Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አረ ኦርቶዶክሳውያን ብዙ የተለፋበት ቪዲዮ ነው ሼር እናድርግ ለምንድነው ያልታየው እባካችሁ እንተባበር
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን የተጠሩ ብዙ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው ይላል የእግዚአብሔር ቃል❤ መጨረሻችንን ያሳምርልን የጠፉትን በንሰሀ ይመልስልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ስራችሁን ይባርክልን በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳችሁ አሜን !!!
የማያንቀላፋው አምላክ እግዚአብሔር ለክፉ ሃሳባቸው ዋጋቸውን ሲከፍል በአይናችን ያየነው አለ በጆሮዎቻችንም የሰማነው አለ። አሁንም እንንቃ እግዚአብሔር ከኛጋር ነው።
እግዚአብሔር ይጠብቀን በቤቱ ያጽናን ነበሩ ከመባል ይሰውረን የጠፉትን ልብ ሰቶ ይመልስልን አሜን 🙏🙏🙏
በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ከነጣቂ ተኩላ ይጠብቀን እጅቀኑከፍቶል አህዛቦችም አይናቻው እኛላይነው እንበርታ እህትወድሞቸ እስበሳችን እንተዋወቅ እንጠያየቅ
እናመሰግናለን ምህመናን በየአጥቢያችን ያለውን ሁኔታ ቀረብ ብለን እንከታተል የንስሀ አባታችንን አስተምሮ እንገምግም ያለዛ( ምን አልባት ካሉ ብዬ ነው) ለመለየት ያስቸግራል ::ቤተ ክህነቱም ከምንግዜውም በላይ እያንዳንዱን ደብር ይከታተል ::
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራ እግዚኦ ነው 😢😢😢
በጣም ድንቅ መምህር !!! የሚገርም አገላለፅ ነው የስጡን እናመስግናለን!!! ተከታታይ ፕሮግራም ቢሆን ደስ ይላል!!!። 🙏🙏🙏ተጨማሪ ሀሳብ ; መጋቢ ሀይማኖት ቢኒያም ከበደ የሚባሉት መምህርንም ብትጋብዙልን🙏🙏🙏
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እርሱ ይታረቃቹ፣ ኸረ እኛንም ይቅር ይበለን፣ አሁንስ ምነው ፈጣሪ ይህን ሳያሳይ በወሰደኝ፣ ይህንን ማየት ራሱ ያቆስላል፣ "ETART MEDIA" እውነትን እንድናውቅ ስለረዳችሁን የድንግል ልጅ ይጠብቅልን፣ ያቆያቹ::
እግዚአብሔር ይስጥልን ። በእውነት በርቱ የተዋህዶ ጠላቶች እጅግ ብዙ ናቸው ። ፍኖተ ጽድቅንም በደንብ ተከታተሉልን ፣ አዲስ የለቀቁት የመዝሙር ቪዲዮ ከሽብሸባው ጀምሮ ምንም የኦርቶዶክስ አይመስልም ፣ የሰንበት ተማሪዎቹን መንገድ ሊያስቷቸው ነው። በንቃት ልንከታተላቸው ይገባል። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ጸንታ ትኑር 🙏
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ልባችንን ይጠብቅልን ወደማስተዋልህ በየቀኑ አስጠጋን
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስትያን የገሀነብ ደጆች አይችሏትም ከሀድያን ሁሌም ይነሳሉ ግን ቤተክርስትያንን ፍፁም አይችሏትም አያሸንፏትም 🙏
dnk tmhrt ena mels kale hiwot yasemaln ye agelglot zemenachun ybarkln🙏🙏
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።ለእነሱ ግን ልቦና ይስጥልን
አቤቱ ማረን አብርህ አዕይንተ አልባቢነ በሃይማኖት አፅናን🙏🙏🙏🙏 ቀጥሉበት አሪፍ ስራ ነው ህዝቡ እንደዚ እናድን 🙏🙏🙏እውነት በጣም ያሳዝናል ለዚች ትንሽ ህይወት 😢😢😢😢😢 በባዕድ አምልኮ ያሉትን ልቦና ሰጥቶ ወደ ቤቱ አምላክ ይመልስልን በቤቱ ላለንም በፍፁም ንስሐ በቁርባን አፅንቶ በቤቱ ያፅናን እውነት በፉከራ ሳይሆን በፀሎት በእንባ በሃይማኖታችን እንድንፀና እንማፀን እውነት ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢😢😢😢እህህህ
እግዚአብሔር በቤቱ ያኑረን በጣም ነው የሚያስፈራ አባት ሁነው ግን አባት ያልሆኑ ቤት ይቁጠረው
በነካ እጃችሁ እነ አቡነ አነበርናባስንም አጋልጡ ከዚህ የተለዩ አይደሉም
Keep up the Good work
እጅግ የሚገርም ነው፤ እኛ ተኝተናል፤ እንንቃ ፣በሀይማኖት እንጎልምስ፡ እንማር ፣መፅሐፋ እንደሚለው ተኩላዎች እንዳላቸው.........
