Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Ayezoshe fetariye kanche gare yehune wedaa❤❤❤
በመጀመርያው ታሪክሽን በጣም እያዘንኩ እያለቀስኩ ነበር የተከታተልኩት አንች ጎበዝ ቆንጆ ፍቅር የሆንሽ ልጅ አሁን እንደገና በመቅረብሽ ደስ ብሎኛል ያች በልጅነትሽ እስከ አሁን እያየሻት እናቴ ትሆናለች የሚለው ጥርጣሬሽ DNA ከቤተሰቦችሽ ጋር ብታደርጊ ጭንቀትሽ ይቀንሳል ቤተሰቦሽ ቢረዱሽ ቢተባበሩሽ ረፍትን ይሰጥሻል የተጎዳሽውን ሁሉ ለህዝብ በማቅረብሽ አድናቂሽ ነኝ አንች አንድም ጥፋት የለብሽም በርች አግብተሽ ወልደሽ ለማየት እጎጎለሁ የስነ ልቦና ባለሙያ ድንቅ ትምህርትን አግኝተናል ደሰ ይላል
በእውነት በአይኔ ስላየዃት ደስ ብሎኛል ሚዲያ ላይ ጥፍት ብላብኝ ሃያሌቀን አስባት ነበር እጨነቅም ነበር የሆነ ነገር አርገዋት ነው በጣም ትፈራም ነበር ማንን ልጠይቅ እያልኩ ነበር ማስበ ው አመሰግናለሁ ጋዜጠኛዋ ስላሳየሽን እንደው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አብሮአችዋት ስላላቹ ጋዜጠኞችእግዚአብሔር ይስጣቹ ትንሽ ግን ተናግሬ ማመጣው ለውጥ የለም ይመስላል ንግግርዋ በጣም ነው ትሪትመንት ያስፈልጋታል ወደፊት መልካም ሆኖ እንዳይ ተስፋ አለኝ መልካምነት ይብዛላቹ
ያኡመተሙሀመድ ሰሉ አለረሱል ሰለሏሁአለይሂወሰለም ደምሩኝ እህትወንድሞቼ🎉🎉🎉❤
ሠለላሁ አለይሂ ወሰላም ❤
ልጅቷ ፀበል እንድት ሄድ ብትመክክሯት አለማ ምክር ብቻ ሳይሆ ( መንፈሳዊ ትምህርትብታዳምጥና ፀበል ብትጠመቅ ጥሩ ነው
ክክክክክክክክክክ የእናንተ ፀበል ደግሞ
ልጅ መምህር ተስፋ ( ገጠመኝ እንድታዳ አድርጎ ፀበል ብትጠ እግዚአብሔር ልጅ የደረስባት ነገር ህይወት ታሪኳ ያቀያ ያስረሳ መንፈ ህይወት ቢኖ ያደረጉላት ስዎ መፀለ ያቅር ባዬነት ልጅ ብትወትዳር ስትያ ፍራቻ እንዳያጋጥ ያረዳ ሙንፈ ህይወት ( ሴት ወንድ ስታዬ መፍራት እንዳይፈጠርባት ያደርጋል
ለምን ቤተስቦቻ ቀርበው አይጠየቁም ስለጤንነታ
ከጭንቀት መውጣት አለብሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ ፀልይ
እጅግ በጣም ነው ያሳዘነችኝ😢😢
ልእህታ ፀጉርሽ አሳ ድጊና መንፈሳዊ ህይወት ልጅ አሁም ቢሆ ያስፉልጋታል ፍራቻ ትንሽእንዳ ለባት ያስታውቃ ትዳር ብትዬ ፍራቻ እንዳይዝ ልጅ ሙንፈሳ ትምህርትያስፈልጋታል (
ቤተሰቦቻን ታሪካቸውን በደንብ መፈተሽ ያስፈልጋል እኔ የደበቋት ነገር ያለ ይመስለኛል
ለምን ጋደኛዋ ለህግ አትቀርብም
የመጀመሪያነኝ
እያለቀስኩ ነበር የሰማዋት የባለፈውን ታሪኳን😢😢
@@user-gsareklam ሁሉ ውሸትነው ምንም እሚያስለቅስ ታሪክ የላትም
