Unfair questions. How come there are almost 100% pops from Amhara until now? Is Amharic the only language God understand? The guest makes a lot if sense. Why is the orthodox has different structure than the government? The question is a question of structure? What unfair and BS questions but the gust is patient.
Oromian Orthodox church must be Oromian Oromian Orthodox . Abyssinian immigrants should not have a power over Oromian Orthodox church . We do need permission from immigrants priest of Abyssinia !
Sad to hear and see people say the holy mass and teaching of the church need to be served in Amharic only. There is no greater sin than this. This is racism end. Do not try to sugarcoat the racist church father’s agenda. God is good truth cannot be covered.
Oromiffanu hin baranne Mal zerenya bira gotu Qohii Abba malifi walqoqqoodinsa lallabdu dhugaa harra dutaani Mal gotu ofi Yeroo muraasa tanaf ango barbaadduu ayi Monokse jechuun ikko kan Du'ee Garu sin harras ango barbaadduu Sin immoo deddebitani finfinnee kan oromiyati jettu sinirra eggama wa'een finfinnee dhaltu motumma keeti finfinnedhamo?😢 Ere ango banne maqaa kiriistoosin dinaagde hin gonu lakki Abba lakki gosan walqoqqodu hin barsisina boru waga kaffaltu lakki
Men yeha haset new enda . Enquan kedeswobet yekerena telekun papa's yeha yeshewa gala meta nebere emilut yeneberew. Yebate kehenten zeregnent yedersbet becha new mieyawokew.
Aba betam yasaminal bertu igiziabeher yirdawot
ቋንቋን ለዘመናት የከለከለው ስህተቱን ሳይቀበልና ሳይፀፀት አሁን ፈቅዷል ማለት ስላቅ ነው::
Aabba, we love you!
ጆሮ ያለው ይስማ ፣ ልቦና ያለው ያስተውል።
ሃዋሪያቶች ሲያስተምሩ የተለያየ ቋንቋ ተናጋሪዎች ተገኙ። እነሱም እንዴት እናስተምር ብሎ ሲጨነቁ ጌታ ጭንቀታቸውን አይቶ ልሳናቸውን አበዛላቸውና በቋንቋቸው አስተማሩአቸውና የጌታን ቃል ተረድቶ ሔዱ።
ጠያቂው ኦሮሞ ሆነው በአማረኛ አፍ ስለፈታ አማረኛን የሚመርጥ ይመስልሃል? አንተ ወገንተኛ ጠያቂ ነህና ተስተካከል። ለጠፋው ትውልድ ተጠያቂዎች ናቸው።
ጠያቂው እናውራ ከተባለ ሆድ ባዶ ይቀራል። አባታችን በአግባቡ መልሶልሃል።
ልክ ነህ🙏
አባታችን መልሳቸው ቀጥተኛና ሀቅን መሠረት ያደረገ ነው። በመልሳቸው በጣም ረክቼአለሁ ምክንያቱም በልበሙሉነት ነው የሚመልሱት ። እድሜ ይስጥልኝ። ጋዜጠኛው ግን አቀራረብ ላይ ትንሽ ችግር እንዳለበት ተገንዝቤያለሁ።
ዘልዛለ አማርኛ እንኳን ኢትዮጵያ ውስጥ የጀርመን ተወላጅ ከእነሱ ተማር
ጠያቂው ራሱ የአሳሪዎቹ ጳጳሳት ተብዬዎች ወገን እና ጠበቃ ነው።
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ በርታ
Unfair questions. How come there are almost 100% pops from Amhara until now?
Is Amharic the only language God understand?
The guest makes a lot if sense. Why is the orthodox has different structure than the government?
The question is a question of structure? What unfair and BS questions but the gust is patient.
Abbaa Ebbifama mirgaa
በጣም የምገርም ጋዜጠኛ 👏👏👏
እኔ ኦሮሞ ነኝ 10:19 የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይም ነኝ ። ነገር ግን እስከዛሬ ድረስ ቅዳሴ ከግዕዝ ውጪ በለአማርኛ፣ በትግርኛ ፣ በኦሮሚኛ በሌላም ቋንቋ ሲቀደስ ሰምቼ አላውቅም ። ስብከት እና ትምህርት ግን በአማርኛ ፣በትግርኛ ፣በኦሮሚኛ ፣አይቻለው ሰምቻለው
ጠያቂው አንድ በካድሬ ዘማች ጳጳሳት የተላከ ደብተራ የደብተራ ዘር አጭበርባሪ ነጋዴ ነው!!
