Abel Abuna | አበል አቡና እውነታውን አጋለጠ~~የኤርምያ አበበን አድራሻ ተደረሰበት | ተናገር እዉነቱን | ወንጌል ይለውጣል | yonatan aklilu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 188

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 4 месяца назад +17

    ብሩኬ የምትባልጅ እጅግ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነታውን ተናገርክ የአማንን ንግግር ቀጥተኛ ነው ስምቼዋል ትክክለኛ እንደዛ ነው ያለው ተባረክ ብሩኬ!!

  • @seyfumekonin
    @seyfumekonin 4 месяца назад +36

    ኤርማያስ አበበ ዳግምን ከሕይወትህ ካላወጣህ
    ውድቀትህ የከፋ ነው
    ደግሞ ከአሰተኞች ጋር አብረህ ነው ያሳስርከው
    ለሚስትህ አዘንኩ።

    • @Grace-ks4yl
      @Grace-ks4yl 4 месяца назад

      ዬናታን እና ጠቅልዮ ናቸው

    • @JeryyKastro-ro1rb
      @JeryyKastro-ro1rb 4 месяца назад +2

      ዛቻ ኮ ያሳስራል እናንተ ተፍጨረጨራችሁ እንጂ አማን እግዚአብሔር ይወደዋል እንኳን ገባ ማሰቢያ ጊዜ ነው ሲወጣ ትሰማላችሁ በቃ የሚያስብበት ጊዜ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ተዉ ደንድሞቼ ጌታ ይመጣል ይቅር ተባባሉ😢😢😢 ንሰሀ ገቡ ተዉ ለጥላት መንገድ እየከፍትን ነዉ😢😢

  • @hanahailu1890
    @hanahailu1890 4 месяца назад +8

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብሩኬ የምትባለው ልጅ እርጋታህ ንግግርህ የድሮ ጴንጤ እህቶቼን ነው ያስታወስከኝ ተባረክ

  • @mimit4032
    @mimit4032 4 месяца назад +21

    Abel and Aman may God protect you!

  • @Fredr-o2i
    @Fredr-o2i 4 месяца назад +11

    Abunayyy, we love ❤️ 😍 💖 Abuyyyyyyyyyyy

  • @againhope9751
    @againhope9751 4 месяца назад +6

    በአቤላን በጣም የዘንኩት የአውታሩን አዲሱን አልበም በመተቸቱ ነው እንደት ይሄን የመሰለ መዝሙር blame ታረጋለክ ጌታ ምህረቱን ይላክልህ የጥሞና ጊዜ ብትወስድ ይሻልሀል!
    “ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱና ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።”
    - ገላትያ 5፥15

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 4 месяца назад +14

    ክርስቲያኖች ከሆናችሁ ስለሌላ ሰው አትናገሩ ቲክ ቶክን መልቀቅ አለባቹ መስማት ሰልችቶናል እናንተን

  • @obedregassa6178
    @obedregassa6178 4 месяца назад +3

    ሃሜት የታሰረውም ይህም ብትታሰርም በስም ማጥፋት ወንጀል ነው እንጅ በወንጌል ምክንያት ወይም ለወንጌል አይደለም ይሄን እወቁ ።

  • @kidistmathewos2123
    @kidistmathewos2123 4 месяца назад +3

    ጤናማ አእምሮ ያለው ሰው እንዲህ ይናገራል። "በጥላቻ ኢየሱስ ክርስቶስ ተሰብኮ አያውቅም።" ያልከው ወንድም ተባረክ።

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 4 месяца назад +12

    ❤ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በደሙ ይሸፍናችሁ : ከፊለፊታችሁ ክብር አለ ማለት ነው እፀልይላችኃለሁ❤

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu3578 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ሁላቹንም ይገፅፃቹ

  • @samuelgetachewadaye2038
    @samuelgetachewadaye2038 4 месяца назад +2

    Hulachumi layi chigiri alle😢

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 4 месяца назад +11

    አቤል ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አለ አይዞህ ባለን ነገር እናግዛለን ❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 4 месяца назад +4

