የህፃን ሄቨን አባት በእንባ ተናገረ ከግድያው ጀርባ ያለው የገዳዩ ወንድም ህዝቡ እያነባ ነው Guramayle Ethiopian Daily News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 720

  • @ShewayeLegesse-rp1bm
    @ShewayeLegesse-rp1bm 2 месяца назад +105

    ተባባሪዎች በሙሉ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 2 месяца назад +1

      ምን ፍርድ አለ እርምጃ መዉሰድ ነዉጅ ሰዉ ካለ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 2 месяца назад +2

      ያልታሠበ አደጋ ይላክባቼዉ

    • @ejigayehuZAtaye
      @ejigayehuZAtaye 2 месяца назад +2

      ህግ ቢኖር ነበር

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 2 месяца назад

      አቶ ሚንሊክ በማሃይምነቱ ስላደረሰው ግፍ፡ የጨለማ ዘመን ላይ ነው የፈፀመው ተብሎ ይታለፋል፡፡ የአቶ ሚንሊክ ልጆች ከአባታቸው የተማሩት ነገር ብኖር አውሬነት ብቻ ነው የምንለው በምክንያት ነው፤ የአራት ልጆች አባት በሕይወት እያለ ያቃጠሉ ናቸው፣ ቤንሻንጉል ህዝብ ላይ የፈፀሙት ግፍ ተነግሮ አያልቅም፤ ቤተሰብ ሙሉ ቤት አስገብተው ነው ያቃጠሏቸው፣ ወዘተ.. ሁሉም በቪድዮ አለ፤ አሉባልታ አይደለም፡፡ አውሬነት ከአባታቸው የወረሱት ነው፡፡ ይህንን ነው ስንል የኖርነው፤ ምላሳቸውና ተግባራቸው ለየቅል ነው፡፡

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 2 месяца назад

      @@Arrivo-tr6es እቧቧቧቧቧቧቧቧ በልእስኪ አተ ከብት አማራ ክልል ሚገበዉን መንጋ እየማረከ እያበላ እያጠጣ በሂዎት ወደ ቤተሰቡ ሚሸኝኮ የምኒሊክ ልጆች ናቸዉ አተ ጭራቅ ከብት

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 месяца назад +36

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭🖤💔😭🖤💔😭🖤💔😭🖤💔😭🖤💔😭🖤💔😭🖤ለሔቨን

  • @workaferahukebede1523
    @workaferahukebede1523 2 месяца назад +24

    የረዳሻት ፖሊሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ አሜን ሆስፒታል እና ሠራተኞች የተባበራችሁ ሁሉ ፈጣር ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 2 месяца назад +66

    የገዳዩን ወንድም የገዳዩን እህት ፋኖ እርምጃ ወሰድባቹህ😢

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 месяца назад +7

      ፋኖ እራሱ ደፋሬ ነው ለዚህም ነው እስከዛሬ ዝምምም ያሉት!!!

    • @lilikebede2659
      @lilikebede2659 2 месяца назад +3

      ፋኖ፣አገሩን፣ተቆጣጥሯል፣እንዴ፣ወይስ፣ከተማውን፣ተቆጣጥሮ፣እያስተዳደረ፣ነው፣ሚዲያ፣የወጣችው፣አሁን፣ከፋኖ፣ጋር፣ምን፣ያገናኘዋል፣የ​@@AgewKemant

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 2 месяца назад +1

      ቆሻሻ​@@AgewKemant

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb 2 месяца назад +2

      @@AgewKemant ግማታም ቦቲም ፋኖ ጀግና ነዉ ኦነግ ሸኔ አይደለም መንግስት ተብየዉ ለምን ዝም አለ ገገማ

    • @Ethiolover100
      @Ethiolover100 2 месяца назад

      እሱም እኮ ፋኖ ነኝ ባይ ነው።

  • @azebeshete7665
    @azebeshete7665 2 месяца назад +37

    ኢትዮጵያ እውነት ህግ ከአለ የዚች ልጅ የእውነት ፍርድ ተፍርዶ ማየት እንፍልግ እለን በእውነት የኢትዮጵያአምላክ ፍርድ አዋቂው ይህን ታሪክ ትክክኛ ፍርድ አግኝቶ እንይ

