ዘማሪ ይትባረክ በሰሞኑ ጉዳይ ላይ ገብቶ ተናገረ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል tube | ቴቄል ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024

Комментарии • 61

  • @elagym5723
    @elagym5723 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር የማትፈሩ መከባበርን የማትወዱ ወንድሞቻችሁን እየነከሳችሁ መግደል ነው የያዛችሁት እግዚአብሔር ምህረት ያርግላችሁ

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 3 месяца назад +2

    ይትቤ የተናገርከው በጣም ልክ ነህ ተባረክ እነዚህ ያልኖሩበትን የሚያወሩ ነገ ዋጋ የሚከፍሉበትን ሰራ እየሰሩ ነው

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 3 месяца назад +2

    ያሾፈው በቅድሚያ በእግዚአብሔር ቃል ነው የጥላቻና የምቀኝነት የቃየል መንፈሰ ይመታ

  • @kukulu99
    @kukulu99 3 месяца назад +4

    በእድሜ የበሰሉ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለባቸው ቅዱሳን ለመጨቃጨቅ ግዜ አይኖራቸውም

  • @lelotube1046
    @lelotube1046 3 месяца назад +1

    አቤል አብና በጣም አዝናለሁ አሁንም ቢሆን በንግግር አዝናለሁ ንግግርህ የትህቤት ነው

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie639 3 месяца назад

    ጓደኛህ ኤፍሬም እኮ ይትባረክ ታስታውሳለህ እኔ ከዚህ በኋላ የማንንም መድረክ አሙቁልኝ አልሰራም አለ ከዚህ በኋላ ቸርች ከፍቶ በተራው አሙቁልኝ ቀጣሪ ስለሚሆን ታዲያ እናንተና መሰሎቻቹህ አገልግሎት ነው ወይስ በድርድር ክፍያ የሚሰራ የአሙቁልኝ ቢዝነስ ነው ለዚህ ነው ቢዝነሳቹ ሲነካ የምትንጫጩ የጌታ ክብር ተነክቶባቹ አይደለም

  • @mimmim4291
    @mimmim4291 3 месяца назад

    አቤላዬ ጌታን ሞቼ ነው የምወድክ❤❤❤

  • @SenaitTewelde-t5f
    @SenaitTewelde-t5f 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ Abela ❤❤❤❤❤❤ I wish I can give him 10000 0000000 likes ❤❤❤❤❤ keep it up Abuna ❤❤❤❤❤

  • @Luna23official
    @Luna23official 3 месяца назад +7

    ውይ ውይ ውይ ማፈሪያዎች እናንተን የማናይበት እና የማንሰማበት የት እንሂድ? የዘቀጠ ክርስትና ምን ኣይነት ትውልድ ነው ? ጌታ ያስባችሁ። ለነገሩ የስራ ፈት ስራ ይሄ ነው

  • @RibkaTewabe
    @RibkaTewabe 3 месяца назад

    Jermi, ፈጣሪ ያንሳህ አሜን 🙏

  • @helenkadrii4394
    @helenkadrii4394 3 месяца назад

    Abeliiyee Ayzo 😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭waqayyoo goftaa Israel sii wolnii jiir jabadh ❤️❤️❤️