በጣም እኛ በጣም ነው የተኛነው???
Selame lehagerachen yehun Enseleye 🙏🏼
ከውዳሴ ማርያም ውስጥ አንድም ወንጌል ያልሆነ የለም የወልድን የባህርይ አምላክነት ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው መሆኑን የማያስተምር ክፍል የለም ሙሉው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምርት ጸሎት ነው።አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም አይሰማም ነው የዘመናችን ችግር። የአማናዊት ቤተክርስቲያንን አምላክ ይጠብቅልን።
አይ መናፍቃኖች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
ትክክለኛ የሰይጣን መልዕክተኝነታቸው የሚያስታውቀው ነገር በማስመሰል በመምሰል በማጭበርበር ነው ነፍሳትን ለመውሰድ ሚሞክሩት። ቤተክርስቲያን አትፈርስም❤
በርቱልን ተባረኩ
ተዋሕዶ እናቴ😭
አስቡት እስኪ የኢየሱስ ክርስቶስ ነን እያሉ በድብቅ እንዲህ ተንኮልን ሢሠሩ እና እነዚህ ኢየሱሳውያን ናቸው😭 ዲያቢሎስ እንኳን ይሄንን ክፉት አልዘረጋም አረ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም😭
ኢቲ አርቶች ብዙ ፈተና ሊመጣባችሁ ቢችልም?በርቱ፣ ሚዲያ ማለት እንደእናንተ ነው።
መልስ ለሰጡን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በሚመስጥ ትክክል የሆነ ማስረጃ ባለው መልኩ ነው ያስረዱን🙏 እግዚአብሔር ጊዜ አለው ቤቱን የሚያፀዳበት አሁንም በሲኖዶስ ውስጥ ቁጭ ብው የሚያውኩት እንዲሁም ምንፍቅናን የሚያስተምሩትን እግዚአብሔር በጊዜው ያፅዳል።ማስተዋሉን ያድለን🙏
Adinakiyachihu negn Igziabher yabartachihu baradietu aylayachihu
ልቦና ይስጠን
እረ እግዚኦ መጨረሻችንን አሳምርልን
ወንድ ማች በርታ ኦርቶዶክሳውያን እንበርታ
Yegeheneb degoch ayanawtatm.
