ኬዝ12-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 54

  • @ועח
    @ועח 20 часов назад +14

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሂወት ተረፈች🙏😢😢🇪🇷

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 8 часов назад +1

    ፍቅሬ ሁልጊዜ እያልሽ ምክርሽ ብዙ ግዜ አስተምረሸል ግን ውዴ ሰው እየሰማ እንዲልሰማ እየሆኑ ነው ጥቅት የማይባሉት በአንች ምክር ከእኔ ጀምሮ ሕይወታቸውን ቀይረሸል ወደፍትም ቀጥይ ግን እነዝህ ሙትቻ ወንዶች እስከመቼ በሴት ልጅ ላይ የምያደርሱት ጭካኔ የምያቆመው? መንግስት ሰምቶ እንዳልሰማ ሆኗል እኛ ለእኛ መበርታት ይገባል በተረፈ የብስርዬን ምክር ስሙና በተቻለቹ መጠን እራሳቸውን ጠብቁ ሌላው የኔ ውድ ብስርዬ እንዴት እንደምወድሽ ቀለት ያጥረኛል ተባረክ ❤❤❤

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Час назад

    ብስሩዬ ቆንጆ በርቺልን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የምታቀርቢያቸውን ፕሮግራሞች በጣም ነው የምወዳቸው

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 16 часов назад +2

    ብስሩዬ ቆንጆ በርቺልን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የምታቀርቢያቸውን ፕሮግራሞች በጣም ነው የምወዳቸው አስተማሪ ናቸው ከምንም በላይ ከፕሮግራሙ በኋላ ያለው ምክርሽን አፌን ከፍቼ ነው የማዳምጥሽ

  • @sileshsami7999
    @sileshsami7999 21 час назад +9

    ስንት አይኔት ቆሻሻ ሰቶች እንዳሉ አክስት ተብየዋ ለኔገሩ ብዙ ቆሻሻ ሰቶች አሉ በየቤቱ ልጆቻቼውን እያስደፈሩ ባል ብሌው አብሬው የምኖሩት ብዙ ቆሻሻ የሆኑ ሰቶች አሉ በየቤቱ እኔዝን እግዝሔብሐር ስላጋለጣቸው ነው

  • @MeliAbichu
    @MeliAbichu 17 часов назад +6

    አቤቱ የሰውልጅ ክፋት ሴት ለሴት እዴት ግን እኛ ምን አይነቶች ነን ፈጣሪዬ

  • @yeshitilahun2079
    @yeshitilahun2079 14 часов назад +1

    Wow you are brilliant Bisirat Gemechu
    May God bless your mind Sis

  • @mesfinbalcha-t8n
    @mesfinbalcha-t8n 20 часов назад +7

    ❤❤❤❤የተከበራችሁ ስለ ሕይወት አቅራቢዎች እና አዘጋጆች ሰሞኑን የምታቀርቧቸው አዘጋጅዋ እራስዋ የሆነችው ወ/ሮ ብስራት ተራኪና አቅራቢ በመሆኑዋ በጣም ደስ ብሎናል። ከዚህ በፊት ብዙ ጨቅጭቀናችኃል። ምክንያቱም ከዚህ በፊት የነበረው ወንድ ተራኪ ማለትም የድሮው ሳይሆን በቅርብ ግዜ የመጣው የአቀራረብ እና የአተራረክ ዘይቤው ወይም ለዛው ለመስማትም የማይስብ ስድ ንባብ የሚያነብ ነው የሚመስለው። 😂😂😂 ስለዚህ ወ/ሮ ብስራት እራስሽ ተርኪ ካልሆነ የድሮውን ከተቻለ ይመለስ ወይም አተራረክ የሚችል ልምድ ያለው አድርጊ። በተረፈ በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጪ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ያላችሁ።በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    ይግረማን አክስተይዋን አልጥበኩም😢😢😢😢😢

  • @tigisthailu3907
    @tigisthailu3907 13 часов назад +1

    ብስርዬ አቤት ትምርትሽ ደስ ሲል

  • @titiTiti-zp1uq
    @titiTiti-zp1uq 15 часов назад +1

    አረ ስንት ጉድ ነዉ የሚሰማዉ ለመስማት የሚዘገንኑ ነገሮች ብቻ የሚሰማበት ጉድ ነዉ በዚህ ግዜ መኖር እራሱ መረገም ነዉ😢😢😢

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 21 час назад +1

    Besriye ❤❤❤❤❤❤

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 18 часов назад +1

    እግዝኦ ወጣትዋ እንኾን ተረፈች😢ኣክስት ተብየዉ እድሜ ልክዋ ነዉ ዉርደትዋ

  • @EliasTsegaye-f3v
    @EliasTsegaye-f3v 11 часов назад +1

    የድምፅ ጥራት የለውም ዛሬ ብስርዬ ምን ነካሽ

  • @belaynesh2946
    @belaynesh2946 20 часов назад +1

    Ke wonjelu yelk mekeresh betam yegrmegal egzabhr yebarkesh lebzuoch mankeya new

  • @BatielGebremedhin
    @BatielGebremedhin 11 часов назад

    ፈጣሪ እንደ ሰው ኣይደለም የኣክስታ ባል ደሞ ጀዝባ ባዶ ጭንቅላት እንካን ተረፈች 🥹🥹🥹🥹🥹🥹ደስ ይላል ❤️❤️❤️

  • @UaeKfn-w2y
    @UaeKfn-w2y 21 час назад +5

    ከማን ጋር ይኖራልግን ማን ይታመናል ሰው ከፍቷል

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 20 часов назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 19 часов назад +1

