የማይታመን! ቲክቶከሮቹ ጫት ሲቅሙ ተያዙ! ዮናታን አክሊሉ ስለ ጫት ሱሰኞች ተናገረ! ዘማሪ ዳጊ የደበቀውን መረጃ ለቀቀው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 68

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 5 месяцев назад +6

    አማኒ በጣም እወድሀለን እሰይ ማንን በትናንትና ህይወት ንፁ የለም ሁላችን ከዚያ ነዉ የመጣን እናንተ ዛሬ በዚህ ልታሸማቀቁ አትችሉም:: አማኒ የኔ ወንድሜ ጀግና ጠላት ገና ይቃጠላል በርቱ ከዚያ እንኳን እግዚአብሔር አመጣክ💪💪💪❤❤❤

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 5 месяцев назад +6

    ኸረ እፈሩ ጌታን ፍሩት ስራችሁ ወንጌል ነው ሃሜት ውይይኡኡ

  • @FikrBicha
    @FikrBicha 5 месяцев назад +6

    ጫትና አልኮል ምንም ችግር የለውም የሴቶችን ህይወት በዝሙት ከሚያጨማልቁ አገልጋዮች ይሻላል

    • @etsegenetamare7165
      @etsegenetamare7165 5 месяцев назад

      ስንቱን ሴት በመኪና ውስጥ አድፍጢ ሲሴስን የገዛ ሚስቱ ጉዱን አውጥታበት ሰምተን ዝም ብለን ነበር ግን ምን አይነት ክፉ ሰው እንደሆነ

    • @አይደለም
      @አይደለም 4 месяца назад +1

      ጪናቹን እየፈታቹ ሰጠ ጋለሞታ

    • @abiy.xat.ly_015b
      @abiy.xat.ly_015b 4 месяца назад

      ይመችህ😂😂😂😂😂🎉

  • @tensaewoldetensaye3383
    @tensaewoldetensaye3383 5 месяцев назад +4

    ዳጊ በጣም ማፈሪያ ነህ ቅዱስ ነኝ አልክ ሁላችንም የተተወልን ነን ጌታ ይቅር ስላለን ነዉ አንተንም ጨምሮ እንጂ ማንም ፃድቅ አልነበርንም ሁላችንም ሀጢያተኞች እና የእዚአብሄር ክብር የ ጎደልን ነበር ይቅር ብሎን በተወልን ሃጢያት ሰዉን ትከሳለህ ነዉ እየሱስ በቂ አይደለም በአንተ አይን? በጣም የምትገርም ሰው ነህ እኔ እንዳንተ አይነት ፔንቴ አላየሁም ታሳፍራላህ እግዚአብሔር ምህረት ያርግልህ

  • @alemtsehaydanielalemtsehaydani
    @alemtsehaydanielalemtsehaydani 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @KutlwanoMosimane
    @KutlwanoMosimane 5 месяцев назад +4

    Amaniye Hulemi Ewodaloo❤❤❤❤

  • @sabaantewan9975
    @sabaantewan9975 5 месяцев назад +2

    እረ ኡኡኡኡኡ ተው ሁላቹም እግዚአብሔር ፍሩ አሁን ምን ይሁን ነው የሰው ገበና ማውጣት

  • @ShowMeYourGlory77
    @ShowMeYourGlory77 5 месяцев назад +16

    ዳጊ በጣም ወረድክ : ስራህ ወሬና ሓሜት ሆኖ ቀረ :

    • @ruthbeyene2862
      @ruthbeyene2862 5 месяцев назад +3

      Please Dagi take time for yourself.

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 5 месяцев назад +3

    ዳጊ በጣም ባለጌ እግዚአብሔር እኮ ያንተ የ ዝሙት ኃጢያት ይቅር ብሎሃል ሴሴኛ እንክዋን አንተ ነህ አንተ ላይ የ ናባል መንፈስ አለብህ

  • @YordanosFikadu-xf1iy
    @YordanosFikadu-xf1iy 5 месяцев назад +2

    ጎበዝ

  • @SisayAmha-go2zk
    @SisayAmha-go2zk 4 месяца назад

    ዳጊ ማንን ነው ማን ላይ የሚከሰው ለእግዚአብሔር ነው ዱላ ያቀብለው ጌታ እኮ እንዴት እንሚያስተምረን ያውቃል አንተስ ዳጊ ተሰርተሕ ጨርሰሀል ማለት ነው ነው የሀጢያትን ዋጋ ከፍና ዝቅ አድርገሕ እያሳየኸን ነው ያንተስ ምን ይሆን