የእኛ ረኞች በብር ይጣላሉ ለተኩላ አሳልፈዉ ሰጡን
Baxoloti yasiibun walata silasee❤❤❤❤❤❤
Egziyoo meharena kirstos
Hulachum egzabher tsegun yabzalachu. Egzabher yaker yabelen bebetu yatsenan. Egzabher agelgelotachu yatsenalachu. Ema amlak tebeken tselotesh fekresh bereketesh aylayan 🙏🙏🙏😥😥😥
Amelak Hoye endazi kemewared Sewern er zandero wedat eyheden nw besmam ahun betam Ferehu 😰😰😰😰🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭
Bartu
አቤት ይቅር በለን እንቸርነትን
Abatoche enate sle sete fetari azche amesegnew alew
በርቱል ፈጣሪ ይርዳችሁ
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወገኖቼ በእውነተ እኛ በንቃት ቤተክርስትያን ናችን መጠበቅ አለብን ለምን _ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለው መጽሐፍ የተጻፈው አንድ በአንድ ነው እየተገበሩት ያሉት ባለ ረጆም እጃቸው እና እባካቹህ ምን እየተከናወነ እየታነጸ ያለው ሁሉም ነገር ለምን እንደሆነ ቁልጭ ብሎ ተጽፈዋል , መርምሩ , የአቤል ተስፋየ የሚባሎ አቀኝቃኝ ዘ ዌኪድ ቅጽል ስሙ የለቀቀው አልበሙ ላሊበላን የተጠቀመው ለምን ይመስላቹሃል ? እባካቹህ መርምሩ ውስጥ ለውስጥ ሴራ ነው እየተሰራ ያለው 😢
Ensu abuna zesemayit ly ytchamrwun yalut.Dgmo bizu awulafd metsaft gazta aydelum gazata yshalal...
በርቱ
አይ 8ኛው ሺ !!የአርዮስን ስራ ነው የሚስሩት ::
ሀገሪቱ ህግና መንግስት ቢኖራት ወደ ፍርድ ነበር መቅረብ የነበረባቸው:: የእርሱ ፍርድ ይበቅል
ቃል ሕይወት ያሰማልን ሼር እናድርግ እባካቹ
Yenantes kefa! Mot yishalachu neber!
Egzeo. Marage. Ewenat tasnfalac 😢😢yoyo.
Amlake hoy ke toklawoch tebken
Share share ይደረግ ❤
💚💛❤️✝️✝️✝️
♥️🙏🙏🙏⛪
Yekidusan abatochachen Amlak Gedamawyanen tebkolen new enji kebad enkiskase new!
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
የቤተ ክርስትያን ትምህርትን በትክክል ያስተማሩት አባቶች ስም ማነው ?
አካሉ በደም ረጥቦ፣ሰማይ ያስገባን አንግቦ።ክህነቱ ዘላለማዊ፣ኢየሱስ ደጉ ሳምራዊ።እያልክ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ከፍ ከፍ አድርገው ይልቅ የነገር ድንጋይ ከመጥረብ።
መናፍቅ
ዲያቆኑ ተሃድሶ ነክ መሰል ....
ምን ለማለት ፈልገህ ነው?? ክርስቶስ ስረቅ አለ አስ መስሉ አለ ልብ ይስጥህ
😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰
በቃ እንደሞቱ ቁጠሯቸው
ይሄ ሁሉ የዳቤሎስ ስራ በየገዳማቱ ለፀበል ብለው እየገቡ ነው ይሄን ወራዳ ተግባር የሜሰሩት አባቶችን በገንዘብ እያታለሉ ያሉት በእወነት ይገርማል ይሄ ገንዘብ የማይሰራው ጉደ የለም
ጅል አይሙት እንዲያጫውት አሉ... ካለመማር ከድንቁርና የመጣ ምንፍቅና ነው... ጠብ የሚል ደህና ምንፍቅና ራሱ አይደለም የማይረባ የጀማሪ ጴንጤ ምንፍቅና ነው
አረ መፅሀፍ ቅዱስ ይቀድማል ከቤተክርስቲያን ። የእግዚአብሔር ቃል ሰይኖር ቤተ/ክስ በምን ነበር ምትመራው?? ትምህርቷስ ከምንድነው የሚመነጨው???
መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው ጌታ አስቀድሞ ቤተክርስቲያንን መሰረተልን ሐዋርያትን ሾመልን አስተማረልን ከዚያ እነሱ ደግሞ ከጌታ የተማሩትን ለእኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጻፉልን። ቤተክርስቲያን ቀድማ በዓለመ መላእክት የነበረች በገነት የነበረች ከዚያም በብሉይ ኪዳን ጌታችን ከመወለዱ አስቀድማ በህገ ልቡና በአብርሃም ድንኳን የነበረች ከዚያም በሐዲስ ኪዳን በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ነች። አንዱ ከሌላው የሚነጣጠል የሚበላለጥ አይደለም። የምእመናን ህብረት የሕንጻ ቤተክርስቲያን እንዲሁም እኛ የሰው ልጆች እራሳችን አንድ ቤተክርስቲያን ነን ቤተመቅደስ ።
@Mahebera ጌታ ወደ ምድር ሳይመጣ ቤተክርስትያንን ሳይመሰርት መፅሀፍ ቅዱስ ነበር ብሉይ ኪዳን መፅሀፍ ነበር ።
ለስልጠን ከሚጠሉ ቤትክርስቲንን ብጠብቁጥሩነው
ምን?
እና አንቺ ነሽ እኔ ቤተክርስትያንን ጠብቀሽ ያጋለጥሻቸው አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ባዶ መሆኑን ማሳያ ነሽ አሁን አውቀሽ ሞተሻል እሰይ እንኳን አድረጉ አንድ ሆነን ቤታችንን መጠበቅ መፀለይ ሲገባን እንዲ ብታደርጉ አንቺ ምን እያደረግሽ እረ ተው ተሳድባችሁ ለተሳዳቢ አትስጡዋት
አረ ኦርቶዶክሳውያን ብዙ የተለፋበት ቪዲዮ ነው ሼር እናድርግ ለምንድነው ያልታየው እባካችሁ እንተባበር
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን የተጠሩ ብዙ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው ይላል የእግዚአብሔር ቃል❤
መጨረሻችንን ያሳምርልን የጠፉትን በንሰሀ ይመልስልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ስራችሁን ይባርክልን በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳችሁ አሜን !!!
የማያንቀላፋው አምላክ እግዚአብሔር ለክፉ ሃሳባቸው ዋጋቸውን ሲከፍል በአይናችን ያየነው አለ በጆሮዎቻችንም የሰማነው አለ። አሁንም እንንቃ እግዚአብሔር ከኛጋር ነው።
እግዚአብሔር ይጠብቀን በቤቱ ያጽናን ነበሩ ከመባል ይሰውረን የጠፉትን ልብ ሰቶ ይመልስልን አሜን 🙏🙏🙏
በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ከነጣቂ ተኩላ ይጠብቀን እጅቀኑከፍቶል አህዛቦችም አይናቻው እኛላይነው እንበርታ እህትወድሞቸ እስበሳችን እንተዋወቅ እንጠያየቅ
እናመሰግናለን ምህመናን በየአጥቢያችን ያለውን ሁኔታ ቀረብ ብለን እንከታተል የንስሀ አባታችንን አስተምሮ እንገምግም ያለዛ( ምን አልባት ካሉ ብዬ ነው) ለመለየት ያስቸግራል ::ቤተ ክህነቱም ከምንግዜውም በላይ እያንዳንዱን ደብር ይከታተል ::
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራ እግዚኦ ነው 😢😢😢
በጣም ድንቅ መምህር !!!
የሚገርም አገላለፅ ነው የስጡን እናመስግናለን!!!