    እግዚኦ ፈጣሪዬ ሆይ አሮጊቷ ግን አትገርምም? እንዴት ባለጌ ባሏ ያሳደገቻትን የእህት ልጇን ሲደፍር የኖረ ወስላታ ባል ነው ብላ ይህንን ያክል የረከሱ ተግባር መፈፀም ምን ይሉታል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    አቤት ትዳር እቴ እሷ የተከበረ ትዳር እንዳላት ለማስመሰል ብላ ልጇን መሸጧ ያሳፍራል ኤጭ ምን ጉድ ነው አቦ 🙏🙏🙏🙏🙏
    በተጨማሪ ግን ቃል ኪዳን ራሷ ስህተት ሰርታለች እራሷን ከሽማግሌውም ሆነ ከፈጣጣው የአከራይ ልጅ ጥቃት አይደርስባትም ነበር ምን ዋጋ አለው ዛሬ ፀፀት አተረፈች።
    ኧረ ሴቶች ራሳችንን እናድን እንጩህ እንመካከር አቦ ይሄ የማይረባ አንገት ደፍቶ ማደግ ችግሩ ይሄ ነው እንግዲህ በቃ እንበል 👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 14 часов назад +1

    I am so happy. She survive am so mud at her boyfriend why he kept quiet all this time. He’s so damn 😢😢😢

  • @messifikir4706
    @messifikir4706 21 час назад +4

    Awn lay yatgnum wnjil beura bedrgi minm megrmim midngtm akumalew mkintum yegna ager bedmi yetatbchi ager keonchi sebtbti blual esanti tedfro teglo yemsklubti ager😢😢😢

  • @Hope-nl2oh
    @Hope-nl2oh 21 час назад

    Betam arif new

  • @semutisem
    @semutisem 2 часа назад

    የኔቆንጆ ለየትኛዉ ህግነዉ አቤት የሚባለው ጠቁኝ

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 10 часов назад

    ድምፁ

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 14 часов назад

    😭😭😭😭😭😭አይ የሠው ክፉ

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ Час назад

    እኮን ተረፍች ሚገርም ያህቶን ልጅ

  • @MeazaKidane-r5l
    @MeazaKidane-r5l 19 часов назад +2

    ድምፅ ጥራት የለውም ብሴ❤

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 15 часов назад

      ከራስሽ ነው አሪፍ ነው ድምጽ

  • @senya-bl5hs
    @senya-bl5hs 12 часов назад

    😢😢

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 9 часов назад

    ብስርዬ አይ ይሔ ታሪክ እኔም ያደኩት እንደዛው በመደፈር ያደኩት ዝም። በይ አትናጉሪ ተብዬ ከ8ኛክፍል ትቼ ተሰብሬ ዛሬ ምንም ትልቅ ብሆንም ህመሙ ግን እስከ ህይወት ፍፃሜ አብሮ ይኖራል

  • @hasansyad785
    @hasansyad785 2 часа назад

  • @محمدالغامدي-س7ظ4س
    @محمدالغامدي-س7ظ4س 20 часов назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @promobile83
    @promobile83 17 часов назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉

  • @yeshitilahun2079
    @yeshitilahun2079 15 часов назад

    OMG 😢

  • @SaraYo-d6r
    @SaraYo-d6r 16 часов назад

    ❤❤😢😢

  • @GabyBlatta
    @GabyBlatta 14 часов назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 13 часов назад

    እነኚህን ሁለት ጅቦች በስቅላት ይገደሉ ወይንም እድሜ ልክ እስራት ቢያንስ እያንዳዳቸው 40 አመት እስር ማጠናቀቅ አለባቸው :

  • @KuKu-l9n
    @KuKu-l9n 18 часов назад +1

    ያከራዮ ልጅ ለምን ጓደኛዋ ጠርቷት ነው የወጣችው አለ እሱም ተባባሪ ነው እንዴ????

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 17 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🙏🙏🙏

  • @rihanakedir2401
    @rihanakedir2401 20 часов назад +1

    Lamasetemarem bihon ya set sewent magelat yelebetm

  • @NejatSiraj-p3f
    @NejatSiraj-p3f 3 часа назад

    Sew gen lemnden new erasu lejun mayasadegew lakest lagot misetew

  • @ZinabaH-b4c
    @ZinabaH-b4c 16 часов назад

    Enkuan terefeche

  • @Samsungሠሚራ
    @Samsungሠሚራ 20 часов назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @NejatSiraj-p3f
    @NejatSiraj-p3f 3 часа назад

    Cherash yalgemetkut tarik

  • @Dilba-j5k
    @Dilba-j5k 21 час назад

    Andega negn

  • @masialemu
    @masialemu 14 часов назад

    ድምፁ ትንሽ ይረብሻል

  • @GabyBlatta
    @GabyBlatta 14 часов назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @መድሀኒአለምአባቴ
    @መድሀኒአለምአባቴ 19 часов назад

    😢😢😢😢😢

  • @SimpathyMolato
    @SimpathyMolato 15 часов назад

    😢😢😢😢

  • @Efaret-h8c
    @Efaret-h8c 13 часов назад

    😢😢😢😢😢😢