ኬዝ11-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia
ሰራተኛዎ ጌታ ይባርካት ታማኝ ነች ዘመንሽ ይባረክ
ብስሬ ምርጥ አስተማሪ
የሆኑ ነገሮችን ነዉ የምታስተላልፊው
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
ምን አይነት የምትጣፉጥ ጋዜጠኚ ናት 🙏🙏🙏❤❤❤❤wowጀግናናና
ብስራት እንዳቺ አይነት የሴት ጀግና እና ጎበዝ ሴት ያብዛልን 👍
ስራተኛዋን በጣም የምትደነቅ ነች ታማኝ ስው እደነዚህም አይነት መልካም
ስራተኞች አሉ ።
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን እንኳን ለአመቷ አስተሪዮ ማሪያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የነገሯትን የምትፈፅም የአምላክ እናት የልባችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላቹ ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ❤ የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ያመት ሰው ይበለን❤
የቤት ሠራተኛዋ ጀግና ናት። ሚስት ጥሩ አፍቃሪ ናት። 🎉🎉🎉🎉
BISIRAT አሁንም ማስተዋሉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ የምታስተላልፊዉ መልእት የተባረከ የተቀደሰ ነው በጣም አስተማሪ መልእክት ነው በርቺልን ድንቋ እህታችን በትክክል ነው የገለጽሽው long live with good health 🙏❤️👏
ጎበዝ እመቤቴ የዚህ ታሪክ በዙ በዙ ቤተሰብ ላይ የደረሰ ነው ሚያሳዝነ መልኩ እንደዚህ ያለ ታረክ አለ እግዚአብሔር እውነት የሚጋፈጥ አያሳጣ ን።
እኔ በጣም ማደንቀው በመጀመርያ ብስራት ገመቹን ነው እቀራረብዋ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ በጣም ተስጦ አላት ለዚህ ስራ ይህ ታሪክ እኔን ይጠቅሳል እናም ክፋ ቤተሰብ አለኝ ትልቅ ታሪክ ያለው አይምሮዬ ላይ ተቀርጾ ይዥው የማልፈው ኢትያጽያ ውስጥ ለገንዘብ ተብሎ ክፋታችን ጥግ ድረስ ነው ።
እግዚአብሔር ይመስገን ካሁን አሁን ገደሏት ትያለሽ ብዬ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ሰራተኛዋ ግን🙏👏👏👏 መመስገን አለባት
የዛሬው በጣም ያረካል , ህዝባችን በዚህ መልኩ መሰልጠን አለበት ወንጀለኛን ስሜታዊ ሆኖ መጋፈጥ ሳይሆን በጥንቃቄ ወ ህግ አካል መሄድ አስተውሎ መራመድ, ባልየውም በጥም እስተዋይ ነው ሚስቱም እንደዛው, እናመሰግናለን ብስሪ!!❤
በተለይ እረዳተ የሆነችዉ ልጅ በጣም የተለየች ታማኝና አደራ ፈፃሚ ናት ከእህትም በላይ ናት እግዚያብሔር ዘመኗን ህይወቷን ይባርክ የሚገርመዉ ግን ቤተሰቦቹ ናቸዉ በተለይ እናትና አባት እንዴት በዚህ ያህል ጨካኝ ይሆናሉ
የኒህን ባልና ሚስት ልብ ለኛም አድለን
ሰራተኛዋ የውነት ሰው ነች እግዚአብሔር ልብሽን አይለውጥብሽ
ውይ ቤተሰብ ግን እነሱ አይሞቱም ቆመው ሊቀሩ ነው በልጁ ገንዘብ እዲህ መሆን የሱ የወለዳት ልድስ ያባቷን ሀብት ማግኘት የለባትም ብለው ማሰባቸው ምን አይነት ህሌና ቢኖራቸው ነው
ሰራተኛዋ እውነተኛ ክርስቲያን ነች እግዚአብሔር ይባርካት🙏
ሰላም ፈጣሪ ከክፉ ሰዎች ይጠብቃን ወገኖቼ ሰው ሁሉ አረመኔና እራስ ወደድ ናቸዉ አንዳንድ የቤት ስራተኞች በጣም ክፉም በጣም ቅኖችም ናቸው
ወላሂ ብዙካቺ ትምርት ወስጃለሑ አነጋገርሽ ሢመቸኝ👍❤
እግዚአብሄር ሲወደን ሰው ነው ሚሰጠን ምስራቅም ፈጣሪ ሰው ሰጣት አለቀ።❤❤❤❤❤ተባረኪ የምስራቅ አጋዠ
ዋውውው❤❤❤❤ ስራተኝዋ 😢😢 ትባረኪ
Oh God protect me from evil sprit family and friends 😢
