ዘመድ የለኝም ማለት ቀረ !ልዩ ቆይታ ከቤቶች ድራማ ደራሲ ተስፋ ነዳ ጋር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 147

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Месяц назад +15

    በጣም ደሰ ያላል እኔ ኤርትራዋ ነኝ ግን የጉራገ በህል ደሰ የላል❤❤❤❤

  • @አክሊልየአዶናይ
    @አክሊልየአዶናይ Месяц назад +4

    አደበትህ ቀጣም ነው የሚጣፍጠው በርታ ደስ የሚል ገለፃ ነው

  • @tsehaydereri1270
    @tsehaydereri1270 Месяц назад +4

    መሲዬ እንኩን አደረሰሽ እናት ኢትዮጵያን ክብርዋን ባህልዋን ፈጣሪ ይጠብቅልን የጉራጌ ጥንካሬ ውዱ ወንማችን እብራርተኽዋል ጅምርህን ያስፈፅምህ ተባረክ ፍቅር ሰላምን ይስጠን🙏🏾❤️

  • @EMATGURAGEMEDIA
    @EMATGURAGEMEDIA Месяц назад +54

    የእማት ጉራጌ ሚዲያ ተከታዮች አለሁ በሉ 😍 መሲ እናመሠግንሻለን🙏

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Месяц назад +12

    ተሥፍሽ በጣም አክባሪህነኝ እንወድሀለን ጀግናችን መሥዬ ተሥፍሽ ሥላቀረብሽልን እናመሠግናለን መሥቀል በጉራጌ ያምራል እግዚአብሔር ፍቃድ ሆነ ቀጣይ አገር ቤትነኝ እህቶች ጌታ ኢየሱስ ለሀገራችን ያብቃን

  • @Maryam-d8y
    @Maryam-d8y Месяц назад +4

    ተባረክ ወንድሜ እንተ አይነት ያብዛልን ለሰራ ብቻ መራራጥ ለታሪክም መራራጥ ማሰተዋወቅ ጭዋነት ሀላፊነትም ነዉ❤❤

  • @lubabahussain6718
    @lubabahussain6718 Месяц назад +3

    በጣም ትክክል አመለካከት እና አስተሳስብ ነው:: ግፋብት: በርታ:: አላህ በረካ ያድርግህ:: እኔ እራሴ ከጉራጌ ቤተሰብ የተገኘሁ ሆኜ አዲስ አበባ በመወለዴ እና በማድጌ ብዙም እዚያው ሄጄ አረፋን አላከብርም:: ስለዚህ እንዲህ አይነቱ ዝግጅት ሁላችንንም የሚያሳትፍ በመሆኑ ትልቅ እድል ነው::

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Месяц назад +4

    የተከበርከው ተስፋ እናመሰግናለን ።እናቶች ላይ ብዙ ትኩረት ይሰጠው እንዳልክ ሁሉ ማህበረሰቡ ችግር ስለአለበት ብቻ ሳይሆን ባለማወቅም የሙት ልጅ በተለይ እናት የሌለው ልጅ አሳሩን ስለሚያይ እባክህ ወንድሜ አጢነውና መፍቴ እንዲያገኙ ልክ ለናቶች ትኩረት እንደሰጠኸው አስብበት።ቢያንስ ዘንድሮ አያርገዉና በሰፈርህ የሙት ልጅ ካለ በእንጀራ እናት ሚተዳደሩት ከእንግዶችህ ጋር እስፓንሰር አርጓቸው።ወደፊት በሁሉም አገሪቱ ማህበረሰቡ እንዲሳተፍበት ቢደረግ።❤🎉 መልካም የመስቀል በዓል ለሁሉም ህዝበ ክርስትያን ።ሰላም ላገራችን

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 Месяц назад +5

    የብሳቢ እንኳን አሰላንህም፣ ጉራጌ ልዮ ነው ፣ባህሉ ቀዬው አረጓዴነቱ ልዮ ተፈጥሮ የእውነት ከሀገር ተወጥቶ ይናፍቃል ❤❤❤❤❤

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh Месяц назад +26

    የልጅ አዋቂ ነህ። እጅግ መልካም ሀሳብ ነው። ችግሩ ግን ከቦታ ወደቦታ ለመንቀሳቀስ መጀመሪያ ሀገር ሰላም መሆን አለበት። ቀላል አይደለም። ትልቅ ሀላፊነት ነው። የህይወት ጉዳይ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል።

