ብስራትን ያስለቀሳት ጉዳይ ``ወላጆች የደበቃቹትን አውጡ``

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 582

  • @danibirhane6638
    @danibirhane6638 5 месяцев назад +230

    እኔ ድርጊቱን ከፈፀመው ሰው በላይ እሱን ነፃ ለማውጣት የጣሩ ሰዎች እግዚያብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ

    • @SeadaMahmud-op5ee
      @SeadaMahmud-op5ee 5 месяцев назад +4

      አሜን እኔንም አንጀቴን ያቃጠሉኝ ተባባሪወች ናቸው

    • @Ethionewstube
      @Ethionewstube 5 месяцев назад +3

      ከገዳዩ እኩል ነው ወንጀላቸው

    • @NjmNjm-i9k
      @NjmNjm-i9k 5 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @AbdelaJaja
      @AbdelaJaja 3 месяца назад

      አሜን

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 3 месяца назад

      አሜን ይስጣቸዉ💔💔💔💔💔💔

  • @eagle4452
    @eagle4452 5 месяцев назад +142

    🚨ስጠብቅሽ ነበር ጀግናችን የዚች ህፃን ደም የሊሉችንም ግፍ ሊያጋልጥ ነው ።
    ህግ ሳይለወጥ ይህ ንቅናቂ እንዳይቆም

    • @ethio4421
      @ethio4421 5 месяцев назад

      Enem

    • @asmaaMMM-xc1gz
      @asmaaMMM-xc1gz 5 месяцев назад +1

      እውነት ነዉ እስከወዳኛው መጋፈጥ አለብን

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 5 месяцев назад +130

    ሄቨንንን ተደፍራ ተገድላ ታንቃ ብቻ አይደለም ዘልዝሎ ነዉ የበላት !🚫
    Justice for feben
    Justice for haset
    Justice for Mahlet
    Justice for grace
    Justice for Ayantu
    Justice for Ethiopian women
    Give justice to all Ethiopian women ኢትዮጵያውያን እሪ በሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ፈትህን እንፈልግ በእያንዳዳችን ቤት መግባቱ አይቀርም😢 ሳናልቅ በህብረት እንቁም 😢😢

  • @ሙሉአለም-ረ6ኘ
    @ሙሉአለም-ረ6ኘ 5 месяцев назад +29

    ብስራት ጀግና እህታችን በጣም ጠንቃቃ እና አስተዋይ ነሽ ሁላችንም እንዳች ቢሆን እንጠነቀቅ ነበር በጣም የምወደው program ነው ያለሽ የሄቨን እናት ቃላት የለኝም ፈጣሪ መፀናናት ይስጥሽ እህቴ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 месяцев назад +105

    በጣም ሰቅጣጭ በእዮሃ ሚድያ ለመጀመሪያ ስሰማው ሲቃዋ ጆሮዬን ልቤን ሲወጋኝ ነበር እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣት😢😢😢

    • @NasirArgada
      @NasirArgada 5 месяцев назад +1

      አው ዋለሂ በትክክል

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 5 месяцев назад

      😔ለምን የመጀመሪያ ከ እዚህች ልጅ በፍት ከ 2ሳምንት በፍት 😔😔እናትዋ የመጣችው 😔በ ግዛ አባትዋ የ 6 አመት እጽን 😭አዑን በ ፍንግስ በሽታ እየተስቃየች ነው እሱም እስር ቤት አደለም 😭😭ከዛስ የ ቤት ስራተኝ10 በላ b ፍንጥጣ በ መህጽን የደፍራቸው በ ግዛ ሚስቱ ይህ ጉድ ያውራችው 😔ልጅዋን ሲደፍር ለ ፍትህ መጣች ያ ኡሉ ሴቶች ሲደፍሩ ዝም ብላ ነበር 😔

