ከሌላ ሴት ጋ ቪዲዮ ኮል ሳወራ ያዘቺኝ 😱
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- Sup GuyS our 69th video is out hope you enjoy it and make sure to subscribe and join the family it means a lot, thankful for the support 🙏
Much love ❤️
God bless Ethiopia 🇪🇹
IG account @Ruthi_rbman
@J0nas_y
TikTok @Ruth and Jonas
#new #ethiopia #couple #viral #video #shorts #jrcouple #adeydrama #habesha #ethiopia #ebs #seifuonebs #ethiopiannews #vlog #prank #donkeytube #dinklijoch #coupleprank #couplegoals #abelbirhanu #mahiandkid #fanisamri #ruthandyynas #ruthandjonas #jrcouple #daniroyal #tsgeroyal #royalfamily #trending #bestcouple #cutecouple #ethiopiancouple #habeshancouple
ትክክለኛ ፕራንክ የናንተ ነው ruth አበደች እኮ በቅናት ❤❤❤
😂❤
❤❤❤❤❤❤❤ ወይ ሩታ
❤@@DagiTheK2
😅
ምርጦች በቅርቡ ነው ያወኳቹ ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ፍፃማቹሁን ያሣምረው ውለዱ ይብለጥ ፍቅርን የሚያጠናክረው ልጅ ነው ❤❤❤
ምስኪን እውነት እንባዬ ነው የመጣው🥺 እኔም ብሆን በጥፊ ነበር የምወለውልሕ
ወይኔ አቀጠቀጣት እኮ ስወዳት በስማም የኔ ድቡሽ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ደሞ አታናዳት❤❤❤😂
❤️
አነቀችው በይው 👊😂 ግን የምር ተኝታችሁ ነው የልብስ መአት ይታየኛል ምን ጉድ ነው በጓዎን ሽፍንፍን 😮
ንገርልኝማ አሻጉልትህ ነኝ አላለችም እውነትሽ ነው እንኳን ማውራት ከባሌ በተኘውበት ስልክ አብዝቶ ስጎረጎር እንኳን ጥሎብኝ አልወድም የሆነ እንደ ንቀት የሚሰመኝ ነገር😂😂
እኔም😂😂😂😂😂ወይኔ
😁😁😁
ሮዝዬ ደግ አራግሽ በጫማ 😂😂😂 እኔ ብሆን በጥፊ በካልቾ ነበር የምለዉ ሆ ደፈር የሚያዉቀትን እራሱ ሰለም ሲል ደሜ ነዉ ሚፈለዉ
😂
ክክክክክ ያንችስ ከፍ
እሠይ ጀግናናት የኔ ቢጤ ደግ አደረግሽው ቀስ ወንዶችኮ አይታመኑም ቀስሥ እያሉ ዉነት ያደርጉታል😅😅😅
ያርገዋ ታዲያ ይብላኝ ለበዳይ እንጅ ተበዳይ በፈጣሪ ይካሳል😊
😂😂😂😂እደዛሬ ስቄ አላውቅም😁😁የኔ ማር ያነሳሷ ነገር😂የኔ ማር ❤
❤️
😂😂😂😂😂😂😂
you are so lovely couples abate sherehal endate new metamerew demo set negh nekubegh beleh zeraf atbel
Weyyyy rute sewedeshe fetari tedarachehun yebareki
😂😂😂 የኔ ጀግና ሴት❤
😂❤
አያቹ ነበር ግን ብዙም አልነበረም ግን ጥዶች ደስ ይሉኛል ለዛ ነዉ እግዚአብሔር በትዳር ይባርካቹ እወዳቹሀለው
ወይ አበደች እኮ እህታችን ዮናሥ አንድ ቀን አይንህን እዳታፋህ እሩት ጀግና ናት
The best prank in the season 😂😂😂❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤❤በእየሱስ ስም ቀወጠችው እኮ የምትነቃበት መስሎኝ ነበር
