የድሮ ፍቅረኛዬ ሞተብኝ እሱ ጋ ዉሰደኝ PRANK 🥶

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • sup GuyS our 119th video is out hope you enjoy it and make sure to subscribe and join the family it means a lot, thankful for the support 🙏
    Much love ❤️
    God bless Ethiopia 🇪🇹
    IG account @Ruthi_rbman
    @J0nas_y
    TikTok @Ruth and Jonas ​
    #new #ethiopia #couple #viral #video #shorts #jrcouple #adeydrama #habesha #ethiopia #ebs #seifuonebs #ethiopiannews #vlog #prank #donkeytube #dinklijoch #coupleprank #couplegoals #abelbirhanu #mahiandkid #fanisamri #ruthandyynas #ruthandjonas #jrcouple #daniroyal #tsgeroyal #royalfamily #trending #bestcouple #cutecouple #ethiopiancouple #habeshancouple

Комментарии • 302

  • @ITSJRCOUPLE
    @ITSJRCOUPLE  11 месяцев назад +28

    Families You Got our respect and love ❤️ and Make sure to hit that sub button 🙌

    • @weledaselase
      @weledaselase 6 месяцев назад

      በጣም ነው ምኖዳቹ በተለይ እኔ ስወዳችሁ❤

  • @lehulu4104
    @lehulu4104 11 месяцев назад +38

    ደስ የሚል መዝሙር
    ዛሬም ነፍሴ ተይ አትዛይ እንጂ
    ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 6 месяцев назад

      በጣም ደስ ሚል መዝሙር❤

  • @shegagashaw4050
    @shegagashaw4050 10 месяцев назад +18

    ሁለት ቆንጆወች ባይ ባያቹ ወላሂ አልጠግባችሁም ወድድድ ነው የማደርጋችሁ ወላሂ።

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 11 месяцев назад +57

    እራሳቹን አታጥፉ ቤተክርስቲያን ሂዱ ፀልዩ ስገዱ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @mercyabebe1475
    @mercyabebe1475 6 месяцев назад +2

    መዝሙሩን እንዳንሰማው አስመሰለብሽ ድምፅሽን ክፍ አድርግሽ አስቀየሽ ድንቅ መልዕክት ያለው መዝሙር ነው ጋብዣያቿለው ደግሞ እንዴት እንደወደድኳቹ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @rahelwondimu5352
    @rahelwondimu5352 11 месяцев назад +16

    ትግስህን ሳላደንቅ አላልፍም😍😍😍😍❤❤❤

  • @maireghailu5987
    @maireghailu5987 11 месяцев назад +13

    መዝሙሩ ተመችቶኛል ይሳቅ❤❤ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @Rahel-jb4rp
    @Rahel-jb4rp 11 месяцев назад +11

    😂😂😂😂😂እሩታ ቅብጠት ሲያምርብሽ እኮ ስታምሩ እንባ እዳያልቅብሽ አላላትም😂😂😂😂

  • @tg8717
    @tg8717 11 месяцев назад +22

    ንፈጥሸን የሚቀቢው ነገርስ😂😂😂

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 11 месяцев назад +1

      😂😂😂😂 አንች ክፉ አሳቅሽኝ

    • @Mekdes97
      @Mekdes97 6 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂ቅባት ነው ማሬ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 11 месяцев назад +6

    😂😂ውዶች በጣም ጠፋቹ ጌታን ምንሆነው ነው ብዬሳስባቹ ነበር 😘😘😘😘

  • @zina5085
    @zina5085 11 месяцев назад +9

    😂😂😂😂 ኧረ በሳቅ ገደለኝ ባልሽ

  • @NasanetTadesse-z6g
    @NasanetTadesse-z6g 7 месяцев назад +2

    በጣም ይገርማ የማርያምን ስም እየጠራችሁ የፕሮጀክቱ መዝሙር ማዳመጥ ስህተት ተመለሱ ትልቅ ጥፋትነው

  • @goytomgt6075
    @goytomgt6075 7 месяцев назад +3

    Guys please don't say እዝጊአብሔር say it correctly "እግዚአብሔር"

  • @YeshiworkTilahun-u1w
    @YeshiworkTilahun-u1w 6 месяцев назад

    ትግስትህ ዋዉዉዉዉ❤❤❤ አንችደሞ ስርአት ያዢ ማርያምን ያርግሻቸዉ ነጠሮች ያስጠላሉ

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 11 месяцев назад +12

    ነፍሱን ይማረው 😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 11 месяцев назад +2

    ንፍትሽን እሱ ላይ ማድረግ ፕራንኩ እንዲየስጠላን አደረግሽው የማይደረግ ነገር ነው

  • @MizerBerhe-cd7gb
    @MizerBerhe-cd7gb 11 месяцев назад +4

    Team Ruth✊🏾✊🏾✊🏾 lelam entebkalen

  • @ZINTMOHMMEDYoTube
    @ZINTMOHMMEDYoTube 7 месяцев назад +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እርግጠኛ ነኝ ስለሞተ ብቻነዉ ደስብሎት ያልመታሽ

