Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቃልዮት ያሰመልን አበተችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
ቃለሕይወትንያሰማልን በእድሜበጤናያቆይልንመምሕር🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችንንን
እግዚአብሄር ይስጥልን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ክብሩን ያድልልን በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ስተቶችን እንዳስተካክል እረድታችሁኛል ❤️🙏
በእውነት መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ እና ለወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን :በጣም ድንቅ ትምህርት ነው የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን:ክብር ያድልልን በእውነት🌹🌹🌹🌹
ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክ እውንት ማር ነው ከአንደበታቸው የሚወጣው ቃል እንደ ወተት ነው ሁሉም የማይሰለቹ መምህር ናቸው ❤❤❤❤❤❤ እውነት ለመናገር እኔ እሳቸው ሲአስተምሩ አፌን ከፍቼ ነው የምሰማቸው እማ ፍቅር ወላድት አምላክ ፀጋውን ታብዛላቸው ❤❤❤❤❤ ቀዳሚ ፀጋ ሊቀዳቆን አንተንም የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
WEL COME WANDEMACHEN &አብታቼ 💞💞💞 le masmate ፈፅሞ መስማት ፋልጋለው.... ፈጣሪ ረጅም አድሜ የታችሁ 💞💞
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህሮቻችን ቀድል ሚድያ የሁሌየም ምርጫችን❤❤❤
መምህር ሊቀ ሊቃውንት በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችንም ከዚህ በበለጠ የምታገለግልበት እድሜ ይስጥልን🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ምግብ ቀንዲል ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን በርቱ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ክቡር አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
መምህር ሊቀ ሊቃውንት በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችንም ከዚህ በበለጠ የምታገለግልበት እድሜ ይስጥልን ለእኛም የስማነው ቃል በእዚነ ልቦናችን ይጻፍልን እጅግ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን !!!!! 🙏🙏
በእዉነቱ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን በምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን
ቃለ ህወይት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ ❤
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ብዙ የማናውቀው እያሳወቃቹን ስለሆነ ክበሩልን
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሊቀ ሊቃውንት ቃለሕይወት ያሰማልን:: የቤተክርስቲያኔን ህግ ያለማንበቤ ግዴታዬን ባለመፈፀሜ ቢቆጨኝም ድጋሚ ያለሁበት ድረስ አሳወቀኝ:: እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ! በእውነት ይህን መርሀ ግብር የምታዘጋጁ ሁላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ስሞዐኮነ መልአክ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ይቀድስ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርሎት ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ።ሊቀ ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ እንዲሁም እኛ የማናያቸው የቀረጻ የድምጽ ሥራዎችን ስለምታቀርቡልን መልካም ማዕድ ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን ማዕዳችሁ ይስፋ ።
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን &ወንድማችን
አሜን፫በኡነት ቃለሒወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ከቀዲል ሚዲያ ብዙአስተምሕሮች እየተላለፉልንነዉ ጆሮ ያለዉይስማ። ወደእግዜ አብሔር ቤትእንሒዲባሉኚጊዜ ደስአለኚ የስሙባለቤት ልኡል እግዚ አብሔር ይክበር ይመስገን💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞💞🙏💞🙏💞🙏🙏💞🙏💞🙏💞
