"ከአባቴ ነው የወለድኩት" ያለችው ልጅ እና የDNA ውጤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 82

  • @haymiabay8839
    @haymiabay8839 3 месяца назад +20

    አብዛኛዉን ጊዜዐእናቶች ልጆቻቸውን ከማመን ባላቸውን ማመን ይቀናቸዋል ይቺህ እናት ግን ትለያለች ❤

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 3 месяца назад +24

    ጀግኒት እናት ጠንካራ ብዙ ግዜ እናቶች ደፋሪ
    ባል ይዞ መኖር ይርጣሉ
    እቺ አርአያ እናት ልትደገፍ ይገባል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 3 месяца назад +10

    I proud of her mother
    She is the best mother standing up with her daughter ✋

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 3 месяца назад +15

    በስደት ያላቹ ልጆች በህይወታቹ ልትረሱ የማትችልት ነገር ቢኖር ሴት ልጆቻቹን ለአባታቸው ጥላቹ በፈፀም ወደስደት እዳትሄዱ አደራ እኔ የ3አመት ልጄን ለባለቤቴ እናት ሰጥቼ ነው የመጣሁት ሁልግዜ እየደወልኩ ከባቷ ጋር ብቻቸውን እዳተያቸው አደራ አብረውም እዳይተኙ ብዬ እነግራታለው በዋወራዋት ቁጥር ደሞ ምን አደረገሽ እያልኩ ጠይቃታለው እህቶቼ ብልጥ ልጅ ከሰው ይማራ አደራቹን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Alam-j6y
      @Alam-j6y 3 месяца назад +3

      አይዞሽ ማሬ በጣም አትጨነቂ

    • @ItsMe-ku2ld
      @ItsMe-ku2ld 3 месяца назад +1

      Me too

    • @ማርያም-ኰ7ጸ
      @ማርያም-ኰ7ጸ 3 месяца назад

      እኔ አሁን የሁለት አመት ሴት ጥየ ነው የመጣሁት ግን አልቻልኩም ላብድ ነው ተረጋግቸ መስራት አልቻልኩም ምን ልሁን ወኔ

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 3 месяца назад

      @@ማርያም-ኰ7ጸ ለማን ነው የተውሽው እናትሽ ወይስ የባልሽ እናት

    • @dearmom7010
      @dearmom7010 3 месяца назад +1

      በእርግጥ ግዜው ከባድ ነው ግን ሁሉም አባት እንደዛ ያደርጋል ማለት ስህተት ንው እኔ ለልጄ እሳሳለሁ

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 3 месяца назад +9

    ብስራትዬ የኔቆንጆ በጣም እወድሻለሁ

  • @fasikafasika9003
    @fasikafasika9003 3 месяца назад +9

    ፕሊስ እናቶች ሴት ልጅ ካላቹህ በእንጀራ አባት አታሳድጉ 😢

  • @ועח
    @ועח 3 месяца назад +10

    የሴቶችና የህጻናት ጥቃት መቼ ነው የሚቆም 😢😢🇪🇷

    • @Lily-zo6jd
      @Lily-zo6jd 3 месяца назад

      ባንዲራ ለምን አስፈለገ

    • @ועח
      @ועח 3 месяца назад +1

      @@Lily-zo6jd ምንነው መስቀል ያዬ ሰይጣን ሆንሽሳ ኤርትራ ከኤርትራውያን 🇪🇷

    • @Lily-zo6jd
      @Lily-zo6jd 3 месяца назад

      @@ועח ሃነዉ በል ተኳን ተረፍ ጣልያን ተግባርኩም እዩ ከምኡ ዘበለኒ ረሰሓት

  • @AbetyFeker
    @AbetyFeker 2 месяца назад

    ብስራት በጣም ነውጥ እማደንቅሽ እምታነሻቸው ሀሳብን አስተያየትና ጥሩነው በርች

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 3 месяца назад +9

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ስለ ይወት ፕሮግራም ተከታታዮች ♥️

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 3 месяца назад +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ስለ ይወት ፕሮግራም ተከታታዮች ♥️🌹

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 3 месяца назад +2

    You are so right Besrat 👍

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 3 месяца назад +5

    የምትገርም እናት😢

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 3 месяца назад +3

    You are so right Heran

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 3 месяца назад +8

    ዋውውውው❤❤❤❤እናቲቱ❤❤❤❤❤ክበሪልን

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 3 месяца назад +2

    I love the advice you give at the end.