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe 7 месяцев назад +4

    ውሻችሁ ደግሞ ያስቀናል እኔም ልጆቸ ትንሽ እዳደጉ የናንተን ውሻ ዘር እዲኖረኝ እፈልጋለሁ ውሻ እኮ ምርጥ ጎአደኛ ነው የልብ ሰው

  • @weledaselase
    @weledaselase 6 месяцев назад

    ውይ ደስ ስትሉ በናታችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤❤ ምርጥ ጥዶች አይለያቹ በጣም እወዳችኋለሁ ኑሩ ልን ❤

  • @alemkndu963
    @alemkndu963 11 месяцев назад +9

    በጣም እምወደው መዝሙር❤❤❤❤❤❤

  • @bahrashamilshamil
    @bahrashamilshamil 7 месяцев назад +4

    ወላሂ የኔ ባል ብሆን ከግረግዳ ያጋጨ ነበር😅😅😅

    • @MMa-db8ro
      @MMa-db8ro 7 месяцев назад

      ክክክክክክክክክክክክ

    • @ሰሙወሎ-የ7ቨ
      @ሰሙወሎ-የ7ቨ 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @haymi16h
    @haymi16h 11 месяцев назад +6

    ትወጅዋለሽ🤣

  • @CjFi-g2t
    @CjFi-g2t 7 месяцев назад +1

    ወለሂ ደዚ ስቄ አላውቅም ይመችሽ😂😂😂

  • @leduhagos3357
    @leduhagos3357 11 месяцев назад +6

    pablo is so cute and sweeet😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @እኔነኝከዛሰፈር
    @እኔነኝከዛሰፈር 11 месяцев назад +8

    😂😂😂😂😂😂😂😂X እኮ ከድሮውም ሙቷል😂😂😂

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 8 месяцев назад +3

    ባልሽ ምርጥ ነው ❤❤❤ 😂😂😂😂😂😂

  • @edaede8497
    @edaede8497 11 месяцев назад +5

    የኔማሮል ስወዳችሁኮ ለምድነው የምትጠፉት😊😊😊😊❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 6 месяцев назад

    😂😂😂😂 ወዮ ጉዴ የኔው ቢሆን ግድግዳ ጋር ነበር ሚላትመኝ የድሮ ፍቅረኛ ብየ😢😂😊ወህህ

  • @FenetGetu
    @FenetGetu 10 месяцев назад +1

    Betame Arif mezemeure new yemri tebareku.nebesa yasech nekeshne be getash Leye tale aderegew hulune lesu tey

