ፓ/ር ሶፊ ልቡ ያዘነበትን ጉዳይ ተናገረ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024

Комментарии • 79

  • @gulilataberra1030
    @gulilataberra1030 4 месяца назад +3

    ከሰይጣን የሚያፅናና ቃል አትጠብቂ። አህቴ በርቺ።

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 4 месяца назад +5

    ሶፊ ዘሐበሻ የተባለው ገፅም ዜናው ከተሰማበት ቀን ጀምሮ እጅግ በደስታ ተውጦ ስሟን ሲያጠፋ ነበር። እጅግ ያልተገባ ነውር ሲናገር ነበር። ዘሪቱ አይለቀስ ብላለች ብሎ ሲያላገጥ ነበር። እኔማ በልጆችህ ይሁንብህ ብዬ በኮሜነት ሁሉ ለመንኩት።
    እኔ ዘሪቱን በአካል አለውቃትም ግን ሐዘኗ አጠገቤ ያለች ያህል ነው ያመመኝ እግዚአብሔር ይመስገን እሷን ሳይ ተፅናናሁ። ለቀሪ ልጆቿ ፀጋ ያብዛላት። የምትቀርቧት በአጠገቧ ቁሙ። እኛ ደግሞ በፀሎት እናግዛለን። ጌታ ይችላል።

  • @melkam819
    @melkam819 4 месяца назад +5

    ዘሪቱ እኮ ውስጧ ያለውን አምላክ ብቻ ነው የሚያውቅ በጌታ ተፅናናች በረታች ነገም በልጇ ሀዘን እንዳትጎዳ መንፈስ ቅዱስ አፅንቶ ያስቀራት ደብተራዋ በህግ ትጠየቅ

  • @sintayehuteshome9213
    @sintayehuteshome9213 3 месяца назад +1

    እህቴ መስከረም ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል እርሱ ስለአንቺ ኃጥያት ሞቶልሻል በትንሳኤው አዲስ ህይወት ሠጠን እህቴ ነይ ነይ ነይ ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል፤እርሱ ፍቅር ነው፤እርሱ ህይወት ነው፤ጌታ ይወድሻል ጌታ ይወድሻል።

  • @Tewodros-vj9wy
    @Tewodros-vj9wy 4 месяца назад +13

    ለብዙ ኢትዮጵያውያን የሐዘን ወቅት የመጀመርያው ምሳሌ የሆኑት አፄ ኃይለሥላሴ ልጃቸው ልዑል መኮንን ሲሞቱ ማልቀስ ይብቃ እግዚአብሐር ሰጠ እግዚአብሔር ወሰደ ብለው ነው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ገለፃ ያደረጉት መሰከረም በዛን ጊዜ ብትኖር ምን ትል ነበር ?

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 4 месяца назад

      ተባረኪልኝ እድሳት ንግስ ተማርኩ

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 3 месяца назад

      ዶክተር በሕግ መጠየቅ አለባት

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 3 месяца назад

      በአለም ላይ እንደዚህ አይነት ጉድ ሰምተን አናውቅም እንዴ ለምን አላለቀሰችም?
      በገዛ ልጅዋ
      ነው ወይስ ደረት ይደቃ አልቃሽ ጠርታ ዶክተር በጭራሽ እንዳትሉ ይችን ሴት

  • @AyuTolossa-b3n
    @AyuTolossa-b3n 4 месяца назад +4

    ዶ/ር መስከረም በልጅሽ ሐዘን አስተያየት የሚሰጥ እንዳታጪ ቅን ፈራጅ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @wogahtaleake7623
    @wogahtaleake7623 4 месяца назад +3

    Wendmachn pastor Soph geta ybarkk❤

  • @Amenyihun-ir6qr
    @Amenyihun-ir6qr 4 месяца назад +6

    ዶ/ር መሰከረም ምንእንላለን እስራኤልን የመረጠ እግዚአብሔር ይገስጽሽ መንፈሰ ቅዱስ አይዘበትበትም

  • @amenalme3355
    @amenalme3355 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ የምትጠይዉ ጠቅላላ የእምነቱን ሰዉ ነዉ