  • @Wudemake
    @Wudemake 3 месяца назад +1

    በዉነት ጀግናናት እኔ አድ ወድ ልጅ አለኝ ከልጄ አባትም ተለያይተናል ግን የምሰመዉ ሁሉ ስለሜያስፈራ እሄዉ ላለማግባት እራሴን አሳመኩት ሴግል ማም መሆኔን ወደድኩት

  • @lomi-Q9rv
    @lomi-Q9rv 2 месяца назад

    ጀግና እናት ነቺ ልጇን ማመኗ ብዙ ናቶች እዉነቱን ይደብቃሉ

  • @weyni24
    @weyni24 3 месяца назад +1

    ኧረ ህዝብ ይወቅልን ለመንግሥት አድርሱሉን በደድፍን ኦሮሚያ የባንክ ቤት ሰራተኞች ከጫካ ሽፍታዎች ጋር በመተባበር እከሌ እሄን አህል ብር አለው እያሉ እያዘረፉ ነው ድምፅ ሁኑን እባካችሁ ለነፍስ ነው😢😢😢

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 месяца назад +1

    ጨካኝ እንጀራ አባት እናት በጣም ጨካኞች እንዴት ያስበዋል ልጅ ስላል ሆነች አረመኔ እግዚአብሔር የስራው ይስጠው በአሁኑ ስአት አባትም ማንም ማመን አይቻልም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ልጆቻን

  • @klovemys7062
    @klovemys7062 3 месяца назад +6

    ለምን እረሳችሁን አባት ተባለ እንጀራ አባት መባል ነበርበት የራሴ አስተያየት ነው😢

    • @dawg929
      @dawg929 3 месяца назад

      የእንጀራ አባት አባት ነው

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 месяца назад +10

    በጣም የምትረዳ እናት ነች

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 месяца назад

      ናሆሜን አይቸነዉ💔💔💔😢💪

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 3 месяца назад

    ይህች ሴት በጣም
    ምርጥ እናት ናት።
    እንደዚህች ዓይነት ሴት በኢትዮጵያ ቀርቶ በውጭም በጣም ጥቂት ነው።

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 3 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል እግዞኦ ማርና ክርስቶስ ምን አይነት ጭካኔ ነው በሽታኛ ነው ዋጋውን አግቷል በፍርድ እግዚአብሔር አለ ይፈርዳልና እናት ማለት እንደዚህ ነው የምትረዳ የልጇን ጎዳት ምርጥ እናት ተማሩ አንዳንድ መጥፎ ናቶች ❤❤❤

  • @tetinakelemeworq9118
    @tetinakelemeworq9118 3 месяца назад +1

    You wel come sister 💞💞💞&sister 💞💕🥰

  • @HalimaHalima-xx7qn
    @HalimaHalima-xx7qn 3 месяца назад +1

    ወሬ ሳይፈጠር ነዉ መናገር ከተፈጠረ በኋላ ምን ያረግል ምን ያመጣል

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 2 месяца назад

    18 አመት የምለው ህግ ስኖር እኮነዉ ስንት ህፃናት በ14 አመት አግብቶ እየያነዉ አይደለምን

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 3 месяца назад +5

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤

  • @bezalove558
    @bezalove558 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔Gobez tenkara enat

  • @MisrakFazer
    @MisrakFazer 3 месяца назад +2

    እኔ ወስኜ ልጄን እያሳደኩ ነዉ

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 2 месяца назад

    😢❤💔👍

  • @Dsaert-jf7mq
    @Dsaert-jf7mq 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ 😢😢😢

  • @KHADIJAYosf
    @KHADIJAYosf 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SabaBerhane-rm8lb
    @SabaBerhane-rm8lb 3 месяца назад +1

    💔😭 ወንዶች አፈር ብሉ እሺ 😢

    • @dearmom7010
      @dearmom7010 3 месяца назад

      አባትሽም
      ወንድምሽም
      ልጅሽም አፈር ይብሉ😏

    • @SabaBerhane-rm8lb
      @SabaBerhane-rm8lb 3 месяца назад

      @@dearmom7010 ሰገጤ 😅

    • @bezalove558
      @bezalove558 2 месяца назад

      Tkkl nes afer ehte set erguz sthon tbelawales yemibalew dngay yblu balege astedadeg yeseytan menfes yalebashew gememot frd mefered alebet 😢😢😢

    • @bezalove558
      @bezalove558 2 месяца назад

      ​@@dearmom7010Alfred yferedbehel

    • @Fifi-q6d
      @Fifi-q6d 26 дней назад

      እናተስ እናት ፣ እህት ፣ ሴት ልጅ የላችሁም የሠው ህይወት ስታጨልሙ ? ​@@dearmom7010

  • @ShibireSasaw
    @ShibireSasaw 3 месяца назад +3

    ❤❤💘💘💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @adanech
    @adanech 3 месяца назад

