1657
    @mersimersi1657 Год назад +5

    ደስ ትላላቹ በጣም ግን ማርያምን ለፕራንክ ኣታስገቡ

  • @ephigreat4107
    @ephigreat4107 11 месяцев назад

    ይሄ ዝም ብሎ የሌለ ቀልድ ተዉ please create different things በጣም ሰለቸኝ እንደዚህ ዓይነት prank ምናምን በጣም ይቅርታ

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 7 месяцев назад

    እኔስ ያልከው ነው የተመቸኝ ሀሀሀሀሀ😂😂😂

  • @eldanayeaynye-yk6br
    @eldanayeaynye-yk6br Год назад +8

    አትወጪም ካለ አትውጪ 😂ጭራሽ አትወጭም ጭራሽ እንዲ አምሮብሽ አላለም😂😂😂😊😊😊😮😮🎉🎉🎉

  • @mahletsileshi-q6s
    @mahletsileshi-q6s 2 месяца назад +1

    enes sil ewnet siyasazin 😂

  • @eyerushony2031
    @eyerushony2031 11 месяцев назад +21

    እኔስ አላለም 😂😂😂
    ቤብ ቤብ የምትባባሉት ይቅርባችሁ
    ይመቻችሁ

  • @ማረጌማረጌ
    @ማረጌማረጌ 11 месяцев назад +1

    እንቅልፋም እኔስ አላለም 😂😂😂😂

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 11 месяцев назад +3

    የኔ ዉዶች ሃሃ እኔ እራሱ ባሌ በቅናት እየተጨረጨረ ሱሪ እንዳትለብሺ ብሎ መአቀብ ጥሎብኛል

  • @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ

    አይ ወንዶችየ ቅናታቸዉ አይለያቹሁ❤❤😂😂😂😂

  • @FurtuYosef
    @FurtuYosef 7 месяцев назад

    እወዳቹሀለሁ ኒርልኝ😂😂😂

  • @fhgrhh7228
    @fhgrhh7228 11 месяцев назад +2

    ኪኪኪኪ እኔስ አላለም ሚስኪን ነፈር😮😮😢😢😢😂😂😂😂😂😂😅😅😊

  • @nafetube
    @nafetube Год назад +4

    በጣም ነው የምወዳቹ የምር እና አንድ አስታያየት አለኝ ለ ኑታ ውፍረት መቀነስ አለብሽ ኑታ ቸው ወዳቹሀለው

  • @ethioaddis2438
    @ethioaddis2438 Год назад +8

    You both look amazing God bless y’all it was funny too loved it

  • @deletakele1773
    @deletakele1773 Год назад +25

    በድንጋጤ ክእንቅልፍ ተነሰቶ እኔሰ የት ነኝ አላለም።😂😂😂😂😂😂😂

  • @tihtinadebebe-u8u
    @tihtinadebebe-u8u 6 месяцев назад

    Yemir gen endt chalshbet siyasefera uffff

  • @bezawitalemayehu3523
    @bezawitalemayehu3523 Год назад +3

    Betam ewedachhalew tleyalachu bertu😊😊😊😊

  • @Risa-wi6zd
    @Risa-wi6zd 8 месяцев назад

    Sii wodachuu❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 10 месяцев назад

    አፍር ልብላ የእኔ ጌታ እኔስ አለ እኮ። ልጄን እኮ ነው እሚመስለኝ

  • @EskeeEskee
    @EskeeEskee 11 месяцев назад

    አተ አትወጣም 😅😅😅😅

  • @BetiBeti-l7z
    @BetiBeti-l7z Год назад +1

    Benatachu le prank stlu maryamn mnamn atbelu

  • @RahelNeguse-hw2ip
    @RahelNeguse-hw2ip Год назад +3

    Setmeru ❤❤ Maryamen atebye. bewshet sorry

  • @HalaMadr-to1tq
    @HalaMadr-to1tq 7 месяцев назад

    esuko lanche asbo new ❤

  • @EsmaelAman-qx4dm
    @EsmaelAman-qx4dm 10 месяцев назад

    Are video yolo tolo leqaqu wudoche❤

  • @sirgutshawull9106
    @sirgutshawull9106 11 месяцев назад +1

    በፍቃደኝነት እጅሺን አምጪ አላለም😅

  • @sofya388
    @sofya388 Год назад +1

    እኔስ አለኮ😂😂😂😂

  • @AllQua-r2v
    @AllQua-r2v 11 месяцев назад +1

    የኔ ምስኪን እኔስ አላለም😢😂😂

  • @SelamSalama
    @SelamSalama 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅቹ❤❤❤❤❤ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤

  • @slam-z1x
    @slam-z1x 7 месяцев назад

    ስወዳችሁ😅😅😅

  • @heyewetalemu548
    @heyewetalemu548 11 месяцев назад

    Amaregna yaketewal lebele... ata....na....degegn 😂😂😂

  • @YeshiwagetachaweKasu
    @YeshiwagetachaweKasu 5 дней назад

    የኔ ሚስክን እኔስ አላለም

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Год назад +5

    አይ ወንድ ስታምሩ❤❤❤❤❤ቅናት

  • @KgdFui
    @KgdFui 10 месяцев назад

    አይ ቤብ😂😂 ታምራለችሁ የኔ ❤❤❤❤❤❤

  • @likiliki2579
    @likiliki2579 Год назад +3

    Rutiye 😂😂😂yenee qonjoo baxam naw yemtamerew ❤❤

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 3 дня назад

    ግን ለምን ማህተም አታደርጉም

  • @TeseflamNegash
    @TeseflamNegash 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ 2:51 2:53