  • @mesimamo8154
    @mesimamo8154 4 месяца назад +1

    ጌታ ልቦና ይስጣት እች መስከረም ተብዩዋ
    ሶፊ ተባረክ 🙏🥰🥰

  • @amel2941
    @amel2941 3 месяца назад

    ለእህታችን ዘርቱ ጌታ የምያስችለውን ፀጋ የሰጣት እግዝያብር ይመስጌን ጠላት ግን በልጁዋ ሞት ጌታን ስላከበርች ጠላት ተበሳጭቶዋል ለስህ ነው መርዙን የምረጨው ሴትዬዋን እግዝያብሕር ይርዳት

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 4 месяца назад +2

    መንፈስ ቅዱስ ባልገባቸው ባልተረዱት በሌሉበት ነገር ላይ መልስ አትስጡ እግዚአብሔር የሚናገሩት አያውቁምና ይቅር ይበላቸው

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 4 месяца назад +1

    ኢየሱሰ ይወድሻል ዳክተር መሰከረም

  • @yade716
    @yade716 4 месяца назад +2

    ድሮ የሰፈራችን ሴተኞ አዳራዎች ለቅሶ የሚደርሱት ማን አለቀሰ፣አላላቀስ፣ እንዴት አለቀሰ ብሎ ለመተቸትና የቡና ወሬ ለማድረግ እንደሆነ ትዝ ይለኛል። ድምጿ ራሱ ለቅሶ የሚተቹን ሴተኛ አደሪዎች ይመስላል። በትክክል የኤልዛቤል መንፈስ አለባት።

  • @tigistbefrdu5418
    @tigistbefrdu5418 4 месяца назад +4

    የዘሪቱየእምነቷጥንካሬ
    በመንፈሳዊህይወታቸው
    ዜሮ የሆኑት ተንጫጩ ዘሪቱ ተባረኪ
    ሁላችንም ያንቺ ጥንካሬ ይስጠን ወይዘሮመሰከረም ንስሀ ግቢ ቶሎ በይ
    የዘሪቱመጽናናት ገናያስጮህሻል መንፈስሽ
    በእየሱስ ስሞ የተወጋይሁን

  • @wogahtaleake7623
    @wogahtaleake7623 4 месяца назад +2

    Geata hoyyy Ehtachn Zeritun bemexnanatk sle barekat kbr lesmh yhun Geata Eyesus. Enkuan chiristian honkung🙏

  • @dawitgirma5866
    @dawitgirma5866 4 месяца назад +1

    ወንድሜ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንድ ግለሰብ ስለተናገረ ሁሉንም ሰው ትወክላለች ማለት አይደለም ዘሪቱንም በርታ ስላየናት ደስ ብሎናል ግን ኦርቶዶክስን ከናንተ የበለጠ የሚተች የለም እንከባበር ካላችሁ እኛንም አትንኩን

  • @abebechkumsa
    @abebechkumsa 4 месяца назад

    yessssss yeredat menfese kedouse yebarek Ggena nate zeritu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebletilahun68
    @sebletilahun68 4 месяца назад +1

    እኔ የምለው ይቺ ምን ዶክተር ነች ራፐር ነች እንጂ ምንም ትንሽ እንኳን የሚራራ ልብ የሌላት ኢትዮጵያ ግን እንደእነዚህ ተደምረው ነው ይህን ያህል ዶክተር አላት የምትባለው

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 4 месяца назад +2

    እነዚ ሰዎች ካባታቸው የተማሩትን ነው ሰውን ለመጣል ደብተራ ቅዳሴ እየሰማችሁ እራሱ ንሳሃ አባቴ ብላ ለወዳጅዋ መዳኒት ምትረጭ የውሸት ሳቅእየሳቃች አስመሳይ ናቸው ኑ ይላል እየሱስ ክርስቶስ

  • @Bibamariette
    @Bibamariette 4 месяца назад

    Eyesusy ekuwanm age gnehn akmachn metsna gna chn wegel yberalat ye Yesus jegnalj ebawan lmemune ed stan terget yen lyu yea bat lj enwedshalen❤❤❤❤

  • @danawityohannes6956
    @danawityohannes6956 4 месяца назад

    Yes

  • @ssd2867
    @ssd2867 4 месяца назад

    Ewnet newi sofi wendme zeritu yezemenachin Deborah nat

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 4 месяца назад +1

    የመስከረም ጉዳይ ድንቁርናዋ ነው ተብሎ ብቻ ልትታለፍ አይገባም በህግ ልትጠየቅ ይገባል ! ሀዘን ይድረስብሽ ለቅሶ ከቤትሽ አይውጣ በዘሪቱ የልጅ ሞት እንደቀለድሽ በልጅሽ አግኚው ! እስዋን መንፈስ ቅዱስ አፅናናት አንቺ ግን ወየው የእግዚአብሔር ፍርድ ሲመጣብሽ !! "" ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ! ""የዘራሽውን ታጭጃለሽ !