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተባረኩ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ያድልልን ❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በፀጋና በጤና ያቆይልን የማስበውን ጥያቄ ነው የጠየቅክልኝ ተባረክ ።
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በዕድሜ በፅጋ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር በእድሜበፀጋበጤና እግዝብሔር ይጠብቅልን ያገልግሉትዘመን ይስጥልን ቀዳሚ ፀጋ በጣም አመሰግንሐለሑ ከእግዚአብሔር ጋር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
ልዑል እግዚአብሔር ለመምህራኑ እድሜና ጤናን ይስጥልን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥል ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
Amen (3)🙏🙏berekatachew yderibnnn kale hiywot yasemalnnn❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መልካም ነውና ቀጥሉልን
ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን አባታችን እናሠግናለን ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት የተባለው የእውነትም ነው ወድችን ቀዳሜ ፀጋ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት ስንት እዉቀት ሸመትሁ ተባረኩ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ አሜን
አቤት እውቀትና ጸጋ መሞላት😊መምህራችን አባታችን ወንድማችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና በጸጋ በበረከት ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ለኹላችኹ !✝️🕊👏
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
እግዚአብሄር ያክብራችሁ እንደዚህ አይነት ቁም ነገር ያለው ፕሮግራም ስላስተላለፋችሁልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
ቃለ ሒወት ያሰማልን በእውነት
በእውነት በጣም ደስ ይላልመምህሮቻችን ብዙ ነገር የማናውቀውን ተምሬበታለሁም አውቄበታለሁም እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርገውን ርስተ መንግስቱን ያውርስልን እኛም በተማርነው30: 60:100ያማሬ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቀንዲሎች የልባሞች መብራት አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
የሰማነውን ለመሥራት እመአምላክ ትርዳን። አሜን ፫ ።
ስለ እውነት ከሆነ እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው የተጀመረው ።እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በርቱ በርቱ በርቱ።
ቃለ ሕወትን ያሰማልን🙏❤️
ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ከክፉ ይጠብቅልን ።የምወዳቹህ የምሳሳላቹህ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀንዲል ሚዲያ ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ይበል❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
በውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት እድሜያቹን ያርዝምልን❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው
ቃለ ህይወት ያስማልን::
አቤት እርጋታ❤❤❤🎉🎉🎉በእዉነት ድንሽቅ ትምርት ነዉ በርቱልን❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉
Amen Amen Amen ❤❤❤ kalot yasamalin❤❤❤
Yenne Abat wodotslalaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
"ዘልኅቀ በውስቴታ ፣ የአምር ሥርዓታ ።" ከመ ዝ መምህር "
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክብር መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ቀንዲል ሚዲያ በርቱልን እናመሰግናለን ብዙ እያተረፍን ነው እጂግ በጣም እናመሰግናለን ኑሩልን
ቃለህይወትን ያሰማልን🙏
እንዴት ልብን የሚመስጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም ዲያቆን ዘመኑን የሚዋጅ እና አስፈላጊ ምእመኑ ሊያውቀው የሚገባ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በሳምንት2ቴ ቢሆን ደሞ ቆንጆ ነበር