  • @foziya9615
    @foziya9615 5 месяцев назад +72

    በየገጠሩ ያሉ ህፃናት ሴት ልጆች የወላጆችን ትኩረት ይፈልጋሉ እባካችሁ እናቶች ልጆቻችሁን ልብ ብላችሁ የሚውሉበት ቦታ እዩ

  • @jituLgs
    @jituLgs 5 месяцев назад +12

    የሞያችን ኤትክስ ይዞን እንጂ ስንት ልብ ሰባሪ ጉዶች ስናይና ስንታመም ነው የምንኖረው😢
    አፍረው ብቻ ሳይሆን ፍትህ እሩቅ ስለሆነች ነው ከመደፈር ጋር ተያይዞ! እኛ እንኳን ደፍረን እንዳናመለክት የተደረግንባቸውና ተስፋ ቆርጠን አዝኖና አፅናንት ወደመተው የተመለስንበት ስንቱ አለ እማ ኪያ😭😭😭

  • @SebrinaMame-y1o
    @SebrinaMame-y1o 4 месяца назад +6

    አበቂየለሽ የአለማችን ጀግና እናት
    ከእነዚህ ሁሉ አዉሬዎች ጋር የተጋፈጠች ጀግና እናት!

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 5 месяцев назад +21

    በጣም ይዘገንነኛል የቀን ቅዠት ነው የሆነብን መቼም ብሆን ከህልና አይወጣም ብሆንም ግን በዝህ አውሬ ላይ አስተማሪ የሆነ ፍርድ ልሰጠው ይገባል ምናልባት ያኔ ልባችንን ያሳርፍልን ይሆናል ፈጠሪ እንደነዝህ ከሉት አውሬዎች ልጆቻችንን ይጠብቅልን።

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 5 месяцев назад +1

    አሁን የቀናሁት ባልወለዱ ሰዎች ነው። ልጆቼን እያየሁ በለቅሶ መሞቴ ነው። በኔ ልጆች ቢደርስምን እሆን ነበር ብዬ እንቅልፍ አጣሁ። ማህበረሰባችን አመለከታችን መማር አለብን ልጆቻችንን እንዳይነኩ, ብልቶቻቸውን ከእናት በስተቀር ማንም መንካት እንደሌለበት። መናገር እንዳለባቸው። በማህበረሰቡ የሚገለለው የጥቃቱ ሰለባ መሆኑ ችግሩን እጥፍ ድርብ ያደርገዋል። ከጠንካራ ፍርድ ጠንካራ ማህበረሰብ ይበልጣል።

  • @Worldisnarrow
    @Worldisnarrow 4 месяца назад +2

    ስራሽ እንዴት ስሜታዊ እንደሚያደርግ እና ከባድ እንደሆነ ዉስጤ ውስጥ አለ ሁልጊዜ እንወድሻለን አንድ ቀን ይሄ ድምፅሽ ፍትህን ያመጣል

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 5 месяцев назад +35

    የእኔ እናት ሰሞኑን የእውነት መሳቅ እንኳን አልቻልኩም በየሰከንዱ በፊቴ ሰቆቀዋ እየመጣ እረፍት ነው የነሳኝ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፌቨን😢😢😢😢😢

    • @yosefakatsukihokage4817
      @yosefakatsukihokage4817 5 месяцев назад +1

      Brtameee

    • @ምረትአለም
      @ምረትአለም 5 месяцев назад

      እኔስ ልተኛምልሰራምአልቻልሁም በስደትግራ ገበይ እራሴን ፈረሁት ወገኔ ጨነቀኝ የትልግባ ጩሔ እንዲወጣልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሄቭን ሁሌም በልባችንነሽ

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 5 месяцев назад +27

    ይብላኝ ለወለድካቸዉ ልጆችእድሜ ልካቸዉን ለሚያፍሩብህ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 месяцев назад +3

    መጀመሪያ ብስራት በጣም ጎበዝ ጋዘኛ ሆነሽ ❤❤
    በተለይ በሕፃናት ላይ ያለው ሕግ መቀየር አለበት 😢ሕፃናትን የምገልም ይሁን የምደፍሪ ቀጥታ የሞት ሕግ መውጣት አለበት 😢መንግሥት ለሕፃናት መቆም አለበት ልክ እንደ ሌላው ሀገር ጥብቅ የሆ ሕግ ይወጣ የሞት ሕግ ብቻ እድሜ ልክ ወይም 20እና 25ምንም ፋይዳ የለውም 😢ይበቃል አሁንም ብሆን ለሄቨንና እጅግ ብዙ ሕፃናት ለተገደሉ ለተደፈሩ ፍትህ እስከ ምናገኘው አድስ ሕግና እስክ ወጣ ማቆም የለብንም 🙏🙏🙏🙏