ኢትዮጵያውያን ደሀ እንጂ ክፋ አይደለንም። ማንም ሰው የመረጠውን ነው የሚኖረው ሰው እራሱ ላይ ከሰራ የማይታለፍ ፈተና የለም። በክፋት የሚገኝ ሀብት በክፋት ነው የሚያልቀው። ሰራተኛዋ መልካም ሰው ናት ትባረክ። ብስራትን ለማመስገን ቃላት የለኝም የምትሰጣቸው ምክሮች እና መልክቶች 🙏
Yezarew betam des yelal manen gedelu beye chenkogn new yayehut mechereshaw des yelal👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሰራተኛዋ በጣም መልካም ሰውእድሜና ጤና ይሰጣት ጠንካራ ።
❤ተመስገን በዛሬው ታሪክ ሰው አልተገደለም ሰራተኛዋን ይገሏታል ብዬ አስቤ ነበር በርቺ ብስራት
ጌታ ይባርካት❤❤❤ሰራተኛዋ❤❤❤❤❤
100%ትክክል ብለሻል ብስራት ተባረኪ🙏
Bisrat what a wonderful lady u are
Ur expressions ,advise are priceless
GOD BLESS YOU
አጋሿ ተባረኪ ❤❤❤
እንደዝች አይነት የተባረከች ሰራተኛ ስጠኝ ጌታዬ!.
Interesting .
ሰላም እህቴ ❤ በጣም አክባሪሽ ነኝ ምክሮች እወዳቸው አለሁ 🎉
እናቴ ስትመክረኝ ልጄ እናት ያለው ወንድ አታግቢ ትለኝ ነበር😢 የባል ዘመድ በአይኑ አመድ
የቤት ሠራተኛዉ እህት የናት ልጅ ናት ለኡነት ቆመች እግዝአብሔር ይባርኸት
እውነት😮
Tebarek ima 😢😢❤❤❤❤
👏Cutting off negative people from our lives, even when they are close family, is sometimes necessary for our well-being. Just like doctors sever the umbilical cord at birth, symbolizing a baby’s transition to an independent life, we, too, must detach from toxic relationships that drain us emotionally, mentally, and even physically.
እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እኔ ስለ ብስራት💕
በሁሉ የሰማይ አምላክ ይባርካት ሰራተኛዋን
እንደዝህ ያለ የትዳር አጋር እና ታማኝ ሰራተኛ ወይም ሰው ይስጠን እግዚአብሔር ዘመኑ ክፉ ሰዎች የበዙበት ነው አባትና እናት የሞቱባቸው በዘመድ የተዘረፉ እየተዘረፉ ያሉም ብዙ ይሆናሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
በጣም የምትገርም የቤት ረዳት
ጌታ ይባርካት
betam des yilal ❤❤🎉🎉
True human beings protect you from greedy & evil close family. I truly believe that we are help each others not hurting each others. Thank you learn protect yourself
የሚገርም ታሪክ ነው ሰው መሆን ማለት የቤት አጋዧ
ያሳዝናል በጣም
Habbasha kiifu new😢😢
እኔም እንደዚህ አደርግ ነበር እናቴ ከሞተች በኋላ ስበላ ለሷም ሰሀን አቀርባለው ቡና ስጠጣ ለሷም እቀዳና ሰጣታለሁ አጠገቤ ፎቶዋን አስቀምጬ ልክ እንዳለች አድርጌ አወራታለሁ ከስራ ስመለስ እማ እንዴት ዋልሽ እላታለሁ ስምንት አመት እንደዚህ አደርጌያለሁ ትልቅ ልጅ ነኝ ግን እናቴ ትመጣለች ብዬ ጠብቃለሁ ሰው ሲመክረኝ እጠላዋለሁ ስንቱን ላውራላችሁ ከባድ ነው
😢😢😢የኔዉድ
ውስጤን ነው የነካሽው በእውነት
Bistat enamesegnalen ❤
የእኔም ታሪክ እንደዚህ ምታቀርቢበት ጊዜ ደርሷል እነግርሻለሁ ብስራት ገመቹ፡፡
Ya Allah protect us from evil family or community 😢
Ar kifat beka birr huke metfia mehonu ሰው እንዴት ውርስ ጠባቂ ይሆናል 😢😮😮😮😮😢
Serateghnawan Egizer Yibarikat beteliy bahunu gize menorua. Mistum Egizer Yitebikat.