    • @EMATGURAGEMEDIA
      @EMATGURAGEMEDIA Месяц назад +2

      የወልቂጤ መንገድ ሰላም ነው። ስለአስተያየቶ እናመሠግናለን።

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Месяц назад +1

      @@EMATGURAGEMEDIA
      በአጠቃላይ ሰላም ለእናንተ ይሁን ! የሰላሙ ንጉሥ ምድራችንን ጣልቃ ገብቶ በቃ የመከራ ዘመን ይበለን እንጂ አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል እሺ

    • @BeckyW-j7e
      @BeckyW-j7e 25 дней назад

      What he said is all what we need for peace.

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 Месяц назад +5

    ባህሉን ለማስተዋወቅ የምታደርገውን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም እናመስግናለን 😊❤❤

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Месяц назад +1

    WOW THIS YOUNG MAN IS VERY CULTURALLy I SEE ETHIOPIAN IN SIDE HIM THANKS GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY❤🙏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Месяц назад +6

    የሚደግፍህ ብታገኝ ብዙ የሚሰራ አቅም አለህ በርታ ! መንግስት ሊደግፍህ ይገባል የተማርክ ሰው ነህ በርታ ሳይማር ያስተማረንን በትንሹ ዋጋቸውን በመመለስ ትንሽ ካሳየኸው የእኛ ሰው ብልህ ነው ያለማወቅ ብቻ ነው ሰነፍ ያሰኘው ሰላም ለእናንተ ይሁን ዋናው ጤንነቱ ነው ! በፀሎት በርቱ ! እግዚአብሔር ይችላል !

  • @በምህረትህአስበኝ
    @በምህረትህአስበኝ Месяц назад +16

    ተስፋ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ስደት ላይ ነኝ ስመጣ የትኛም ቦታ ቢትሄዱ እሄዳለሁ የዛ ሰው ይበልን ጉራጌ እንዳንተ ያሉትን ትፈጋለች በርታ

    • @BeckyW-j7e
      @BeckyW-j7e 25 дней назад

      Not only guragee, We all Eth need one in kind.

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 Месяц назад +2

    Wow messy, this guy is real Ethiopian, thanks

  • @hiwotlalego7726
    @hiwotlalego7726 Месяц назад +1

    ጎበዝ ተስፍሽ ሁሉም ነገር በጣም ጥሩ አርገህ ነዉ የገለፅከዉ

  • @alemkibru7688
    @alemkibru7688 Месяц назад +5

    የብሳቢ ተስፍሽዬ ስወድህ👍

  • @አዲስዘመን-ፀ9ዠ
    @አዲስዘመን-ፀ9ዠ Месяц назад +6

    የብሳቢ ተስፋ እንኩዋን አደረሳችሁ

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ይርዳኝ ወደፊት እሄዳለውን My ጉራጌ❤❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Месяц назад +12

    በስደት ያላችሁ አኮዋን በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 🤲🤲🤲❤️❤️🥰🥰አሚን

  • @Maryam-d8y
    @Maryam-d8y Месяц назад +2

    ጀግና ነህ❤❤

  • @semertorma1579
    @semertorma1579 29 дней назад

    አንተ በ ጣም ጀግና ነህ እግዚያብሔር ያሳካልህ በርታ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Месяц назад +5

    እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @SebleDamtew-p7w
    @SebleDamtew-p7w Месяц назад +10

    ተስፋ የቤቶች ደራሲ ነው? ለብዙ ጊዜ አይቻለሁ ደራሲውን አላቅም ነበር
    መስቀል በጉራጌ ሲባል ብቻ ነው የማቀው እንጂ አከባበሩን አላቅም ነበር ተስፍሽ ስላሳወቅኸን እናመሰግናለን መሲም ተስፍሽን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን

    • @desstadessta
      @desstadessta Месяц назад

      አዎ የቤቶች ደራሲ ነዉ።

    • @SebleDamtew-p7w
      @SebleDamtew-p7w Месяц назад

      @@desstadessta አመሰግናለሁ አላውቅም ነበር

  • @workudary2651
    @workudary2651 Месяц назад +8

    እኔ አባቴ ጎራጌ ነው ግን ክፍለ ሃገር አይኼድም ግን አዲስ ኣባ ውስጥ ነው እሜያከብረው እና ቅርጮ አሰገብቶ ጎረቤት ጠርቶ ዘርግቶ ብሎ የፈለጋችሁትን ይላቸው ነበር እነሱም በሀል ሴኾን መተው በልተው ይኼዶሎ

  • @BeziDenbu
    @BeziDenbu Месяц назад +1

    ተስፍሽ በርታልን ወድሜ❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Месяц назад +2

    በጣም ትልቅ እይታ ነው። ውሃ ፣ መብራት፣ የተሟላ ቤት ተ/ቤት ወዘተ መሰረታዊ ነገር እንዲኖራቸው ማድረግ ተገቢ ነው።

  • @BeckyW-j7e
    @BeckyW-j7e 25 дней назад

    I felt that I already in their. Pls write all u said in book. What a memory's. ❤

  • @Aster-j6s
    @Aster-j6s Месяц назад

    ወንድማችን ትስፍሽ እና መሲ ከልብ እናመሰግናለን❤❤

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx Месяц назад +1

    አገራችንን ሰላም ይድርግልን 💕☝️🙏

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 Месяц назад +9

    ቦጌም ያስራንደ የተንቢ እንም አበሩስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotlalego7726
    @hiwotlalego7726 Месяц назад +1

    በርታልን የኛ ጀግና👏👏👏👏👍

  • @umaymen7874
    @umaymen7874 Месяц назад +5

    Gobez betam yemadenqew lij.

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 Месяц назад +2

    Esey mehed kemfelegibet andeu gurage nw lemiketelew amte sinmeta kahununu 3 sew temezgebenal ewunet nw zemed lelelen sewoche mehed enfelegalen thank you 🙏

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv Месяц назад +2

    አንበስ ጉበዝ ጀግናነህ❤❤❤❤

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone Месяц назад +8

    ብዙዎች ቤታችን ፈረስ ልባችን ተስበረ
    ሀገር የለንም 😢💔

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +13

    የተንቢ የተንቢ❤❤❤

  • @SehineAkalewold
    @SehineAkalewold Месяц назад

    በዉይይቱ በጣም የሚመስጥ ነዉ ተባረኩ

  • @AdissAssefa
    @AdissAssefa Месяц назад +4

    ጉራጊ ፍቅር ብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fettiahalbreadi5575
    @fettiahalbreadi5575 Месяц назад +5

    ዋው ደስ ሲል የተንቢ

  • @Digital_Dynamos1
    @Digital_Dynamos1 Месяц назад +5

    Esti shger info mewd 👍

  • @firehiwotworku2144
    @firehiwotworku2144 Месяц назад

    Thank you my brother I remember I was back home my family grocery employees all money is finished in garage holiday meskel anyway bless family I see all cultural thank you God.

  • @Zedebregenete
    @Zedebregenete Месяц назад +2

    ተስፋ ልዩ ሰው እኮ ነህ😍

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Месяц назад +1

    በላለድይ ይምጣ ❤️❤️❤️

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Месяц назад +11

    መስቀል ደረሰ የጉራጌዎች በለያ በአል ማለትም ከየተሰማሩበት የሚሰበሰቡበት ቆጮና ክትፎ በዚህ ማለቴ ነው እንጂ መስቀል የመላው የክርስትና እምነት ተከተዮች እንቁ ልዩ በአል ነው

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Месяц назад +2

      ትክክል ውዴ መስቀል ለመላው ክርስቲያን ነው ግን የጉራጌ ልጅች በብዛት ለመስቀል ነው ሀገር ምንገባ ውዴ እኔ ዱባይ ነኝ ካከበርኩ ስንት አመቴ

    • @ዘመድtube
      @ዘመድtube Месяц назад

      @@ZorishMenjeta አይይይይ አይዞሽ እህት አለም አንቺም የወጣሽበት ተሳክቶልሽ በሰላም ሀገርሽ ተመልሰሽ በቤትሽ ከቤተሰቦችሽ ተሰብስበሽ የምታከብርበት ቀን አለው እግዚአብሔር

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Месяц назад

      ​@@ዘመድtubeአሜን አሜን የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Месяц назад +6

    የወላይታ ባህል ማየት የምትችለው ለመስቀል ነው ምክንያቱም የወላይታ ቤሔረስብ እደ ጉራጌ በመስቀል ነው አዲስ አመትንም መስቀል ሲደርስና ስገባነው አዲሱን ዓመት እደተቀበሉ አጉልተው የሚደስቱትና ስለዝህ ጎዞ በመስቀል ወላይታ ቤሔረስብን ሄዳቹ ጎብኙ ቱርዝምች ?