  • @AtikelteMare
    @AtikelteMare 4 месяца назад +2

    ፍትህ እንፈልጋለን ነገ የነዚህ ምስኪን ህጻናቶች እምባ የእግዚአብሔር ቁጣ ነው የሚያመጣብን😢😢😢😢

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 5 месяцев назад +14

    😭💔 እንደኔ ህጉ መቀየር አለበት እንደ አሜሪካና እደአውሮፓ የህፃናትና የሴት የሚደርሰው ጥቃት መሆን አለበት እና ህብረተሰቡን ማንቃት መቻል አለበት ካለሆነ እኛም ልጆቻችንም እንዲሁ እንኖራለን 😭😭😭 እየተቀጠቀጥን ልጆቻችን ወተው እስኪገቡ እየተሰቃየን ሒወታችን ይቀጥላል ማለት ነው ይች ምድር ለሴቶች ፍት አደለችም ማለት እችላለሁ ወላጆች ልጆቻችሁን ጠብቁ በጣም ስቃይ ነው በእውነት 😭😭😭

  • @abenezergetahun
    @abenezergetahun 5 месяцев назад +16

    ሁሉንም ፕሮግራሞችሽን አይቻቸዋለሁ የዛሬው ግን ያማል 😢😢😢 አደራ መጨረሻውን ተከታተይልን

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 5 месяцев назад +40

    😢😢እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆናችሁ ፍትህ ለፌቨን😢😢😢

  • @RahmaRahma-bt1rb
    @RahmaRahma-bt1rb 5 месяцев назад +23

    ጀግና እናት ናት ወላሂ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 5 месяцев назад +14

    ኡፉ፡ብስሪዬ፡ንግግርሺን፡ስወዳውኮ፡በዚች፡ህፃን፡ሄቨን፡ጉዳይ፡ብዙዎቻችን፡ልባችን፡ተሰብሯል፡በዚሁ፡ልክ፡አንድ፡አንድ፡የሰው፡ከንቱ፡ህመም፡የማይገባቸው፡እንደ፡ሞጣ፡ቀፋፊ፡ሰዎች፡ታዝቢለሁ፡ፊትህ፡ለሄቨን፡ልጃችን

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 5 месяцев назад +8

    እናመሰግናለን ስለ ህይወት

  • @madinamadina4406
    @madinamadina4406 5 месяцев назад +15

    ትክክል እህት😢😢😢😢

  • @eldanahailu21
    @eldanahailu21 5 месяцев назад +2

    I will not change my agenda, my agenda is Heaven 😭😭😭😭😭
    justice for hasset 🥺
    justice for all children🥺
    justice for all Ethiopian🇪🇹 girl🥺💔

  • @B2024-k5y
    @B2024-k5y 5 месяцев назад +4

    Well said ዘመንሽ ይባረክ በደንብ ነው የገለጽሽው እውነት ነው የዘመናችን ጀግና እናት የሁላችን ምሳሌ ናት 😭😭 አሁንም እግዚያብሔር አቅምነና ብርታት ይሁናአት በርቺ
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @mbyoube
    @mbyoube 5 месяцев назад +4

    Thank you for coming forward. You are so genius. We respect your idea.

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 5 месяцев назад +4

    ብስርዬ እህቴ ወንጀሎችንና ፍርድ የተወሰነባቸው ጉዳዮችን ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን የፌቨን ግን እኔን እርር ቅጥል አርጎኝ ሰሞኑን ማልቀስ ብቻ ነው ስራዬ የሞት ፍርድ ቢፈረድበት እርፍ ብዬ እተኛ ነበር እግዚአብሔር ትክክለኛውን ፍርድ ይስጠን