  • @tigimule5185
    @tigimule5185 3 месяца назад +7

    በቃ እንዲህ እየነካከስን ጌታ ሊመጣ ነው እናንተን ብሎ የጌታ ተቆርቛሪዎች አሰናካዮች ናችሁ ይቅር ይበላችሁ

  • @kidistmathewos2123
    @kidistmathewos2123 3 месяца назад +7

    ይትባረክ አንተ እራስህ ዓይኑ በእግዚአብሔር የተከፈተለት ሰው ሲያይህ የምትሆነው እና አነጋገርህ ትዕቢት እና ስላቅ ያለበት ከምትከሰው ከአቡና ያልተሻለ ማንነት ያለህ ሰው ነህ። እዚህ ከምታወሩት አብዛኞቻቹ የህይወት ማለት እውነተኛ የአማኝ ህይወት ልምምድ የማይታይባቹ ገና ብዙዙዙ ከእውነት የራቀ ኑሮ የምትኖሩ መሆናችሁን የሰሞኑ ግርግር ማሣያ ነው። አቡና የሚናገረው እውነትነት አለው ነገር ግን የገለፀበት መንገድ አግባብ አይደለም። ሁላችንም እከሌ ከእከሌ ሳንባባል ወደ እውነቱ መመለስ ያሻናል።የሆነው የተፈጠረው ነገር በእውነት ከእ/ር ቃል የራቀ ኑሮ በአማኞች መካከል ምን ያህል እንዳለ ማሣያ ነው። በአማኞች መካከል ያለው እራስ አንድ ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ። ሌላው ሁሉ አካል ነው። የአንዱ አካል ህመም ደግሞ ሌላው ያገባዋል ምክንያቱም አካል ሁሉ ተያይዞ የሚያድገው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሆነ፤
    ስለእውነት መነጋገር ከነበረብን በዚህ መጠን ልንነጋገር የሚገባው ስለ እውነት፣ ስለህይወት፣ ስለ ቤተክርስቲያን የቤተክርስቲያን ራስ ሥለሆነው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆን ነበረበት። እውነት ክርስቶስ ገብቶን ቢሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ ክርክር ባልተነሣ ነበረ። ምክንያቱም የእርሱ ህይወት ይህንን አይነት ነገር ስለማይፈቅድ ህይወቱ የመገደብ አቅም ሥላለው። ባልተኖረበት ህይወት ቢዘመር ቢሰበክ ህይወትን/ክርስቶስን/ አያድልም። ህይወትን/ክርስቶስን/ ወደሰዎች ውስጥ የማይጨምር የትኛውም አገልጋይ ሆነ አገልግሎት ምንጩ ከየት እንደሆነ ሊተኮርበት ይገባል። እግዚአብሔር የእኛ ዝማሬ ተመፅዋች አይደለም። ይልቅንስ ቀን ሣይረፍድ ወደህይወት መመለስ ይሻለናል። ምን ያህል ከክርስትና የራቀ ኑሮ በአማኙ መካከል እንዳለ ይሄ የሰሞኑ መቆራቆስ ማሣያ ነው።

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 3 месяца назад +1

    እየተጨቃቹሁ በጌታ ፍቅር ወንድምነት ሰትባባሉ ግብዝነት ነው ጼንጤ መሆን ያስለቻል በወንጌል ማመን ህይወት ይሁናል

  • @tsegayenigusie3621
    @tsegayenigusie3621 3 месяца назад +2

    Abel❤

  • @Beryaa
    @Beryaa 3 месяца назад

    አቡና መንፈሳዊ ባትሆን እንኳን ወንድ ልጅ እንዲ non stop አያወራም በጣም ጆሮ ያማል

  • @hilinaseifu469
    @hilinaseifu469 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤abelo we love you you are right 👍

  • @zed2899
    @zed2899 3 месяца назад +1

    እናንተ ሁላችዉም የሶሻል ሚድያ ክርስትያን እባካችሁ ብዙዎች ዋጋ የከፈሉበትን ወንጌል አታቃሉ እራሳችሁን ሳይሆን ጌታን አሳዩ ለራሳችሁ መብት ሳይሆን ለክርስቶስ ክብር ተሟገቱ ወይ የዘመኑ ክርስትያን ተነካን !!!!!

  • @SenaitTuji
    @SenaitTuji 3 месяца назад +2

    አቡና ማለት ልብስ ለብሶ የሚሄድ ሰይጣን ነው ምን ታባብላላቹ ነውር ስራ እየሰራ ምከሩት

  • @TutorforAcademy-um7dd
    @TutorforAcademy-um7dd 3 месяца назад +1

    በአደባባይ በማያንጽን ንግግር ስትናገሩ እርቃናሁን እያሳያችሁ ነው፣ ማነጽና መምከር በመልካም እና በዝግታ በፍቅር መንፈስ እንጂ ጎራ እና አንጃ በመፍጠር ከሆነ ከማን እንደሆናችሁ ራሳችሁን ለዩ፡፡

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 3 месяца назад +2

    አንተ ባለጌ ጀርሚ የምትባል ነቀዝ ጌታ ይገስፅህ ይትባረክ ልምከርህ አትነካካ ከነዚህ ባሌጌ አሳዳጊ የበደላቸው ናቸው ጀርሚ እባክ እባክ ትሁት አትምሰል አቡና ገና 6 አመት አይሆነውም ጌታ ካገኘው የት ነው በረሀ ወንጌል የሰበከው አንተ ባሌጌ ወረኛ ይትባ ውጣ ውጣ እነዚ ውርጋጥ ገና ዘለው አልጠገቡም እኝ ባሌጌዎች ከአህዛብ የማይሻሉ

