ቴቄል ቲዩብ
ቴቄል ቲዩብ
  • Видео 92
  • Просмотров 476 285

Видео

ከሜሎስ ጋር ውይይት ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ | Melos
Просмотров 1,8 тыс.3 месяца назад
ከሜሎስ ጋር ውይይት ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ | Melos
እንዳልክ ተጠመቀ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 1,9 тыс.3 месяца назад
እንዳልክ ተጠመቀ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
እሷ ነፃ ስትወጣ ከ40 ሰው በላይ ጌታን ተቀበለ | Pastor Ali Omer | ermias abebe | wongel tube | faithline ኤል ቃል ቴቄል
Просмотров 5763 месяца назад
እሷ ነፃ ስትወጣ ከ40 ሰው በላይ ጌታን ተቀበለ | Pastor Ali Omer | ermias abebe | wongel tube | faithline ኤል ቃል ቴቄል
ዘማሪ ይትባረክ በሰሞኑ ጉዳይ ላይ ገብቶ ተናገረ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል tube | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 7 тыс.3 месяца назад
ዘማሪ ይትባረክ በሰሞኑ ጉዳይ ላይ ገብቶ ተናገረ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል tube | ቴቄል ቲዩብ
አማን ባልተጠበቀ ሰዓት ያመጣው መልዕክት Aman shalom | ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 7 тыс.3 месяца назад
አማን ባልተጠበቀ ሰዓት ያመጣው መልዕክት Aman shalom | ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
አቡና ያልተጠበቀ መልስ ሰጠ Abel Abuna | Awtaru Kebede | ermias abebe | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 2,4 тыс.3 месяца назад
አቡና ያልተጠበቀ መልስ ሰጠ Abel Abuna | Awtaru Kebede | ermias abebe | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
ፓ/ር ሶፊ ልቡ ያዘነበትን ጉዳይ ተናገረ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 6 тыс.3 месяца назад
ፓ/ር ሶፊ ልቡ ያዘነበትን ጉዳይ ተናገረ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
ወሳኝ ጥያቄ ቀረበላቸው ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 2 тыс.4 месяца назад
ወሳኝ ጥያቄ ቀረበላቸው ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
የጥንተ አብሶ ጉዳይ ው'ዝ'ግ'ብ' እዳመጣ ተነገረ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 2,4 тыс.4 месяца назад
የጥንተ አብሶ ጉዳይ ው'ዝ'ግ'ብ' እዳመጣ ተነገረ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
ቢኒ ውስጡ ያለውን ፍቅሩን ለአማኞች ገለፀ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 2,6 тыс.4 месяца назад
ቢኒ ውስጡ ያለውን ፍቅሩን ለአማኞች ገለፀ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
ኤርሚ የእስራኤልን ሁኔታ በዚህ መልኩ ተናገረ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 2,6 тыс.4 месяца назад
ኤርሚ የእስራኤልን ሁኔታ በዚህ መልኩ ተናገረ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
መሪጌታ የድሮ ሚስጥራዊ ድርጊታቸውን ተናገሩ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 1,3 тыс.4 месяца назад
መሪጌታ የድሮ ሚስጥራዊ ድርጊታቸውን ተናገሩ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
ብዙዎቻቹ ይህን ነገር እንዳልሰማቹ እርግጠኛ ነኝ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 1,8 тыс.4 месяца назад
ብዙዎቻቹ ይህን ነገር እንዳልሰማቹ እርግጠኛ ነኝ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
ከዚህ በኋላ ፕሮግራሜ እንደድሮው አይሆንም ermias abebe | wongel tube | melos | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 1,7 тыс.4 месяца назад
ከዚህ በኋላ ፕሮግራሜ እንደድሮው አይሆንም ermias abebe | wongel tube | melos | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