  • @HaniFessaha
    @HaniFessaha 5 месяцев назад +9

    I see the pain and the strength on you're face ... justice for heaven

  • @BizuyeTefera
    @BizuyeTefera 5 месяцев назад +6

    ፈጣሪ ይባርክሽ ዘሮችሸ ይባረኩ አለቀስኩኝ በጣም አመመኝ ያማል ያማል ያማል

  • @semu-f3p
    @semu-f3p 5 месяцев назад +10

    የትላቱ ኮሜት ተግባራዊ ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን

  • @Henan-v6e
    @Henan-v6e 5 месяцев назад +9

    ብስራዬ ጠብቄሽ ነበረ ወላሂ
    ብቻ ጎበዝ ነሽ አንቺን አለመድነቅ አይቻልም

  • @mulutesfay2631
    @mulutesfay2631 5 месяцев назад +15

    አንቺ እኮ ልዮ ነሽ ስወድሽ❤❤❤

  • @sabamengstu4602
    @sabamengstu4602 4 месяца назад

    ትክክል ምት ግርም እናት ክብር ለዚች ጀግና እናት አንድ አመት ሙሉ ሚገርን እድሜን ጤና ይስጣት ለቀረችው ልጆ ጌታ ከሶጋር ይሁን. ከነእናቱ ጋር🎉🎉🎉🎉

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa 5 месяцев назад +11

    ጀግንነት ብዙእህቶይ ጀግና ነሽብለውሻል በይልን

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 5 месяцев назад +3

    ትክክል😢😢😢😢 ስለ ሂወት ሁሌ ሰው እያስተምራቹ ነው አሁን ደግሞ ፍትህ ለሄቨን በመጠየቃቹ ልትመሰገኑ ይገባል❤❤❤

  • @GetachewDagne-k8n
    @GetachewDagne-k8n 5 месяцев назад +61

    Justice for heaven 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢the heaven mom she is example of for all unjustice human beings 😢😢😢

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 5 месяцев назад

      💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @belayineshseleshi8636
    @belayineshseleshi8636 5 месяцев назад

    ጀግና ጠንካራ እናት ናት ሶንቱን ችግር ችላ እዚህ የደረሠች ዉብ እናትናት አመብርሐን እቅፍ ድግፍ ታርገት ትንሸልጅ አለቻት ጌታ ይባርክላ ት አስ ጀግና ሰለሆነች ነ ዉ ባገራችን ሥንት ጉድ ሠምተናል የነ እህት ፈጣሪ ረዳት የምትሮርበት ግቢ አራሱ የመከራ ገቢነዉ የሚመሥለዉ የኔ ምርጥ ጀግና ተንሠፈሠፈች❤❤❤

  • @hailetecleselasie5983
    @hailetecleselasie5983 5 месяцев назад +17

    I am eritrean from usa i cry all day when i see the news thank you bisirat for everything for you teaching us ❤

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 5 месяцев назад +3

    ህዝቤ ሆይ ተነሳ ይሄ የኛ የህዝቡ ችግር ነው ህዝባችን ሆን ዝምታ ይብቃ እባካችሁ ውጡ የኢቶ እናቶች አባቶች ሴቶች ውጡ ውጡ ውጡ እንጩህ የገደለ የደፈረ ይገደል የሚል ህግ ፅድቆ ተግባራዊ መሆን አለበት ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለህፃናት😢😢😢

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 5 месяцев назад +16

    ነገን ማሠባችን ጡሩነው ጠክሩ

  • @Nal-uq3xw
    @Nal-uq3xw 9 дней назад +1

    በጣም ያማል ከሁሉም የሐቨን ሞት ፍትህ ያጣች ህይወት ምን መንግስት አለና ፍትህ ይስጣል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 5 месяцев назад +14

    እዉይይይይይ ብስራትዬ በእምባ በሃዘን ገደልሽኝ አገላለፅሽ እናቷ የሰዉን ነብስ ልታተርፍ እየሰራች ልጇን በአዉሬ ተበላች ይች ምስኪን ሕፃን የመጨረሻ በስቃይ ዉስጥ ሁና ያን አረመኔ እያየች አለፈች 😢😢😢😢😢