    እኔ ከልጆቼጋ በጣም ነው ማወራው በግልፅ እንደዛም ሆኖ ከሚሰማው ነገር የተነሳ የተረጋጋ እንቅልፍ አልተኛም ኮሽ ሲል ምነቃው

  • @KHADIJAYosf
    @KHADIJAYosf 3 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢🎉😢😢

  • @dawg929
    @dawg929 3 месяца назад

    አረመኔ ግለሰብ ነው።ከ18 አመት በታች ከሆኑ ልጆች ጋር መተኛት ይዘገንናል ቤተሰብም ባይሆኑ።
    የመሀይምነቱ ጥግ ደግሞ ስለ DNA አያውቅም

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e 3 месяца назад +2

    በመሀል ትረካዊ ማብራሪያ ስታደርጉ ድራማዊው ውበቱ ያንሳል

    • @dawg929
      @dawg929 3 месяца назад

      ይህ ድራማ አይደለም እውነተኛ ታሪክ ነው

  • @MakoneneLakew-mo1gc
    @MakoneneLakew-mo1gc 3 месяца назад +2

    ምን አይነት ዘመን ነው ግን?

    • @bezalove558
      @bezalove558 2 месяца назад

      dero neber ahun yfa mewtatu new .ahun frd ale Thank you God

  • @Mashucool
    @Mashucool 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭

  • @RoziiRoozii
    @RoziiRoozii 3 месяца назад

    😢😢😢❤❤❤

  • @HalimaHalima-xx7qn
    @HalimaHalima-xx7qn 3 месяца назад

    ሲጀምር መጀመሪያ ምን ያመጣል አና ቱን ማለት ነዉ

  • @HiwiFashion-c4b
    @HiwiFashion-c4b 3 месяца назад +3

    Enatahoche eya lejoche kalacewe batagabu bekare lejochacewe zemeeee belacwe betasadegu baye nagne wademe satume baye nagne lejhoche bajara enate ena abate eyataghodu selahona

  • @MeronDawit-m2o
    @MeronDawit-m2o 3 месяца назад +1

    Enatyew wede lijwa madlwatwa mtdnk nat abzagawochu wede bal yadelalu be economy chgrm mknyat

  • @bisrattesfaye4076
    @bisrattesfaye4076 3 месяца назад

    ከአባቴ ነው የወለድኩት የሚለው ከእንጀራ አባቴ በሚለው ይስተካከል

    • @bezalove558
      @bezalove558 2 месяца назад

      Enkuwan engera abet hone enkuwan yegeza lgoshu endaydefr aregesw seytan new😢😢😢

  • @Solli780
    @Solli780 3 месяца назад +1

    እኔም ሁለተኛ ነኝ 😂😍

  • @GenetPender
    @GenetPender Месяц назад

    That's why I don't bring steep dad

  • @AbozenZenebe
    @AbozenZenebe 3 месяца назад +2

    ስስተኛነኝ😂😂

  • @Hadastewelde-vc8kc
    @Hadastewelde-vc8kc 3 месяца назад

    ምን እያልሽኖው ኣብዛኛው ሴቶችኮ ስቅ ውስጥ የሚሸጥ እቃ ናቾውኮ በብረ ሂወታቾው ይሸጣሉ

  • @genetgebre2963
    @genetgebre2963 3 месяца назад

    Jegna enat❤❤❤😂

  • @NejatSiraj-p3f
    @NejatSiraj-p3f 3 месяца назад

    Enjera abat mibal nger bikers

  • @Azalech-d4s
    @Azalech-d4s 3 месяца назад

    Gobezi enati natina astemar nati.

  • @belultekle4932
    @belultekle4932 3 месяца назад +12

    I don't like ya enjera abate mbalew set kalhew batagbuse men thonalhu bale kalele hewate ay katelem way barasahew sarthew lehahew asadgu

  • @NejatSiraj-p3f
    @NejatSiraj-p3f 3 месяца назад

    Tarikun ko guaguten endantebek kedmachuh negerachun

  • @HiwiFashion-c4b
    @HiwiFashion-c4b 3 месяца назад +1

    Enatahoche eya lejoche kalacewe batagabu bekare lejochacewe zemeeee belacwe betasadegu baye nagne wademe satume baye nagne lejhoche bajara enate ena abate eyataghodu selahona