  • @AXUM13
    @AXUM13 Год назад +16

    የኔ ውቦች ትለያላችሁ 😍ግን አስሬ እግዚአብሔርን ማርያምን አይትበሉ እባካችሁ ከይቅርታ 🙏🙏🙏

  • @fatumaseid6041
    @fatumaseid6041 11 дней назад

    ቤቢ ቤቢ ሲያስጠሉ

  • @Eyosias-dt3qp
    @Eyosias-dt3qp 6 месяцев назад

    Meskoto ako brhan ayasgeba naew meha

  • @amaamm-wy1pq
    @amaamm-wy1pq Год назад +6

    ሩት መዓረይ😘 ደስ ስትሉ😍

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Год назад +4

    ሚሲኪን እኔስ አላለም አይለያችሁ😊

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +1

    እሩትዬ እኔስ ብሎሻል እንዳትወጪ እሱም እንዳይወጣ

  • @yaniye-royal
    @yaniye-royal 10 месяцев назад

    You're so creative good luck

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    አለባበሠሸን አሠተካክይ ማረ

  • @user-zb9ym6yj1m
    @user-zb9ym6yj1m Год назад +6

    እኔስ አላለም ሚስኪን❤😂😂

  • @dima-z9y7c
    @dima-z9y7c 11 месяцев назад +2

    Endezi ema amrobsh atwechim😂😂

  • @metrophonemetrophone2232
    @metrophonemetrophone2232 Год назад +2

    የት ነው ቁጥሩ ያለው አልታይ አለኝ ነጩ ገዋን ወድጄዋለሁ

  • @nikodemosmebratu426
    @nikodemosmebratu426 11 месяцев назад

    ቤብ፤ቤብ፤ቤብ አሰልቺ የአፍ ቃል፡፡

  • @zainabbh3881
    @zainabbh3881 Год назад +4

    ፀዴ ብራክ እሩት በጣም ነው የምወዳችው😘😘

  • @fufu2583
    @fufu2583 Год назад +2

    የኔ ቬቭ የት ነህ🥺

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኡምሰልማን-ኀ3ጠ
    @ኡምሰልማን-ኀ3ጠ 11 месяцев назад

    እረ ወየው😂😂😂እኔስ አለ ክክክክ ተከተላት አ

  • @bricabyesjat1047
    @bricabyesjat1047 10 месяцев назад

    እኔስ😅😅😅

  • @Mx-zs1gp
    @Mx-zs1gp 11 месяцев назад

    የኔው ጉድ እኔም እንዳንተው ነኝ

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 7 месяцев назад

    በጣም ነው የምታምሩት ግን ለፍራንክ አትማሉ❤❤❤

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Год назад +7

    ውይ ስወዳችሁ❤❤

  • @mekdasmulatu1912
    @mekdasmulatu1912 10 месяцев назад

    bweshet maryamn eyaltchu prank ymtseru sewtche yasetelale

  • @GenzebFiseha
    @GenzebFiseha 4 месяца назад

    Enese alalem😅😅😅😅😅

  • @RomanAdem-r6d
    @RomanAdem-r6d 11 месяцев назад

    tigistu gn bizu seat aworat

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Год назад +4

    አይኑን እያሸ እንደ ህጻን ልጅ 😂😂

  • @Jordynjared
    @Jordynjared 9 месяцев назад

    They're cuteee💕

  • @TersitTsegaye
    @TersitTsegaye 11 месяцев назад

    እንደዚህ አይነት ፕራንክ አትስሩ ጥሩ አይደለም

  • @GeniIbro-s3z
    @GeniIbro-s3z Месяц назад

    ማህላውን ምን አመጣው አንቺ

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 11 месяцев назад

    ታምራላቹ እኔስ ኣላለም 😁

  • @lidyagetachew6022
    @lidyagetachew6022 Год назад +6

    Team ruthhhhh😂💪🏽you got him yemechsh gn please you guys make it energetic prank setseru aleza scripted nw mimeslew becha I love you guys keep it up❤️

  • @amanuelbirhanu826
    @amanuelbirhanu826 Год назад

    Prank aymslm 1seat nw yemelw gn meskotu setay ken nw ymemesel.prankun sejemer salo hona nw esu demo bed rom atlist setawora yesemal

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  Год назад +1

      It’s outdoor light and when I record the voice demo he was sleeping like he was dead asf FYI we don’t do staged prank habibi

  • @CjFi-g2t
    @CjFi-g2t 11 месяцев назад

    እኔስ አለ ሚሥኪን❤😂

  • @KebenKebe
    @KebenKebe 10 месяцев назад

    አይ ቅናት😂😂😂

  • @kalkidanSeyfu-sg2xc
    @kalkidanSeyfu-sg2xc Год назад +1

    እኔስ አላለም😅😅😅😅😅

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 10 месяцев назад

    ቤብ ቤብ ቤብ ቤብ ሲበዛ ያስጠላል🤨🤨

  • @bruktawitmelkam
    @bruktawitmelkam Год назад +3

    🤣ይሄን አምሮ ይዘሺ ደስ ይላል

  • @samriissak1204
    @samriissak1204 Год назад +1

    She is so sweet ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @merin7556
    @merin7556 11 месяцев назад

    አይለያችሁ የኔ ማርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @naniababa9627
    @naniababa9627 Год назад +2

    እኔስ ሲል 😢

  • @Picaso19808fcddbhsdbkj
    @Picaso19808fcddbhsdbkj 11 месяцев назад +24

    Your prank is fake because you use your phone like Mike

  • @ImukaDejene
    @ImukaDejene 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔርን ማርያምን ለምን አይከብዳችሁም በፈጣር ባትቀልዱ

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 10 месяцев назад

    መስቀሉን የት ጥለሽው ነው ነውስ ሀብታም አያረግም😮😮😮