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 5 месяцев назад +4

    የኔ ልጅ እኔንንንንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢እሷስ ወደ አባቷ እቅፍ ወደ እግዚአብሔር ነው የሔደውችው 😢😢😢ይብላኝ ለልጆቹ የደፋሪ ልጅ እየተባሉ ያድጋሉ ኢሔ ሰውዬ የሔቨንን ሒወት ብቻ አደለም የገደለው የራሱንም ልጆች ነው የገደለው ልጆቹንም በአይምሮ ገሏቸዋል ስለዚህ ፍትህ ለህፃናት 😢😢😢እኔ ኢሔ ሰውዬ በአደባባይ ይሰቀል ባይ ነኝ እውነት😢😢😢😢😢😢😢

  • @UdhHdh-j1u
    @UdhHdh-j1u 5 месяцев назад +2

    ትክክል ነሽ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @feydukedir
    @feydukedir 5 месяцев назад +15

    የደፈረ ይገደል። የገደለ ይገደል። ወንጀል ሰሪዎች በሰሩት ወንጀል ልክ የሚቀጡበት አዲህ ህግ ሊወጣና በተግባር ሊገተበር ይገባል። የዛኔ ነው ፍትህ ማለት የሚቻለው።።።።

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 5 месяцев назад

      አወ በትክክል እንደሰው እናስብ በየ ሀገሩ ገዳይ ይገደላል ይሰቀላል ደፉሪ ይገደላል ምን አለበት ቢገደሉ ፍትህህ ለሄቨን ይገደልልልልል የሄቨን ገዳይ በዘግናኝ ሁኔታ የደፈራት ጭራቅ ይገደለልልል

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee 5 месяцев назад

    በጣም እንደገና ዘገነነኝ፤ከባድ ቁስል ፤ከባድ ጥቃት፤ የሚቆጭ ተግባር ።
    በጥሩ አገላለፅ ነው ብስሩዬ የገለፅሽው። ለሁሉም በሚገባ ቋንቋ አስተማሪና መካሪ ነው።🙏

  • @Teyibasabr
    @Teyibasabr 5 месяцев назад +13

    Justice for heaven 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 5 месяцев назад +4

    ግን ከልቤ ነው የሠላም እንቅልፍ እርቆኛል ...
    በቃ የሚታየኝ 😢 በዛ በሚጢጢ እጆቿ ተወኝ ብላ ስትለምነው ፣ ለመጮህ እንኳን ድምጿ
    ታፍኖ ትንፋሽ ሲያጥራት ፣ በነዛ አይኖቿ ሙሉ ሙሉ እንባ ሲፈስ በቃ
    ... ኧረ በስመአብ ጭንቅላቴ ታሞዋል
    እኔ የጤና ባለሙያ ነኝ ብዙ ነገር አይቻለው ምንም አይገርመኝም ይሄ ግን ለኔ ሞት ነው😢😢😢

  • @t.l.m.o.a2675
    @t.l.m.o.a2675 5 месяцев назад +5

    😢😢😢😢😢😢😢ያማል እንደዚህ አይነት እናት ጀግና😢😢😢😢 እናት ነች ፍትህ ፍትህ

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 4 месяца назад +1

    ይህን ሰው ማስወገድ ነው የሰው ባህሪ የለውም 😭😭😭😭

  • @RomiMurad
    @RomiMurad 5 месяцев назад +10

    Justice's for heven

  • @GOD-127
    @GOD-127 5 месяцев назад +3

    Justice justice justice
    Justice for heaven

  • @rahelketema1742
    @rahelketema1742 5 месяцев назад

    ልክ ናችሁ እየሽፋፈኑ የወንጀለኛ ተባባራሪዎች ከወንጀለኛው እህት ጀምሮ ዛሬ አንቺ የደብቅሽለት እመኝኝም ነገ ያንችል ልጅ ይደፍራል ጠበቃው ሆዳም አታፍርም ጥብቅና ስትቆም ልጅ ይኖርካል ነገ ባንተ ቤተስብ ላልመድረሱ ምን ዋስትና አለክ እንቅልፍስ ይወስድካል ህሊናህን የሽጥክ የሽጣችሁ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
    እህታችን መፅናናትን ይስጥሽ ምንም አይነት ነገር ልብሽን እይጠግነውም አይዞሽ ጀግናነሽ

  • @Helen-el5it
    @Helen-el5it 5 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ።❤❤❤❤

