በገበያ ቦታ የገጠመኝ ያልጠበኩት ነገር | Dubai Mall

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 179

  • @sammiwodekeffita521
    @sammiwodekeffita521 4 года назад +15

    የሰው ልጅ አዕምሮውን ለበጎ ነገር ሲጠቀም ስንት የሚደንቅ ነገር ይሰራል መሰላችሁ፦

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @naniy9579
    @naniy9579 4 года назад +12

    ኢትዮጵያም ቀን አላት የምትጎበኝበት አቤል 🙏🙏🇪🇹🇪🇹

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад

      ብናውቅበት በጣም ብዙ በየክፍለ ሀገሩ ነበር ግን እኛ እርስ በእርስ ተባልተን አለቅን ለሰው እተርፍ ነበር ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን አሜን

    • @naniy9579
      @naniy9579 4 года назад +1

      @@ፍቅር-ጘ9ወ እግዚአብሔር ያውቃል መፀለይ ነው ከኛ ሚጠበቀው እኛ ይሄንን አይተናል በዚች ዘመን ለታናናሾቻችን እንዳይተላለፍ እንፀልይ።

  • @jemilajemila4508
    @jemilajemila4508 4 года назад +6

    ወላሂ በጣም የምናመሰግንህ በርታልን በጣም ያምራል ኢትዮጵያዬ ቀጣይ አንች ነሽ

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

  • @et7243
    @et7243 4 года назад +31

    አስደናቂ ነው እኛም ሀገር የአፍሪካ 1ገበያ ባታ አለን መርካቶ ግን ....

    • @jjthomson370
      @jjthomson370 4 года назад

      Gn mn??

    • @jeriyedngllej138
      @jeriyedngllej138 4 года назад

      😂Gen men

    • @berndselu3760
      @berndselu3760 4 года назад

      Haha

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад +1

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ,

    • @mekitube7827
      @mekitube7827 4 года назад +1

      ግን???? የሌቦች መነሀርያ ነዉ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +4

    አዞ ከሥራ መልስ ደክሞ እረፍት ላይ ነው ክክክክክክ ምርጥ ጉብኝት ላይ ነህ ይመችህ እንዴት ያምራል ዋው ነው

  • @getiihwe5152
    @getiihwe5152 4 года назад +1

    ተጣምይገርማል እኛገርቢሁን አጥፊዉይበዛል አቶ መገረምሳይሁን ለጥፋት ይሮጣል አገራችን ለምለምነበረች

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад +1

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 4 года назад +1

    አቤል የወይኗወ ልጅ ጀግና እንኳን ደና መጠ ቡዙ አዝጎባኛሀን ተባረክ እናመሰግባለን ባርታ

  • @sarajuilyet7059
    @sarajuilyet7059 4 года назад +8

    አቤል በጣም ውብ ስፍራ ባለቤትህ አብራህ ብትሆን ብዬ ተመኘው

  • @aronyemane9424
    @aronyemane9424 4 года назад

    በጣም ነው የተገረምኩት የሆነ ጊዜ ላይ መጎብኘት እንዳለብኝ ነው የተሰማኝ። አቤላ አሪፍ ነገር ነው ያስጎበኘኸን እናመሰግናለን።

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 года назад +2

    አቤት አቤሎ ዱባይ ሞለ ስሙን እንጀ ምኑን አላቅም ነበር 3አመት ስርቼ ከኩሽና ወደ ሀገሬ ገባው ተባርክ😘🇪🇹🙇🇱🇧👈

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 года назад +1

    አቤላዬ እኔም ይሄን ቦታ ለማየት ፈርቼ እንጂ እዚሁ ነው የምሰራው

  • @ethiopia2836
    @ethiopia2836 4 года назад +2

    እስክ አቤልዬን የምተደንቁት ለይክ😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪 ፍት ለዱበይ

  • @sosina65
    @sosina65 4 года назад

    ዘመንህ ይባረክ አቤሎ

  • @heyatmuluneh831
    @heyatmuluneh831 4 года назад

    አቤል በጣም እናመሰግናለን እኔ እዛ ነኝ ድባይ ሞልን በጣም አውቀዋለሁ ግን zoo እንዳለ አላውቅም
    Thank you

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 4 года назад +3

    ይገርማል ለስሙ ዱባይ ነዉ ያለሁት ግን የማዳም ሽንት ቤትና ኩሽና መቼ አሣርፎኝ ብቻ ለበጎ ነዉ አቤሎ አመሠግናለ ያዉ እንዳየሁት ቀጠርኩት 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @aronyemane9424
      @aronyemane9424 4 года назад +1