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 5 месяцев назад +2

    ኤርሚያስ ለርዳታህ ሞቅ ያለገንዘብ ዳግማዊ ስለለገሰው መቼም ከስሩ አይጠፋም ህይወቱ ስቦት አይደለም ጥቅመኛ ሁሉ በእውቀትም በፀጋም ስለተበለጣችሁ ልትጥሉት ብዙ ሞከራችሁ እነሱ እያደጉ እያበቡ ነው የሚሄዱት እናንተ ግን መውደቂያችሁ ደርስዋል አሁን ውርደት ውስጥ ነው ያላችሁት ቀጥሉ

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 5 месяцев назад +1

    Amanen enwedewalen ❤❤❤❤❤❤

  • @elisa3493
    @elisa3493 5 месяцев назад +2

    😂😂😂አይ አሉባልተኛ ዘማሪዎች😂ዳጊ አንተ በዚልክወርደህ፡ከላይ ከታችየመጣን፡ትንቃለህ፡ብዙጊዜ ዝነኞች ከጀርባቸው፡ብዙ፡ወጀል እና፡ጉድ ያለባቸውናቸው፡መደበቂያቸው፡እውቅናቸው፡እና፡ተከታዮቻቸው፡ናቸው፡ብዙ፡ዝነኞች ተዋርደውም አይተናል።

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 5 месяцев назад +1

    ወይዘሮ ዳጊ የዘራሽውን በልጆችሽ ታጭዳለህ ዮናታን አክሊሉ አንተም ሌብነትህ ያስረገዝካትን ሴት አሶርጂ ብለህ ነፍስ ማጥፋትህ ይገለጣል ምድረ ሌቦች አማን በጣም ትንሻቹሁ ደግሞም በ እውቀት የሚበልጣቹሁ ምቀኞች የ ወንድም ጠላቶች

  • @Fredr-o2i
    @Fredr-o2i 5 месяцев назад +2

    Yoni and Dagi Kormawoch😂 selam new😂

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn 5 месяцев назад +1

    ቲሽ ... አሁን ጫት ሲቅም ተያዘ ለ አንድ ክርስቲያን ዜና ነው አላማችሁ ሰውን ማዋረድ ካልሆነ በቀር ???
    ደሞስ ይሄ ክርስቲያናዊ ባህል ነውን ???
    ከ የትኛው መፅሀፍ ነው የ ወንድምን ነውር መግለጥ የተማራችሁይት ??
    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ምን አይ

  • @michaeltaye8261
    @michaeltaye8261 5 месяцев назад +2

    ዳጊ ምነው ምንነካ ምን አገኘ😢

  • @SelamBedaso
    @SelamBedaso 4 месяца назад

    Tebarkelny woniy

  • @SagnBatuSagn
    @SagnBatuSagn 4 месяца назад

    wishat Yikerbchu Amsne Yihe Aydargime

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 4 месяца назад

    ዮናታን አክሊሉ ያስተማራቸውም ሆነ የሥላሴ አማኞች ጠቅላላ ይመጣል ብለው የምጠብቁት ስሙን ኢየሱስ ብለው በራሳቸው ስያሜ ብሰጡም አምላካቸው ግን ሉስፌር መሆኑን አንድ ሰው መዘንጋት የለበትም።

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 4 месяца назад +1

    Yonatanm dagm tik tok lay mn teserachu sejemer????
    Yonatan le ante you tube 450sh subscriber aleh
    Dag endehum 70sh belay subscriber aleh lemn chanilachu wongel atesebkum yeah ahun agebab nw dag??