ደግነቱ ግን መነክሴው እውነት ይዞ እየፈጨፈው ነው!! I LIKE HIM! ቅን ሰው ነው!!
የቋንቋ ጭቆናን እንዋጋለን!!! በጣም የሚገርመው ታማሚው ህመሙን ሲናገር የሚከራከረው ነው። ወንጌል በየቋንቋው ይስፋፋ. ደብተራን ያርቅልን🙏🙏🙏
Oromian Orthodox church must be Oromian Oromian Orthodox . Abyssinian immigrants should not have a power over Oromian Orthodox church . We do need permission from immigrants priest of Abyssinia !
ኧረባክህ አባ በትምህርተ መስቀል አምሣል በስነስራት አማትብ
ጋዜጠኛውን እስቲ ልጠይቅ🤔አማራ ህዝብ በአረብኛ ቋንቋ አና በግብፅ ጳጳሳት አገልግሎት ብቻ ይሰጥ ቢባል የሚቀበል ይሆን???
Me abbota darban irra baraadhame
እንደነዚህ አይነት ዱርዬዎችና በቤተክርስቲያን ስም የሚነግዱ አህዛባውያን ናቸው የዚችን ሀገር መከራ ያበዙባት። ድራሻችሁ ይጥፋ።
እውነት /ሀቅ ያማቾዋል ነፍጠኞቹን!! ዐይን ያወጣ ንቀትና ሌብነት ቅጥፈት እኮ ነው!!
ጋዜጠኛው እልክ ያለበት ጥያቄ ይጠይቃል አባታችን ጥሩ ገልጸውታል የአፈጻጻም ችግር ነው እያሉ ነዉ!!
Sad to hear and see people say the holy mass and teaching of the church need to be served in Amharic only. There is no greater sin than this. This is racism end. Do not try to sugarcoat the racist church father’s agenda. God is good truth cannot be covered.
Why it becomes to Oromia betekinet is considered as evil. Why such resistance is not fueled when the Tigray betekinet was established.
ውይይ አባቴ ሰለየትኛው ኦሮምያ ነው የሚያወሩት በነፃነት የሚኖርባት እሱን እንኳን አላወገዛችሁም ሰው እንደዛ ሲታርድ ሲሰደ ድ ከአማራና ከትግሬጋ ትልቅ ቅናት አለባችሁ ሰው
ምነዉ አባ መነኩሴ ዘር አይቆጥርም ይቅር ይበሎት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲባል ተቀባይነት ካገኘ የኦሮሚያ ሲባል ለምን ይከለከላል? በግዕዝ ብቻ መቀደስ አለበት ፣በያሬዳዊ ዜማ ማለትም ዕዝል ግዕዝ አራራይ ብቻ መፍቀድስ ምን የሚሉት የአንድን ብሄር ያውም አሁን በጣም ጥቂት ህዝብ ያለው እንደውም ጠፍቷል ተብሎ የሚታመን ማህበረሰብ ቋንቋ ብቻ ተጠቀሙ ማለት ፖለቲካዊ እንጂ ሀይማኖታዊ አንድምታ ያለው አይመስልም። ' ወንጌልን ለአለም ሁሉ አድርሱ ፣ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን....' ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በኢትዮጵያ እንጂ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ብሎ መጥራትም ተገቢ አይደለም።
ሰወቹ ሰወቹ ነው እሚሉት ሰወቹ ጋ ቂም እንጅ ያሰራር ችግር ከሆነ ለምን ብሄርን ክልልን እየወከሉ ያወራሉ???
ቋንቋን የሰጠ እግዚአብሔር ነው፤አንተ ባለቤቱን በቋንቋህ አትገለገልም ብሎ ማለት በምን ሕግ ይዳኛል?ካቶሊክ በአለም ዙሪያ ተደራሽ የሆነችው በየሐገራቱ ቋንቋ ነው፤ስለዚህ ህዝቡን ልቀቁት በራሱ ቋንቋ ከአምላኩ ጋር ይገናኝ።
ኦሮሚያ የራሱ ሲኖዶስ ያስፈልጎዋል!!! ለምን አይኖሮዉም??!! የማን ፈቃድ ያስፈልጋቸዋል??