      አይዞን በርቺ ለሁሉም ጊዜ አለው። ዋናው ጤና ነው። እኔም የሰው ሀገር ስለሆነ ያለሁት እረዳሻለው።

  • @meramthahr1541
    @meramthahr1541 4 года назад

    Selm wow ymi. Y sgeram. Betaam Des yll thanks

  • @ማሪያምእናቴሁሌምእወድሻለ

    አቤሎ እኔ አስር አመት ዱባይ ስኖር በስም ነው የማውቀው ይሄንን ቦታ ግን አንድ ቀን መቼም ቀን ይወጣልኛል አያለሁ ተስፋ አልቆርጥም አተን በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ቦታ ነው የእውነት ደሞ ቀረፃ አደኛ አቤሎ ከአገር ቤት ዩቱበር የኔ ምርጫ ነህ በርታልን ደሞ ክፍል 4 ይቀጥል አቤሎ

  • @NahiMedia
    @NahiMedia 4 года назад +1

    ቀረፃዉ አንደኛ አቤላ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 года назад +1

    ዌልካም አቤል ዋው ዱባይ ምርጥናት አቦ ይመችክ ፈታ በጣም ደስይላል

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @bruktymulatu4869
    @bruktymulatu4869 4 года назад +1

    Wow ymechik Abel

  • @chuchuailphhuo2336
    @chuchuailphhuo2336 4 года назад

    Wow ! amazing, thanks

  • @kijaneyafalylij2261
    @kijaneyafalylij2261 4 года назад +1

    አቤለ በጣም ደስ ይለል

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

  • @ነኢማሀሠን
    @ነኢማሀሠን 3 года назад

    ይገርመማል አብሎ በርታልን

  • @abunezartube4678
    @abunezartube4678 4 года назад

    Abel birhanu ymach🏅🏅🏅

  • @MASITUBE
    @MASITUBE 3 года назад

    Wow abelo thank you somuch

  • @wfight2155
    @wfight2155 4 года назад +2

    Ethiopia is the best more💚💛❤

  • @shikursuleyman7650
    @shikursuleyman7650 4 года назад +1

    እኔ ከላይ እከታች ጎብኝቸዋለሁ በጣም አስገራሚ ሞል ነዉ

  • @እየሱስወልደማርያም
    @እየሱስወልደማርያም 3 года назад

    አቤላችን 😘

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 4 года назад +1

    አቤላ ምርጥ ሰው 👌👌

    • @ቀዳሚሚዲያ
      @ቀዳሚሚዲያ 4 года назад

      ደምሪኝ ማርየ

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

  • @axedad3159
    @axedad3159 3 года назад

    Abela ye ewunet tekelegna you tuber.......respect bro... Be vitz Gold Diggers eyalachehu yemetazegun Lejoch please please wederasachehu temelesu.

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад

    አቤል ምርጥ ሰው ይመችህ ዘና በለ

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 4 года назад

    Woww batam yamiral
    Enamasagenalen🙏

  • @mekdimekdi8571
    @mekdimekdi8571 4 года назад

    ሀገሬም እንደዚህ እንደምትለመልም ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን ጎበዝ ብሮዬ በርታ።

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 3 года назад

    ብሮ አሪፍ ነው መቀቱ እንዴት ነው ዞላ uk

  • @Pazionbatch2K23
    @Pazionbatch2K23 4 года назад +5

    This is what we call vlog. 💯

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад +1

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ,

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Год назад

    አቤል አመሰግናለሁ እዛው ያለው ያህል ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 4 года назад +2

    ጌታየ ለኔም ሥጠኝ ተመልካች አታርገኝ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ይመችህ ድባይም አቡዳቢም አለ በደንብ ጎብኝ በአቡዳቢም በወርቅ የተሰራውን ሆቴል እንድትመለከት እጋብዝሃለሁ እኛም በዶ አብይ ዘመን ተሰርቶ እናያለን ብለን ተስፍ እናደርጋለን ብቻ ጁንታው ተለቅሞ ይጨርሱ

  • @itsmydam5684
    @itsmydam5684 3 года назад

    እድሜ ለመዳሜ አይቸዋለሁ ይመቺክ አቤሎ

  • @genettefera2713
    @genettefera2713 4 года назад +1

    Waw👍👍

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 4 года назад

    Yimechih Abelye Tebarek 🙏🏿 ❤️
    Hopefully One day Mercato will be able to look much better than the way it looks now as it's the biggest in Africa!