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን የምንማርበት ያድርግልን🎉🎉🎉
እንኩዋን በድህና መጡልን ዉድ መምህራችን ❤️❤️❤️🎉🎉🎉❤️❤️❤️
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይዎት ያሰማችሁ
መጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን ዕንቅ የሆኑ መምህራን ስለ ሰጠን አንዱ ሊቀ ሊቃውን ናቸው በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቸው ወንድማቸን ሊቀ ዲያቆናት እድሜ ይስጥህ እኔ የግሌ የሃማኖት ጥያቄ አለኝ አዚህ መጻፍ አልፈሉግኩምና ይቻል ከሆነ በዋትሳብ ሊያገኛቸው ፈልጌ ነበር በድጋሜ አመስግናለው የቀንዴል ሚድያ
ሊቀ ሊቃውንት በእውነት ደስ የሚል ተከታታይ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን። ፍትሐ ነገሥት ቤተክርስቲያን ውስጥ ዛሬ እየሆነ ያለውን ስናነፃፅር በጣም የተራራቀ ብዙ ነገር አለ። እንዲያው በዚህ ክፍል ውስጥ ከተጠቀሱት ውስጥ ጥያቄ ለመጠየቅ ፓትርያርክ የሚለው ነገር ከየት መጣ? ይህ ሥርዓት አልጣሰም? አንዱን ጳጳስ ለምን ሊቀ ጳጳሳት እንላለን? ይህ ከሥርዓት አንፃር እንዴት ነው? መከበር ያለበት ሁሉም አይደለም ወይ? በዚህ ዘመን እጅግ ብዙ የተዛባ ነገር ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብቷል ይሄም ከእግዚአብሔር የለየን ትልቅ እና አሳዛኝ ነገር አለ።
እንካን ደና መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🥰
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤🎉🎉🎉
Kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚማር ካለ ኦርቶዶክስ የእውቀት ቤት ነች❤❤❤
በእውነት ቃለ ሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በቤቱ ያኑራችሁ
እንኳን ሰላም መጣችሁ የተዋሕዶ እንቁዎች ከዚህ በላይ ለትውልዲ ያሰፈለጋል
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አንድ ጥያቄ ነበረኝ የቤተክርስቲያ አስተዳደር አባቶችስ ያገባ መሆን ይችላል
❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ሚድያውን እግዚአብሔር ያስፋልን አንድ ጥያቄ አለኝ በሚስጢረ ሜሮን እና ቅባ ቅዱስ ልዪነታቸው እና አገልግሎታቸው ምንድነው2,በጥምቀት ግዜ የምንጠቀመው ምስጢረ ሜሮንን ነው ብለን ነው የተማርነው ነገር ግን አንዳንድ ቦታላይ አባቶች ቅባ ቅድስን ብቻ ሲጠቀሙ ይታያል ለምን የሚል ጥያቄ ሲነሳ አሁን ላይ እየጠፋ ነው የሚሉም አሉ በደንብ ቢብራራ
ሰለም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን መምህር እና ዳቆን ቀዳሚ ጸጋ እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም ተምረን ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን በትምህርታችሁ ብዙ ስው ተውጧል ከልብ እናመሰግለን በጣም ነው የምወደው ቀጥሉበት አንድ ጥያቄ አለኝ ዳቆን ቅስና ሲቀበል ግዴታ ከሰላሳ አመት በታች ማግባት አለበት ወይ? በሰፈራችን ካላገባህ ትባረራለህ ተብሎ ነው ወይስ ልማድ ነው በገጠር ላይ ነው ያለሁት እግዚአብሔር ከፈቀደ አገር ሰላም ከሆነ አገር እገባለሁ ለግዜው ጦርነት አለ መሄድ አልችልም እናም እሱ ተቸገረ በዚ ብታብራሩልኝ አመሰግናለሁ። ጹፍ ስላበዛሁ ከልብ ይቅርታ አድርጉልኝ
የአኪላስ እና የአሪዎስ መጨረሻቸውን ግን አልነገሩንምየቅዱስ ጴጥሮስስንም
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ብዙ ተምሬበታለሁ ወለተ ማርያም ነኝ ጥያቄ አለኝ በመኖሪያ ቤት ውስጥ የፀሎት ቤት ላይ የቤተክርስቲያን እጣን ይፈቀዳል ?አንዳንድ ሰወች ደግም ቀባ ቅዱስ ገዝተው አስባርከው እቤት ወስደው ይጠቀማሉ ይሄስ እንዴት ይታያል አመሰግናለሁ
ስለ ቅብዐ ቅዱስ አጠቃቀም አንቀፅ ሦስት ላይ አስተምረዋል !
የተማርኩት ቅባ ቅዱስ ካህን ብቻ እንደሚቀባ ነው ::እጣን ማጨስ የማይቻለው : እጣኑ ቤተክርስቲያን ገብቶ ፀሎት የተደገመበት ከሆነ ለቤት መጠቀም አይቻልም ከተሳሳትኩ እታረማለው.
የቤተክርስቲያኗ ስርአት በማታ ጉባኤና ከቅዳሴ በኋላ በሚሰጡ ትምርቷች እንዳይሰጡ ተከልክሏል?ለምንድነው የማይሰጠው ጆሮዬ እስኪደነድን በጉባኤ የመፅሀፍ ቅድስ ታሪክ ስሰማ ነው የኖርኩት ስርአቷን ግን አላቅም
በአባቶቻችን የተሾሙ ሊቀ ጳጳስ? ይባላል ግን? በአንድ ሀገረስብከት አንድ ጳጳስ ነዉ ያለዉ።ሊቀ ጳጳስ ለመባል ደግሞ ሌሎች መኖር አለባቸዉ ።ስለዚህ ሌሎች ጳጳሳት በሌሉበት እንዴት ብቻዉን ሊቀጳጳስ ተብሎ ይጠራል?