    • @selamawitelias2889
      @selamawitelias2889 4 месяца назад

      ere Be Eyesus sim Minew Egziabhern bebarekishbet afish yerigman kal endet wetalsh? Ehite Geta anchinm mihret yarglsh niseha gibi Getan endigebat tselyilat.❤ Tebarekilgn

  • @jemo5716
    @jemo5716 4 месяца назад +2

    አዎ ሐበሻዉ በሠዉ እንባ ይደሠታል አይገባኝም ።እኔ ከሞት ያልተናነሠ ከፍተኛ መጥፎ የሖነ ነገር ፈተና መጥፎ ጉድ ከቤቴ ተፈጠረ ከዚያ አቤት በፀሎት ምክንያት የኛዉ ፕሮቴስታንቱ እንደ ሥጋ ቦጫጨቁኝ እኔ በበኩሌ በአሣለፍኩት መከራወች የኛ ሐበሻዉ በየፀሎት ቤቱ እየጠሩ የባሠ ቁሥሌን እየቀሠቀሡ ያሥለቅሡኛል እኔ ደግሞ ችግሬን የደረሠብኝን መከራ ወይ እንፀልይ ወይ አምተዉ ብጭቀዉ ጨርሠዉ እኔን ማሥለቀሥ።። ።። ።። ሌላው የዘሪቱየን ልጅ መሞት ሥሠማ እሥኪ እንፀልይ መንፈስ ቅዱሥ እንዲያፅናናት ብላቸዉ ሑሉም አይጥ እንደ ዋጠ ድመት ዝም አሉ።ደግሞ አረ ዘሪቱየ በርትታ ቆማ ተናገረች ሥል መልሥ አልጡኝም እኔ እምለዉ አሑን እናንተ መሥከረም መሥከረም ትላላችሑ የኛዉ ፕሮቴስታንት ይብሣል ለክፉ ንግግር ለሥድብ እንዲያውም መሥከረም በግልፅ ተናገረች አረ ሥንቱ ፔንጤ ዘሪቱ ቆማ ያየ የተናደደ በመፅናቱ ፈንታ የወሬ ማሞቂያ ያደረጉ አሉ።

    • @melkam819
      @melkam819 4 месяца назад

      ማነሽ ማነነህ ውሸታም ክርስቲያኑን 😂ለማወቃቀስ የተከፈተ ፕሮፋይል ገና ሆስፒታል እያለ የተፀለየ ሲሞትም ሲፀለይ የነበረው አሁንም የበረታች እህት ኡፋ

    • @Angela_436
      @Angela_436 4 месяца назад

      ኤጭ ከሳሽ ገለባ ፐሮቴስታንቱ መስከረም በተናገረችው ሞቲቭ አይናገርም "የወንድሞች ከሳሽ ተጥሏል"

    • @adanegizaw9695
      @adanegizaw9695 4 месяца назад +1

      በህግ መጠየቅ አለባት ይችን ቆሻሻ የክብር ዶክተር

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 4 месяца назад

    ምንዶክተርነሽአንቺእራሱህክምናያስፈልግሻልለቅሶመድረስማፅናናትሲገባሽእንደዚህአይነትወሬታናፍሻለሽልብይስጥሽአንብብውባለሽበት

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 2 месяца назад +1

    🤔I Believe She Sacrifice Her Kid 4 Illuminati That's Way She Couldn't Cry🤷🏽‍♀️ #ገበረችው_ልጇን😢

  • @MekdesSime-db9ye
    @MekdesSime-db9ye 3 месяца назад

    yigrml yane ortodokis charchi marmur yezamrech liji la gideya yefalgut sawochi nachew enasu maleti _____ or bado manfas tayizewal zaritun gin geta endatigoda taxankakelat yewadadat geta yikbr ❤

  • @nigusekebede4186
    @nigusekebede4186 3 месяца назад

    Ene ye orthodox tewahdo haymanot teketay negn. Awo zeritu hatiyategna ljuan atalech dngl Maryam hatiyat yelelebet ntsu ljuan bemeskelu sr ata nbr zeritu ljuan sisedbut jorowa alsemam, abro basalefew sew ljua sikad aynua alayem bekbr koma kebrawalech dngl Maryam gn ntsu ljuan sisedbut, yekfat tigin siyadergubet aynua aytual bekbr alkeberechwm. Dngl Maryam kbr aygebatim??? Yhe tlk tmrt lisetachu eyesus lebego yaderegew newna lib yalachu lb belu eyesus yrdachu lbona ystachu Amen!!!