  • @asnakechmengesha4319
    @asnakechmengesha4319 3 месяца назад

    Please ሰለ ዘማሪዎች አስተያየት የሰጠዉን ልጅ ስልክ የሚያቅ ሰዉ ካሌ text argulign

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 3 месяца назад

    አቤልዬ

  • @FreeAlemayehu
    @FreeAlemayehu 3 месяца назад

    እንደቀደምት ዘማሪዎች ከጌታ ዘንድ ሰምታችሁ ካልዘመራችሁ አዎ መንፈሳዊ ዘፋኞች ናችሁ። ምክንያቱም አትጸልዩም ስለዚህ አትቀበሉም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ስጦታ አያልቅም ገባችሁ ?ፀልዩእና ከጌታ ተቀበሉ ግጥም እና ዜማ መወሳሰድ ዘፋኝነት ነዉ ፀልዩ ፀልዩ አዝማሪዎች

  • @TemesgenEsatu
    @TemesgenEsatu 3 месяца назад

    Ante tebakanik woyi la Abel hulachumi ka Abel cimir gotatanachwu

  • @mentwabseifu
    @mentwabseifu 3 месяца назад +1

    ኧረ አንተ ደግሞ ወገንተኛ ነህ አቡና መተቸት መበቱ ነው፣ግን ን እሱ በዱርዬ እና ጋጠወጥ አነጋገር ነው ምቀኝነቱን የገለጠው፣ ሰለዚህ አቡና በለጌ ነው።አናንተም ለእውነት ቁሙ፣ አበል አቡና ሁልጊዜ ከትችት በቀር ደህና ነገር የለውም ወይም የቅናትና የምቀኝት መንፈስ ገብቶበታል ይልቀስ ፀልዩለት።
    ፈኀ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 3 месяца назад +1

    አማን እና አቤል ቲቶክን ማቆም አለበት ሰይጣን እየተጠቀመብህ ነው። አንፈልግህም። ሰልችቶናል ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ተናገር
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እናመልካለን።
    ሰዎችን አይደለም

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 3 месяца назад +4

    አቡናዬ አንተ በአቋምህን ከጌታ ጋር ብቻ ፅና ወንድማለም🥰👌

  • @selamawitlema-t6q
    @selamawitlema-t6q 3 месяца назад +5

    አቡናዬ እኛም እንወድሀለን😊😊

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 3 месяца назад +1

    Abel abuna atekitef. DEGAGIMEN NEGERENEN TESASETEHAL SIJEMER SITESALEK YOHANES WENGEL YEMILEWEN LUKAS EYALE MEZEBAREKU RASU😮

  • @lidyadaniel5341
    @lidyadaniel5341 3 месяца назад

    Till adelm Abel abunan hezbu betam teshekmotal ahunm bhon 80% belay melee new yetesetew

  • @batileyambaw4326
    @batileyambaw4326 3 месяца назад +2

    ye abel degafiwoch, Abelin asqemtachiw mikerut alehu alehu atibel belut

    • @Luna23official
      @Luna23official 3 месяца назад

      እና አቤላም አለመቀበል መብቱ ነው። ክርስቲያን ተብዬ ኣሽሙረኞች ነው የሚያራግቡት ያሉት እነሱም ጣዖቶቻቸው ሰለተነኩባቸው ነው የሚያብጠለጥሉት ያሉት። እንጂ ለኣውታሩ ተቆርቁረው ኣይደለም። ሲጀመር ዮኒ ማኛ የሚባለው ፀረ ክርሰቶስ ያደነቀው መዝሙር የዘፈን ያህል ነው የሆነው ማለት ነው መንፈሳዊነት የለውም ማለት ነው። ስለዚህ አቤላ ብቻውን ቢቀርም ከክርስቶስ ማንም ኣይለየውም ገና ሻይን ያረጋል።

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 3 месяца назад +5

    አቡና በርታ ቅንነትህን ጠብቅ

    • @abyine-wz4yh
      @abyine-wz4yh 3 месяца назад

      ሚን ቅንነት አለው አቤለ

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 3 месяца назад

      @@abyine-wz4yh እንደ አቤል አይነት ሰው ቤተክርስትያን ያስፈልጋታል:: እንደ መጥምቁ ዮሀንስ ፈንጠር ብሎ ከሌላ ምልከታ ነገሮችን የሚያይ እና ደፍሮ የሚናገር::

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 3 месяца назад

    Selam Konso ye abel ye niseha lij tesadabi nat gibuna tiktokuan Eyut hametena were becha temeleshi ye abuna dekemezmur kemehon Eyesusen teketey bekuat.