    ብሩኬ ጌታ ይባርክህ ቀለሜ በግራ ጆሮ ነው የሰማው

  • @Luna23official
    @Luna23official 4 месяца назад

    oww ብሩኬ የጌታ ውድ ተባረክ ፀጋ ከመንፈስህ ጋ ይሁን ፀጋ ይብዛልክ።

  • @hiwotmekonen8913
    @hiwotmekonen8913 4 месяца назад +2

    እውነትን መግለጥ ዋጋ ያስከፍላል ወንሞች በርቱ ጌታ ደግሞ ከእውነት ጋር ነዉ ።

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 4 месяца назад +9

    ብሩኬ ተባረክ!!

  • @getufita421
    @getufita421 4 месяца назад +2

    እርስ በርሳችሁ አትወነጃጀሉ ወንጌልን ስበኩ ወንጌል ወን ተባረኩ

  • @Sup-635
    @Sup-635 4 месяца назад +12

    አይዟችሁ አቤላ አማን ፓስተር እንዳሉት መስቀሉ ጀምሯል አትፍሩ ብቻ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እኛም በነገር ሁሉ በገንዘብ በፀሎት በሃሳብ ከጎናችሁ ነን::

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz 4 месяца назад +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን እባካችሁ ለጌታ ብላችሁ ተስማሙ ጌታ ሊመጣ እኮ ነው እኛ ገና ብዙ የወንጌል ስራ አለብን እባካችሁ ኢየሱስ እኮ በልቡ የዋህ ትሁት ነው እኛ የእርሱን ፈለግ እንከተል ሁሉ ሊያበቃ ሁሉ ሊዘጋ ነው ጌታ ሊመጣ ነው በፊቱ ምን ይዘን ነው የምንቀርበው አለን የምንለውን ሁሉ ጥለን ልንሄድ ነው ባለችን ጥቂት ጊዜ ላልዳኑት ወንጌል እንመስክር ጌታ እኮ ይህን ሚዲያ ሲሰጠን ለራሱ ስራ ነው እና ለምን እንካሰሳለን የሚስፀውም ይገስፅ ሂስ የሚሰጠውም ይስጥ የሚዘምረውም ይዘምር የሚሰብከውም ይስበክ በቃ ሁላችንም በደረስንበትና በገባን ልክ እንኑር ማእከላችን ግን ኢየሱስ ይሁን ከቲፎዞ መንፈስ እንውጣ የወንድማችንንም ገበና አንግለጥ ይሄ ማድረግ እኮ መንፈሳዊነት አይደለም በመካከላችን ስር የሰደደ ጥላቻ ከየት መጣ ይሄ ስጋዊነት እንጂ መንፈሳዊነት አይደለም ፈጥናችሁ ንሰሃ ግቡ ቃላት በመደርደርና ነገሮችን በማክር በመሳደብ በመዛት በማስፈራራት የሚሰበክ ወንጌል የለም የአለም መሳቂያ ከመሆን በላይ ውርደት የለም ለመፍቴ ፍለጋ ወደኛ መምጣት ሲገባቸው የመፍትሄ ሰዎች መሆን ሲገባን ምን አገኘን ወገኖቼ ፀልዩ ለራሳችሁና ለቤተሰባችሁ ጊዜ ስጡ አንደበታችሁን ከክፉ ንግግር ጠብቁ በስጋችሁ አትሁኑ መንፈስ ቅዱስ ይምራችሁ እባካችሁ አሁንም ደግሜ እላለሁ ንሰሃ ግቡ በግላችሁ ከዛ በህብረት ደግሞ ከልብ በሆነ ይቅርታ ይቅር ተባባሉ ሁሉንም ተዉት ጌታ ይቅር እንዳለን ይቅር እንባባል ፡ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሲስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናናናና

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 4 месяца назад +6

    ወይኔ በአህዛብ እንኳን እንደዚህ አይነት ጉድ የለም አሁን እናንተ ወንጌል ብትሰብኩ ማን ይሰማል?