  • @Eshet-p9t
    @Eshet-p9t 5 месяцев назад +1

    Yoni enwedalen ymiwedw Lik❤

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 4 месяца назад +1

    አንደኛ ሴሴኛ አንተ እኮነኸ ስንት ግዜ ተጋባኸ አሁን አንተን ብሎ ከሳሽ ሴስኛ

  • @EsakoEsako-xd8dt
    @EsakoEsako-xd8dt 5 месяцев назад

    ኣማን ግን ኣይመስልም እኮ።
    በ ጎን ሆኖ ፎቶዉ ግን ይመስላል ወይስ እሱ ነው።

  • @KassahunKassahun-pt5nv
    @KassahunKassahun-pt5nv 5 месяцев назад +1

    ትገርማለህ

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 5 месяцев назад

    አይዞህ😂😂😂 ዛሬ ያንተ ጉድ እሰማለን ዮኒ😂😂

  • @yonasmoges5932
    @yonasmoges5932 4 месяца назад

    ዋይታ ላንት ነው !!!!!!!! ዳጊ

  • @gelayemengesha6808
    @gelayemengesha6808 4 месяца назад

    አቤት የክፋት ጥግ ዳጊ!
    ደሞ ወንድሙን ልመርዳት እስመስሎ ሲያወራ አያፍርም?
    አማን እግዚአብሔር ይረዳዋል , ይህንንም ጠላት ሊጠልፈው ያደረገውን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለበጎ ይሆንለታል:: እንፀልይለት::
    ለነዳጊና ለሌቹም እንፀልይ

  • @BezaTiruneh
    @BezaTiruneh 5 месяцев назад

    Please try 3:40 to see yourself dagi .

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 4 месяца назад

    ኧረ ዳጊ ያንተን ጉድ ጌታ ባደባባይ ይዘርጋልህ ። አንተም እንዲህ ትመፃደቃለህ ? የፈታሃት ጨዋ ሚስትህ የካድካት ትንሿ ልጅህ አስረግዘህ አስወጭው ያልካት ወጣት ያባላሃቸው ወንድሞች ይመስክሩ

  • @tigisttravel
    @tigisttravel 4 месяца назад

    ድፅህ ልክ አደለም በሰላም ነው

  • @agabosp6188
    @agabosp6188 4 месяца назад

    Dagmawi, you have 2nd wife.
    Just repent your self.
    Marriage is only one time..
    Mathew 19;6
    Hebrew 13:4

  • @TsigeTesfatsion-pg3th
    @TsigeTesfatsion-pg3th 5 месяцев назад

    ዩናታን ጋ ሄዶ ሰው ሰው አይሆንም

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 5 месяцев назад +1

    የውሸታም የቆየ ፎቶ ይዘህ የምትመጣው እንተ አልድክምክም አትመካ መች እንድ ምት ውድቅ እታቅም ከሆነም አንተን ያነሳ እም ልክ ያነሳዎል

  • @senaphotography6825
    @senaphotography6825 5 месяцев назад

    Ayyi ye pente mechersha 😆😆😆😆😆😆😢😢😢😢😢😢

  • @ShowMeYourGlory77
    @ShowMeYourGlory77 5 месяцев назад

    ነብይነት ቀረ እንዴ : መልካም ሌዋታን ?

  • @AlemyGetnet
    @AlemyGetnet 4 месяца назад

    ማነክ አተ ፈራጁ አ ለ

  • @Fredr-o2i
    @Fredr-o2i 5 месяцев назад

    Yony RIP 😂 Meskel tube is coming with your couple of your girls
    story 😂 Ayzoh geletei😢😅😅😗

  • @YordanosFikadu-xf1iy
    @YordanosFikadu-xf1iy 5 месяцев назад +2

    ዳጊ ጎበዝ አንተ ነህ ቆፍጣና ክርስቲያን

  • @DawitBerhe-hi4jm
    @DawitBerhe-hi4jm 5 месяцев назад

    Jegena Dagiiii Eneziiii asmesayoch bemerkana nw leka yesewochn sebena sineku miadrut,,,,,,hhhhhhhhhhhhh

  • @TurhamJesus91
    @TurhamJesus91 5 месяцев назад +1

    Weshetamoch

  • @Cookingcat-f1y
    @Cookingcat-f1y 4 месяца назад

    Younger do not follow this cadre

  • @SagnBatuSagn
    @SagnBatuSagn 4 месяца назад +1

    ዳጊ ውሻት እየወራ መሆኑን የስታውቃል

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 5 месяцев назад

    ጫት መቃም ህጢአት ነው??????

  • @asfawmengste2502
    @asfawmengste2502 4 месяца назад

    Ante bilo selesew awiri asafari neh

  • @abiy.xat.ly_015b
    @abiy.xat.ly_015b 4 месяца назад

    አንተስ ሆዳም አይደለህም ወይ

  • @abiy.xat.ly_015b
    @abiy.xat.ly_015b 4 месяца назад

    የዉሻ ልጅ አንተስ ሰሴኛ አይደለህም?

    • @DebebeDana
      @DebebeDana 4 месяца назад

      አንተ ስድብ??????