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Месяц назад +2

    ሻኛ ሚበላው አባት ወይም ታላቅ ወንድም ጋር ብቻ አይደለም ታላቅ አትም ጋር ታላቅ ጎረቤትም ሊሆን ይችላል ።ያ ደሞ የታላቅን ክብር ይገልጻል።

  • @desstadessta
    @desstadessta Месяц назад +5

    አባቴ ሳልሞት ይዣችሁ ሀገሬ በገባሁ እያለ አረፈ😢😢😢 እሱ ባይኖርም ዘመድ ባያሳየንም እኔ በራሴ እገባለሁ። ሁላችንም ኢትዮጵያዊያን ለመስቀል ወደ ሀገር ቤት እንሂድ።

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 Месяц назад

      ቦታው ብቻ ካወቅሹ እኔ እወስድሻለሁ የቤተሰብሽ ስማቸውም ጠይቂ

  • @34ba445
    @34ba445 Месяц назад +2

    መሲ እኔ ከአለሁበት ሐገር ሆኜ ኢትዩጵያን ሐገሬን ባህሏን ወጓን እናፍቃለሁ ።
    በተለይ በተለይ በዚህ በአዲስ አመት እማ አበባዉ እንቁጣጣሹ ቀዬዉ እረስንቱ የዎፎቹ ዜማም ትዝ ይላል ።
    ታዲያ በጥባጭ ከአለ ማእን ጥሩ ይጠጣል ይባአላል ኢትዮጵያ
    የአለዉ ሁኔታ ተስፋዬን አስቆረጠኝ
    ብእቻ ሐገራችንን ሰላም አርጓት በሚቀጥለው አመት በሐገሬ ፈጣሪ ቢፈቅድ አከብራለሁ
    ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Месяц назад +5

    መሲ ተስፍሽ ዌል ከም የተንቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hasna-lb2gc
    @Hasna-lb2gc Месяц назад +1

    ዋው ደስየሚልፕሮግራም❤❤

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Месяц назад +2

    ስለደንጌሳት ሳይወራማ ጉራጌ ባህል ሙሉ አይሆንም በሚቀጥለው በደምብ አጥብቅህ ተምረህ ለመልስ ቅረብ የሚለያያችሁን ነገር አታድርጉ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Месяц назад