ህ'ዝባች'ንን አ'ፍልሳቹ ጨረሳችሁት በቃ ተውን #peace | ermias abebe | wongel tube | melos | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 4,8 тыс.4 месяца назад
ህ'ዝባች'ንን አ'ፍልሳቹ ጨረሳችሁት በቃ ተውን #peace | ermias abebe | wongel tube | melos | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ
ለ'ማመን ቢ'ከ'ብድም እ'ው'ነ'ታ'ውን ብሩክ አ'ወ'ጣ'ዉ #peace | ermias abebe | wongel tube | ኤል ቃል | ቴቄል
Просмотров 3,4 тыс.4 месяца назад
ለ'ማመን ቢ'ከ'ብድም እ'ው'ነ'ታ'ውን ብሩክ አ'ወ'ጣ'ዉ #peace | ermias abebe | wongel tube | ኤል ቃል | ቴቄል
የሀገራችን 8 ዝነኛ አ'ር'ቲ'ስ'ቶ'ች ወደ ጌታ ቤት መጡ #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | ቴቄል
Просмотров 5 тыс.4 месяца назад
የሀገራችን 8 ዝነኛ አ'ር'ቲ'ስ'ቶ'ች ወደ ጌታ ቤት መጡ #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | ቴቄል
ቀን ከቀን እ’የ’ወ’ጣ ያለው ሚ’ስ’ጥ’ር #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል ቲዮብ
Просмотров 1,9 тыс.4 месяца назад
ቀን ከቀን እ’የ’ወ’ጣ ያለው ሚ’ስ’ጥ’ር #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል ቲዮብ
ብዙ’ዎ’ች’ን ያወ’ዛ’ገ’በው እውነት #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል ቲዮብ
Просмотров 2,2 тыс.4 месяца назад
ብዙ’ዎ’ች’ን ያወ’ዛ’ገ’በው እውነት #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል ቲዮብ
ኤርሚ በማ’ስ’ረ’ጃ ጉዳ’ዩ’ን ዘጋው #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዮብ
Просмотров 1,5 тыс.4 месяца назад
ኤርሚ በማ’ስ’ረ’ጃ ጉዳ’ዩ’ን ዘጋው #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዮብ
ከ’ባ’ድ ው’ዝ’ግ’ብ ተነሳ #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዮብ
Просмотров 3 тыс.4 месяца назад
ከ’ባ’ድ ው’ዝ’ግ’ብ ተነሳ #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዮብ
እ’ውነ’ታው ወ’ጣ’ #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዮብ
Просмотров 3,4 тыс.4 месяца назад
እ’ውነ’ታው ወ’ጣ’ #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዮብ
“አይደለም በእኔ በ’ል’ጅ ል’ጄ’ ይሁ’ን’ብኝ”! #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዮብ
Просмотров 1,9 тыс.4 месяца назад
“አይደለም በእኔ በ’ል’ጅ ል’ጄ’ ይሁ’ን’ብኝ”! #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዮብ
የ'ነ'ሱ ባ'ሰ #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል
Просмотров 1,6 тыс.4 месяца назад
የ'ነ'ሱ ባ'ሰ #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል
ጫ'ን ያለው መ'ጣ #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል
Просмотров 2,3 тыс.4 месяца назад
ጫ'ን ያለው መ'ጣ #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል
ኤ'ር'ሚ ላይ የተከ'ፈ'ተው አስቂኝ ክ'ስ' #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል
Просмотров 3,3 тыс.4 месяца назад
ኤ'ር'ሚ ላይ የተከ'ፈ'ተው አስቂኝ ክ'ስ' #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል
ዲ'ያ'ቆ'ና'ቱ'ን ሳይቀር የ'ፈ'ተ'ነው ጥያቄ #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል
Просмотров 3,7 тыс.4 месяца назад
ዲ'ያ'ቆ'ና'ቱ'ን ሳይቀር የ'ፈ'ተ'ነው ጥያቄ #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል
የምስክርነትና የመታሰቢያ ጊዜ #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 7624 месяца назад
የምስክርነትና የመታሰቢያ ጊዜ #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል ቲዩብ
ኤርሚ በ’እን’ባ ያስተላለፈው ነገር #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል ቲዩብ
Просмотров 9814 месяца назад
ኤርሚ በ’እን’ባ ያስተላለፈው ነገር #peace | ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | melos | ቴቄል ቲዩብ