kalawiyotin yasamalin emankowun aswakachun la enante kamisgan bakar lela min enilalen egizahabeher edeme ena tsaga yabizalachu kakufu hulu etabikachu batam enwadachowalen
አዎ ለታሪክ ትተው አልፈዋል አለቃጥያቄ ፡ እንግዲህ ወደ ሥራዎት እንዳይመለሱ ፍርድ ቤት ወስኖዎበታል፡፡ መንፈሳዊ መብትዎን ለማስከበር ለቅዱስ ሲኖዶስ ያቀረቡት ጥያቄ አለ?ሊቀ ሊቃውንት አያሌው ታምሩ ሲመልሱ ፡ከዚህ በፊት ስለ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ለሲኖዶስ ያቀረብኩት ጥያቄ ታፍኗል፡፡ አሁን እንዳላቀርብ ቀደም ሲል የነበረው ሲኖዶስ ፈርሶ አባ ጳውሎስ የሾሙት የሮም ቤተ ክርስቲያን ቅኝ ግዛት ሲኖዶስ ነው ያለው ለእርሱ ማቅረብ አልችልም፡፡ ጊዜ አጠብቃለሁ ፡ አለበለዚያም ለታሪክ ሰጥቼው አልፋለሁ አሉ፡፡ደም አልባ ሰማእት ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው
𝙠𝙖𝙡𝙚 𝙝𝙞𝙬𝙚𝙩 𝙮𝙖𝙨𝙢𝙖𝙡𝙖 𝙖𝙗𝙤𝙣𝙖, 𝙚𝙙𝙢𝙖𝙣 𝙩𝙚𝙣𝙖𝙣 𝙮𝙚𝙝𝙖𝙗𝙠𝙪𝙢 𝙡𝙚𝙪𝙡 𝙚𝙜𝙯𝙞𝙖𝙗𝙝𝙞𝙧𝙚, 𝙢𝙖𝙢𝙝𝙚𝙧𝙣 & 𝙙𝙖𝙦𝙤𝙣𝙚
❤❤❤❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ቃልዮት ያሰመልን አበተችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
ቃለሕይወትንያሰማልን በእድሜበጤናያቆይልንመምሕር🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችንንን
እግዚአብሄር ይስጥልን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ክብሩን ያድልልን በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ስተቶችን እንዳስተካክል እረድታችሁኛል ❤️🙏
በእውነት መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ እና ለወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን :በጣም ድንቅ ትምህርት ነው የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን:ክብር ያድልልን በእውነት🌹🌹🌹🌹
ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክ እውንት ማር ነው ከአንደበታቸው የሚወጣው ቃል እንደ ወተት ነው ሁሉም የማይሰለቹ መምህር ናቸው ❤❤❤❤❤❤ እውነት ለመናገር እኔ እሳቸው ሲአስተምሩ አፌን ከፍቼ ነው የምሰማቸው እማ ፍቅር ወላድት አምላክ ፀጋውን ታብዛላቸው ❤❤❤❤❤ ቀዳሚ ፀጋ ሊቀዳቆን አንተንም የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
WEL COME WANDEMACHEN &አብታቼ 💞💞💞 le masmate ፈፅሞ መስማት ፋልጋለው.... ፈጣሪ ረጅም አድሜ የታችሁ 💞💞
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህሮቻችን ቀድል ሚድያ የሁሌየም ምርጫችን❤❤❤
መምህር ሊቀ ሊቃውንት በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወንድማችንም ከዚህ በበለጠ የምታገለግልበት እድሜ ይስጥልን🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ምግብ ቀንዲል ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን በርቱ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ክቡር አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
መምህር ሊቀ ሊቃውንት በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወንድማችንም ከዚህ በበለጠ የምታገለግልበት እድሜ ይስጥልን ለእኛም የስማነው ቃል በእዚነ ልቦናችን ይጻፍልን እጅግ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን !!!!! 🙏🙏
በእዉነቱ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን
በምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን
ቃለ ህወይት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ ❤
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ብዙ የማናውቀው እያሳወቃቹን ስለሆነ ክበሩልን
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሊቀ ሊቃውንት
ቃለሕይወት ያሰማልን:: የቤተክርስቲያኔን ህግ ያለማንበቤ ግዴታዬን ባለመፈፀሜ ቢቆጨኝም ድጋሚ ያለሁበት ድረስ አሳወቀኝ:: እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
በእውነት ይህን መርሀ ግብር የምታዘጋጁ ሁላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ስሞዐኮነ መልአክ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ይቀድስ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርሎት ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ።