እኛ በኦሮሚያ ውስጥ እየኖርነ ነው ,በኦሮሚኛ ሲቀደስ ሰምተን አይተንም አናውቅም ስብከቱም አልተዳረሰም ሲጀመር የሲኖዶሱ አላማ ማደናጋገሪያ ነው ,ትምህርት በኦሮሚኛ ተከፍቶ ሥልጠና ሳይሠጥ በመፅሐፉ ማን ይሠራበታል ? በግል ሲያወሩ በኦሮሚኛ ከተቀደሰ መቅሠፍት ይወርድብናል ,ብለው የሚያምኑ ናቸው::
ሰበታ ላይ በኦሮሚኛ ሰበክ ተብሎ ሌሊት ተገድሎ የተጣለውስ ?
በኦርምይኛ ብቻ ስልትቅድስ ጋድሉት ለምን ቆንቆ እኮ እግዚአብሔር ነው የፍጣር ሰው አይደለም ምን ችግር አለ ግን
You put the patriarch in defensive position. I wish I see you ask others get similar tough questions.
Coptic churches outside Egypt may use local languages instead of Coptic liturgy!!!
እንደ አንተ አይነት ጋዜጠኛ ያብዛልን
Oromiffanu hin baranne Mal zerenya bira gotu
Qohii Abba malifi walqoqqoodinsa lallabdu dhugaa harra dutaani Mal gotu ofi Yeroo muraasa tanaf ango barbaadduu ayi
Monokse jechuun ikko kan Du'ee
Garu sin harras ango barbaadduu
Sin immoo deddebitani finfinnee kan oromiyati jettu sinirra eggama wa'een finfinnee dhaltu motumma keeti finfinnedhamo?😢
Ere ango banne maqaa kiriistoosin dinaagde hin gonu lakki Abba lakki gosan walqoqqodu hin barsisina boru waga kaffaltu lakki
የተሰሩት ግፎች ሀቅ መውጣቱ አይቀርም::
ቅዳሴ በግዕዝ ብቻ የምሆኑ በሌላ ቆንቆ መስበክ ይቻላል
ከቻሉ መቀስ ነው ከልካዩ ማን ነው ?
አቡነ ናቲናኤል እየቀደሱ እያየን ነው ።
ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ ብቻ ነው የሚፈጉት
6፤ እናንተ ስሜን የምታቃልሉ ካህናት ሆይ፥ ልጅ አባቱን፥ ባሪያም ጌታውን ያከብራል፤ እኔስ አባት ከሆንሁ ክብሬ ወዴት አለ? ጌታስ ከሆንሁ መፈራቴ ወዴት አለ? ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። እናንተም። ስምህን ያቃለልን በምንድር ነው? ብላችኋል።
7 ፤ በመሠዊያዬ ላይ ርኩስ እንጀራ ታቀርባላችሁ። እናንተም። ያረከስንህ በምንድር ነው? ብላችኋል። የእግዚአብሔር ገበታ የተነቀፈ ነው በማለታችሁ ነው።
8 ፤ ዕውር መሥዋዕትንም ስታቀርቡ ይህ ክፉ አይደለምን? አንካሳውንና የታመመውን ስታቀርቡ ይህ ክፉ አይደለምን? ያንን ለአለቃህ አቅርብ፤ በውኑ በአንተ ደስ ይለዋልን? ወይስ ፊትህን ይቀበላልን? ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
9 ፤ አሁንም ጸጋን ይሰጠን ዘንድ እግዚአብሔርን ለምኑ፤ ይህ ከእጃችሁ የተሰጠ ሲሆን ከቶ ፊታችሁን ይቀበላልን? ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