  • @SolomonEshete-g5d
    @SolomonEshete-g5d 4 месяца назад

    ዶክተሯ ስለአጠቃላይ የሀዘን ሁኔታ እግዚአብሔር በመጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል አይነት ስለተናገረች የሁለት ወገን ገመድ መሳሳብ ማስመሰል ተገቢ አይደለም!

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 4 месяца назад

    መስከረም ሳትሆን ዘሪቱ ናት ዶክተር ምክንያቱ ዘሪቱ የድል ቃል የተናገረችበት አላማ ታውቀዋለች መስከረም ብቻ ሳይሆን የተበሳጨጭ የጨለማ አለቃ መንፈስ ነው የተበሳጨ አሹ ዘሪቱ

  • @meseretgebregiorgis9897
    @meseretgebregiorgis9897 4 месяца назад

    Ebackew wegenoch yhechi doctor be beg endeteteyek aderguln please

  • @EmebetZewde-b1k
    @EmebetZewde-b1k 4 месяца назад +1

    እሱ ኣውሬ የመታ

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢gata lbe yesexesh

  • @meseretgebregiorgis9897
    @meseretgebregiorgis9897 4 месяца назад

    Lemhonu esewa manat yhichi kerakembo doctor lerasewa talks😢

  • @kidistbekele44
    @kidistbekele44 4 месяца назад

    የዘሪቱ መበርታት ለመስከረም ቆርጣ የምትለጥፈው video አሳጣት እና አበሳጫት አለቀ። የዋይታ እና የአስለቃሽ መንፈስ ይወጋል።

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 4 месяца назад +2

    መስከረም፡ጤነኛ፡ነች፡ወንድሙንእህቱን፡የሚጠላ፡ነፍሰገዳይ፡ነው፡አስቢበት፡ለስድብ፡ነው፡የተጠራችዎጌታ፡ይፈውሳት 11:07

  • @SaraAras-vo9wo
    @SaraAras-vo9wo 4 месяца назад

    The so called Doctor, gze bzu yasayal, Attela!!

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 4 месяца назад

    ፔንጤኦች በዌስተርን የሚደገፋ የዳቢሎስ ኢሉመናቲ የፈጠራቸው ናቸው ::

    • @tesfanshiwdagenw7144
      @tesfanshiwdagenw7144 3 месяца назад

      ዳቢሎስ ከሜጠቀምበት አንደበት የሜወጣ ኩሜንት ነው ጌታ ያስባችው

  • @Vdff54Yfcc75
    @Vdff54Yfcc75 4 месяца назад

    ተልባ ቢንጫጫ በአንድ መቆጫ ሁሌ እውነት ያሸንፋል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር ሁሌም ቀዳሚ ናት

    • @HirutFisseha
      @HirutFisseha 3 месяца назад

      ደብተራ መተተኛ የተወራው ስለግለሰብ ነው እነጂ ስለሀይማኖት ተቋም አየደለም

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 2 месяца назад +1

      ​@@HirutFisseha
      You're Hypocrite🤔🤷🏽‍♀️

  • @mler351
    @mler351 4 месяца назад

    I couldn't call her title due to her immoral comments. Meskerem is literally childish & bucher spirited female.
    Congratulations Legendary female of God, Zeritu. I glorify holy spirit that helped her.

  • @sebletilahun68
    @sebletilahun68 4 месяца назад +1

    ,ምን ዶክተር ነች ይቺ ራፐር ነች እንጂ ምክንያቱም ምንም መንፍ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 4 месяца назад

    Echy Etiopiea men eyhonech new men Aynet menfes new ynegesew ay Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab lela ylem ay Etiopiea hulum be kfu tyaze

  • @meskit1035
    @meskit1035 4 месяца назад

    ሴትየዋ ዶክትሬቷን በስድብ ነው እንዴ የሰራችው? ብዙ ጊዜ አማኙን ስታሳድድ ነው የምንሰማት ከጌታ እየሱስ ጋ ስትጣላ እንዳትገኝ ምህረቱን ያብዛላት