ሊቀ ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ እንዲሁም እኛ የማናያቸው የቀረጻ የድምጽ ሥራዎችን ስለምታቀርቡልን መልካም ማዕድ ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን ማዕዳችሁ ይስፋ ።
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን &ወንድማችን
አሜን፫በኡነት ቃለሒወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ከቀዲል ሚዲያ ብዙአስተምሕሮች እየተላለፉልንነዉ ጆሮ ያለዉይስማ። ወደእግዜ አብሔር ቤትእንሒዲባሉኚጊዜ ደስአለኚ የስሙባለቤት ልኡል እግዚ አብሔር ይክበር ይመስገን💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞💞🙏💞🙏💞🙏🙏💞🙏💞🙏💞
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተባረኩ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ያድልልን ❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በፀጋና በጤና ያቆይልን የማስበውን ጥያቄ ነው የጠየቅክልኝ ተባረክ ።
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በዕድሜ በፅጋ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር በእድሜበፀጋበጤና እግዝብሔር ይጠብቅልን ያገልግሉትዘመን ይስጥልን ቀዳሚ ፀጋ በጣም አመሰግንሐለሑ ከእግዚአብሔር ጋር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
ልዑል እግዚአብሔር ለመምህራኑ እድሜና ጤናን ይስጥልን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥል ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
Amen (3)🙏🙏berekatachew yderibnnn kale hiywot yasemalnnn❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መልካም ነውና ቀጥሉልን
ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን አባታችን እናሠግናለን ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት የተባለው የእውነትም ነው ወድችን ቀዳሜ ፀጋ ተባረክ ፀ
ጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት ስንት እዉቀት ሸመትሁ ተባረኩ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ አሜን
አቤት እውቀትና ጸጋ መሞላት😊መምህራችን አባታችን ወንድማችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና በጸጋ በበረከት ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ለኹላችኹ !✝️🕊👏
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
እግዚአብሄር ያክብራችሁ እንደዚህ አይነት ቁም ነገር ያለው ፕሮግራም ስላስተላለፋችሁልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
ቃለ ሒወት ያሰማልን በእውነት
በእውነት በጣም ደስ ይላልመምህሮቻችን ብዙ ነገር የማናውቀውን ተምሬበታለሁም አውቄበታለሁም እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርገውን ርስተ መንግስቱን ያውርስልን እኛም በተማርነው30: 60:100ያማሬ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቀንዲሎች የልባሞች መብራት አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
የሰማነውን ለመሥራት እመአምላክ ትርዳን። አሜን ፫ ።
ስለ እውነት ከሆነ እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው የተጀመረው ።እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በርቱ በርቱ በርቱ።
ቃለ ሕወትን ያሰማልን🙏❤️
ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ከክፉ ይጠብቅልን ።የምወዳቹህ የምሳሳላቹህ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀንዲል ሚዲያ ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ይበል❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
በውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት እድሜያቹን ያርዝምልን❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው
ቃለ ህይወት ያስማልን::
አቤት እርጋታ❤❤❤🎉🎉🎉በእዉነት ድንሽቅ ትምርት ነዉ በርቱልን❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉
Amen Amen Amen ❤❤❤ kalot yasamalin❤❤❤
Yenne Abat wodotslalaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
"ዘልኅቀ በውስቴታ ፣
የአምር ሥርዓታ ።" ከመ ዝ መምህር "
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክብር መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ቀንዲል ሚዲያ በርቱልን እናመሰግናለን ብዙ እያተረፍን ነው እጂግ በጣም እናመሰግናለን ኑሩልን
ቃለህይወትን ያሰማልን🙏
እንዴት ልብን የሚመስጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም ዲያቆን
ዘመኑን የሚዋጅ እና አስፈላጊ ምእመኑ ሊያውቀው የሚገባ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በሳምንት2ቴ ቢሆን ደሞ ቆንጆ ነበር
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን የምንማርበት ያድርግልን🎉🎉🎉
እንኩዋን በድህና መጡልን ዉድ መምህራችን ❤️❤️❤️🎉🎉🎉❤️❤️❤️
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይዎት ያሰማችሁ
መጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን ዕንቅ የሆኑ መምህራን ስለ ሰጠን አንዱ ሊቀ ሊቃውን ናቸው በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቸው ወንድማቸን ሊቀ ዲያቆናት እድሜ ይስጥህ እኔ የግሌ የሃማኖት ጥያቄ አለኝ አዚህ መጻፍ አልፈሉግኩምና ይቻል ከሆነ በዋትሳብ ሊያገኛቸው ፈልጌ ነበር በድጋሜ አመስግናለው የቀንዴል ሚድያ
ሊቀ ሊቃውንት በእውነት ደስ የሚል ተከታታይ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን። ፍትሐ ነገሥት ቤተክርስቲያን ውስጥ ዛሬ እየሆነ ያለውን ስናነፃፅር በጣም የተራራቀ ብዙ ነገር አለ። እንዲያው በዚህ ክፍል ውስጥ ከተጠቀሱት ውስጥ ጥያቄ ለመጠየቅ ፓትርያርክ የሚለው ነገር ከየት መጣ? ይህ ሥርዓት አልጣሰም? አንዱን ጳጳስ ለምን ሊቀ ጳጳሳት እንላለን? ይህ ከሥርዓት አንፃር እንዴት ነው? መከበር ያለበት ሁሉም አይደለም ወይ? በዚህ ዘመን እጅግ ብዙ የተዛባ ነገር ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብቷል ይሄም ከእግዚአብሔር የለየን ትልቅ እና አሳዛኝ ነገር አለ።
እንካን ደና መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🥰
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤🎉🎉🎉
Kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚማር ካለ ኦርቶዶክስ የእውቀት ቤት ነች❤❤❤
በእውነት ቃለ ሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በቤቱ ያኑራችሁ
እንኳን ሰላም መጣችሁ የተዋሕዶ እንቁዎች ከዚህ በላይ ለትውልዲ ያሰፈለጋል
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አንድ ጥያቄ ነበረኝ የቤተክርስቲያ አስተዳደር አባቶችስ ያገባ መሆን ይችላል
❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ሚድያውን እግዚአብሔር ያስፋልን አንድ ጥያቄ አለኝ በሚስጢረ ሜሮን እና ቅባ ቅዱስ ልዪነታቸው እና አገልግሎታቸው ምንድነው
2,በጥምቀት ግዜ የምንጠቀመው ምስጢረ ሜሮንን ነው ብለን ነው የተማርነው
ነገር ግን አንዳንድ ቦታላይ አባቶች ቅባ ቅድስን ብቻ ሲጠቀሙ ይታያል ለምን የሚል ጥያቄ ሲነሳ አሁን ላይ እየጠፋ ነው የሚሉም አሉ በደንብ ቢብራራ
ሰለም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን መምህር እና ዳቆን ቀዳሚ ጸጋ እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም ተምረን ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን በትምህርታችሁ ብዙ ስው ተውጧል ከልብ እናመሰግለን በጣም ነው የምወደው ቀጥሉበት
አንድ ጥያቄ አለኝ ዳቆን ቅስና ሲቀበል ግዴታ ከሰላሳ አመት በታች ማግባት አለበት ወይ? በሰፈራችን ካላገባህ ትባረራለህ ተብሎ ነው ወይስ ልማድ ነው በገጠር ላይ ነው ያለሁት እግዚአብሔር ከፈቀደ አገር ሰላም ከሆነ አገር እገባለሁ ለግዜው ጦርነት አለ መሄድ አልችልም እናም እሱ ተቸገረ በዚ ብታብራሩልኝ አመሰግናለሁ። ጹፍ ስላበዛሁ ከልብ ይቅርታ አድርጉልኝ
የአኪላስ እና የአሪዎስ መጨረሻቸውን ግን አልነገሩንም
የቅዱስ ጴጥሮስስንም
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ብዙ ተምሬበታለሁ ወለተ ማርያም ነኝ ጥያቄ አለኝ በመኖሪያ ቤት ውስጥ የፀሎት ቤት ላይ የቤተክርስቲያን እጣን ይፈቀዳል ?አንዳንድ ሰወች ደግም ቀባ ቅዱስ ገዝተው አስባርከው እቤት ወስደው ይጠቀማሉ ይሄስ እንዴት ይታያል አመሰግናለሁ
ስለ ቅብዐ ቅዱስ አጠቃቀም አንቀፅ ሦስት ላይ አስተምረዋል !