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @fatehmohammad815
    @fatehmohammad815 4 года назад

    I see this place,Amzeing

  • @asteraa8219
    @asteraa8219 4 года назад +1

    የምረል ለአጋረችንም የዎዴፊት ታስፈ አሌን አመስግናሎ

  • @tilayegulte1446
    @tilayegulte1446 4 года назад +2

    ሰላም አቤል ያንተን ቪድዮዎች እከታተላለሁ እና ስለ የዩትዩብ የሰራሀቸዉን ቪድዮዎች ተመለከትኳቸዉ እና ስለ ቴሌግራም ተንተን አርገህ ብር ያስገኛል ወይ እና ሌሎች ብትሰራልን አመሰግናለሁ።

  • @faffiinthekitchen6070
    @faffiinthekitchen6070 4 года назад

    Dubai is a beautifulplace and next time use mic. For better sound

  • @dhjjgdd9099
    @dhjjgdd9099 4 года назад

    ዋውውው

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 3 года назад

    Enedete dese yelale wawaw❤❤❤❤

  • @hayathussain4177
    @hayathussain4177 3 года назад +1

    እኔም ጎብኝቸዋለሁ

  • @onedayiwillbillioner1275
    @onedayiwillbillioner1275 4 года назад

    Yes I am the first viewer and commenter

  • @firehunhd
    @firehunhd 4 года назад +1

    በቃ ዱባይ መሄድ አያስፈልግም ሙሉ ገጽታዋን አሳይታል wow እንድህም አለ 👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭😘👍👍👍

    • @temesgengetachew5858
      @temesgengetachew5858 4 года назад

      እሜቱ ይለያያል እንጅ

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

  • @tube2611
    @tube2611 3 года назад

    ደስ ይላን

  • @aleyy7381
    @aleyy7381 4 года назад

    ሠላም ሠላም ነው አቤሎ

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 4 года назад +2

    ሰላም አቤሎ

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

  • @eyasutube3557
    @eyasutube3557 4 года назад +1

    ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @semegngabresilassie1821
    @semegngabresilassie1821 4 года назад +3

    በእዉነት ይህ ቦታ አላየሁትም ግን ብዙጊዜ ከመደሜ ጋር ሄጃለሁ አንዴ በግላትን ሄደናል ሄደ ሄደህ አትጨርሰወም

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @weyniweyni7663
    @weyniweyni7663 3 года назад

    ዘና በል

  • @helloworld4444
    @helloworld4444 4 года назад

    Dubai endih ayinet ager atmeslegnm nbr wow

  • @keryodtube
    @keryodtube 4 года назад +1

    አጠጠቤ ሆኜ ስሙ እንጂ ሞሉ ገብቼ አላውቅም አባሎ እናመሰግናለን እዳየው አጓጓኸኝ

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

  • @bertukanbertukan9916
    @bertukanbertukan9916 4 года назад +1

    ከሚገርምህ አቤሎ ካሰርየ ጋር ለ4ቀን ስንዝናና ነበር

  • @jjthomson370
    @jjthomson370 4 года назад

    Weyne abelo sub adrgeh gn notification on alederekum neber 😡😡 ... Anyways ymecheh👍👍

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @jjthomson370
      @jjthomson370 4 года назад

      @@Atwima eshi

  • @habashamedia9523
    @habashamedia9523 3 года назад

    አላህዬ ሀብታም አድርገኝ ይሄን ለመየት

  • @ማሕደረትምህርትድምፅ

    ድንቅ ነው

  • @marta-zv8uj
    @marta-zv8uj 4 года назад

    Addi qani ETH 🇪🇹ti honi yihonali ayitawuqimi😍

  • @habeahanentertainment4411
    @habeahanentertainment4411 4 года назад +1

    አቤላ እኛ እኮ ዱባይ ሀገር ትሁን ከከተማ መምናውቀው ነገር የለም🤭

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @habeahanentertainment4411
      @habeahanentertainment4411 4 года назад

      እሺ አባቴ በቅርቡ ሞኒታይዝ ታረጋለህ

  • @makibel8327
    @makibel8327 4 года назад

    አዎ ገብቻለሁ በጣም ደስይለል

  • @fenet7654
    @fenet7654 4 года назад

    Wow gin aychalewu

  • @megezeztub
    @megezeztub 4 года назад +1

    ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞቼ በቅንነት ዮቲብ ቻናሌን ሠብሥክራይብ አድርጋችሁ አበረታቱ

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @onelove6153
    @onelove6153 4 года назад

