Amen. Rekeb you're humble, you're authentic, you're just amazing! The way you explain things just makes me feel that I personally know you. The love you have for your country, just all round you're amezing professional lady. Thank you. And hope you will travel more both within the country and abroad and take us(yr viewers) with you. Wish you all the success.
It’s so beautiful especially “Miracle Garden” I almost forgot where I was for the last 30 minutes. Hopefully, I will see it soon. Thank you for showing us.
Re: people who are feeling down about the current Ethiopia status: It's ok, Ethiopia will prosper and get back to her feet soon. Start changing yourself and the rest will come, with God's help. Give and receive with love. Selam, fikir, tena lehulachin!
Excellent video! I just became your subscriber after I watch it. I like your presentation. Specially what you said in the last, your wish for us and the blessings are heart touching. Keep it up! You are Genuine!
thanks rakeb , thanks to you we got a chance to visit dubai, and just hoping for next time you will show us starting from visa request to plane ticket and all the budgets
Swedish ayigeletsilignim anchin rekebiye ❤❤ anchin yemekish ba ebs tv leyi new kaza ke ebs tv sititef hulem etayikish nebar betam kemiwodechewu sewochi anduwa anchi nesh edimena tena yistish ❤
I’m stay in Dubai she is right here car 🚗 plate very expensive 1-up to 10 more royal 👑 Family but so many kind car & mall have nice city 🌃 I wish my beloved country Ethiopia 🇪🇹 like this 🙏Raikab big respect 🙏
Rakiye yene wub asteway set Im ur number one fan! this is a very nice video u made thank you for sharing! And Im eagerly waiting till u make another video about how much money it coasted u, hope u will soon!
I understand... I live in the U.S. and we have shopping malls larger than this, but I hate going there. I prefer to stay outside of the city and enjoy nature. I still appreciate the content of this video and all the hard work it took to record, edit and upload. God bless.
Tnx yemechsh ena demo brand chamawochn wagachewn betnegren des yelenal ena mulu wechi sent new bedenb teznantesh ena endet ekawochn yezen enmetalen kefya alew weys?
የውጩን ባየሁ ቁጥር እያላት ያጣችው ሐገሬ ታሳዝነኛለች ሁሉ ነገር እያላት ሰው አጣች አንድ ቀን ትለወጥ ይሆን እላለሁ፤ ራኪዬ ፈታ በይ የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክልን የኔ አስተዋይ እናመሰግናን
Me too
ብዙም ሳይማሩ አገራቸውን ገንብተው በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅናን ሲያገኙ እኛ ደግም ተምረን አገራችን ከነበረችበት ከፍታ ጎትተን አሮንቃ ውስጥ ዘፍቀን የቢቢሲ እና የሲኤንኤን መቀለጃ አድርገናታል
እግዚአብሔር ይድረስልን ሚኪ!!!!
እኛ በህዝቦችዋ እና በሉአላዊነታችን ባንቀልድ አለም መቀለጃ ባላደረገን!