10 ፤ በመሠዊያዬ ላይ እሳትን በከንቱ እንዳታቃጥሉ ከእናንተ ዘንድ ደጅ የሚዘጋ ሰው ምነው በተገኘ! በእናንተ ደስ አይለኝም፥ ቍርባንንም ከእጃችሁ አልቀበልም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
11 ፤ ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያዋ ድረስ ስሜ በአሕዛብ ዘንድ ታላቅ ይሆናልና፤ በየስፍራውም ለስሜ ዕጣን ያጥናሉ፥ ንጹሕም ቍርባን ያቀርባሉ፤ ስሜ በአሕዛብ ዘንድ ታላቅ ይሆናልና፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
12 ፤ እናንተ ግን። የእግዚአብሔር ገበታ ርኩስ ነው፤ ፍሬውና መብሉም የተናቀ ነው በማለታችሁ አስነቀፋችሁት።
13 ፤ እናንተ። እነሆ፥ ይህ ድካም ነው ብላችሁ ጢቅ አላችሁበት፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ በቅሚያ የያዛችሁትንም አንካሳውንም የታመመውንም አቅርባችኋል፤ እንዲሁ ቍርባንን ታመጣላችሁ፤ በውኑ ከእጃችሁ ይህን ልቀበለውን? ይላል እግዚአብሔር።
14 ፤ እኔ ታላቅ ንጉሥ ነኝና፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ ስሜም በአሕዛብ ዘንድ የተፈራ ነውና በመንጋው ውስጥ ተባት እያለው ለጌታ ተስሎ ነውረኛውን የሚሠዋ ሸንጋይ ሰው ርጉም ይሁን።ሚልክ1:6-14
ይቅርታ እኔ በአባቴም በእናቴም አማራ
ተናጋሬ ነን ምናልባት ኦሮሞ ቋንቋ ተናጋሬ እንዳልመስላችሁ እና አሁን በጣም ያሳዘነኝ ዩቲዩበሩ ነው ቆሞሱ አንጀት አርስ ትክክለኛ እና ቀጥተኛ መልስ ሲመልሱለት ለምንድን ነው የሚአደነቁራቸው
በየቋንቋው ቢቀደስ ይህች ሀይማኖት በመላው እትዮጵያ ይስፋፋ ነበር
አመል አይለቅማ።
አልገባኝም አመል አይለቅማ ማለትህ
የጋዜጠኛው እኔ ልወቅላችሁ የሚል አመል ለማት ነው። የሰውን ችግር ያለመረዳት ነባር ፀባይ ይታይበታል🙏
ምስጢር ምን ያደርጋል መፅሐፍ ቅዱስ ውጥ?።
ጠያቂዉ እንዴት ያስጠላል
እውነት ከዚህ በኋላ የጦር ሜዳ መነፅር ይዞ ክላሽንኮቭ ታጥቆ ታንክ ላይ ከሚወጣ የነፍጠኛ ቄስና ጳጳስ አብሮ መቀደስና መፀለይ ይቻላል ወይ ? በቃ በል የኦሮሞ ህዝብ !! ትግራይ ከዚህ በኋላ ላትመለስ ሄዳለች !! ክብር ለኦሮሞ ህዝብ ።
good bye! :) Ethiopia Orthodox Tewahdo Church will continue.
Men yeha haset new enda .
Enquan kedeswobet yekerena
telekun papa's yeha yeshewa gala meta nebere emilut yeneberew.
Yebate kehenten zeregnent yedersbet becha new mieyawokew.
ቂቂቂቂቂ ቅዳሴ ብቻ ነው የሚያስፈልጋችሁ!! ሥልጣኑ ለነፍጠኛ ነው!!
ተላላኪዎቻቸውን ሹመው ኦሮሞ ሾምነላቸው ይላሉ::
ባለጌነትዎ ከአቀማመጥዎ ያስታውቃል።
ይሄ ቀን ያልፋል🙏🏾🇪🇹
ጭቃቃቃቃቃ..........................
ወንድ ናቸው እኮ እንዴት ይቀመጡ😅
እስክንድርያ በግዕዝ አይቀደሰም!