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 5 месяцев назад +12

    መገደል ያለበት ኢትዪጲያ የገደለ ይገደል ህጉ ካልፅደቀ ትውልድ ያልቃል እኔ ህመሙን አውቀዎለሁ ህግ ቦታ ሲኬድ የሚያላግጡ አከባቢው ጎረቤት የሚጠቆቆሙ እኔ እኮ ለአንድ አመት ከቤት አልወጣሁም የፈሰሰኝ ደም😢😢😢 መቼም አረሳውም የ11 አመት ልጅ ሆኞ ድርጊቱ የተፈፀመብኝ ሰቃዪ እሰካሁን ያመኛል ሳሰበው ከሀገርም እሰከምዉጣት ያደረሰኝ ያ ነው 😢😢😢

    • @ናኒተኪኤ
      @ናኒተኪኤ 5 месяцев назад

      አይዞሽ እህቴ እንኳን ህይወትሽን አላጣሽ ። አንድ ቀን የደፈረሽን ሰው በህግ ትበቀይው ይሆናል 😢 እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጥሽ ❤

    • @shalomshalom1241
      @shalomshalom1241 5 месяцев назад

      አይዞሽ ውዴ 😭

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 5 месяцев назад

      Yene konjo tenkara hugni egziabher yefredebachew anchi jegna nesh 🎉🎉🎉

    • @tube-gf2fk
      @tube-gf2fk 5 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭😢

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 5 месяцев назад

      አይዞሽ ለነገ ህፃናት መከታ እንድሆኒ እራስሽን አጠንክሪው ውደ

  • @simegnkassa3567
    @simegnkassa3567 5 месяцев назад +2

    እግዚያብሔር ይባርክሽ!
    እኔ የምለው እነ እንዳልክ ፣ ትግስት ዋልተንጉስ ባጠቃላይ የእርቅ ማዕድ ፕሮግራም አቅራቢዎች እና ሌሎች መሰል ፕሮግራም አቅራቢዎች "የት ናችሁ?"??????

  • @sasab2001
    @sasab2001 5 месяцев назад +4

    ብስረዬ ስጠብቅሺ ነበር አንጀታችን ታጥልዋል በእዉነት ታመናል እህህህህህ የወላድ ያለህ 😢😢😢😢

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 5 месяцев назад

    I totally agree with you Bisrat !!
    Parents should teach their children not to say hi or get close to strangers. Plus they shouldn’t let anyone a man or a woman touch them or their body at all time ዘመድም ይሁን ጎረቤት , አስተማሪና አብሮአቸው የሚማር ወይም የቢት ሰራተኛም ትሁን /ይሁን ዘበኛም ይሁን ማንም ይሁን ሰውነታቸውን እንዳያስነኩ የሰውነታቸውን አካል አሳይኝ ብለው እንኳ ቢጠዩቋቸውም እምቢየው NO ማለት እንደሚችሉ መፍራት እንደሌለባቸው Confidence እንዲኖራችው ማድረግ እና ማስተማር ማሳደግ የወላጆችና የአያቶች እነዲሁም ሀላፊነት ወስዶ የሚያሳድጋቸው ግለ ሰብ ይሁን ወይም ቤተሰብ ኃላፊነት ነው ብዬ አሞናሎ። ልጆቻችን ሲከፋቸውና ደስ ሲላቸው ሙዳቸው ሲቀየር የማወቅና ማስተዋል ያለብን እኛ ወላጆች ነን። ልጆቻችን ጋ ግልፅና Very close and Friendly መሆን አለብን ለብዙ ነገር ለኛም ለልጆቻችንም የጠቅመናል
    እኔም የሁለት ልጆች እናት ነኝ ወንድና ሴት ልጆች አሉኝ 🙏🏽❤️❤️

  • @tizitabeyene3467
    @tizitabeyene3467 5 месяцев назад +3

    Exactly the strongest 💪🙌 mother

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf 5 месяцев назад +3

    አዉነትዉ ለጀራ❤ቡላደፉቀናስትል❤🎉 እግዚአብሔር ይመልከት የዚን አረመኔሰዉ

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 5 месяцев назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይድረስልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Samirah-x4c
    @Samirah-x4c 5 месяцев назад +9