    • @selamawitwondu9975
      @selamawitwondu9975 2 месяца назад +1

      እዚ አገር ከሰው ይልቅ ለዘንባባ ነው ህግ ያለው

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 месяца назад

      ወንድምዬው በስልጣኑ ይጫወታል መግስት ምን አለ ለነገሩ ለዛፍንጄ ለስው ደንታ የለውም😂

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 месяца назад +1

      ውንድምየው በ ኢትዮጵያ
      ብር ይጫወታል መግስት
      ምናለ ለስው ችግኝ ግድ
      የላቸውም ለ ዛፍ እንጄ😢

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 месяца назад

      አባትም እናትም እግዚአብሔር እንባችሁን
      ያብስ እግዚአብሔር ያበርታችሁ😢

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 месяца назад

      ያማል ምን አይነት ቄም
      ቤኖር ነው ጎጃም ዝም
      አለ ጀግና ዝም አለ ውይኔ

  • @cequa4067
    @cequa4067 2 месяца назад +26

    🙏🙏🙏🙏 የረዳቻት ፖሊስ ደግሞ ማዕረግ ታገኝ ፖሊስዋንም እያስፈራሩ እኮ ነው ስለረዳቻት ብቻ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 2 месяца назад +7

    በጣም አሳዛኝ ድርጊት ነው አባት እናት የምመክራችሁ የልጃችሁ ደም በደም መለወጥ ያለበት ገዳዩን በሰው ፊት ለፊት የገባህርዳር ህዝብ ጎጃም ጎንደር ሁሉ ኢትዮጵያን ያዋረደ አሰጠያፊ ድርጊት ሰለሆነ አባት እናት ይህ ነው ጥያቄያቹ መሆን ያለበት የአባት ጀግንነት የዛ ጊዜ ነው ወንድ ጀግና የሚባለው አሳያቸውእናትም ብትሆን ይሄ ሰንቱን ኢትዮጵያዊ በአለም ላይ አንገት ያሰደፋል የጎጃም ህዝብ ጀግንነት ይህ ነው ባሰቾካይ ይፈረድበትበ አንድ ቀን ማደር የለበትም እሰከ ተባባረው ፍርድ ይሰጥ ለሌላውም ትምህርት ይሆነዋል የኢትዮጵያ መንግሰት አካላትም የዚህ አይነት ድርጊት በመላው አለም ኢትዮጵያን ወርደት ሰለሆነ የምት ፍርዱ ባሰቾካይ ሌላው ወንድ እንዲቀጣ እንዲማር ያደርጋል ወንድነት በዚህች ህፃን ልጅ አይደለም ለሃገሩ ሲቆም እና ሴትን መከታ ሲሆን ብቻ ነው የእናትየዋን ገና ማሰፈራራት ይሄ ህግ እንደሌለ ያሰደርጋልና አቶ ጠቅላይ ሚኒሰቴሩ አቶ ዶክተር አብይ ሁላችንንም የምንደሰተው በህዝብ ፊት አንገቱን መቁረጥ ወይም በጥይት እላዩላይ ማለት ነው የዝች ልጅ አሟሟት አንድ ሳይሆን ፍርድ በሌላው አለም ከአንድ እሰከ ሰድሰት ጊዜ ነው ሰለዚህ የህፃንዋን መልሰ አንድ ቀን መቆየት የለበትም ይህ ሁሉ የቆየበትም ያሳዝናል የጎጃም የባህርዳር ከንቲባ አሰቾካይ እርምጃ ይውሰድ የኢትዮጵያ ን ህዝብ ዝም አትበሉ ማፈሪያ ሳንሆን በፊት ትልቅ እርምጃ መውሰድ እንደሳውዲ ማድረግ ነው አባት እናት አይዝዋችሁ ደምዋ በከንቱ አይቀርም የልጃችሁ ካሳ ደም በደም ነው እሱ ቁጭ ብሎ አይበላም መገደል አለበት ይህ ነው ጥያቄያችሁ መደራደር የለም በምንም አይነት እሰከ ተባባሪያቸው ፍርድ ይሰጥ ማሰፈራራት ይቅር እናት አባት መንግሰት ይጨብቃቸው ግዴታ ነው እውነት ሰላወጡ ገና ማሰፈራራት የለም

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 2 месяца назад +14

    ፍትህ ለፌቨን ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 месяца назад +14

    የሰው ልጅ ህይወት በኢትዮጵያ እንዴት እንደረከሰ ህፃን ፊቨን ላጣናቸው ሁሉ ምልክት እና ምስክር ነች። ግፈኛ እና አመንዝራ ዘመን።