  • @selamudaniel6200
    @selamudaniel6200 4 месяца назад +4

    አይ ኤርሚያስ መጨረሻው ወንድሞችን ማሳሰር ሆነ በጣም ያሳዝናል!!

  • @Dior768
    @Dior768 4 месяца назад +11

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ለምን ጉዳዩን አትተውትም? ማባባስ ጥሩ አይደለም እናንተም እነሱም አጥፍታችኋል እባካችሁ አቀዝቅዙት።

  • @hasetgirma2610
    @hasetgirma2610 4 месяца назад +3

    አረ ምን እየሆናችሁ ነው ለማ ደስታ ነው የምትኖሩት የወንጌል ባህሪው ይህ ነው በጣም በጣም ያሳዝናል ንስሀ እንግባ

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 4 месяца назад +8

    አይዞቹ አቤላ እኛ አማን ❤️

  • @eleni311
    @eleni311 4 месяца назад

    እባካችሁ ገር አታባብሱ የተባለ ተባለ የሆነ ሆነ ዛሬን እንዲህ አለ ነገም እንዲህ አለች በማለት ካሳልፈነው ወንጌል መቼ ሊሰራ የው አሁን የተጣሉ ይቅር ተባብለው አገልግሎት እንዲቀጥል ማድረግ ነው ደሞ አንድ ነገር በጌታ ፍቅር ልጠይቃችሁ እኔ የማንም ወገን አይደለሁም ለወጌል ነው የምገባው ይሄን ወገን ደገፈ ያን ወገን ደገፈ በሚል ያለተገባ መልሰ መሰጣጣት እናቁም ለማንኛችንም አይጠቅምም ተባረኩ 🙏❤

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 4 месяца назад +3

    ኢርሜያስ የውንግል ኣርባኛ ውሻው ይጨሃል አንተ ግን ትቀጥላለህ ተባረክ

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 4 месяца назад +1

    ከዚህ ሁሉ በዝምታ የእግዚአብሔርን ፊት በንስሀ ብንፈልግ መልካም ነው 😢😢😢

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 4 месяца назад +3

    አቡነዬ አይዞህ❤❤❤

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 4 месяца назад +4

    ሃሰተኛ ወሸተኛ ሰዉ መጋለጥ ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር አለኝ እንድህ ይላል እያሉ መስክን ህዝቡ የተጫወቱት ተኩላዎች የእግዚአብሔር ስም የምቃልሉ እግዚአብሔር ይፋረዳቸዋል

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 4 месяца назад +2

    ወንጌል❤

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 4 месяца назад

    አቡናዬ አይዞህ ለአንተ የሚታገል ጌታ እየሱስ ነው ኤርምያስ ጌታ ይፋረድብህ በጣም ከባድ ሰው ነው

  • @elisa3493
    @elisa3493 4 месяца назад +15

    ልቤ የሚያውቀው አቤላ ለእውነት የቆመና፡ስለእውነት የሚነቀፍ ልጅነው፡በየትኛውም፡አለምላይ፡ዝነኛሰዎች፡እና፡ታዋቂሰዎች፡ወንጀላቸውን፡የሚደብቁት፡ተከታዮቻቸውናቸው።ግንደግሞ፡እውነት፡ዱላቢበዛባትም፡ትወጣለች።ምንለማለትነው፡በ፡ዮናታን ወጣቶች መአከል፡ላይ፡ብዙጌዎች እየመጡ፡ወጣቶችን፡እየመለመሉ፡የሚደፍሩ፡እናቃለን፡ከካናዳ፡እየሄደ፡ወጣቶችን፡የሚደፍር፡አለ፡ዮኒም፡አጊቶታል፡በእርዳታ፡ሰበብ፡እሱእ፡ጊዜው፡ደርሷል፡ይዋረዳል፡ቸርች፡መደበቂያ፡ሆኖ፡አይቀርም።አቤላ፡በርታ❤❤