😔ewnet new
በጣም😭
በትክክል ሁለት አገር ያላቸዉ በተለይ ምን አለ በሰዉ ደም የተሰራች አገር ሳይሆን በሰዉ ጉልበት ያማረች አገር እንዲኖራቸዉ ገብተዉ ቢሰሩ ክፍት አፋቸዉን አክቲቪስት አክታ እያሉ ከሚያባሉን ልቦና ይስጣቸዉ።
ዱባይን የምወዳት በፍቅር ነው የተረጋጋች ሰላማዊ ሀገር ናት:: አላህ ሀገራችንም እንዴ ዱባይ ያሳድግልን እምዬን🇪🇹
Ewnat enm betam new yememgaw fetarn ysqnalu megstcew betam gobze new fetar agercenen endso selam edgat yestane🇪🇹
አሚንንን ያረብ
አሚንን
dubai ketema enji ager aydelechem
ዱባዮች እስኪ ደምሩኝማ አድስነኝ
ራኪዬ አቦከፍ በይ ደሞ አውሮጳ እና ሌላሀገር ለመዝናናት ለመሄድያብቃሽ ደስታሽ ይብዛ አስተዋይ እና ልበቀና የሙያ ብቃት ያለሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ♥♥♥♥
ውዴ ደምሪኝ
@@jemumidiya2047 ነይ እንዛመድ
ራኬቢዬ ማርያምን እኖድሻለን
ስነስርዓት ያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት
thank you! ራኪብ የትራንስፖርት ሳናወጣ ሆቴል ሳንይዝ እንዲሁ በብላሽ ቤታችን ቁጭ ብለን ባንቺ ሙሉ ወጪ የዱባይን ዋና ዋና ቦታዎችና ሱቆች ለጉድ አስኮመኮምሽን...ታድያ ከዚህ በላይ ምን በጎነት አለ...እህቴሆይ ብሩክ ሁኚ፤
በርች አድናቅሸ ነኝ
Ewnet new 👍👍🙂
Betam betam
እውነት ለመናገር በጣም እንወድሻለን
በጣም እናከብርሻለን እናደንቅሻለን
ይገርማል እነሱ በርሀ የነበረውን ወደዚ ቀየሩ እኛ ለም ተፈጥሮ ያደላት ሀገር ይዘን ሰላም የስራ ፍቅር ተስፋ መቁረጥ ስግብግብነት ሁሉም ለራሰሴ..... አጠቃን!!ከነሡ ብዙ መማር አለብን
የአመለካከታችን ዝቅጠት ትጠላለህ
@ኢካቦድ Ecabodi Tube ኢካቦድ እንዴት ናችሁ ቤተሰብ እንሁን
እውነት ብለሻል😥😥😥
Ere lamene belane erese berese enebala enje Dubai ayedelame zare djibouti yetena yete beletanaleche
በዘር ማን ይባላልን ? የስራ በሃል የለን
በጣም ምርጥ ሰው ነሽ ለዚህ ሁሉ መረጃሽ አመሠግናለሁ ምንም እንኳን የመሄድ እድል ባይኖረኝም ግን በጣም የገረመኝ የኛ ሀገር ነጋዴዎች 3 እና 4 ድርሀም አምጥተው 500 ብር የሚሸጡልን ነገር በጣም ይገርማል
እኔም እንዳንቺ ነው ያልኩት አይ ነጋዴ
Zerafi
ራኪዬ የምር በጣም ጎበዝ ነሽ ቦታው ላይ ያለው ነው የመሰለኝ በጣም ነው ዘና ያልኩት እናመሠግናለን
እራኪ
ስወድሽ በዚህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከዱባይ የተለያዮ ልብስ ጫማ በሚገዛበት ዋጋ የሚሸጥበትን የዛና ከኛ ሀገር ጋር ዋጋውን እያነፃፅርሽ በዝርዝር አሣውቂን ስወድሽ ተባረኪ
ራኬብ በጣም ነው የምናመሰግነው ለዛና ስርዓት በተሞላበት አቀራረብሽ ዱባይ ላይ ያለውን ሁሉ አቅምሽ የፈቀደውን አሳይተሽናል ከልብ እናመሰግናለን በርቺ እህታችን
Dubai is the Las Vegas of the Arab world.it’s an amazing city where two extremely different cultures live in parallel peacefully.
የእኔ ቆንጆ ስውድሽ እኮ እንካን በስላም መጣሽ ዱባይ ሁለተኛ አገራችን ነች በዛ ለይ ዱባይ በህግ ቀልድ የለም እኔ ዱባይ ስኖር በጣም ደስተኛ ነኛ ለማንኛውም ይልመድብሽ የእኔ መልካም።
Penguins not dolphins beautiful. 👍🏾. Thanks for dropping another great one. Can't wait till you visit the U.S
በርቺ እንዳቺ የተማረ ባለሙያ ሰርቶ ዩቱብ ሚያገኝ ይሻላል የማንም ጭሮ አዳርም እያገኘ ነዉ ከጎንሽ ነነን አሜሪካም ነይ እንረዳሻለን በርቺ ዘመንሽ ይባረክ ምርጥ ስነምግባር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቆንጂዬ የሆንሽ ልጅ ናት
ራኬቧ ለንግድ ለመሄድ አስቤ ነበረ እና ያሳየሽንን ቦታዎች location specific ብታደርጊልን አሪፍ ነበረ። በጣም አሪፍ መረጃ ነው
አሜን ስለመርቃትሽ ይልመድብሽ ራኪብዬ የኔ መልካም አጂማን የቦራው ፀሐዩ ዝም ነዉ ሌላሽ ግዜ ስትመጪ መሪናንና J.B.Rን ጎብኚው
Amen. Rekeb you're humble, you're authentic, you're just amazing! The way you explain things just makes me feel that I personally know you. The love you have for your country, just all round you're amezing professional lady. Thank you. And hope you will travel more
both within the country and abroad and take us(yr viewers) with you. Wish you all the success.