ተከታታይ ፕሮግራም ቢሆን ደስ ይላል!!!። 🙏🙏🙏
ተጨማሪ ሀሳብ ; መጋቢ ሀይማኖት ቢኒያም ከበደ የሚባሉት መምህርንም ብትጋብዙልን🙏🙏🙏
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እርሱ ይታረቃቹ፣ ኸረ እኛንም ይቅር ይበለን፣ አሁንስ ምነው ፈጣሪ ይህን ሳያሳይ በወሰደኝ፣ ይህንን ማየት ራሱ ያቆስላል፣ "ETART MEDIA" እውነትን እንድናውቅ ስለረዳችሁን የድንግል ልጅ ይጠብቅልን፣ ያቆያቹ::
እግዚአብሔር ይስጥልን ። በእውነት በርቱ የተዋህዶ ጠላቶች እጅግ ብዙ ናቸው ። ፍኖተ ጽድቅንም በደንብ ተከታተሉልን ፣ አዲስ የለቀቁት የመዝሙር ቪዲዮ ከሽብሸባው ጀምሮ ምንም የኦርቶዶክስ አይመስልም ፣ የሰንበት ተማሪዎቹን መንገድ ሊያስቷቸው ነው። በንቃት ልንከታተላቸው ይገባል። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ጸንታ ትኑር 🙏
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ልባችንን ይጠብቅልን ወደማስተዋልህ በየቀኑ አስጠጋን
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስትያን የገሀነብ ደጆች አይችሏትም ከሀድያን ሁሌም ይነሳሉ ግን ቤተክርስትያንን ፍፁም አይችሏትም አያሸንፏትም 🙏
dnk tmhrt ena mels kale hiwot yasemaln ye agelglot zemenachun ybarkln🙏🙏
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።ለእነሱ ግን ልቦና ይስጥልን
አቤቱ ማረን አብርህ አዕይንተ አልባቢነ በሃይማኖት አፅናን🙏🙏🙏🙏 ቀጥሉበት አሪፍ ስራ ነው ህዝቡ እንደዚ እናድን 🙏🙏🙏እውነት በጣም ያሳዝናል ለዚች ትንሽ ህይወት 😢😢😢😢😢 በባዕድ አምልኮ ያሉትን ልቦና ሰጥቶ ወደ ቤቱ አምላክ ይመልስልን በቤቱ ላለንም በፍፁም ንስሐ በቁርባን አፅንቶ በቤቱ ያፅናን እውነት በፉከራ ሳይሆን በፀሎት በእንባ በሃይማኖታችን እንድንፀና እንማፀን እውነት ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢😢😢😢እህህህ
እግዚአብሔር በቤቱ ያኑረን በጣም ነው የሚያስፈራ አባት ሁነው ግን አባት ያልሆኑ ቤት ይቁጠረው
በነካ እጃችሁ እነ አቡነ አነበርናባስንም አጋልጡ ከዚህ የተለዩ አይደሉም
Keep up the Good work
እጅግ የሚገርም ነው፤ እኛ ተኝተናል፤ እንንቃ ፣በሀይማኖት እንጎልምስ፡ እንማር ፣መፅሐፋ እንደሚለው ተኩላዎች እንዳላቸው.........
በጣም እኛ በጣም ነው የተኛነው???
Selame lehagerachen yehun Enseleye 🙏🏼
ከውዳሴ ማርያም ውስጥ አንድም ወንጌል ያልሆነ የለም የወልድን የባህርይ አምላክነት ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው መሆኑን የማያስተምር ክፍል የለም ሙሉው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምርት ጸሎት ነው።አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም አይሰማም ነው የዘመናችን ችግር። የአማናዊት ቤተክርስቲያንን አምላክ ይጠብቅልን።
አይ መናፍቃኖች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
ትክክለኛ የሰይጣን መልዕክተኝነታቸው የሚያስታውቀው ነገር በማስመሰል በመምሰል በማጭበርበር ነው ነፍሳትን ለመውሰድ ሚሞክሩት። ቤተክርስቲያን አትፈርስም❤
በርቱልን ተባረኩ
ተዋሕዶ እናቴ😭
አስቡት እስኪ የኢየሱስ ክርስቶስ ነን እያሉ በድብቅ እንዲህ ተንኮልን ሢሠሩ እና እነዚህ ኢየሱሳውያን ናቸው😭 ዲያቢሎስ እንኳን ይሄንን ክፉት አልዘረጋም አረ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም😭
ኢቲ አርቶች ብዙ ፈተና ሊመጣባችሁ ቢችልም?በርቱ፣ ሚዲያ ማለት እንደእናንተ ነው።
መልስ ለሰጡን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በሚመስጥ ትክክል የሆነ ማስረጃ ባለው መልኩ ነው ያስረዱን🙏 እግዚአብሔር ጊዜ አለው ቤቱን የሚያፀዳበት አሁንም በሲኖዶስ ውስጥ ቁጭ ብው የሚያውኩት እንዲሁም ምንፍቅናን የሚያስተምሩትን እግዚአብሔር በጊዜው ያፅዳል።ማስተዋሉን ያድለን🙏
Adinakiyachihu negn Igziabher yabartachihu baradietu aylayachihu
ልቦና ይስጠን
እረ እግዚኦ መጨረሻችንን አሳምርልን
ወንድ ማች በርታ ኦርቶዶክሳውያን እንበርታ
Yegeheneb degoch ayanawtatm.