  • @SisayGmeskel
    @SisayGmeskel 4 месяца назад

    በእውነት ላይ ያልተመሰረተ ወንጌል መጨረሻው ይሄ ነው።

  • @desalegnamele
    @desalegnamele 4 месяца назад

    ወዳጅ ወገን ዓትበሉ ወንድም ዓትበሉ ወንጌል
    ዕንዴ ሥላበላሹት ሥላጠፍት ሥለሚሣደቡት ዓፍሥ
    ኸ ዓመፃ ጋር

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 4 месяца назад

    አረቱዉ አረጋጉት እድሚሚ ከጠፋ ወተ ይቅርታ ጠይቅ በታመምክ ጊዚ ከጉንህ የሆኑትን ወንድሞችህ ነቸዉ ጌታ ምረቱን ይላክላቹ ❤❤❤❤

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 4 месяца назад +5

    የነ አቡናና አማኒ ጠላት በኢየሱስ ስራው የፈረሰ ዬሁን

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 4 месяца назад +2

    አቤልዬ አሁን ትክክለኛው የወንጌል ባርያነታቹ ተገለጠ ምክንያቱም ከሃዋርያት ህይወት የቀደሙት አባቶቻችን የወንጌል መከራን ተቀብለዋል አቤልዬ በርቱ ታሰሩ ለወንጌል መታሰር ከተጀመረ ክርስትና ታድሶአል ማለት ነው ።

  • @ediyanakonjo7243
    @ediyanakonjo7243 4 месяца назад

    አቤት ውድቀት ስታሳዝኑ።በእናንተ ምክንያት ወንጌል አቅም ሲያጣ ያሳፍራል ።መንፈሳዊነት ግብቶኛል ብሎ በዚህ ልክ ለወንጌል እንቅፋት መሆን..... እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን 😢😢😢

  • @zebibajemal2023
    @zebibajemal2023 4 месяца назад

    እባካቹ እባካቹ እባካቹ እግዚየብሄርን ብቻ እናሳይ❤❤❤

  • @hakib5417
    @hakib5417 4 месяца назад +2

    Please spread Gospel by using this opportunity instead of fighting eachother. God never reward you by lookdown your brother

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 4 месяца назад +16

    አይዞን አቤላ 💪

    • @Emu-fb9ol
      @Emu-fb9ol 4 месяца назад

      ትሞታላችሁ

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 4 месяца назад

      @@Emu-fb9ol ጌታ ይገስፅህ የሟርት መንፈስ::

  • @GeremewEphrem-gy5ig
    @GeremewEphrem-gy5ig 4 месяца назад +8

    ቆይ ማንን ነዉ ምታገለግሉት ?

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 4 месяца назад +2

    ታምራቱ እንደ ቀጠለ ነው ።
    ለምን ወንጌልን ታሰድባላችሁ ቲሽ አሁንስ አስጠላችሁኝ ኤጭ ማለቂያ የሌለው ነገር

  • @TarikTarik-hj9yi
    @TarikTarik-hj9yi 4 месяца назад +1

    Ebakachu Hulachuwm afachuwn zeguln

  • @saminap460
    @saminap460 4 месяца назад

    የከሰሰው ኤርሜያስ አይደለም መጀመሬያ ፍርድቤት ሴቀርብ ከሳሽ ማን እደወን እናቃል አሁን ብዙ ማውራት ጥሩ አይደለም ለሁላችን ም እየሳትን ነው ጌታ ይቅር ይበለን አንድም አስታራቂ የለም ማራናታ እየሱስ ቶሎ ና አሜን

  • @AlMaas-o6t
    @AlMaas-o6t 4 месяца назад +1

    Yes ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 4 месяца назад +7

    ዳጊ ህዝቡ የማያውቅ መስሎህ ታግሶህ ነበር አንተ ግን…

  • @Fredr-o2i
    @Fredr-o2i 4 месяца назад +2

    Yonatan Aklilu video will release today.