It’s so beautiful especially “Miracle Garden” I almost forgot where I was for the last 30 minutes. Hopefully, I will see it soon. Thank you for showing us.
T
አሜን የኔ ውድ እግዚአብሄር ለሀገራችን ያብቃን የምን ቢያምር የሰው ሀገር የሰው ነው
ደምሩኝ በክርስቶስ ፍቅር ውድ የተዋህዶ ልጆች
@@weyni7527 እሽ ውደ
ራኪዬ 1ኛ ነሽኮ!
ጥሩ አቀራረብ።
እውጭ እኮ እረጋ ያሉ ነጋዲዎች የሚኖሩበት ሲሆኑ እኛ ሃገር ነው እንጂ ልትጠይቂ ነው ልትገዥ የመጣሽው አታድክሚኝ ነው የሚልሽ እውጭ ቁጭ ብሎ የነጋዴ ጠባይ የሚገርምሽ የሚያሽቆጠቁጡሽ በነፃ የሚሰጡሽ ይመስል አስጎበኘሽን የሚመች ጫማ ለስላሳ ከመሬት ትንሽ ከፍ ያለ ቢሆን ይመከራል Love you may God bless you !
አቦ ተባረኪ.... በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገር አመላከትሽን ቆንጆዋን ዱባይ.... ሀገሬም አንድ ቀን በልባም ልጆችዋ ክፉዎቹ ካሰሩአቸው ትለወጣች.....
ራኪዬ በጣም ደስ የሚል ጉብኝት ነበር ያደረግሽው ,,,,,,,,,,,,,, ስለ አባይ ስታነሺ ግን እንባዬን አመጣሽው የገሬው ሰው በረሃብ ጥማት እያሳለፈ የራሳችን ውሃ ሌላውን ያጠግባል ,,,,,,,,,,,,,, እንግዲህ እግዚአብሔር ይድረስልን አንቺ ግን በጣም እናመሰግናለን !!!!!
it is nice that you relate to every habesha woman that is why I watch your program every day from CHICAGO!keep being authentic !
ዱባይ በጣም ውብ ሀገር ነች ሁለተኛዋ ሀገሬ ነች የሰው ዘር ሁሉ በዘር በሀይማኖት ተከባብሮ ና ተቻችሎ የሚኖርባት አስገራሚ አገር ነች አሁን በኮሮና ምክንያት ሞሎችና መዝናኛ ቦታዎች ሰው ቀነ እንጂ በጣም ነበረ ከጎብኚዎች ጋች የምታስደምመው እናመሰግናለን ራኪ በቀጣይ መርደፍ ሲቲ ሴንተር ጎራበይልን 🙏
በጣም ምርጥ ልጅነሽ። አቀራረብሽ። ደስ ይላል። አላህ አገረችንን ሰላም ያርግልንን። ያአላህ። ያረብ
ራኪ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ሌላ ጊዜ ስትመጪ Global village ና ዱባይ መሪና ቪች የጉብኝት ሊስትሽ ወስጥ አስገቢያቸው በጣም አሪፍ ቦታዋች ናቸው ::ሌላው ደሞ አሁን ላይ ዱባይ በብዛት የሚሸጡት ፍራፍሬ እና አትክልት የግብጽ ምርቶች ናቸው እውነት ለመናገር አይደለም መግዛት በነጻ ቢሰጡኝ ራሱ የነሱን ምርት አልጠቀምም ::ስለ መልካም ምኞትሽ እናመሰግናለን
በጣም ይገርማል ያንን በረሃ እንዲህ ማሳመራቸው እራኬብዬ ፕሮግራሙን በደንብ ስላቀረብሽው በጣም እናመሰግናለን ዱባይን እንዳየናት ነው የምንቆጥረው።😁👍👌
ራኪ የኔ ትሁት ፈጣሪ ጤንነትሽንና ደስታሽን ያብዛው ።
They also have most USA stores like forever 21, Zara, H&M and so on.