    ዝ ብለናል

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Месяц назад +1

    ኢትዮጲያችን እኮ የሚገርም የሚያስደንቅ ባህልም በአልም አላት እናመሰግናለን።

  • @zenashezena1975
    @zenashezena1975 Месяц назад

    መስዬ የእማት ሚዲያ ስላቀርብሸ እናመሰግናለን

  • @tsedalegmariam9806
    @tsedalegmariam9806 Месяц назад +9

    የተንብ ባፈር ንተን

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 Месяц назад

    ዋው❤❤❤❤❤

  • @yohannesbekele6383
    @yohannesbekele6383 Месяц назад +4

    ተስፍዬ አኔኮ ላንተ ቃላት የለኝም ምነው ላንተ ስል ሀብታም ባረገኝና ደስ የሚልህን ነገር ጎራጌ ሀገር ባሰራሁ እባካችሁ የጉራጌ ባለሀብቶች ሙህራኖች ሀገራችሁን ዞር ብላችሁ እዮ ዛሬ ባታተርፉበት ነገ ታተርፉበታላችሁ ቢያንስ ያለችሁ መሬት ላይ ስሩበት ከብት አርባታ ዶሮ እርባታ የመኪና መገጣጠሚያ ነዳጅ ማደያ ሱቆች ምግብ ቤቶች ጫማ ፍብሪካ ጋርመንት ትልልቅ ፍብሪካ መክፈፈቻ ቦታ ነው ጥላችሁ ከተማ በክራይ በግብር የምታጡት አይናችሁን ክፈቱ መሬቱ ለምለም ነው ደሀውስ እሺ ይሰደድ ሀብታምቸ የአባታችሁ ይዞታ ላይ ለምን አትሰሩም እኔ ከናንተ አውቄ አይደለም ግን የጉራጌ ሕዝብ በቂ መሬት አለው ውሃ አለው ከማንም በላይ የተማረ ብቻ ሳይሆን በጣም የተማረ አለው ምን ሆናችሁ ነው ሙህራኖች ሳይጠግቡ ሳይማሩ ያሰተሟሯሯችሁ ቤተስባችሁ አያሳዝናችሁም እኔ አንድ አዲስ አ በባ የተወለድ ጉራጌ ነኝ ግን ሁሌ ይቆጨኛል ዛሬ ሰወች ኤፈርት እያሉ ሲኩራሩበት የነበረው ጉራጌ 1953 በጃኑሄ ግዜ የጉራጌ መንገድ ስራ ብሎ ያቋቋመው ብዙ መጓጓዣ መኪኖች ሎንችናወች ላድሮቭሮቾ ነበሩት መለስ ዜናዊ ነው የፈረሰው ጉራጌ ማገዶ የሚፈጅ ሕዝብ አይደለም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ስራን ያስተማረ ሕዝብ ነው ዱባይ ቱርክ ቻይና እየሄደ መነገድን ያስተማረ ጉራጌ ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ አብረን ሰርተን እንብላ እንደግ የሚል ስልጡን እዮኝ እዮኝ የማይል

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 Месяц назад +1

    አቦ ጉራጌ ❤❤❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Месяц назад

    መከባበር

  • @cherumezegebu1075
    @cherumezegebu1075 27 дней назад

    ሸገር ኢንፎ የምር ትህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው ❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Месяц назад

    ታድያ ማናጅመንት መማር ነው እንጂ ነገን ያላሰበ ሰው ሰው ማለት ከባድ ነው

  • @asnakechwolde1167
    @asnakechwolde1167 Месяц назад +1

    ጉራጌ የተቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi Месяц назад +4

    አምና ገጠር ለመሄድ እየተዘጋጀው ነበር ዘንድሮ በሀሳብ ብቻ

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 Месяц назад

    ወንድሜ እባክህን.በደንብ.ሰራበት.እኔ በጣም.ነው.የሚቆጨኝ.የጉራጌ.በለሀብቶች.አዲስ.አበባን.አሰምረው.ግን.የትውልድ.አገራቸውን.ጎደተዋል.ጎበዝ.ንቁ..ወልቂጤን.አዲስ.አበባንለማድርግ.በርቱ

  • @emuka992
    @emuka992 Месяц назад +1

    ስለ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈት ለምንድን ነው ዜና ያልሰራሽው🙏

  • @BeckyW-j7e
    @BeckyW-j7e 25 дней назад

    "Documentary" please !!!

  • @SS-wt9ur
    @SS-wt9ur Месяц назад +1

    አዳብና በሶዶ ጉራጌ

  • @cherumezegebu1075
    @cherumezegebu1075 27 дней назад

    wow yamral

  • @Hasna-lb2gc
    @Hasna-lb2gc Месяц назад

    ተስፉእናመሰግናለህ❤❤

  • @mesekrmnagash7426
    @mesekrmnagash7426 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @MekilitAbel
    @MekilitAbel Месяц назад

    Tesfa jegina bertalin❤

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Месяц назад

    ታላቅ አጎት

  • @FranandesRaheel
    @FranandesRaheel 29 дней назад

    ተስፍሽ😘😘😘😘

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 29 дней назад

    ❤❤❤ l like gurage

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 29 дней назад

    ❤❤

  • @tsedalegmariam9806
    @tsedalegmariam9806 Месяц назад +1

    ጌቶስ እንዴት እረሳሀት

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh Месяц назад +2

    ሀሳቡ ጥሩ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት እንዲህ አይነት ዝግጅት ማዘጋጀት ጊዜው የሚፈቅድ አይመስለኝም።
    ለመሆኑ በመላው ኢትዬጵያ በሚባል መልኩ ሰው በሰላም ወጥቶ ለመግባት አደጋ በሆነበት ወቅት ምን ተማምነህ ነው የሰውን ህይወት አደጋ ላይ ሊጥል የሚችል ፕሮግራም ለማዘጋጀት ያሰብከው?????