  • @Luna23official
    @Luna23official 4 месяца назад

    ስለ ተሳሳሱት እና ሰውን በማምለክ ፍቅር የወደቁ ጣዖታችን ለምን ተነካ እያሉ እያጓሩ ያሉት በጭካኔያቸው በትዕቢት ውስጥ ለወደቁ ምስኪኖች እዘኑላችው ፀልዩላቸው እነደነሱ ኣትሁኑ ወንድሞቻችን ናቸው ።

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 4 месяца назад +1

    ቀለመወርቅ ረጅም እጅ አለው ማለት ነው ! ኒውዚላንድ ቁጭ ብሎ ረጅም እጅ ካላቸው ሀሰተኛ ነቢያት ጋር አማንን ማሳሰር የሚችል ! ከዛ ሰፈር ይዞት የመጣው ባህሪ ተገለጠ !! ሰበር ዜና በድል አድራጊነት አቀረበልን ! ከልጆቹ ጋር ድሉን አጣጣመ!!

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay7199 4 месяца назад +2

    በጌታ ሥም እግዚአብሔር እዴት ያዝን በነዚሕ ሠዎች ጌታን አሥዳቢ አሣፍሪ ናቸሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 4 месяца назад +8

    ኤርሚ ሚሰትህ አሳዘነችኝ

    • @tsegamechal8948
      @tsegamechal8948 4 месяца назад

      le rasesh ezegni yerasuwa arobate ye sewe tamaselaleche

  • @Mogestamerat-r7r
    @Mogestamerat-r7r 4 месяца назад

    ብሩኬ ተባረክ

  • @aynalemwolde2607
    @aynalemwolde2607 4 месяца назад

    በጣም ይገርማል እንዴ በጥላቻ መሞላት አቤል እና አማንን ቢታሰሩም እውነት አይታሰርም አሁንም አሰተኛ ትምህርት እና አሰተኛ ነብያትን የሚያጋልጡ ጌታ ያስነሳል

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 4 месяца назад +1

    ወንድም ብሩክ ታዲያ ለምንድነዉ በጠበቃው በኩል ነገሩ በግልጽ አይብራራለትም ? ለአማን ማለቴ ነው
    እግዚአብሔር ይፋረድ ስለ ሁሉም ነገር

  • @mengistua9772
    @mengistua9772 4 месяца назад

    ወንጌል ምንም አላችሁ ምን ወንጌል ይሰበካል። ብጥብጥ ይነሳል። ብጥብጥ ይቀዝቅዛል። ጌታ ግን ሥራውን ይቀጥላል። ፀልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 4 месяца назад +1

    አቤላስ ቢሆን አሁን በሥርዓት አውርቶ ያውቃል? ዛሬ ኤርምያስን በዚህ ደረጃ እንዲህ ነበር ብለህ የምታወራ ለአቡናም ለአማንም እንዴት እውነትን በፍቅር በእውነት መግለፅ እንዳለባቸውም በግልፅ ሊገሰፁ ይገባል የፈለገውን ያህል እውቀት ቢኖርህ ክርስቲያናዊ ethics ከሎለ ዋጋ ቢስ ነው ለማንኛውም ሁላችንንም ጌታ ማስተዋልን ይስጥ ጠላትን ጮቤ እያስረገጥን ስለሆነ

  • @hagos9183
    @hagos9183 4 месяца назад +2

    Notice he is threatening Ermias with death directly. Abel should take responsibility for this intimidation.
    Refer to the appropriate authorities right away.
    If any thing happens to Ermias take this video.