Zara and h&m originally from sweden
የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድሺ የማከብረሺ እንዳች አይነት ጠካራ ሤት በሺወች ይወለዱ ።አድናቂሺ እና አክባሪሺ S ነኝ ከዱባይ 💞💞
ሰአዲ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@@hayatwollotube397 ነይ እንዛመድ ውደ
M.Garedan wesit betam bezu ayenat Beraberowch alu abeba eyakisamu lemn alekireshachewm Raki
ራኪዬ ጎበዝ አዲስ ነገር ይዘሽ መጣሽ በርቺ። ዶልፊን ያልሻችውን በፔንጉን ታርሞልሻል Thank you for showing us part of Dubai, loved it
😂😂😂🙏
@@RakebAlemayehu በጣም ጓበዝ ነሽ እባክሽ ስልክሽን
ራኪ በጣም አሪፍ video ነው በርቺ
ራኪ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ አቦ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ ሁሌ ደስተኛ ሁኝ ውድድድድ..
ዱባይ እንሱም በስልጣ የትደርሰዋል ትልቅ ቦታ ደርሰዋል ራኬብ ፈታ አያልሽ ነው ምርጥ ጋዜጠኛነሽ በርቺ ቁጥርሽ ስጭ መሳ ልጋብዝሽ
በጣም ነው መስራት የምፈልገው
እኔኮ የአበሻ በተለይ ኢትዮጵያ ያለ ሠው የሚገርመኝ ሀብታም ሣይሆን ሀብታም ለመምሰል የሚጥሩት ነገር ብራንድ ሢመርጡ: ልብስ ልብስ ነው ብራንድ ሆነ አልሆነ እንዳውም ካልሆነው ምርጥ ይገኛል በቅናሽ ዋጋ! ኢትዮጵያ የማታድገው እኮ ያደጉ አገሮችን ለመምሰል በሚደረግ ሁኔታ ነው:: ሠው Save አያረግም መጨረሻ ሢቸገር ወደ እርዳታ ይሄዳል በአቅማቹ ኑሩ! ራኬብ እናመሠግናለን ስላስጎበኘሽን!
Re: people who are feeling down about the current Ethiopia status: It's ok, Ethiopia will prosper and get back to her feet soon. Start changing yourself and the rest will come, with God's help. Give and receive with love. Selam, fikir, tena lehulachin!
Amen
Hi beautiful lady thank yu for sharing a beautiful market in dubai
ራኬብ ጎበዝ ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ.......Human hair ግን ሳትጠይቂ....👍
እናመሰግናለን ውድ ራኬብ ፈታ ብለንበታል ባለፈው የሰራሽው ቪድዮ። እንመጣለን ጠብቁን ዱባዮች እግዛቢሄር ከፈቀደ
በጣም ደስ ይላል ራኪ እኛ ከዚህ ሆነን ዱባይን እንድንጎበኝ ስላረግሽን እናመሰግናለን
ነይልኝ የኔ ውደ እንዛመድ
የሰው ልጅ እግዚአብሔር በሰጠው ጥበብ እንዲህ ምድረ ገነት ሰርቶ ከመጠን በላይ ካስደነቀን የሰማዩ አምላካችን ገነትን ብሎም መንግስተ ሰማያትን እንዴት አድርጎ ሰርቶልን አዘጋጅቶልን ይሆን ??? ራኪ እናመሰግናለን በርቺልን ወገኖቼ ይህ የሚያምር ስፍራ በጊዜው ያልፋል ሁሉም እንደሚያልፍ አትርሱ ንስሐ ገብታችሁ በስጋወደሙ ታትማችሁ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ ። 🙏 🙏 🙏
ደምሩኝ የተዋህዶ ልጆች በክርስቶስ ፍቅር
ጎበዝ ወንድሜ ልክ ነህ😁🙏
እህህህህህ ሳህ
በትክክል የኔ ወንድም ።
አምሮብሻል እራኪዬ ሁሌም ይመርብሽ
እኔም እዛ ነኝ በጣም ነው የምታምረው ከሜባለው በላይ እናመሰግናለን ራኪ