    Beste mecheresha snt dollar weym br ande cheresk btseraln

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 4 года назад

    እንደምን አመሸ አቤል

  • @abrahamyohanis8589
    @abrahamyohanis8589 4 года назад

    አስደነቂ ነው

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 4 года назад

    Agere endih hona mayet new mignote!!!uuuu Ye Allah erdan

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 4 года назад

    Try to make the world a better place

  • @BuyeTech
    @BuyeTech 4 года назад

    Cool ❤

  • @yanokonjo1773
    @yanokonjo1773 4 года назад

    አቤላዬ እኛ እዚሁ ሆነን አላየነዉም ገራሚ

  • @eyasueyasu2116
    @eyasueyasu2116 3 года назад +1

    Enjoy your nahhh 😂😂😂😂😂

  • @eskinderaklilu6675
    @eskinderaklilu6675 3 года назад +1

    Mega nu metemelesu

  • @مجوذزعلالعنزي
    @مجوذزعلالعنزي 4 года назад

    ተገርመሽ አስገረምሽንኮ አቤሎ ይመችሽ

  • @awaditube6357
    @awaditube6357 4 года назад +1

    በጣም እሚገርም ሞል ነው

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

  • @shikursuleyman7650
    @shikursuleyman7650 4 года назад

    አቤሎ በአላህ ስትመጣ ብንገናኝ 😭

  • @ChalaJR
    @ChalaJR 3 года назад

    Dubai naw ya mitinoraw bro

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 4 года назад

    ይሄ ቪዲዮ በ youtube ሳይሆን በtv ነበር መታየት የነበረበት የሀገሬን ሰው ከፖለቲካ እና ከዘረኝነት መውጣት እንዳለብን እና ለሀገራችን ምንም እንዳልሰራን ወይ መስራት እንደምንችል ለማሳየት

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 4 года назад

    ግን ምን ያህል ያስፈልግ ይሆን መኒ

  • @enkuayelakew4954
    @enkuayelakew4954 4 года назад

    Wow

  • @tsigehailu8079
    @tsigehailu8079 4 года назад

    Batam yemaral dubia mall Das yalal enne buzu gize aychawalew

  • @mimigech9585
    @mimigech9585 4 года назад

    አቤል ይሄንን ስትቀርፅ dxb mall አይቸክ ነበር ሰላም ስልክ አላየከኝም I'm working there,

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @usetuser9964
    @usetuser9964 3 года назад

    💚💛❤️

  • @fuaddawud9114
    @fuaddawud9114 3 года назад +1

    Please Ethiopian mall

  • @zeynbdari7108
    @zeynbdari7108 4 года назад

    እነተከዘ ወደዚ እኘመ ማሀል ኖረን አነዉቀዉም ቢቸ አድቀን እነገል ቢዬ ተስፈ የረገለዉ

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 4 года назад

    I have been in. I went to see their zoo too. There is a dog in the zoo poor of him the whether was extremely hot for the dog 🙄 i liked the wistiti very tiny monkey type animal. Nice one! Dubai is the most beautiful place to visit.

  • @dagialltube501
    @dagialltube501 4 года назад +1

    ያበደ mall ነው ግን የመስታወቱ ያስፈራል

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @ethiopiantube9382
    @ethiopiantube9382 4 года назад

    Min alebet hagerachin indezih bitadig. Heje iyayew enjoy iyadereku inkuwan kenalew 😒

  • @onationalist5447
    @onationalist5447 3 года назад

    good

  • @fxxfffxx3322
    @fxxfffxx3322 4 года назад

    አቤሎ ዱባይ ሞልን በደብ ሰለማቀው አይቺ ባልጨርስ አትቀየመኝም

  • @በድሪያ
    @በድሪያ 4 года назад +1

    በለያው ኖሮ ይቆጭኝ ነበር የዛሬ ሁለት አመት ኮንታረት ቤት እየለው መዳም እዘኝ ሄደልች የዛሬን አያርጉውነ

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

  • @yetijilijtube8955
    @yetijilijtube8955 4 года назад +1

    አቤል ባለፈው በህልሜ አንተንና ሚስትህ አራስ ልጅ ታቅፋ ከአየሁ ቦሀላ መከታተል ጀመረኩ
    ሆ በራሴ ስልክ ብከታተልህ ይሻለኛል አንተ በህልሜ ከምትከታተለኝ እ😁

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @rome2089
    @rome2089 4 года назад +1

    ያዞርኛል አልወድም🤔🤔🤔🤔

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад +1

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

  • @jemilajemila4508
    @jemilajemila4508 4 года назад +1

    አቤሎ ጉብኝት እንደት ነው

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад

    ሰላም አቤላ በጣም እናመሰግናለን እስኪ እኔም አድ ቀን መዳምን ውሰጅኝ እላታለሁ እዚሁ እማ ተቀምጫ ሳላየው አልሔድም 😂

    • @Atwima
      @Atwima 4 года назад

      1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @highlightmovies850
    @highlightmovies850 4 года назад +2

    English movie lemayet kefelgachu yenane channel subscribe adergu

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤ በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ የታመመ ሳይድን አይንጋ ጤና ይስጥልኝ

  • @elinelove7137
    @elinelove7137 3 года назад

    ኑ ማሮች ቤተሰብ እንሁን