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 месяца назад +27

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭የትነው ፍትሕ ያለው የለም እናት ሐገራችን የሠው ደም በከቱ የፈሠሠለታ ነው ፍትሕ የጠፋው ጌታ እንቅልፈ አጣሑ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад +2

      እውነት አልሸ ሮማንዬ በርቱ በአገራችን ላይ ፍትክ የለም ተቃጠልን አልቅሰን ሞትን😢😢😢😢😢😢

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 месяца назад +2

      አወ ወላሂ ለምን ግንየታፈነ ጮኬ ባለቅ አይወጣልኝም ግን እዴት ልጮህ ስራ መስራት አልቻልኩም ግን ለምን

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 2 месяца назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Halima-dq8lr
      @Halima-dq8lr 2 месяца назад +1

      ,ወላሒ ሀቅ ብለሻል ያረብ አላሕ ያግዘን

  • @Lubaba-bp2it
    @Lubaba-bp2it 2 месяца назад +11

    ፍትህ ፍትህ😭😭💔💔💔💔💔

  • @ጁጁባባ
    @ጁጁባባ 2 месяца назад +5

    ወድሙን መታሰር አለበት ገዳይ ይገደል እውነት ፍትህ ካለ

  • @RajanR-v6q
    @RajanR-v6q 2 месяца назад +19

    ቢኖርም አይጠቅምም ይገደል አሁንም ከወጣ አሁንም ወስትና የለም ከወጣ ይህንስር ይሰርዋል💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 2 месяца назад +2

      እድሜ ይፍታሽ ይታሠር ቤተሠቦቹ ከፍተኛ ቅጣት ይቀጡ መቼም ኢቶ የገደለ ይገደል የሚል ህግ የለ የተረገመ የሣዉድ ህግ አገራችን ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @gigiethiopeoan2639
    @gigiethiopeoan2639 2 месяца назад +16

    ይህ የቡዳ ዘር ደፋሪና ተከራካሬ ዉሻ ወንድም ባይ ግም ለመሆኑ ሴት ልጅ ሴት እህቱ በእንደዚህ ሁኔታ በገደሉ እልል ይል ይሆን ዘረ ዉሻዎችይህ ፍርድ ዳኞቾ ጅቦች ቡዶች እግዚሐብሔር ይብላችሁ እሰከ ሠባት ቤታችሁ ጅብ ሁላ 😢

  • @سحابالحلوه-ص3ط
    @سحابالحلوه-ص3ط 2 месяца назад +3

    እውነት፡የእኔ፡እናት፡አሚን፡አሚን፡ለሀቅ፡የቆሙት፡አላህ፡ይጠብቃቸው።ጀግና

  • @HeG-tr6uy
    @HeG-tr6uy 2 месяца назад +7

    😭😭😭እኳን አባት እናት እኔ ለራሱ ሰሜቴን መቆጣጠር አቅቶኛል በሙሉ የትዩጵያ ህዝብ እንጩህ ፍትህ ለህ ፃናተ የመግስት ያለህ😭😭😭😭😭

  • @demekenega9510
    @demekenega9510 2 месяца назад +19

    ይሄንን ወንድም ተብዬው እከካም እንደ እባብ ቀጥቅጦ መግደል ነው

    • @ZedTube-e9r
      @ZedTube-e9r 2 месяца назад

      ደሞ ምን ይመስላል ሰው አይመስልም

  • @DanielGeteDanielGete
    @DanielGeteDanielGete 2 месяца назад

    ጌታ ይበቃል

  • @SelamWondye
    @SelamWondye 2 месяца назад +12

    ከቤተሰቦቹ ጀምሮ ፓሊሶች የተባበሩት ሁሉም በህግ ይጠየቁ ፍትህ ለሄቨንነገለኔ አለማለት ብዙዋጋ እያስከፈለ ይገኛል 😭😭😭😭😭😭😭 💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok 2 месяца назад +3

    በጣም ያማል ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KassaGebeyehu
    @KassaGebeyehu 2 месяца назад +10

