//ውሎ// “እኛ ጋር ድንች ቅልጥም ነው የሚባለው 🤣” ጠንካራው ወጣት ሊስትሮ ወንድወሰን //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 54

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 15 часов назад +6

    ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ሉላዬ በእውነት አከበርኩሽ እንዲህ አይነት ጠንካራ ልጆችን ማበረታታት ለሌላውም ትምህርት ይሰጣል።

  • @FutureviewwithAmar
    @FutureviewwithAmar 4 часа назад +2

    ሉላየ የሚገርም ስብእና አለሸ ለሰጠሽው ክብር ያጣሪ ያክብርሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @bahria1927
    @bahria1927 19 часов назад +13

    ጀግና አተን ያለማድቅ ንፉግነት ነዉ አሉ እጂ በየቦታዉ እደፍየል ጫት እየቃሙ ሥራ የለም ምን ይሠራ እያሉ የሤት ልጅ ጉልበት የሚጠብቁ

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 18 часов назад +2

      በትክክል ወላሂ

    • @ZaraAliyi-v9r
      @ZaraAliyi-v9r 17 часов назад +1

      ትክክል ቢለሻል እህቴ ❤❤❤❤

  • @yimerShumu
    @yimerShumu 18 минут назад

    ሉላ ትለያለሽ የምንለው በምክንያትነት ነው ፈጣሪ ያላሰብሽዉን እንጀራ ይስጥሽ Ebs የድሀ እንባ አባሽ ነው ።እናመሰግናለን ❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 часа назад +1

    ebs ሠው ሠው የሚሸት ፕሮግራማቹ ስወደው❤❤❤❤ደግሞ ከሉላ ጋር መኦኑ የበለጠ❤❤ስብኸናዋ ትህትናዋ የኔ ጨዋ ሉላ ገዙ❤❤❤❤ጠንካራ ነህ ወንዴ🎉🎉🎉ነገ ሌላ ቀን ነው!!!❤❤

  • @Hagos6
    @Hagos6 18 часов назад +6

    ሉላዬ አንች ልዬ ነሽ እደዘመኑ ቅብጤ ሴት እህቶቻችን አይደለሽም ከፊትሽ ላይ ይነበባል የተሰጠሽ ስራ ከለምንም መፀየፍ የምትሰሪ ድንቅ ልጅ ነሽ

  • @EmebetLule
    @EmebetLule 17 часов назад +2

    የኔ ጄግና ልጅ ፈጣሪ ያሰብከው ደረጃ ያድርስልኝ በርታ።

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 19 часов назад +2

    ሉላየ ❤❤❤ እደዚህ አይነቱን መጠየቅ ሀሪፍ ነው

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 18 часов назад +2

    ደስ የሚል ጀግና ወጣት በስራ የሚያምን በርታ ወንድማችን.

  • @abdelamohammed7089
    @abdelamohammed7089 17 часов назад

    ትልቅ ክብር ለላ በጣም ነው ደስ የሚለው እንደውም ፈጣሪ ያበርታች በጣም ደስ የሚል ነው በጣም ነው የምታግዥ በጣም ምን አከብርሽ በጣም ነው ምወድሽ ኖርልን የቤተሰቦች ፈርጥ ነሽ አንቺ❤❤❤❤😂❤❤

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ Час назад

    ኧረ ሉላየ ምን ያሀል ብትታደይ ነው የምር ትለያለሽ ሰላምሽ ይብዛ❤❤

  • @tedlaabayneh4989
    @tedlaabayneh4989 8 часов назад

    ወንድሜ በርታ እ/ር ታሪክን የሚቀይር አምላክ አለ ስለዚ በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ እርግጠኛነኝ ሉላበጣም ቁምነገረኛ ነሽ መልካም ልጅ ነሽ በዚመልካም ተግባርሽ እጅግበጣም ጥሩ ነው ሁሉንም እንደየባህሪያቸው አብረሻቸው ባላቸው ሁኔታ ሳትጠየፊ አብረሽ በመብላት በመጠጣት የምታሳይው ተግባር በእውነት ልትመሰገኚ ይገባል ተባረኪ ሉላበዚሁ ቀጥይ ሁሉንም ፕሮግራሞችሽን በብቃት ነው የምትሰሪው እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @alexalelign8704
    @alexalelign8704 12 часов назад +1

    ልጁ እንዲሁ ሢታይ ብቻ በራሡ ሠላም ነው!