ራኪ አቀራረብሽ እራሱ ዋዉ👌❤
Thanks Rakeb. The way you showed us makes me feel as if I was there 👍
ዱባይ አገርበጣምነው ምወዳት የታላዩ ዜጎቺ ታካባብሮ የሚኖርበት የነፀነት አገር ዱባይ የኔ እንዴትእዳምወድሽ ከእና ብርሽ ጫምሮ
ራክዬ ፍቅር እንኳን በሳላም መጠሽልን አሜራት አገር ዱባይ 🇦🇪🇦🇪🇦🇪
ራክዬ እኳን በሰላም መጣሽ ምችት ይበልሽ
ዋዉ እኔ እንዳየውት ስላየሽው ደስ ብሎኛል ።ደሞ የወርቁ ዋጋ ስትገዢ ይቀንሳል
አሜን ራኪ ዱባይን እንዳየሁት ነዉ ምቆጥርዉ አመሰግናለሁ የኔ ቆጆ
😘😘😘😘😍
አሜን ራኪዬ በጣም ነው የምናመሠግነው ኑሪልን የኔ ቆንጆ
Excellent video! I just became your subscriber after I watch it. I like your presentation. Specially what you said in the last, your wish for us and the blessings are heart touching. Keep it up! You are Genuine!
ራኬብ በጣም ጏበዝ ልጅ ነሽ እነጋገር 👍🏾💕ታውቒበታለሽ እንዳዶቹ እበሾች በጣም ቃላት መደጋገም ይወዳሉ ተመችተሽኛል ቀጥይበት
ሁለተኛ ሀገሬ ዱባይ ምርጥ ነችኮ
ራኬብ ውድ እህቴ እናመስግናለን ስላስጎበኘሺን በስላም ወደ አገርሽ ይመልስሽ ዱባይ በጣም ደስ እምትል አገር ናት
thanks rakeb , thanks to you we got a chance to visit dubai,
and just hoping for next time you will show us starting from visa request to plane ticket and all the budgets
thank you salelse rakbya ewdshalwe betam coffee legabzese benatse ande ken replay argilge
ዋውው ራኪዬ በጣም ነው የሚያምረው በቂ መረጃ ስለሰጠሽን ተባረኪልኝ የኔ መልካም የኔ ቆንጆ❤
Swedish ayigeletsilignim anchin rekebiye ❤❤ anchin yemekish ba ebs tv leyi new kaza ke ebs tv sititef hulem etayikish nebar betam kemiwodechewu sewochi anduwa anchi nesh edimena tena yistish ❤
ራኪ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ ጀግና ነሽ
I’m stay in Dubai she is right here car 🚗 plate very expensive 1-up to 10 more royal 👑 Family but so many kind car & mall have nice city 🌃 I wish my beloved country Ethiopia 🇪🇹 like this 🙏Raikab big respect 🙏
Thanks for sharing rakiye❤️💙❤️ tiru merja bentsa 👈✌️✌️
ከማስጎብኘት ጎን ለጎን ኢትዮጵያዊያን ሊማሩ የሚችሉትን ቁምነገሮች እያስታወስሽ ብታልፊ ጥሩ ነው።
betam enamesegenalen rakiyeeeeeee andegna eko nesh
ውጭ የሚኖሩ ዘረኞች ሀገራቸውን ስው የደረሰበት እንደማድረስ. በብሄር ያጫርሱና ዘረኞች. በሽተኞች ናቸው. ሀገሬንንህዝቤን የሚያያጌሳቁሉ. ዘረኞችን ነብስ ገዳዬችን አስገዳዬችን. ያጥፋልን ሀገሬ ህዝቤ እንዲያልፈለት
የኔ ቅን እህት እውነት በጣም ነው የማመሰግንሽ ራኪዬ
የእኔ ቆንጆ Rakeb u did good thing action greater than speaking!
ዱባይን አስኮሞከምሽን!
Thank you!