    • @tesfaonlinetv
      @tesfaonlinetv Месяц назад +2

      ለመስቀል 800 ሺ ተጓዥ ኘው ወደ ጉራጌ የሚሄደው መንገዱም ሠላም ነው

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv Месяц назад

    ሰላም መሲ❤እናመሰገናለን❤❤❤

  • @lubabamelek4002
    @lubabamelek4002 Месяц назад

    ❤❤❤❤ተስፉዬ

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 Месяц назад +1

    አንድ Autobus ሙሉ መንገደኛ በሚታገትበት ዘመን ጉዞ እያላችሁ ህዝቡን አታስጨርሱት።

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Месяц назад +2

    አዳብና የክስታኔ ጉራጌ አሸንዳ ማለት ነው

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 29 дней назад

    እኔ መስቀል በመጣ ቁጥር ምነው የጉራጌ ጓደኛ ወይም ዘመድ ቢኖረኝ እያልኩ እመኝ ነበር እድሜ ጤናውን ይስጠን እንጂ መሄዴ አይቀርም ግን የመሄጃ መንገዱ እንዴት ነው ጥያቄው እና ከልጆች ጋር ከሆነ ማረፊያ አለው ወይ ?

  • @tsigezemecha908
    @tsigezemecha908 Месяц назад

    Berta tesfa gobez lj

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Месяц назад

    ጉራጌ ውብ ባህል መስቀል በጉራጌ

  • @susenesh
    @susenesh Месяц назад +1

    ቤታችን ፈረሰ የት እንግባ?

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 Месяц назад

    Adrashawun gin asikemetulen

  • @HiwotTamre
    @HiwotTamre Месяц назад

    Hey

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ Месяц назад

    የውረሙ

  • @MuluTuri
    @MuluTuri Месяц назад

    🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Месяц назад

    እንዴ ቤቶች ድራማን ደርሰሀል?

  • @sahilebedru-bf9uk
    @sahilebedru-bf9uk 29 дней назад

    ኩራጌ በመሆኔ ኩራሁ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Месяц назад

    ያገር ሽማግሌ ነው ቅድሚያ ሚሰጥ ሻኛም ትልቅሰዎች ቤት ተሰብሰቦ አንድላይ ይበላል

  • @salomongemaneh4976
    @salomongemaneh4976 Месяц назад

    በዚህ አጋጣሚ ሁለታችሁንም እያመሰገንኩኝ ፣ እስቲ አንድ ፊልም ቅድም ባልከው ላይ እነሱ ቤት ይሄ ተገዛ፣ ለእከሌ ጥሩ ልብስና ሌሎች ሌሎችንም በተመለከተ ለፊልም የሚያበቃና የሚያስተምር ነገር ድረስና ይታይ።አመሰግናለሁ።

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Месяц назад +1

    በጉራጌ ሙስልም ያናኹወን ጠባሳ መቼም ኤትረሳደ ታሪክ ይወቅስኸ ምራህር ዘበር ተራመደም የረበረ ሰበዳ እሳት ተጭድ አመነሁንም የጉችሬ ሙስልም ሴት ተማሪዎች. ያደረከው ግፍና በደል መቼም አንረሳውም

    • @NebatHassen
      @NebatHassen Месяц назад

      YaGurage Kristian yagurage Muslim eramedon enem den yefujen

  • @genetgogo8351
    @genetgogo8351 Месяц назад

    መረጃ ከሌለህ ጠይቅ እንጂ ጉራጌ በአመት አንዴ ስጋ ይበላል ትላለህ ጉራጌ ያለስጋ አያድርም አትዋሽ

  • @tsedalegmariam9806
    @tsedalegmariam9806 Месяц назад

    አንፉአና አፈር

  • @BalmyCorner
    @BalmyCorner Месяц назад

    ወግን አንተ አዉጋት። ዘነበ ፈላ ብዬሀለዉ። ያንን የቻይና ቢጫ ልብስ በነካ እጅህ አስወግድልን።