    የር/ዳ ዳኛ፣ጠበቃ፣ወንድሙና እሕቱ የወጀለኛወ አባሪ ናቸው አብረው መጠየቅ አለባቸው ።

    • @hxhe8664
      @hxhe8664 2 месяца назад

      Awo mariyamin yewustenaw yetanagarshu takatalenuuuuuuu

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok 2 месяца назад +6

    ከስራው ይባረር ገዳይ ይገደል በጣም ያማል ፈትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ebrahimmekonen-p2p
    @ebrahimmekonen-p2p 2 месяца назад +6

    ፍትህ

  • @Weloyewa-g6o
    @Weloyewa-g6o 2 месяца назад +3

    ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 2 месяца назад

    ጌታ ከላይ ከሰማይ የልጅሽን ደም ይክፈልልሽ መፅናናት ይሁንልሽ

  • @bezagetnigatu1173
    @bezagetnigatu1173 2 месяца назад +1

    ፍትህ ለሔቨን ........

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 2 месяца назад +3

    በርታልን ወገኖዎቻቺን ፍትህ የምንጠብቀዉ ከህዝቡ ነው ይህ አረመኔ መገደል አለበት😢😢😢😢😢😢

  • @BbHbh-h8f
    @BbHbh-h8f 2 месяца назад +10

    የእናትየዋ ዘመድ ካላት እቀዋን ታዉጣ ትሂድ ፍትህ ከምትል ለፋኖ እጅ ስጡት ወንድሙም ይገደል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሴት ሁኘ ተቃጠልኩኝ ባገኘዉህ ዘርህ እስከ ማንዘርህ በወገዉህ ፋኖ የሀገሬ ወጣት የት ነህ ለዚህ ልጅ ልብ ያለዉ ሰዉ ካለ ለፍኖ አመልክታቹህ ይፈታ ይዉጣ በሉ እናተ ከፈራቹህ ለመግደል ፍኖ ግን ወንድሙን ጨምሮ ይግደልልኝ በእግዚያብሄር

  • @Almasah-e4r
    @Almasah-e4r 2 месяца назад

    ፋትህ ለሄቨን ፋትህ ፋትህ ፋትህ ፍትህ.....

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 2 месяца назад +4

    እውነት ነው ወንጀሉን የተባበሩ ሁሉ ለህግ ይቅረቡ😭😭😭😭😭😭😭

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 месяца назад +10

    ፍትህለዝቺ ህዓን ልጅ እጠይቃለን ፍት ፌበን 😢😢😢😢😢😢

  • @Almasah-e4r
    @Almasah-e4r 2 месяца назад +1

    አቶ የህፃን ሔቨን ገዳይ ነብስህን አይማረው!!

  • @Almasah-e4r
    @Almasah-e4r 2 месяца назад

    ፍትህ ለኢትዬጵያ ሴቶችና ህፃናት ፋትህ ፋትህ ፋትህ.....

  • @Jag-m4b
    @Jag-m4b 2 месяца назад +1

    አይዞህ የሄቨን አባት ፣ልዑል እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶልሀል ፣ፍትህም ታገኛለህ ወንድሜ ! ልባችንም ተሰብሯል !

  • @adanechgobena7618
    @adanechgobena7618 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 2 месяца назад +5

    Ayzoshe enate😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @HayatHayatmuhammed-v2l
    @HayatHayatmuhammed-v2l 2 месяца назад

    ፉትህ😢😢😢😢😢😢

  • @HiwotTefera-d7t
    @HiwotTefera-d7t 2 месяца назад

    ለዚህ ወንጀለኛ ተባባሪዎች በሙሉ በዚህች ተበደይ እህታችን የደረሰው በየቤታችሁ ይግባ ፍትህ ለህጻን ሔቨን

  • @keyaa-e4e
    @keyaa-e4e 2 месяца назад

    Yeseqele

  • @IdrisMohammed-sv5el
    @IdrisMohammed-sv5el 2 месяца назад

    አሜን

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 2 месяца назад +1

    እባካችሑ.ይገደል😢😢😢ኑሮም.አይጠቅምም

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ።

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 2 месяца назад +2

    ዝሆን የሚያካክሉ ገዳይ ቤተሰቦች፣ እግዚአብሔር ፍረድ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @FelekuJemaneh
    @FelekuJemaneh 2 месяца назад +1

    Justice!Justice! Justice to heaven Girma

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 2 месяца назад +1

    እፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ አባቷን መሳይ ያማልልልልል በጣም

  • @AsAz-fc2xx
    @AsAz-fc2xx 2 месяца назад

    ፍትህህህህህህህ😢😢😢😢

  • @SemuSemu-s5s
    @SemuSemu-s5s 2 месяца назад

    ተባባሪወቺ በሙሉ ሥራቸዉን ይልቀቁ

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 2 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይፈርዳል

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t 2 месяца назад

    እነኚህ የክፉ መንፈስ መጫወቻዎች ናቸው።

  • @DghFfghh-d9x
    @DghFfghh-d9x 2 месяца назад +1

    ፍትሕአገራችንላይ ፍትሕየለም የገደዳይ ተባባሰውች ለፍርድ ይቁም

  • @እሱባለውካሰውእንዳለው
    @እሱባለውካሰውእንዳለው 2 месяца назад

    አይዞሽ፣እህቴ፣ከጎንሽነን፣

  • @HanaBety-l2c
    @HanaBety-l2c 2 месяца назад +6

    እንደዚህ አይነት ወንዶች ለሌሎችም ትምህርት እንዲሆኑ እቃው መቆረጥ ነው ያለበት እንጂ ሞትማ እረፍቱ ነው ይሄ ሰው ሳይሆን ሰይጣን ነው😢😢😢

  • @Meera-z1t
    @Meera-z1t 2 месяца назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢

  • @FhFghh-py6rw
    @FhFghh-py6rw Месяц назад

    😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ ፍረድልን😭😭😭

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    በገጠሩ ያለውስ ኢንተርኔት አያገኝም በከተማ ያለ ህዝብ እንዴት እስካሁን ሠልፍ አይወጣም። ይሔ በሀገር የመጣ እጅግ አሰቃቂ ሀዘን ነው ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ሠልፍ ሠልፍ ሠልፍ እንውጣ።

  • @TemMer-k6x
    @TemMer-k6x 2 месяца назад +7

    ይህ አረመኔ እስር አይደለም በገበያ ላይ መሠቀል አለበት ህግ በዘመድና በገንዘብ የሚሠራ ከሆነ ሰው መኖር አይችልም ማለት ነው ፍትህ ለህጻናት።

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 2 месяца назад +1

    ሱበሀን አላህ መገን አጨካከን ፍትህ ፍትህ ለህፃን

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 2 месяца назад +1

    ፍትህ ለሄቨን ለህፃናት 😭😭 ይህ የቀን አውሬ ጠበቅ ያለ ፍርድ ይገባዋል የህፃናት አውሬዎች መወገድ አለባቸዉ 😭😭😭😭

  • @LemlemYeMareyamlij
    @LemlemYeMareyamlij 2 месяца назад +5

    💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @HeG-tr6uy
    @HeG-tr6uy 2 месяца назад +1

    ተባባሪዎቹ አብርው መገደል አለባቸው አረ የመግስት ያለህ😭😭😭😭አረ ህዝባቻችን በአደ ላይ እንውጣ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 2 месяца назад

    ሱባሀን አላህ ወላሂ በጣም ከባድ ነዉ

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 2 месяца назад

    የአላህ

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 2 месяца назад

    የአላህ ከባድነው አላህ ፍትሁን ቅራብ ያራገው

  • @hdjfjrdhhrh8498
    @hdjfjrdhhrh8498 2 месяца назад +1

    ምን ይመስላል ወድምዮው እራሱ አውሬ ፋትህህህህ ለቬቤን😢😢😢😢😢😢

  • @rahelfeyisa-y6i
    @rahelfeyisa-y6i 2 месяца назад

    Egziabiher Hoy Ante Fred😢😢😢😢😢😢 Ebakhn

  • @ttgg-x5r
    @ttgg-x5r 2 месяца назад

    ፍትህ😢😢😢ያማል

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 2 месяца назад

    እውነት ነው

  • @MeronMeles-fo3oo
    @MeronMeles-fo3oo 2 месяца назад

    ይገደል😭😭😭😭😭

  • @asnakebekele7901
    @asnakebekele7901 2 месяца назад +1

    ፍትህ ይሠጠን

  • @NAHOM-ce9ql
    @NAHOM-ce9ql 2 месяца назад +2

    ፍትህ እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @ጁጁነኝህለማኛዋ
    @ጁጁነኝህለማኛዋ 2 месяца назад

    ሰላም

  • @kaleabkaleabKaleabekalabe
    @kaleabkaleabKaleabekalabe 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭

  • @ZanabuKaze
    @ZanabuKaze 2 месяца назад +10

    አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abitademeke-ib9lm
    @abitademeke-ib9lm 2 месяца назад