@G-44-t9b እና ምን ለማገኘት ነው ውሸቱ😨
@@G-44-t9bአንዱ የግፈኞቹ ተባባሪ ነህ እንዴ የደረሰባት ግፍ ህሊና ላለው ሰው ከማልቀስም በላይ ነው
በተለይ ንግግር ላይም የቃላት ጦር አንቺ ባትወለጂ ይሻላል አንተ ባትወለድ ይሻላል እየተባለ ያደገ ሰው ከዛም በላይ የተባለ ያደገን ሰው ጠየኩት ያው ጎረቤተወም እኔን ያመመኝ አለ የቃላት ጦር የወጋኝነው ያመመኝ ከድብደባውበላይአለለ ያቺን ሴት ቀጥአድርጎ እየጦረ ያለው እሱ ነው በአንክብካቤ ፈጣሪ ያደረገልኝ ይበልጣል ይላል ይህስ የልጅነት ጠበሳ ሊባል ይችላል
አማኑኤል ሆስፒታል በቀጥታ አስገቧት!! ከዛ እንደወጣች ጊዜ ሳታጠፉ ወደ ፀበል።
ጋዜጠኛዋ አትቸኩይ ስታወሪ
ዩቲዩብ እሚባል ጉድ ገንዘብ ከተገኘ እማይልከሰከስበት ቦታ የለምቀዳውን ተውት ልጅቷን በቅርብ አቃታለሁ የአእምሮ ችግር ያለባት ህክምና እሚያስፈልጋት ልጅነች ገንዘብ ካገኛቹህ ሳጥናኤልን ታቀርባላቹህ
Ere teyachew yhe eko yetaweke neger new le birr bilew eko new
@@Nunubirhere bakish bedenb asbi
@@selam6047 አወ በደምብ አቃታለሁ ማውራት ሳይሆን መታከም ነው ያለባትበአካል ብታያት ያለቅጥ ወፍራለች ፀጉሯንም ትቆራርጣለች እናቴ የእንግሊዟ ልእልት ዲያና ነች ነውእምትል በቃ ጤነኛ አደለችምእነዚህ ናቸው የስነልቦና አማካሪነን እሚሉ ሌቦች
Ayezoshe fetariye kanche gare yehune wedaa❤❤❤
በመጀመርያው ታሪክሽን በጣም እያዘንኩ እያለቀስኩ ነበር የተከታተልኩት አንች ጎበዝ ቆንጆ ፍቅር የሆንሽ ልጅ አሁን እንደገና በመቅረብሽ ደስ ብሎኛል ያች በልጅነትሽ እስከ አሁን እያየሻት እናቴ ትሆናለች የሚለው ጥርጣሬሽ DNA ከቤተሰቦችሽ ጋር ብታደርጊ ጭንቀትሽ ይቀንሳል ቤተሰቦሽ ቢረዱሽ ቢተባበሩሽ
ረፍትን ይሰጥሻል የተጎዳሽውን ሁሉ ለህዝብ በማቅረብሽ አድናቂሽ ነኝ አንች አንድም ጥፋት የለብሽም በርች አግብተሽ ወልደሽ ለማየት እጎጎለሁ የስነ ልቦና ባለሙያ ድንቅ ትምህርትን አግኝተናል ደሰ ይላል
በእውነት በአይኔ ስላየዃት ደስ ብሎኛል ሚዲያ ላይ ጥፍት ብላብኝ ሃያሌቀን አስባት ነበር እጨነቅም ነበር የሆነ ነገር አርገዋት ነው በጣም ትፈራም ነበር ማንን ልጠይቅ እያልኩ ነበር ማስበ ው አመሰግናለሁ ጋዜጠኛዋ ስላሳየሽን እንደው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አብሮአችዋት ስላላቹ ጋዜጠኞችእግዚአብሔር ይስጣቹ ትንሽ ግን ተናግሬ ማመጣው ለውጥ የለም ይመስላል ንግግርዋ በጣም ነው ትሪትመንት ያስፈልጋታል ወደፊት መልካም ሆኖ እንዳይ ተስፋ አለኝ መልካምነት ይብዛላቹ
ያኡመተሙሀመድ ሰሉ አለረሱል ሰለሏሁአለይሂወሰለም ደምሩኝ እህትወንድሞቼ🎉🎉🎉❤