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ Час назад

    ተምሮ በስራ ማጣት መከራተትን ፈርቶ ትምርቱን አቋርጦ የተሰደደ ብዙ ነው ከ50% በላይ ማለት ይቻላል ሀገራችን ሰላም ሁና ስራ ያጣው ሁሉ በችግር የሚሰቃየው ሁሉ በቃህ ይበለው ሰላም ላገራችን❤

  • @misekeralemu
    @misekeralemu 11 часов назад +1

    Wow bro keep going.God bless u

  • @shemeljashzeleke
    @shemeljashzeleke 18 часов назад +3

    EBS please tenesh support aregute❤

  • @EthiopiaNewse
    @EthiopiaNewse 10 часов назад

    ሉላዬ እናመሰግናለን ትህትናሽ ደስ ይላል

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 12 часов назад +2

    ለሚኖርበት ቤት እና ለስራው ተባብረን የበለጠ እንዲሰራ እናግዘው የምትስማሙ👍

  • @Aduyemaru6969
    @Aduyemaru6969 18 часов назад +3

    ድሮ ድሮ እየተማሩ ሊስትሮ። ዘንድሮ ተምሮ ሊስትሮ።

  • @JamanashZeynu
    @JamanashZeynu 3 часа назад

    ሉለዪ ግን ስዎዲሽ አቦ❤❤❤❤

  • @abdelamohammed7089
    @abdelamohammed7089 17 часов назад +1

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ሰላም ናችሁ ወይ አለን አልአሙዲ ላይነ ሰላም ሌላ እንደው በረከው በጣም እንደወላይ ደስ ይላል። በቃ ሞራል ያለሽ ሞራል ሰዎች እንዴት እንደምታግዢ ፈጣሪ ያግዘዋል። በጣም በጣም እናመሰግነሽ

  • @ethio5132
    @ethio5132 8 часов назад

    ሉላዬ ትለያለሽ ቆንጆ !

  • @yonasdire8974
    @yonasdire8974 16 часов назад +1

    Thanks lulayye

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 45 минут назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤wowwww

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 16 часов назад

    ዋውጀግናነህ

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 13 часов назад

    Bereta allah yeredah betam gobze

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 19 часов назад

    ዋው❤❤❤❤

  • @sbnta6404
    @sbnta6404 18 часов назад

    ሁሌ. በለህንፅ ዎቹ. ቤት. መሄድ. ዬላም. ኢንደንዴ. ኢዝህም. መያት ጡሩ. ነው

  • @MekdesKebede-t7g
    @MekdesKebede-t7g 18 часов назад

    Wow ❤❤❤❤❤❤

  • @امينهبنتسعيد
    @امينهبنتسعيد 11 часов назад

    ሉላየስወዲሺ ማርየ

  • @HgYt-kb6kp
    @HgYt-kb6kp 18 часов назад

    ሣላደቅህአላልፍምወድም❤❤❤❤❤

  • @Asasas-s4w
    @Asasas-s4w 14 часов назад

    ቅልጥም😅😅😅😅

  • @miroasiko4715
    @miroasiko4715 19 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sasrat7146
    @sasrat7146 17 часов назад

    Gobezzz Lulayee ❤

  • @MsPinke-u4r
    @MsPinke-u4r 18 часов назад

    yen jagna wondim bart💪💪💪

  • @BerhanAsfahaAsfaha
    @BerhanAsfahaAsfaha 18 часов назад

    Wow sweet Lula love you ❤

  • @shewaneshGebru
    @shewaneshGebru 7 часов назад

    Ahun Ebs neka Dr ena habtam bet eyasayacu dekmon neber

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 18 часов назад

    ወይ ቅልጥም

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 16 часов назад

    ወድልጅኮደስየሚለኝ:በሆዶድብቅአይደለም:ጠቅለልጠቅለልነው

  • @Genet-z1h
    @Genet-z1h 12 часов назад

    አስር ብር ሻይ ሆ

  • @BediluMerga-c1p
    @BediluMerga-c1p 18 часов назад

    Anebsa

  • @saragasa174
    @saragasa174 19 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @MichaelGedlu-i4k
    @MichaelGedlu-i4k 19 часов назад

    😢

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 19 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @GenetLegesse-d8z
    @GenetLegesse-d8z 19 часов назад

    ❤❤❤

  • @Handebet
    @Handebet 19 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MekdesKebede-t7g
    @MekdesKebede-t7g 18 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @genetsamuel8518
    @genetsamuel8518 17 часов назад

    ❤❤❤

  • @SohpiaMohd-qi4kr
    @SohpiaMohd-qi4kr 16 часов назад

    ❤❤❤❤❤