የተማርኩት ቅባ ቅዱስ ካህን ብቻ እንደሚቀባ ነው ::
እጣን ማጨስ የማይቻለው : እጣኑ ቤተክርስቲያን ገብቶ ፀሎት የተደገመበት ከሆነ ለቤት መጠቀም አይቻልም
ከተሳሳትኩ እታረማለው.
ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ያድልልን ❤❤
የቤተክርስቲያኗ ስርአት በማታ ጉባኤና ከቅዳሴ በኋላ በሚሰጡ ትምርቷች እንዳይሰጡ ተከልክሏል?ለምንድነው የማይሰጠው ጆሮዬ እስኪደነድን በጉባኤ የመፅሀፍ ቅድስ ታሪክ ስሰማ ነው የኖርኩት ስርአቷን ግን አላቅም
በአባቶቻችን የተሾሙ ሊቀ ጳጳስ? ይባላል ግን? በአንድ ሀገረስብከት አንድ ጳጳስ ነዉ ያለዉ።ሊቀ ጳጳስ ለመባል ደግሞ ሌሎች መኖር አለባቸዉ ።ስለዚህ ሌሎች ጳጳሳት በሌሉበት እንዴት ብቻዉን ሊቀጳጳስ ተብሎ ይጠራል?
kalawiyotin yasamalin emankowun aswakachun la enante kamisgan bakar lela min enilalen egizahabeher edeme ena tsaga yabizalachu kakufu hulu etabikachu batam enwadachowalen
አዎ ለታሪክ ትተው አልፈዋል አለቃ
ጥያቄ ፡ እንግዲህ ወደ ሥራዎት እንዳይመለሱ ፍርድ ቤት ወስኖዎበታል፡፡ መንፈሳዊ መብትዎን ለማስከበር ለቅዱስ ሲኖዶስ ያቀረቡት ጥያቄ አለ?
ሊቀ ሊቃውንት አያሌው ታምሩ ሲመልሱ ፡
ከዚህ በፊት ስለ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ለሲኖዶስ ያቀረብኩት ጥያቄ ታፍኗል፡፡
አሁን እንዳላቀርብ ቀደም ሲል የነበረው ሲኖዶስ ፈርሶ አባ ጳውሎስ የሾሙት የሮም ቤተ ክርስቲያን ቅኝ ግዛት ሲኖዶስ ነው ያለው ለእርሱ ማቅረብ አልችልም፡፡
ጊዜ አጠብቃለሁ ፡ አለበለዚያም ለታሪክ ሰጥቼው አልፋለሁ አሉ፡፡ደም አልባ ሰማእት ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው
𝙠𝙖𝙡𝙚 𝙝𝙞𝙬𝙚𝙩 𝙮𝙖𝙨𝙢𝙖𝙡𝙖 𝙖𝙗𝙤𝙣𝙖, 𝙚𝙙𝙢𝙖𝙣 𝙩𝙚𝙣𝙖𝙣 𝙮𝙚𝙝𝙖𝙗𝙠𝙪𝙢 𝙡𝙚𝙪𝙡 𝙚𝙜𝙯𝙞𝙖𝙗𝙝𝙞𝙧𝙚, 𝙢𝙖𝙢𝙝𝙚𝙧𝙣 & 𝙙𝙖𝙦𝙤𝙣𝙚
❤❤❤
የአኪላስ እና የአሪዎስ መጨረሻቸውን ግን አልነገሩንም
የቅዱስ ጴጥሮስስንም
❤❤❤❤❤❤❤
❤
የአኪላስ እና የአሪዎስ መጨረሻቸውን ግን አልነገሩንም
የቅዱስ ጴጥሮስስንም
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