ነይ እህት እንዛመድ
ረኬብ እንደው ሰይሽ የጎቴን ልጅ ትመስልኘለሽ ብቻ ጎበዝ ነሽ🌻🌻🌻🌻
Rakyeee yene konjo enamesegnalen 💯😍😍😍😍😍
አሜን እራኪዬ የሀገር ሰላም ለኛ ለስደቲኞች በጣም ወሳኝ ነዉ ዱባይን አላቃትም ማየት ከምመኛት ሀገር ዉስጥ ናት ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን እኔ ባህሬን ነዉ ያለሁት እንዳሳየሽን ከሆነ በጣም ይመሳሰላል ካለሁበት ጋር ግን የመናፈሻዉ ነገር ልዮ ነዉ እዚ እንደዛ የለም የግብፅን በቆሎ ስታነሽ እኔም የሚገርመኝ ነገር ነዉ ፉሩት አጠቃላይ ሜዲን ኢጅፕት ነዉ ሌሎችም ሀገራት አሉ ኢንዲያ ለንደን ፓኪስታን ከስጋ አዉስትራሊያ ኢንድያ ፓኪስታን እና እኔ ሚገርመኝ የፍሩቱም የስጋዉም ጠአም የኢትዬጵያ በጣም ይበልጣል ለምን ሀረብ ሀገራት እንደማይሸጥ ይገርመኛል ከሌሎቹ የፍላይት ሳአት የኛ በጣም አጭር ነዉ ሀገራችን በዚ አልተጠቀመችም መስራት ይጠበቅብናል ብዬ አስባለዉ ባለሀብቶች ወይም መንግስት ይህን ነገር ማረግ አለባቸዉ ሌላዉ በመስተንግዶ በኩል አይሰለቹም ጥሩ ትግስት ነዉ ያላቸዉ ላልሽዉ አዎ እኔም የሚገርመኝ ነዉ የሀገራችን ሰዎች በዚ ችግር አለብን አንድ ቤት ዉስጥ ኢትዬጵያዊና አንድ የሌላ ዜጋ እስታፍ ቢኖሩ ኢትዮጵያዊቷ የምትሰጠዉ አቀባበልን ሌላይኛዉ በጣም ይለያል ይህ ባህሪያችን ተሻግሮ ሄዳል ሀገራችንም ቢሆን መቅረት አለበት ዉጭ ስትወጭ ነዉ እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ደረጃ እንዳለን ሚገባን ሀገረ ዉስጥ ካለን ግን ሚመስለን ሁሉም ነገር ልክ የሆንን ይመስለናል ችግራችንን አምነን ማስተካከል አለብን ሌላዉ የደረሰበትን ለመድረስ ሀገራችን ተመራጭም ለማረግ ከሌሎች ተመክሮ መዉሰድ አለብን እላለዉ እናመሰግናለን ራኪ መልካም የጉዞ የስራ ጊዜ ይሁንልሽ🙏🙏🙏👌👏
ጎበዝ ነሽ
rakiye betam new miyamerew endezi adadis botawochen selemtasayin berch keteyebet lela endi addis botawochen endemtasayin tesfa alegn
Rakiye yene wub asteway set Im ur number one fan! this is a very nice video u made thank you for sharing! And Im eagerly waiting till u make another video about how much money it coasted u, hope u will soon!
ራኬብ የኔ ቆንጆ
ዕድሜ እና ጤና ይስጥኝ
ደስ የሚል ቦታ
ራኪ ምርጥ ነሽ እስካሁን ጥሩ አቀራረብ ነው በሌላም እንደምትመጪ ነው ደስ ብሎኛል
ቆንጆ ስራ ነው። ራኬብ በርቺ!!