  • @gebaonelon
    @gebaonelon 3 месяца назад

    ere wengele sebeke bakehe

  • @AbrahamMasert
    @AbrahamMasert 3 месяца назад

    ይትባርክም. መተችት. ይቺላል. ተው. በለው.

  • @tamizerhun5453
    @tamizerhun5453 3 месяца назад

    Yanisewu mezekizeki

  • @Abelmohummed
    @Abelmohummed 3 месяца назад

    ራሱን ለምን አያጠፋም

  • @HanaBekele-e4x
    @HanaBekele-e4x 3 месяца назад +1

    Yetbark you don't have any answers you have to admitting your mistakes

  • @tamizerhun5453
    @tamizerhun5453 3 месяца назад

    Manewu abelin gemigami yaderegewu

  • @zm645
    @zm645 3 месяца назад

    Ena lemn ende binyam atmelesm

  • @MesiM-sg1cl
    @MesiM-sg1cl 3 месяца назад

    Geta

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 3 месяца назад

    Kaderew poletikegna

  • @sophieswindow2687
    @sophieswindow2687 3 месяца назад +1

    We can’t compromise Abuna’s mistake always… he is accountable for the words coming out his mouth…. And it is full of hypocrisy and corrupted in the name of exposing false prophets… and I wonder how you guys are sitting and listening for 1 hour and more for such a bullshit!! Seriously!!!!! He needs to know how to give a constructive feedback, whatever he is doing on social media is always creating conflicts and offends others. He needs to reflect on how and why he does that. Be mindful guys when we are spending more in the presence of God, we will not involve in such divisions among brothers and the more we are closer to God, the more we get wise and humble in spirit.

  • @temesgenashebo1072
    @temesgenashebo1072 3 месяца назад

    ለአዝማርዎቹ የተሰጠው መልስ ኣረካኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኞኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ይትባረክ የምመልሰውን ስላጣ ነው የምወጣውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው

  • @wisdom694
    @wisdom694 3 месяца назад

    Abole Buna maletko Setyan siga lebso wodemidr yemeta kenferun atamo yesew dikmet bicha yemyawora duruye sideAdeg balage naw

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 3 месяца назад

    Abet gud new mechem Abelin eko tara lay sekelachohut esu sewen zeretete bezeretetew likim bayehon yezerawen agegne. Yemezratena yemached higu lenante ayeseram Ende????

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 3 месяца назад

    Jermi ena eyosi melkamoch endehonu awekalehu gen enante yaligebachihu awetaru and gileseb new. Abel abuna yemejemeriyaw ayedelem ahun kenu dersobet bet Efrem balegizew tsebayegna selehone alefew enji ye agazen dimis eyale Abel Eko Balege new.gize setut enantem lay yenesal it is a matter of time.Ye abunan tsedik yelelochen hatiyat yemihonibet mikiniyat new. Sew eko yeminagerewen kom belo yasebal. Hasetegnochin tekawem go ahead gen yemitekawemewen sew eweke. Yalememaru lik astawrkebet.

  • @tadelcheteshome
    @tadelcheteshome 3 месяца назад

    እውነትም ዲጄ

  • @ኢየሱስ-ጸ5ለ
    @ኢየሱስ-ጸ5ለ 3 месяца назад +2

    ኪኪኪኪኪ አይጵንጤ ጉድሽ ፈላ
    ከየትም ጭፈራ ቤት ተሰብስብሽ ገብትሽ ጉድሽ ወጣ
    ትልቁ በሽታ አለማወቅን አለማወቅ ነው

  • @RibkaTewabe
    @RibkaTewabe 3 месяца назад

    ይትቤ, ከነዚህ ዱርዬዎች ጋር ምን ትሰራለህ?

  • @messaybekele5243
    @messaybekele5243 3 месяца назад

    ግን ይትባረክ ዘማሪ ነው?????

  • @jerryhailu6820
    @jerryhailu6820 3 месяца назад

    እረ ጴንጤዎች ማን እናታቸሁ ተገለጠ እፈሩ እግዚአብሔር ፍሩ እናተ አሁን ልትመሰክሩ 😮ሰለ እየሱስ ይሆን? ልጁ የራሱ ሃሳቡ የመስጠት መብቱ ነው አይክርስትና ወድቀ ናል ። ገና ገና ሐይለኛ ትውልድ እየመጣነው እናተ ግን መጀመር ያ እየሱስ ተቀበሉ

  • @Cristiant769
    @Cristiant769 3 месяца назад +1

    ወረኛ አንተ ማን ነህ ????????????????????????????