Lord in the mighty name of Jesus by fire deliver and protect me my loved ones from household wickedness
ሰላም ሰለም
❤አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ዛሬ አንደኛ ነኝ
😢😢😢😢😢😢😢
ብስራት እንዳቺ አይነት የሴት ጀግና
ብስራት ፍቅር ነሽ በጣም እንወድሻለን አማረኛ ሁለትኛው ቋንቋይ ነው ይቅርታ
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
Betam tikikel nesh
😮😮😮😮😮
ህሊና ያለው ሰው ማለት እንዲህ ነው
😢😢😢😢
Wendemu new sijemr beshetegna yaregew be metet
❤
ስለእኔ ምታወሪ ነው የመሰለኝ ወይ ጉድ
እንደነዚህ አይነት ነቀርሳዎችን ፈጣሪ ጠራርጎ ከምድር ያጥፋቸው!!
Serategnaw Jegina ye Egizhaber saw nech
የወንድ ቤተሰብ እሳት ይዝነብባቸው
ሠራተኛዋ ፈጣሪ ይስጥሽ
ይሄኔ እነሱ ይሆናሉ ያሳመሙት ሂወቱን የነጠቁት
🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️🤍🤍🤍
ቀመርን ልቀቁልን
Please make the comments short let the experts on issues explain
She’s excelling at what she’s doing. If you have a better approach, why not give it a shot and show us how it’s done?
መሞት አማረኝ😢😢😢😢😢😢
እረ በስማም ይቅር ይበላችሁ
ምነው አላህ ሌላ በር አለው አብሸር ሁሉም ያልፋል,
መሞት መቸ ይቀራል የእግዚአብሔር ፈቃድ እሰኬሁን መጠበቅ መልካም ነው በአለም ሁሎም ሀላፊ ነው ጌታ ግን የዘላለም ነው እሱን አምነን በተስፋ እንጠብቀው
ሞትን የተመኘው ሁሉ አያገኝም ለእሱም እድል አለ
😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤ ልዱንያ እጀ እዳስጡ
Wye medenaleme
ብስራት... ለቤት ሰራተኞች ያለሽ ግምት ዝቅተኛ መሆኑን በምታቀርቢያቸው የተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ መታዘብ ችያለሁ። የቤት ሰራተኛ የሆኑ ሴቶች ሁሉ ያልተማሩ እንደሆኑ አድርገሽ የምታስቢውን የተሳሳተ እሳቤ አርሚ! የቤት ሰራተኛ መሆን የሂወት እጣ ፋንታ ጉዳይ እንጂ ሌላ አይደለም።‼️
አወ እኔም ታዝቤታለሁ የዛሬዋን እራሱ በትምህርት እንኳን አልገፋችም አለች ስንት ድግሪ ጭነው ስንት ነውር የሰሩ እናውቃለን
😅😅😅😅😅አትንጫጩ ትክለኛ ነገር,ነዉ የተናገረቺዉ የባለታሪኮቹን ታሪክ ነዉ የተናገረችዉ
ባልየው የዘመዶቹ ፀባይ ካወቀ ለምን ሙሉ ንብረቱ በሚስቱ አላረገም ሰራተኛ ከማሰልጠን ሆ
ታሟል በዛላይ ቤተሠቦቹ ካወቁ ይጎዷተል ሚስቱን
This is why Oromos have " Sirna dhaalmayaa" if the women allowed, one of brothers merry the widow's to avert the conflict about the Economy and to reise the children of the dead as if their own.
Not only Oromo culture i think Muslims have the samme culture.
Say your opinion
Sosi gin yimachashi
ብስራት አንገትሽ ላይ እብጠት ይታያል ሆርሞንሽን ታይዉ
❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