  • @FenetGelgelo-bz4sq
    @FenetGelgelo-bz4sq 6 месяцев назад +1

    Bexam mwedew zmare tebareku🔥😇😇😇

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 11 месяцев назад +5

    በዚህ ሰአት ኢቶጰያ ይተኛል በዚህ ኑሮ ውድነት ተሰርቶም አይቻል

  • @ሀዩሀዩ-ቈ8ቐ
    @ሀዩሀዩ-ቈ8ቐ 7 месяцев назад +1

    የኔ ባል ቢሆን ማላመጫዬን ተማዳመጫዬ ነበር የሚቀላቅልልኝ

  • @Samrawit_Teklehaymanot24
    @Samrawit_Teklehaymanot24 6 месяцев назад

    i can't stop laughing stg i loved it!!!!!!more of this kind of videos plzzzz

  • @mekdidejene9766
    @mekdidejene9766 11 месяцев назад +5

    ውሻውን ምን ሆና ነው ብሎ ይጠይቀዋል እንዴ 😂😂😂

  • @seada996
    @seada996 11 месяцев назад +4

    ትወጂዋለሽዴ አላለም😂😂😂😂

  • @Mymomiloveyou
    @Mymomiloveyou 6 месяцев назад

    ደብሮኝነበረ ደህና አሳቃችሁኝ ይመቻችሁ😂😂😂😂😂😂

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 11 месяцев назад +2

    😂😂እነቤብ ተፍታችሁ ነበር ፈታነው ያረግምኝ ይመችሽ ❤❤እጂህላይ ያለውን አጥፍ ውሻውን ግራ አጋባሽው❤❤

  • @merwi5916
    @merwi5916 11 месяцев назад +2

    Enamsegenalen mechersha lay yalchut it's helpful i need to hear this

  • @EsraelGirma-q7g
    @EsraelGirma-q7g 7 месяцев назад +1

    በህይወት እያለሁ ትገይኛለሽ😄😄😄

  • @ሀዩወሎየዋ-ኸ9ቐ
    @ሀዩወሎየዋ-ኸ9ቐ 6 месяцев назад

    እያርፈች😂😂 ማልቀሷ የሱ መሳቅ😂😂😂

  • @መክሊት-መ3ጨ
    @መክሊት-መ3ጨ 11 месяцев назад +4

    ነፍስ ይማር ለእኔምXs😂😂😂

  • @tiblet1994
    @tiblet1994 7 месяцев назад

    ሰከላ ላይ አይቻቹ ነው አንቺ ኮልታፋ ፣ የ ሃዲሰን ሚሰት ትመሰያለሸ ❤

  • @kawulatMohammed
    @kawulatMohammed 7 месяцев назад +1

    ሶፍት አድርጋው ቁጭ አላለችም ዊይ ግን ትግቱ

  • @xpk5509
    @xpk5509 7 месяцев назад +2

    የኔ ማር ውሻዋ ስታምር

  • @DygggGihhy
    @DygggGihhy 11 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂የንፍጡ ነገርስ ክሪም አረግችዉ እሳ 🤣🤣🤣🤣

  • @FikaduGoshu-ru2uo
    @FikaduGoshu-ru2uo 8 месяцев назад +2

    Betammm cheki yale perank

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild 11 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂ሚስኪን ነበረኮ የተለየ ቪድዮ ነው😂😂😂

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira 11 месяцев назад +1

    4 ሰሀት ነው ለሊት ወይኔ የመዳም ቅመሞች ምን ትላላቹ

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 11 месяцев назад +1

    አረ ግን ይመቸው በጣም ፈታ ያለ ሰው ነው

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 11 месяцев назад +2

    እንኳን ደስ አለህ የድር ፍቅረኛዋ ሞተልህ ግልግል ኡፍፍ

  • @emebetgetawoy72
    @emebetgetawoy72 10 месяцев назад

    Vpn.....aligebaghim lemin????

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 11 месяцев назад +3

    ወዬው😅😅😅😅 ያንችስ ከፋ😅😅😅😅

  • @mihretdegemu8801
    @mihretdegemu8801 3 месяца назад

    አነዚህ ሰዎች መናፍቅ ናቸው አንዴ? የከፈቱት የምንመዝሙር new

    • @TeshomeTeshomeManahile
      @TeshomeTeshomeManahile 2 месяца назад

      Are tew menafek eko setan aydelem yeeyesus teketay new enji be siele adeno ena tawot ayaminim

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 11 месяцев назад +2

    በሳቅ ሞኩኝ በንፍጧ

  • @boyose1292
    @boyose1292 11 месяцев назад +3

    koy ene milew protestant nachu wayis ortodox

    • @jshe6836
      @jshe6836 11 месяцев назад

      Ortodoks

  • @teddyYouTube-u9p
    @teddyYouTube-u9p 11 месяцев назад

    ኧረ ዮኒ ተመቸከኝ እሷም በጣም ይናዴዳል ብላ ኣስባ ነው ያረገችህ ግን ኣተ normal ነው ያረከው

  • @bethlehem5481
    @bethlehem5481 11 месяцев назад

    Chenekew 😂😂😂😂
    Glad to see u guys back and better

  • @TeshomeTeshomeManahile
    @TeshomeTeshomeManahile 2 месяца назад

    I love that gospel song

  • @የመዳምቅመምየዩቱብቻናል
    @የመዳምቅመምየዩቱብቻናል 11 месяцев назад +6

    እኔምልው የውሻው ልጋገእና ፀጉር አይርገፍምእደ ደሙሰ አይሸትምእደ

  • @AbebaAyeling
    @AbebaAyeling 7 месяцев назад

    አረ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ኤክሴ ሞተ ደስ ይላል

  • @NvNs-bv7dj
    @NvNs-bv7dj 6 месяцев назад

    ድመቷን ያዬ ማነው😂😂😂😂😂😊

  • @KalkidanMamo-e1g
    @KalkidanMamo-e1g 7 месяцев назад

    በለው መዝሙሩ ደስ ይላል ደሞ ውሻው ሲያሳዝን😂

  • @Zahra-p9y4u
    @Zahra-p9y4u 6 месяцев назад

    አናተስ ውሻው ገረመኝ ወይኔ ጉደ ምን ይሰራል አልጋ ላይ እኔ የውሻው ነገር ገሪሞኛል ጭራሽ እቤት ውስጥ ከመግባቱ አልጋ ላይ መሆኑ