Комментарии

  • @MttTadesa
    @MttTadesa День назад

    ኤርሚ ስላየሁህ በጣም ደስብሎኛል እንኳንደእናመጣክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤በጌታ ተመለስልንንንንን❤❤❤❤

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 2 дня назад

    ❤❤❤❤ኤርሜዬ የኔ አባት አንተ ብሩክ ነህ❤❤❤

  • @MaramawitM-j3n
    @MaramawitM-j3n 7 дней назад

    አላልንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት ይናገራል አንብቦ የማያውቅ ሊያወራ ይችላል እናንተ ጋር ያሉትን ሀሰተኛ ነቤያቶችን አፅዳና ስለታምረ ማሪያም ልታወራ ትችላለህ ነገርግን እኔ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @Kedirdaotoaman
    @Kedirdaotoaman 8 дней назад

    ወይ ጉድ ሰው መግባባት አልቻልኩም ምን ትሉኛላች

  • @TebebuAssefa-m3q
    @TebebuAssefa-m3q 17 дней назад

    ኤርሚን እወደዋለው ስለ እውቀቱ ጥርጥር የለኝም ነገር ግን ኤልሳ ምን አለ እነሱጋር ካለው እኛጋር ያለው ይበልጣል አለ ተዋደዱ ተደማመጡ መሳይ ባሌ

  • @TebebuAssefa-m3q
    @TebebuAssefa-m3q 17 дней назад

    ሜሎሰረ

  • @TebebuAssefa-m3q
    @TebebuAssefa-m3q 17 дней назад

    መሪያም ፍጡር አይደለችም እያላችሀን ነው

  • @TebebuAssefa-m3q
    @TebebuAssefa-m3q 17 дней назад

    በደብ አለ

  • @MulusewAsresie
    @MulusewAsresie 27 дней назад

    Thanks your suggestion

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 Месяц назад

    Yrsa arbati ysawu tamaselalchi

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa Месяц назад

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה Месяц назад

  • @HabibReshad-v2s
    @HabibReshad-v2s Месяц назад

    Yaa

  • @Senayytube
    @Senayytube Месяц назад

    ❤❤❤

  • @FikaduMola-ez4ue
    @FikaduMola-ez4ue Месяц назад

    ተቁረስ

  • @Haimnot
    @Haimnot Месяц назад

    Tanks bro ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @josiwube6316
    @josiwube6316 Месяц назад

    God bless you ERMYE. Kante yetemeta Orthodox tinish tinish metsaf kidus manbebe jemrowal. Letiksewnewu inji lehiwot ayanebutim

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 2 месяца назад

    😂😂😂😂 ስለአንተ ብዙ ሰው ያለቅሳል የየማታስተውል በትእቢት የተነፋህ ጅማሬህ እኔ መጨረሻህም አኔ የምትል ክርስቶስን ማሳየት የተሳነህ ስም አለህ ግን ሞተሀል ንቃ ተመለስ እወድሀለሁ

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 2 месяца назад

    የተሰጠውን እድል የማጠቀም አስተዋይ ነው አስተዋይነት እግዚአብሔርን ከመፍራት ይመጣል እግዚአብሔርን ፍራ ቃል አትሰነጣጥቅ በህይወት ፍሬ ተገለጥ

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 2 месяца назад

    ሰውም ላይ አትከበድ አታለህ የሰው ብር አትውሰድ ስራ ፈልገህ ገብትህ በድካምህ ብላ ደካማ እህቶችን አታጭበርብር እግዚአብሔር ያያል