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 4 месяца назад

    ይህቺ ሴት ግን ስለ ንጉስ ዳዊት አን ንባ ይሆን? ለነገሩ ሴይጣን ከሷ በፊት አንብቧል።በግለሰብ የግል ጉዳይ ዶክተር ተብዬዋ ምን አገባት?የናዚ ዶክተሮችም ዶክተር ነበሩ።

  • @MesiTe-zj1vf
    @MesiTe-zj1vf 4 месяца назад

    እናንተ ህይወት ማግፕት እኮ በቁጥር መብዛትና ማነስ አይደለም። ተው የፓለቲካው በሽታ ጎትታችሁ አታምጡት።ዘሪቱን ያፅናና ፀጋ ሀይማኖት የለዉም። የሁሉም ነው ።

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 4 месяца назад

    Ende sexan eko endezi new? Leqeso enba yewdal yemeskerem weqabe

  • @azebdesta7375
    @azebdesta7375 3 месяца назад

    ሟርተኛ ናት መስከረም

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 4 месяца назад

    ደደቦች ዶ/ር መንካት አይቻልም እሳ የምትናገረው እውነት አለው::
    ዶ/ር መስከረም መንፈሳዊም አለማዊም እውቀት ያላት ድንቅ ነች ::

    • @tesfanshiwdagenw7144
      @tesfanshiwdagenw7144 3 месяца назад

      ሁለታችሁም ደደብነታችው የገለጣችው እናንተ ናችው ጭፍን

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 4 месяца назад

    ተረኛ ነሽ ተዘጋጂ የዘራሽውን ለማጨድ

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂 አይ መናፍቃን 😂

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 4 месяца назад +1

      አይ ደጋሚዎች መተተኞች ተረት ተረቶች !!😂😂😂

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 4 месяца назад

    እናንተ እንደዚህ የተንጫጫቹት የእናንተን ጭካኔ አረመኔነት የሚያሳይ ከመሆኑም በላይ ዶር ሌቺሳ በዘሪቱ ላይ ምንም ጠላትነት የሌላት ግን የኢትዮጵያንን ስሜታችን የታለ ሀዘናችን የታለ ብላ እንጂ ለሌላ አይደለም እና የእናንተ መንጫጫት እናንተው ራሳችሁ የጥልቁ አካል ብቻ ሳትሆኑ በክርስቶስ ስም የተደበቃችሁ የዘመኑ ጉዶች ብላችሁ ያንሳቹዋል ዘሪቱ በኢቢኤስ ሰይፉ ፋንታሁን ላይ የለበሰችው ልብስ የጥልቁ አካል ልጅዋን ለዝና የሰዋች መሆንዋን እራስዋ ታውቀዋለች የናንተ መንጫጫት ከጥልቁ አጀንዳ የተሰጣችሁ ስለሆነ ሰላም ስጡን ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ነው ነገሩ ።

    • @Martejes
      @Martejes 4 месяца назад +1

      መስፍኔ ንሰሀ ግባ ከሀይማኖትካባ ተላቀ ቅ ልቦና ይስጥህ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ጭፍን አትሁን

    • @mesfinbentiba5819
      @mesfinbentiba5819 4 месяца назад

      @@Martejes የሀይማኖት ካባ ውስጥ ያላችሁት እናንተ እንጂ እኔ አይደለሁ በሀይማኖት ካባ ለብሳችሁ የሀይማኖት ጦርነት የከፈታችሁት እናንተ ናችሁ ምናለ ሌቺሳን ለቃችሁ ዝም ብትሉ ይሄ ሁሉ ንግግርም ባላስፈለገ ነበር ዩቱብ ከፍታችሁ ይመነጋገሪያ አርእስት የሰጣችሁት እናንተ የሌቺሳ ጠላቶች ናችሁ።

    • @gk8744
      @gk8744 4 месяца назад

      You will pay the price. Don't mention you are not Ortodox

    • @gk8744
      @gk8744 4 месяца назад

      Can you read your Bible, please ( Ortodox's Bible)

    • @mekidesyimenu4163
      @mekidesyimenu4163 4 месяца назад

      እናንተ ግን ሰዎች ናችሁ ወደራሳቹ ተመለሱ ክርስቶስም ለአላዛርአልቅሷል እባካችሁን ጊዜ ተመቸን ብላችሁ ብዙ ታወራላቹ ግን ማቴዎስ 24 ምን ይላቹዋል