  • @edendemelash6131
    @edendemelash6131 7 месяцев назад

    guys you remind me of milo and hazelllll🥹🥹🥹🥹

  • @seada7701
    @seada7701 11 месяцев назад +2

    ነብስይማር ለኔም xs ለቅሱው እደርስለን አይይይይይ

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild 11 месяцев назад +4

    እደት እደሳኩ😂😂😂😂

  • @zabibaali7156
    @zabibaali7156 11 месяцев назад +2

    የንፍጡ እና የመዝሙሩ ፓርት በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂

  • @lmen-hm8tr
    @lmen-hm8tr 7 месяцев назад +1

    mrymen sel dess stilu❤❤❤❤

  • @abrashm1827
    @abrashm1827 11 месяцев назад +3

    err taw Ruth 😂😂😂

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 6 месяцев назад

    አይዞሽ ያጋጥማል😂😂😂😂

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 6 месяцев назад

    ውሻና ሰው አብሮ መተኛት አይከብድም😮እኔግን አልውድም

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 11 месяцев назад +1

    wayi Harut😂😂😂😂😂😂 biyiwas Ahen Vidiwo Esash Men Tayilashi😅😅😅😅

    • @selamgelana4590
      @selamgelana4590 11 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @selamgelana4590
      @selamgelana4590 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢

  • @MamaMama-qt3tp
    @MamaMama-qt3tp 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂ስወድሽ😂❤❤❤

  • @AmareKidey
    @AmareKidey Месяц назад

    ይመችሽ

  • @bayubayubelet781
    @bayubayubelet781 11 месяцев назад +1

    Yachis kefa kemir gin bexam new yemiwodachihu

  • @azaaza5410
    @azaaza5410 11 месяцев назад

    ተመቸከኝ አባ ይመችክ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 11 месяцев назад +1

    የኔልጅ ድመት ወይ ወፍ ባደርገኝ ብላ አስቃኝ ነበር ምነው እኔንም ውሻው ባደርገኝ አልኩ😂

    • @emutube9137
      @emutube9137 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @Hawa-g6z
      @Hawa-g6z 7 месяцев назад

      😀😀😀😀😀😀

  • @ዙልፋመሀመዲ
    @ዙልፋመሀመዲ 11 месяцев назад

    ያዘሬዉ. ኢለያል. ወዬዉ. በሠቅ. ገደለችኝ. ❤❤❤❤

  • @sekinabh5406
    @sekinabh5406 11 месяцев назад +4

    ውሻው ግን ምቾት አንገላታውመሠለኝ

  • @SemiraShifa-d4z
    @SemiraShifa-d4z 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ ejege ejege ejege betammmmmmmmmmmm new miwedachu yeewenet

  • @Tsedi19
    @Tsedi19 11 месяцев назад

    ሆ ያንቺስ ከፋ ሌላ ወንድ ቢሆን ያጋጭሽ ነበር😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @batebatebate-z3t
    @batebatebate-z3t 7 месяцев назад

    ክክክክክክክ ባይሞትማ እሄድ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 11 месяцев назад

    ፈታታታታ ነዉ ያደረጋችሁን

  • @CjFi-g2t
    @CjFi-g2t 7 месяцев назад

    የምር እባ ወጣሽ ወይስ ዴትነው😂

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 7 месяцев назад

    ባልሸ 😂ደሰ የሚል ልጀ ነው 😂ያስቃል

  • @CjFi-g2t
    @CjFi-g2t 7 месяцев назад +1

    አህለን ወሣህለን😅❤

  • @alainfef176
    @alainfef176 11 месяцев назад +2

    😂😂የውሻው. ነገርስ

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 6 месяцев назад

    😁😁😁😁😁😁 ባይሞትማ እሄዳለሁ

  • @bezabezing7168
    @bezabezing7168 7 месяцев назад

    Miss you ❤ ere tefachihu

  • @medhin8187
    @medhin8187 11 месяцев назад

    የት ጠፍታችሁ ነዉ በሰላም ነዉ?❤
    እንዳያልቅብሽ ኣላለም😂

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 10 месяцев назад

    እንዳያልቅብሽ አለ እረ ሞትኩ በሳቅ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @KiyaTube-w3d
    @KiyaTube-w3d 10 месяцев назад

    ወላሂ ልጁ ሲያሳዝን😅😅😅

  • @EmuDegsew
    @EmuDegsew 11 месяцев назад +5

    So funny😂😂😂😂😂😂

  • @muluzewdie1460
    @muluzewdie1460 6 месяцев назад +1

    በጣምታምሪያለሽቆንጅት

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 11 месяцев назад +1

    ዉሻዉ አስተያየቱ ያገርማል

  • @Mymomiloveyou
    @Mymomiloveyou 6 месяцев назад

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂

  • @meloniytetube8011
    @meloniytetube8011 11 месяцев назад +2

    😂😂 ነብሽ አይማርም ውሻውን ግራ ተጋባ

    • @uaeuae8373
      @uaeuae8373 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @bikib4975
      @bikib4975 8 месяцев назад

      😂😂😂

  • @GGu-st5vc
    @GGu-st5vc 5 месяцев назад

    😂😂😂 18:58

  • @kumem9576
    @kumem9576 11 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