ሠለላሁ አለይሂ ወሰላም ❤
ልጅቷ ፀበል እንድት ሄድ ብትመክክሯት አለማ ምክር ብቻ ሳይሆ ( መንፈሳዊ ትምህርትብታዳምጥና ፀበል ብትጠመቅ ጥሩ ነው
ክክክክክክክክክክ የእናንተ ፀበል ደግሞ
ልጅ መምህር ተስፋ ( ገጠመኝ እንድታዳ አድርጎ ፀበል ብትጠ እግዚአብሔር ልጅ የደረስባት ነገር ህይወት ታሪኳ ያቀያ ያስረሳ መንፈ ህይወት ቢኖ ያደረጉላት ስዎ መፀለ ያቅር ባዬነት ልጅ ብትወትዳር ስትያ ፍራቻ እንዳያጋጥ ያረዳ ሙንፈ ህይወት ( ሴት ወንድ ስታዬ መፍራት እንዳይፈጠርባት ያደርጋል
ለምን ቤተስቦቻ ቀርበው አይጠየቁም ስለጤንነታ
ከጭንቀት መውጣት አለብሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ ፀልይ
እጅግ በጣም ነው ያሳዘነችኝ😢😢
ልእህታ ፀጉርሽ አሳ ድጊና መንፈሳዊ ህይወት ልጅ አሁም ቢሆ ያስፉልጋታል ፍራቻ ትንሽእንዳ ለባት ያስታውቃ ትዳር ብትዬ ፍራቻ እንዳይዝ ልጅ ሙንፈሳ ትምህርትያስፈልጋታል (
ቤተሰቦቻን ታሪካቸውን በደንብ መፈተሽ ያስፈልጋል እኔ የደበቋት ነገር ያለ ይመስለኛል
ለምን ጋደኛዋ ለህግ አትቀርብም
የመጀመሪያነኝ
እያለቀስኩ ነበር የሰማዋት የባለፈውን ታሪኳን😢😢
@@user-gsareklam
ሁሉ ውሸትነው ምንም እሚያስለቅስ ታሪክ የላትም
@G-44-t9b እና ምን ለማገኘት ነው ውሸቱ😨
@@G-44-t9bአንዱ የግፈኞቹ ተባባሪ ነህ እንዴ የደረሰባት ግፍ ህሊና ላለው ሰው ከማልቀስም በላይ ነው
በተለይ ንግግር ላይም የቃላት ጦር አንቺ ባትወለጂ ይሻላል አንተ ባትወለድ ይሻላል እየተባለ ያደገ ሰው ከዛም በላይ የተባለ ያደገን ሰው ጠየኩት ያው ጎረቤተወም እኔን ያመመኝ አለ የቃላት ጦር የወጋኝነው ያመመኝ ከድብደባውበላይአለለ ያቺን ሴት ቀጥአድርጎ እየጦረ ያለው እሱ ነው በአንክብካቤ ፈጣሪ ያደረገልኝ ይበልጣል ይላል ይህስ የልጅነት ጠበሳ ሊባል ይችላል
አማኑኤል ሆስፒታል በቀጥታ አስገቧት!! ከዛ እንደወጣች ጊዜ ሳታጠፉ ወደ ፀበል።
ጋዜጠኛዋ አትቸኩይ ስታወሪ
ዩቲዩብ እሚባል ጉድ ገንዘብ ከተገኘ እማይልከሰከስበት ቦታ የለም
ቀዳውን ተውት ልጅቷን በቅርብ አቃታለሁ የአእምሮ ችግር ያለባት ህክምና እሚያስፈልጋት ልጅነች
ገንዘብ ካገኛቹህ ሳጥናኤልን ታቀርባላቹህ
Ere teyachew yhe eko yetaweke neger new le birr bilew eko new
@@Nunubirhere bakish bedenb asbi
@@selam6047 አወ በደምብ አቃታለሁ ማውራት ሳይሆን መታከም ነው ያለባት
በአካል ብታያት ያለቅጥ ወፍራለች ፀጉሯንም ትቆራርጣለች እናቴ የእንግሊዟ ልእልት ዲያና ነች ነውእምትል በቃ ጤነኛ አደለችም
እነዚህ ናቸው የስነልቦና አማካሪነን እሚሉ ሌቦች