እንኳን ደህና መጣሽ ራሄል ። ዱባይ አሪፍ ሀገር ናት እንደ ዘበት እየኖርነው ነው ።
ራኬብ ጎበዝ ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ፡፡ ሰፋ አርገሽ የማየት አቅምሽን አደንቀዋለው፡፡ ከምንም በላይ host ላይ ያለሽ ብቃት የሚደነቅ ነው፡፡ ንግግር ችሎታሽ የአጠያየቅ ችሎታሽ /General knowledge/ i love too much. ትችያለሽ ጥቂቶች ናቸው host ላይ ብቃት የሚታዮት፡፡
በጣም አሪፍ ነው ራኬብዩ ወደ አሜሪካንም ነያ ታዲያ ሎስ አንጀለስ ነኝ እኔ በደንብ ነው የምናስጎበኝሸ ማረፊያም አታስቢም
አሜን እራኪዬ 🙏 ሰላምሽ ይብዛ የኔ የዋህ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️ የአባይ ነገርማ በጣም ነው ሚከነክነዉ ራኪ ብርቱካኑ , እሩዙ , ምን ማይመጣ ነገር አለ በኛ አባይ ነው ሀብታም የሆነችው ይቺ ምስጋና ቢስ ግብፅ 😒😒
ጎበዝ ነሽ በጥሩ ሁኔታ አቀናብረሽዋል 👏🏽
ራኪየ ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ ምርጥ
ራኪዬ አንደበተ ጣፋጭ አቤት አቀራረብ ምንም እኮ ነው የማትሰለችው ደሞ አምሮብሻል የኔ ውብ 👍🥰
እኔ ዱባይ ብዙ ቦታ ጎብኝቻለሁ ግን ጭራሽ ኣያስደስተኝም በተካራኒው ራሴን ኣሞኝ ነው ምመለሰው ይሄ በሀገሬ ቢሆንና ከቤትሰቦቼጋር በተደሰትኩበት እላለሁ እንጂ ምንም ደስ ኣይለኝም ገጠር ስላደግኩ መሰለኝ ፏፏቴና የሀገራችን የተፈጥሮ ውበት መጎብኘት ብቻ ነው የሚያስደስተኝ…… ለማንኛውም መልካም ግዜ ይሁንልሽ ራኪዬ የኔ ሴት💖
I understand... I live in the U.S. and we have shopping malls larger than this, but I hate going there. I prefer to stay outside of the city and enjoy nature. I still appreciate the content of this video and all the hard work it took to record, edit and upload. God bless.
እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ። ኢትዮጵያ እያለሁ ውጭ ሀገር ወጥቼ ዘመናዊ ሂወት መኖርን እመኝ ነበር ። ምኞቴም ተሳክቶ ሁሉንም አየሁት ። ከአሁን በኃላ የምመኘው ነገር ቢኖር ኢትዮጵያ ሰላም ሆና ሀገሬ ተመልሼ ገጠር ተፈጥሮ ብቻ ያለበት ቦታ የቀረው የሂወት ዘመኔን ማሳለፍ ነው!
ወላሂ እኔም
ይገርማል እኔም ምንም አይደንቀኝ ግን ይሄን ስል ሁሉም ይስቁብኛል ጓድኞቼማ በጣም ነው የሚናደዱት እኔን የሚያስደስትኝ መዝረአ ስሄድ ነው አይገርምም
Selam yamtash rakiye dubayn asnafekshgn thank you
Good. Total wechi men yahel new kepaseport jemero le 1 sew
10 q my sister but i was egger to see the cosmetics and brand close for female but cant see clearly
ዋው እራኪዬ በጣም እናመሠግናለን
Thank u rakeye I never try Dubai now I will think.....
እኛም ተስማምተን ተዋደን ጠንክረን ብንሰራ አገራችን ከዚህ ትበልጥ ነበር። እምዬ ኢትዮጵያ ቸሩ እግዚአብሔር ከፍ ብለሽ ያሳየኝ።
እናመሰግናለን እራኪብ
ራኪ ትችያለሽ ማርያምን you Number 1
ራኪ እናመሰግናለን
አሚን የኔ ቆጆ
ውይኔ እንዴት ታምሪያለሽ በጣም ቆንጆ እኔ አይስላንድን ላስጎብኝሽ ቤቴን 22ኢትዮጽያውያንብቻ
በጣም ነው የሚያምረው😍 እኔ ያየሁት ያህል ነው የተሰማኝ እንኳንም ሄድሽ ገና ከዚህም በላይ ይገባሻል በርቺልን ምርጧ💚💛❤❤❤ ወድሻለው
እንዛመድ ነይ ውደ
Thanks Raki!
Tnx yemechsh ena demo brand chamawochn wagachewn betnegren des yelenal ena mulu wechi sent new bedenb teznantesh ena endet ekawochn yezen enmetalen kefya alew weys?
ራኬብ በጣም አመሰግናለሁ ስላሳየሽኝ