የእኛ ረኞች በብር ይጣላሉ ለተኩላ አሳልፈዉ ሰጡን
Baxoloti yasiibun walata silasee❤❤❤❤❤❤
Egziyoo meharena kirstos
Hulachum egzabher tsegun yabzalachu. Egzabher yaker yabelen bebetu yatsenan. Egzabher agelgelotachu yatsenalachu. Ema amlak tebeken tselotesh fekresh bereketesh aylayan 🙏🙏🙏😥😥😥
Amelak Hoye endazi kemewared Sewern er zandero wedat eyheden nw besmam ahun betam Ferehu 😰😰😰😰🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭
Bartu
አቤት ይቅር በለን እንቸርነትን
Abatoche enate sle sete fetari azche amesegnew alew
በርቱል ፈጣሪ ይርዳችሁ
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወገኖቼ በእውነተ እኛ በንቃት ቤተክርስትያን ናችን መጠበቅ አለብን ለምን _ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለው መጽሐፍ የተጻፈው አንድ በአንድ ነው እየተገበሩት ያሉት ባለ ረጆም እጃቸው እና እባካቹህ ምን እየተከናወነ እየታነጸ ያለው ሁሉም ነገር ለምን እንደሆነ ቁልጭ ብሎ ተጽፈዋል , መርምሩ , የአቤል ተስፋየ የሚባሎ አቀኝቃኝ ዘ ዌኪድ ቅጽል ስሙ የለቀቀው አልበሙ ላሊበላን የተጠቀመው ለምን ይመስላቹሃል ? እባካቹህ መርምሩ ውስጥ ለውስጥ ሴራ ነው እየተሰራ ያለው 😢
Ensu abuna zesemayit ly ytchamrwun yalut.
Dgmo bizu awulafd metsaft gazta aydelum gazata yshalal...
በርቱ
አይ 8ኛው ሺ !!
የአርዮስን ስራ ነው የሚስሩት ::
ሀገሪቱ ህግና መንግስት ቢኖራት ወደ ፍርድ ነበር መቅረብ የነበረባቸው:: የእርሱ ፍርድ ይበቅል
ቃል ሕይወት ያሰማልን ሼር እናድርግ እባካቹ
Yenantes kefa! Mot yishalachu neber!
Egzeo. Marage. Ewenat tasnfalac 😢😢yoyo.
Amlake hoy ke toklawoch tebken
Share share ይደረግ ❤
💚💛❤️✝️✝️✝️
♥️🙏🙏🙏⛪
Yekidusan abatochachen Amlak Gedamawyanen tebkolen new enji kebad enkiskase new!
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
የቤተ ክርስትያን ትምህርትን በትክክል ያስተማሩት አባቶች ስም ማነው ?
አካሉ በደም ረጥቦ፣
ሰማይ ያስገባን አንግቦ።
ክህነቱ ዘላለማዊ፣
ኢየሱስ ደጉ ሳምራዊ።
እያልክ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ከፍ ከፍ አድርገው ይልቅ የነገር ድንጋይ ከመጥረብ።