    እባካቹ ፍትህ ብዙ ቨበንን ሳይፈጠሩ ያግኝ

  • @MeqdesGetachewu-d9c
    @MeqdesGetachewu-d9c Месяц назад

    ፍትህ ፈትህ ፈትህ ለህፃናት 😭😭😭

  • @zeblbjemal3198
    @zeblbjemal3198 2 месяца назад

    ፊትህህህ😢😢😢😢

  • @MahmuodHabib
    @MahmuodHabib 2 месяца назад

    #ፍትህ

  • @TesfahunSeba
    @TesfahunSeba 2 месяца назад

    ለአባትና ለእናትን መፅናናት እንመኛለን

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 2 месяца назад +3

    ይገደል ይሰቀል እውነት አብይ ዝም ካለ በርሱ ይድረስ ነው እምለው😭😭😭😭😭😭😭

  • @emumuhmdbntsaide
    @emumuhmdbntsaide 2 месяца назад +2

    ኡፍፍፍ ተቃጠልኩ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 2 месяца назад +2

    አሁንይችህንየመሰለችህፃንእንዃንልትገደልልትመታምታሳሳለችይህአረመኔይገደልይገደልይገደልፍትህ፡ለህፃናትገዳዩይገደልእኔየደቡሰውነኝኢትዮጵያዊግን፡ልጆቻችንንእንዴትነውጥሎመሄድእሚቻለውአረበናታችሁልብይስጣችሁ

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ

  • @እውነትአትሞትም
    @እውነትአትሞትም 2 месяца назад

    # ፍትህ ለሔቨን!!!

  • @AynalemzerihunAynalemzer-dg1bw
    @AynalemzerihunAynalemzer-dg1bw 2 месяца назад

    ፍትህ!!ፍትህ !!ፍትህ !!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለሄቬን 😭😭😭😭

  • @Acc-n4h
    @Acc-n4h 2 месяца назад +1

    ኧረ ኡኡኡኡ ለጆቻቺን ለእህቶቻቺን

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BettyMola-w4i
    @BettyMola-w4i 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @FatemaFa-k6n
    @FatemaFa-k6n 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህጸኑ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይፈርዳል 😢

  • @Saadah1Bb2
    @Saadah1Bb2 2 месяца назад

    የገደል የሰቀልልልል😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ዘር ማንዘራቸው የተረገሙ ይሁኑ😢የእርጉማን ዘር😢😢😢አቤት እህት፣ወንድም፣ፈራጆች፣ዳኞች፣ፓሊሶች ለፍርድ ይቅረቡልን✋ፍትህ!!!ለሄቨን😢😢😢😢

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 месяца назад +4

    በናታቹ ሰላማዊ ሰልፍ ውጡ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ የሀይማኖት አባቶች አነዚህ የአራጅ አራጅ ቤተሰቦች ሁላችሁም ፍትህ በሉልን እኛ በስተደት ያለነው በገንዘብ እንርዳ🙏 😢😢😢😢😢😢 ፍትህህህህህ😢😢😢ለፌቨን 25 አመት እስራት ደልድሎ ይወጣል ከዛ ሌላ ሕፃን ይቆረጥማል

  • @Itese-j3t
    @Itese-j3t 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይሥጥሽ የኢትዮጵያ መግሥት ምንአይነት ነው ላሐገራችን አታዝኑም የገራችንን በነዝሕ ሠው አገራችን የሚያፈሮሡት እረባካቹሕ በሣትአቃጡሉት እማየለፈጣሪ ሺን ሥጭው በእግዚአብሔር ዋጋው ያገኛል አይዛሽአትዘኝ እሕቴእናቴ 😢😢😢😢😢😢

  • @YotubeReme
    @YotubeReme 2 месяца назад

    ፍትህለዝች'እፃን:ልጅ

  • @alainmall-uc1gr
    @alainmall-uc1gr 2 месяца назад +1

    ፋትህለሚጣ❤❤

  • @KibromDnberu
    @KibromDnberu 2 месяца назад

    ፍትህ በአስቸካይ ለህፃን ፌቨን😂😂😂

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 2 месяца назад

    የኔማር😢😢😢😢

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 2 месяца назад

    We. Need justice!!

  • @HaiatH
    @HaiatH 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ፌቨን😢😢😢😢😢😢😢😢