Ye Ruthi anesas betam nw miyasekew 😂😂😂
ለወንዶች እንደዚህ መሆን ነው እሚያስፈልገው ና ውጣ😂😂😂
😂
😁😁😁😁😜
አቤት አሩታ ሀይለኛ እኮነሽ የኔ ጀግና ይውናስ ደሞ አታናዳት እህቴን 😂😅
😂 Eshi
@@ITSJRCOUPLE ደሞ እንኳን ለሆሳና በአል አደረሳችሁ ውዶች
ዋውውውውው ደስ ስትሩ ፈቅራችሁ1000000000
Esuanem egelatalehu yemcheshe😂😂😂
የኔ ጣፋጭ ስትናደጂም ደስ ትያለሽ
❤
Awu ashagulut nesh getan ach say yane ye ayate begg tizi yilensl getan😂😂😂
Wayooo Rut😂😂😂😂😂😂abadishide
Mariyamn Rutaye yemiwedilsh negerhulgize wuta new mtiyew anchi lmewutat atasibim Ina betam new migermeng isu negerish ❤
😂😂😂😂😂😂የለሊት ወፎች አቤት ቅናት ሩታ የኔ ቆንጆ
😂
ሩታዬ የኔ ቆንጆ አነሳስሽ ይምጣብኝ 🤣🤣🤣
😂
❤❤❤😂😂😂😂😅😊😢
😂😂😂አድሰነኝለቤታችሁ
እኔም መዳም ተኝቼ ስጠረኝ እንደዚህ ነው የምነሳው😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂 ወይ አነሳስ እኔራሱ ደነገጥኩ
😂
ስታምሩ❤❤ ደሞ ሚስትህ ቆጅየ ናት
እሱ ራሱ ፕራንክ ሆነ ደንግጦ😂😂😂
የቅናቱ መንፈስ የተወጋ ይሁን እዴት እዴት አለች❤😂😂
አሸከረከራትኮ
Ere tenketeketech enji
Ruth ግን እንደማይሰማ ሰዉ አድፍጠሽ 🤦♀️ቻስ ምትይዉስ ነገር 🤔🤣🤣🤣ቆሌዬን ገፈፈቹ 🤣🤣🤣
😂
@@ITSJRCOUPLE 🤦♀️የምር እንቅልፍ የያዘሽ መሶሎኝ ነበረ እግዚኦ 🤦♀️ብድግ ስትይ ስልኬ ወደቅ 🤣🤣🤣
ኧረ ትለያለህ😂
የወተት ቅል ይዛ ወለወለችውኮ ወላሂ ምግብ አልበላሁ በኢቶጵዬ አቆጣጠር ከቀኑ 9:30ብሏል በሳቅ ኤሩሄ ልታመልጠኝ እባየ ይፈሳለረ ዝብሎ ይበጂብሽ አቦ
ደህና አድርጋ አሸችህ እሰይ!
እንኳን እሱ እኔንም አሰደነገጠችኝ አቤት የኛ ቅናት😂😂😂
😂 eko betam
እዴት እዳስደነገጠችኝ ስትነሳ❤❤❤
ግን ወላሂ ጀግና ናት ማሻላሕ ❤❤
❤️
❤❤❤❤❤ bertu bexam nw menodachu
የኔ አክተር ከእንቅልፎ አነሳሶ😅😅😅
ራስህን ጠብቅ bro ግን አድ ቀን..... 😂😂😂😂😂
😂
eni Sadg rutn mehon new yemfelgew
zelye anatu lay❤
😂❤
እሧንም እገላታለሁ አላለችም😅😅😅😅😅😅
እዴ እዴት ነው የዘለቺው ፕራንክ ነው እያላቺሁ አምርሩ ወንዶቺ ግን ሩትዬ ትክክለኛ ሚስት ኑሩልኝ የሳቄ ምንጫች
❤
አተሥ በሥራህ ነው የደነገጥከው የኔ መደንገጥ ምን ይሉታል ሥት ኪሎ እደቀነሥኩ ብታቁ😂😂😂😂❤
የኔ ቢጤ ቅናታም😅😅
🤣🤭kid tebela enji mahi atlekewm neber man anyways it was really fun yemechachu🫶🏼
😂✌️
ውጣ ስትባል ውጣ ስማ😂😂😂😂😂አነሳስ ጠላው😂😂😂
ግን እንደሚወድሽ ካወቅሽ በቂ ነው እመኚው እማ የፈለገው ቢሆን እመኚው ወንዶች ሲያምኑአቸው ይወዳሉ ስለዚህ ትግስት ይኑረን እህቶቼ
✌️
Wowo dess yemil prank new
ወዶች እደዚ ካለበለቧቸዉ ይጠግባሉ
ጀግና ❤❤
Don't play in fire weyyyyy atasazenhem esuwa 😢
ጎበዝ ነሽ ማርያምን 😂
😂
ውይ እንኳን እሷ እኔንም አንቀጠቀጠኝ😂😂❤❤❤
Ruteyy anesaseshe 😂😂😂😂
ሀሀሀ😂 እኔ አሻጉሊትህነኝ??