እኔ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን ቅዱስ ሲኖዶስ እንዲከፋፈል ደስ ኣይለኝም። ነገር ግን የቤ/ያንዋ ቅዱሳን አባቶች በትግራይ ጀኖሳይድ ግዜ ሲጋለጡ ፖሎቲከኞች ሆነው ተገኙ ለትግራይ ምዕመናንን ክደው ከመከያከያ ጋር በመሆን ለሞቱና ለጥፋቱ ሰርቷል አሁን እንዴት የትግራይ ምዕመን ከነዚህ 1 ሆኖ ሊቀጥል ይችላል? የትግራይና የአማራ ህዝብ እንዲገዳደሉ እሳት የሆነ የሚያገዳድል ንግግር በየመድረኩ ያደርጉ ነበር እንደነዚህ ዓይነት አባቶች እያሉ እንዴት አድርጎ በአንድነት የሚኖረው ።
ወንድሜ እባክህን ከዚህ በላይ እናስብ እኛ የሰዎች አስተሳሰብ አካል አይደለንም መልካም እና ደጉን መንገድ ካሳዩን እንከተላቸዋለን መንገዳቸው ስህተትና ከንቱ ከሆነ ደግሞ እኛ ክርስቶስን እንከተል ክርስቶስ ያለው ምንድን ነው የሚለውን ማየት ነው የሚሻለን
Wanawochu poletikegnoch yetigray kesawust nachew.
ለምን መዋቅር ያሰፈልጋል እናተ ሰነፈ ሰለሆናችሁ ነው
ኦርቶዶክስ የመጣው ከሰሜን ሳይሆን ከግብፅ- Alexandria ነው::
Forget your Misleading stastics.....
ፈጣሪ ከለ አማርኛ ኦሮምኛ አይማም ማለት ነውን?
ቤትክርስትያን የራሷ ሕግ እና ስርዓት አልት እንጂ በሰው ፍልጎት አይሆንም
Ye raswa hig yemlut ineman nachehu Aban ayimeleketim hoyi la zihi mels situ
በቃጥታ ቤታክርስትያን ውስጥ ጋብቶ ጭራሺ በኦሮምኛ ልቀድስ አሉ እንዴት ብደፍሩን ነው የሉ ምስክር ነው ቤታክርስታና የአማራ እንፖዬር የታደባቁበት ነው በሃይማኖት ስም መስራጃ ስታጡ ኦሎምፒስ ነስብ ትላላቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ልክ ነው አያርግም
ባለጌነትዎ ከአቀማመጥዎ ያስታውቃል።
ይሄ ቀን ያልፋል
ጭቃ ነህ
ጭቃ ነህ:
ደብተራ ስልልሆነ ሊሆን ይችላል አቀማመጡ፡፡ ኦሮሞ በተፈጥሮው ዘና ነፃ ሆኖ ነው የሚቀመጠው፡፡
ታዲያ እናተ ለም አትሰሩም ሰው እንዲሰራላችሁ ትፈልጋላችሁ
እኝህን ሰው ሳይብስባቸው አሳክሟቸው
Egzbher Ewnto Anta tawkwleh farde yanta yahon
Ende enante aynetun bermel zeyte afelto mekekel nber kerfatam gala yegama kebet
ጋዜጠኛ አይደለም የግብፅ ተላላአኪ ነዉ
ened kesise belay dereSAken yeze nekwe
ባኮትን አባኮ አይዘርጠጡ 👁👁
Ayi gegenoch. Muslimochm be Arebigna yikra
በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ እድሜህን ያርዝመው መነኩሴው ግን ደጉ ኅይሌ ስለሆነ በጉልበት ነብር መልስ የሚሰጠው ያሳዝናል ቢማር ኑሮ ለቤተክርስቲያኒቱ እናለድካሙ ያስብ ነበር
አባ እባክዎ ለዚህች አጭር እድሜ አይዋሹ።ውሸት ጥሩ አይደለም ይቅርብዎ ክብሮን ይነካል።
ምንን ነዉ የዋሹት?
ጋዜጠኛ ወይስ ካድሬ ?።
😅😅😅😅😅aye oromo😅😅😅😅
በኦሮሚኛ ከተቀደሰ ሥጋ ወደሙ አያርግም ማለት ምን ማለት ነው? ቅዳሴ ምዕራገ ጸሎት እንጂ ምዕራገ ቁርባን የሚል አብነት የለም። አባ ሄኖክም እንዲህ የሚሉ መሐይም አይደሉም። ይሄ ቅርሻታም ሰውየ አጀንዳው በፖለቲካ ልብስ ሥጋዊ ፍትወትን ማሳካት ይመስለኛል። ይማረው።
😂😂😂😂
😅😅😅
አሁን የኦሮሚያ ቤተክነት እንድቋቋም እንፈልጋለን።
zare negerache 100% tekekel new
ጋዜጠኛ ወይስ ካድሬ ?።