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 2 месяца назад

    ደግሞ ከጥላቻ ከትእቢት የወንድሞች ከሳሽ ከመሆን ራቅ የተቀዳህበትን ፍቅር አትርሳ ፍቅር የህግ ፍጻሜ ነወ

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 2 месяца назад

    አማን ደስ ብሎኛል ወደዚህ መረዳት መድረስህ ቺቺነያ አትሄድም ማለት ነው በቃ ወንጌል አየገባህ ኘው ነገሩ ሀይወት ኒሮ እኖጂ ስብከት አይደለም

  • @eleni311
    @eleni311 2 месяца назад

    ማሪያም የሆነ ነገር ሰላላት ነው የተመረጠችው የምትለው በመረጃ አድርገው ጥቅሰ ጥቀሰ አለበለዚያ ያንተን ሀይማኖት ለማጠናከር ከተፃፈው አትለፍ ሜላ በክርሰቶሰ ፀጋ የበዛለት ሆኖ እንጂ ወደ አንተ ጠማማ መንገድ ልታመጣው እዬታገልክ ነው ማሪያም አታድንም ማዳንም አትችልም ረጋ ለባሹን የታመነ የተረገመ ነው ተብሎ ተፅፏል ለሷ የተሰጣት ፀጋ ጌታችንን በድንግልና እንድቶልድ ነው ለጌታዋ ታዛዥ ባሪያ ነበረች አምላኪውም ነበረች አለቀ ይሄው ነው እኛ የሚላችሁን አድርጉ ብላለች ልጇን ብቻ እንሰማለን እናተም እንዲሁ ብታደርጉ ነው የሚሻለው ፀጋ ይብዛልህ ሜላዬ ተባረክልኝ🙏❤

  • @FekadumarichoDoda
    @FekadumarichoDoda 2 месяца назад

    Tenkiyuo

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 2 месяца назад

    🤔I Believe She Sacrifice Her Kid 4 Illuminati That's Way She Couldn't Cry🤷🏽‍♀️ #ገበረችው_ልጇን😢

  • @Anwarhasen1
    @Anwarhasen1 3 месяца назад

    ❤🎉

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb 3 месяца назад

    ሁለታችሁም ፍንዳታዎች ናችሁ እራሳችሁን እንዴት እንደምታዩት ሰገጤ ሁሉ ገገሞች በቃ ከገጠር እየመጣችሁ እዚህ ትፈነዳላችሂ

  • @BetelWorku
    @BetelWorku 3 месяца назад

    ቴዲ አፍሮ ግን ሰውን ወደ ሲኦል መንዳት አይበቃህም ወይ በሉልኝ እባካችሁ😢

  • @etsubalex5579
    @etsubalex5579 3 месяца назад

    እነ ኤልሳቤጥ ያልተመረጡት ድንግል ስላልሆኑ/ ባለትዳር ስለነበረች., ትንቢቱ የተነገረው እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ነው የተባለው : ድንግል ማሪያም የእግዚአብሔር ዘለአለማዊ ሃሳብ ማስፈፀሚያ መንገድ ነች. ህይወትም መንገድም እውነትም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው:

  • @zebibtesfaye9639
    @zebibtesfaye9639 3 месяца назад

    ወንዶሜ እዳልክ አንተ ያገኜህ ጌታ እኔ እዳገኜን ጸሎት አሪግልኘ please please 🙏😭

  • @muluezeleke5011
    @muluezeleke5011 3 месяца назад

    እንዳልክዬ እንኳ ለዚችቀን በሰላም አደረሰህ በርታ ❤❤❤

  • @muluezeleke5011
    @muluezeleke5011 3 месяца назад

    ጌታ እየሱስ ዘመንህ ምስጋና ይሁን ተከስትዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lookootube6613
    @Lookootube6613 3 месяца назад

    Kiristos sewun lemadan sewu hono wede alem meta sinel kemariam yewesedew yesewun akal enji melekotawi akal ayidelem

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 3 месяца назад

    እሰይ ወንድም ተከስተ ተባረክ

  • @BirtukanAnshebo
    @BirtukanAnshebo 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigestAlewmu
    @TigestAlewmu 3 месяца назад