ግን.የኔዉድ.ፕራክነዉሥትባየ.ተረጂዉዉዉዉ.የኔዉድድድድ
እንዴት ሁና እንደተነሳቺ ልክ እኔ መዳም ስቀሰክሰኝ እንደምነሳው 😂😂😂😂😂
በሳቅ😂😂😂😂😂
በጥፊ በይው
የኔ ማር ደነገጠች ጌታን 😢❤❤ስታምሩ
❤️
አጠለጠለችው እኮ😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ግን እህቴ ትግስት የሚባል የለሽም የሴት ልጅ መልኳ ትግስቷ ነው እሽ ትግስት ይኑርሽ ልጁ በጣም የዋህ ነው ከቡዙ ቢዶ ሳይው አች ግን ትግስት የለሽም እናም አስተካክሊ ትዳር በትግስት ነው የሚኖረው የኔ ውድ እህት የቡዙ ሰው ትዳር የሚፈርሰው ትግስት በማጣት ነው ለምሳሌ ጫማሽን ስወረውሪ አይኑን ብመችውስ የዘላለም ነዳማ ነው ስለዚህ ትግስተኛ ሁኝ እህቴ ሴት ልጅ ውበቷ ትግስቷ ነው።
Eshi ❤
*_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛ በጣም ነው እምወዳቹ በሀይማኖታቹ ጠክሩልኝ የኔ ማሮች ውድድድድድ አርጋቹሀለሁ_*
❤❤
😂😂😂 anesasuwa nw yetemechgn 😂😂😂😂weyine sitasazin
The best prank in the season😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የማይመቸኝ ነገሮችሽ ፕራንክ ላይ ሰገጤ ነሽ ደሞ ፕራክ ላይ ልጁን አታሣቂው ፕራክ ነው እያለሽ
ምርጦችች ❤️
ወይኔ በጣም ደንግጪ ነበር
Jegna nesh Ruth ye❤ betam nw mewodachw🥰
❤️
😂😂😂😂😂 love u guys ymr
Gen kene gawenachu new emetegnut
ስወዳቹህ እናንተ ከጠፋቹብኝ እኔም እጠፋለሁ❤❤❤❤❤
ewnet sitasazin🥲🥲🥲
Hahhhhhh gn endazi ayinat frank atisira.
እረ ፈታ ነው ያረከኝ
ልክ እንዴኔ ቅዤት ነው ያስባናናት😂😂😂
😂
ሀሀሀሀሀሀ
እልኳ ራሱ 💪ምንአለበት በመታችህ😂😂
😂
Kena gawene yetagale😂😂
ወይ እነሳስ ደነገጥኩ 😂😂😂😂😂
Hahaha anessewa erasu
የኔ ምርጥ ሴት🥰🥰🥰🥰🥰
Humerachu temechtoghal kemr lenemahi credit mestetachu💜
❤️
ይህን ምስኪን ህዝብ ተጫወቱበት😂
ቤቱ የሷ ነዉ መሠለኝ ዉጣ አለች አንድቀንም በፕራንክ መከካል አከራዬዋለሁ ስትል ነበር በል ሻንጣህን ይዘህ ዉልቅ
😂
ክክክክክክ😂ከሴት ቤት ሚገባ ወንድ የታወቀ ነዉ ሲጣሉ ሻጣ ይዞ መዘዝ
ክክክክ
😁😁
እኔ ለራሡ ልክ እዴሷ ነው የሚያዴርገኝ እዳውም ባይብሥ አይዞሽ❤😂
😂😂😂😂ደግ አረገችህ😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣ashangulitek negn setelewu adeleshim gen mekeyer felgalehu alalem🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወይይይ ጉድ ትግስት ይኑርሽ
ይሄ ማለት እኮ አትተማመኑም ማለት እኮ
አረ እኔ አስለቀሰችኝ እግዚአብሔር
የዛሬው ይለያል ሁሌ እደዚ ስሩ እስካሁን ከሰራቹት የዛሬው ነው የተመቸኝ
❤✌️
Wooooow best prank ever tasaznalech
😂🫶
Mekeyer kefelkus😂😂😂😂
የፈጣሪን ስም በከንቱ አታንሱ እና ደስ ትላላችሁ
Yen wadoch se wadachu❤
❤️
Sewdat yena wed
Please do it again 😅