    ፍትህ ለሚጣየ በስአቱ ያሳለፈችዉን ስቃይ ፈጣሪ እና እሶናቸዉ የሜቁት እሱን ሳስብ በጣም ነዉ የሜመዉ የሞት ፍርድ ያስበታል ሞት እረፍትነዉ ተሰቃይቶ መሞት አለበት ይሄ አረመኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @መቅድመቅድ-ከ4ዀ
    @መቅድመቅድ-ከ4ዀ 5 месяцев назад +7

    😢😢😢ፍህት ለሚጣ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 месяцев назад +3

    በጣም እንጂ በጣም አሳዛኝ ነው 😢😢😢ይሄ ወንጀል እጂግ በጣም ዘግናኝ ነው😢😢😢

  • @YIDNKESlSAY-hy2yy
    @YIDNKESlSAY-hy2yy 5 месяцев назад +5

    😢😢😢😢😢😢ያማል እዉነት አመመኝ😢😢😢

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa 5 месяцев назад +4

    😭😭😭😭😭😭😭ፊትህ ፊትህ ዝምአንልም

  • @Selamawit663
    @Selamawit663 5 месяцев назад +2

    የኔ ውድ እህት ተባረኪ

  • @ZebenayAklilu-n5j
    @ZebenayAklilu-n5j 5 месяцев назад +2

    You are the best

  • @ethio4421
    @ethio4421 5 месяцев назад

    Bisratye I was waiting for you!
    Good message as usual

  • @haneyyedelilah8200
    @haneyyedelilah8200 5 месяцев назад +2

    bisruye anchi erasesh eko jeginachi neshe 🙏sewyew endetim bigedl hevenn ayimelisilinm 💔😭😭😭gen nege lelochin defiro endayigel wellahi mot badebabay inshallah

  • @HayatHayat-cf6iv
    @HayatHayat-cf6iv 5 месяцев назад +5

    በጣም ያማል ይኔ አርመኔ ባደባባይ መሰቀል አለበት

  • @AminaA-tp2ll
    @AminaA-tp2ll 5 месяцев назад +4

    💔😭😭ፋትህ😭😭😭😭

  • @TigistWondimu-mg1nu
    @TigistWondimu-mg1nu 5 месяцев назад +5

    😢😢😢😢ይማል

  • @MazaReqasa
    @MazaReqasa 5 месяцев назад +5

    በአደባባይ ይሰቀልልን የገደለይገደል

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
    @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 5 месяцев назад +4

    እኛም ዝም አንልም
    ፍትህ ለሄቨን እና
    በንደዚህ አይነት ተጠቅተው
    ዝም ለተባሉ እጻናቶች እና
    ሴት እህቶቻችን ፍትህ።

  • @saraababa
    @saraababa 5 месяцев назад +2

    ልዩ ሴት ነሽ።

  • @DinkineshTenfa
    @DinkineshTenfa 5 месяцев назад +1

    U are write ❤

  • @MeseretWaslhun
    @MeseretWaslhun 5 месяцев назад +6

    ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fafi-l6d
    @Fafi-l6d 5 месяцев назад +5

    ፍትህለሚጣ😢😢😢😢😢

  • @sofiyadetamoadmesofiyadeta7305
    @sofiyadetamoadmesofiyadeta7305 5 месяцев назад

    ወለሂ ነው ምለው ይን ስፅፍ ውስጤ ጦቅሮ ናው እነም አለም አለይ ብዙ አይነት አሰቀቂ ነገሮች ተፈጥሯዋል ግን እንዳዝ አይነት ሰቀቃን አለዬሁም እኔ ምለው ህወትዋ ልዮጣ ስል ምን አይነት ሪኣክሽን አይታ ይሁን የኔ ፍቅር አለቅም ግን የችን ቅፅፈት ሰስባው ወለሂ እንበ በእንባ ነው ምሆነው ውይ የጭካኔ ጥግ እነትዋ በምን ትራሳው ይሁን እኔ እንኳን ህዎቷወ ልተልፉ ስል የለው ነገር ይሰቀጥጣኝል ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢ለሄቨን ሄቨን😢😢😢😢😢😢