    እንዳልክዬ እንኳን ጌታ እረዳህ በጌታ በርታ ፅና የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ተኬም ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤ ውድድድድ ❤❤

  • @yonastesfay804
    @yonastesfay804 3 месяца назад

    Pastor Tekeste and brother Endalk God bless you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonastesfay804
    @yonastesfay804 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adnewabicho298
    @adnewabicho298 3 месяца назад

    "ታሪኬ ኢየሱስ ነው" ባይማ ዘማሪ ፓስተር#ጋሽ ተስፋዬ ጋቢሶ ነዋ❤

  • @habtamuregassa3383
    @habtamuregassa3383 3 месяца назад

    bexaam yemiimaarikegn mezimur binoor qedaamiiw ye Tekeste new. Tekke Geta be tena be selam kene betesobichi idimee cemmiro yaanurih. be wengel qexxil kezih belaay.

  • @Bekalumesfe
    @Bekalumesfe 3 месяца назад

    እንዳልክእንኳንጌታእረደህተባረክፍሬያማሁንእንወድሀለን

  • @mesimamo8154
    @mesimamo8154 3 месяца назад

    እንዳልክየ paster ተከስት ጌታ ይባረካችሁ ደስ ስትሉ 🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 3 месяца назад

    እባካችሁ ከመንፈስ ቅዱስ ወገን እንደሆናችሁ አታስመስሉ። አንተ በእርግጥ አይደለህም. ያስታውሱ ለወንጀለኛው አገዛዝ በመሟገት በድሆች ላይ ያፌዙ ነበር። እስኪ ልጠይቅህ ለዚህ ህዝብ ይቅርታ አልክ? ካሳዘኑት ሰዎች ይቅርታ አግኝተሃል? ይቅርታ አልክ? በሃይማኖት ስም እራስዎን ለመደበቅ እየሞከሩ እንደሆነ እናውቃለን። በውኑ ከሰው ወይስ ከእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትን አገኘህ? እግዚአብሔር የዓመፅ አምላክ እንዳልሆነ አስታውስ.በእውነትም ማሾፍ አትችልም. ጌታ ውሸቶቻችሁን ወደ ብርሃን አመጣላችሁ። ይህን የምንማረው ከጨካኝ ኤርሚያስ አበበ ህይወት ነው። በሌሎች ላይ ይሳለቅበት ነበር። ይህ ሰው ከመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ጋር ይቃረናል.የተሳሳቱ ነቢያትን እየደገፈ ነው.ኤርሚያስ አማን ሻሎምን በስህተት ክስ ወደ እስር ቤት ቢያስገባው እስከዚያ ድረስ ሄዷል. ብዙዎች ለህክምናው ገንዘብ ያወጡ ነበር። ነገር ግን ሰው በምላሹ ምን አደረገ? ለህክምናው ከሚያገኘው ገንዘብ ግለሰቦቹን ፍርድ ቤት ለማቅረብ አቅዷል። እሱን ከረዱት ሰዎች ተስፋ አስቆራጭ ከመሆን የበለጠ ብልግና አለ . እንዴት ያሳዝነናል? ኤርሚያስ የረዱትን ሰዎች ፋይል ለማድረግ እራሱ በማህበራዊ ሚዲያ ተናግሯል። ከእናንተ ዘንድ መልካም ነገር የሚመጣ ነገር አለን? ኃጢአትህን ተናዘዝ እና ለእውነት ቁም. ባዶ ጩኸት የተሞላህ ካልለወጥክ በስተቀር ማንንም ወደ ብርሃን አትመራም።

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 3 месяца назад

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 3 месяца назад

    Congregation enidalk❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 3 месяца назад

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው አሜንንንንንን❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ተመስገን

  • @Salam-us1ty
    @Salam-us1ty 3 месяца назад

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen amen amen amen amen

  • @Salam-us1ty
    @Salam-us1ty 3 месяца назад

    Geta eyesus baneger Hulu yibarikachu pasteryi endalikiye