  • @shalomshalom1241
    @shalomshalom1241 5 месяцев назад +3

    Thank you Bisrat we need Justice for Heaven😭

  • @fikirteashine4410
    @fikirteashine4410 5 месяцев назад

    Well said tebarki , thank you anchime gegena neshi ❤️❣️❣️

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 5 месяцев назад +4

    በጣም ዘግናኝ ዘመን ላይ ነው ያለነው!!
    እኔ በበኩሌ አለም ላይ ምን እየተካሄደ እንደሆነ እየገባኝ አይደለም!😢

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 5 месяцев назад +2

    እዉነትና ኢዉነት ብቻ ነዉ ያልሸዉ ለልጆጃጅን መናገር ማስተማር አለበን ሰዉ ሁሉ ነዉር ነዉ የተባሌ ማይወራ ነገር በመሆኑ በዙ ልጆጅ ተጎድቱዋል ከኢንግድ ኢኒንካ ገና ኢንደነ አይነት ሳይወልድ አሳብ ዉስጥ የገባ ብዙ ነዉ

  • @Nejeta
    @Nejeta 5 месяцев назад +5

    ፋትህ

  • @abebechashenafi6896
    @abebechashenafi6896 5 месяцев назад

    You told the whole truth and reality in Ethiopia. Heaven's mom is the most amazing woman I've ever seen. Very strong and exemplary figure of our time! Thank you, Bisrateye!!!

  • @seadamohamed495
    @seadamohamed495 5 месяцев назад +4

    😢😢😢😢ፍትህ ለሄቬን

  • @awetbirhane
    @awetbirhane 5 месяцев назад +4

    ተቃጠልን እኮ😢

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 5 месяцев назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢መገደል አለበት

  • @MekdesEshetu-to7jy
    @MekdesEshetu-to7jy 5 месяцев назад +2

    በጣም ህመም ነው እረ ስቃይ ነዉ በምን ቃል እደሚገለዝ አላቅም እግዚአብሔር ፅናቶን ይስጥሽ😢😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @freweynidesta
    @freweynidesta 5 месяцев назад

    እውነት ብለሻል የልጃችን ህፃን ሄበቨንን እናት የጀግና ጀግና ናት ለገበነኛው ፈጣሪ ይፍረደው🙏🙏🙏 😢😢😢 ኣንችም ብስራት እህታችን ኣቀራረብሽ ሁሌ ኣስተማሪና ማራኪ ነው በርቺ ናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @MuniraMine
    @MuniraMine 4 месяца назад

    well said women empowering🎉🎉🎉

  • @MimeManguit
    @MimeManguit 5 месяцев назад +1

    ባሰብኩት ቁጥር ያቃጥለኛል 😓ቅድስት ኪዳነምህረት እናቴ አስታሪቅን💒

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 5 месяцев назад +1

    😢😢😢ፈጣሪ ፍርዱን ይስጠው
    ዛሬ ደግሞ የደፋሪው ወይም የገዳዩ ባለቤት ልጅታንአልደፈረም ባሌ ጨዋ ነው እያለችስትዋሽነበር እረኘጣሬ ሆይወዴት ነህ???😢😢😢😢😢😢

  • @FedluEdris
    @FedluEdris 5 месяцев назад

    Thanks so much b

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 5 месяцев назад +3

    Ye ewnet mother of the year tebla teshelmlen 👏👏👏

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን😢ስለሂወት😢❤🎉

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያፅናናሽ ምንም አይነት ቃላት የለም አንቺን የሚያፅናና እግዚአብሔር ግን የ
    ሳነው የለም እና እሱ ያበርታሽ የኔ እህት

  • @Laaaae
    @Laaaae 5 месяцев назад +1

    ፍትህ ለሴት ሕፃናት ፍትህ ለሄቬን ፍትህ ለኢትዮጵያ እናቶች ፍትህ ለሴቶች💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤😪😪😓😓😭😭😭😭😭

  • @hnah4891
    @hnah4891 5 месяцев назад +3

    በጣም ያማል

  • @atsedeheterat1123
    @atsedeheterat1123 5 месяцев назад +2

    Justice for heaven!!!