  • @AmbawKifle-dm5nk
    @AmbawKifle-dm5nk 4 месяца назад +2

    Abuna Minew Teregagak Zare
    hulem indezi hun

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 4 месяца назад

    እነ አማንንና አቡናን የሚትደግፉ ሁሉ መጀመሪያ ቆም ብላችሁ ማሰብ ነበረባችሁ የነሱን ቅጥፈት በቀደሙት አባትና ወንድም በፀጋ አገልጋዮች ላይ ስያቀረሹ መርዝ ስረጩ እያያችሁ እጅ ማጨብጨባችሁ ነጌ ትዝብት ዉስጥ ያስገባችኃል

  • @Luna23official
    @Luna23official 4 месяца назад

    ወንድማችን ኤርሚያስ ጌታ እየሱስ በደሙ ይጠበው ቲቢ ጆሾዋና ሶፍት የሚያስበላውን መስፍን በሹ ቢልየነሩ ነጋዴው ጮሌው ዮናታንን እዩ ጩልፊትን ነኩብኝ ብሎ ነው የሚያጓራ ያለው በዚህ ሁኔታ anti christ የሚያደርገውን የተለያዩ ተኣምራቶች የመጀመሪያ የሚቀበለው እሱ ሳይሆን ኣይቀርም። ጌታ እኔንም ጨምሮ ይርዳኝ እያልኩ እየፀለይኩ ነው

  • @techwithnhatty483
    @techwithnhatty483 4 месяца назад

    Leiwunet komachihu asteyayet yemitisetu wigenoch geta yibarkachihu!!!

  • @taitubenti8891
    @taitubenti8891 4 месяца назад

    ወንጀል የምታወሩበትን ጊዜ ወንጌል ስበኩበት። ሁላችሁም አንድ አይነት ናችሁ ማንም ከማን አይሻልም።እንደ ፓ/ር ትዝታውና ፓ/ር አሊ አስተምሩ ነፍሳት ይዳን። የናንተ ነገር አንኳን ልያድን...ጌታ ይቅር ይበላችሁ።

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 4 месяца назад

    Eremiyase Gera yemiyagaba Gera honobengale. Geta yedereselet..Dagi enkewan lelejochu yeabateneten feker yalesete selehone manenetu gelese honowal. Eremiyas tamemeku belo bire sisebesebe yedekam menefes befeetu yetaye neber wediyawe yemesegana meleket siyasetelalef demesu wediyawe tefeto Hakim sayaye Ezihe mederesu Asedenekongal. PRAY PRAY PRAY LEDANUT DAGEM TEFATE ENDANEHON.

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት 4 месяца назад +2

    አበል ተልኮህ ግን ምንድ ነው? ኤርምያስ እራሱ ነው አድራሻውን የተናገረው።እውነተኛ የሆነ ሰው ትመክሮ ያልተመለሰ ልጁ እንኳን ብሆን አሳልፎ ይሰጣል እግዚአብሔርም አሳልፎ ይሰጣል ግሩፖችህ ወደስኦል እየነዱህ ነው ሰው ስለሀጥያቱ ይቀጣ ተወው ይሄ ግሩፕ የወንጌል ተቃዋምዎች እንደሆነ በደንብ ያስታውቃል የዛተብህ ካለ እንኳን ሙት ለወንጌል እንቅፋት አትሁን ።ኤርም አጥፍቶ ከሆነ በእውቀት ተናገር በጥላቻ አይደለም

  • @kurigurmu7711
    @kurigurmu7711 4 месяца назад +2

    ምንድነዉ ትርፉ አረ የከሌ ቤት የከሌ ቤት ማለት ምን ጥቅም ሊገኝበት? ቤቴ በሰማይ ነዉ የመንለዉ የዉሸት ነዉ እንዴ?ወንጌል ነዉ ገንዘብ የምያባለች ሁ?ወደ አእምሮአቸዉ ተመለሱ የትኛዉም ጉሩፕ ብትሆ ወይም ትፎዞ ወደ ራሰችዉ ተመለሱ። ከዜሮ ጀምሩ ወይም ከሶሻል ሚድያ ዉረዱ በሌላ መንገድ ማገልገል ይቻላል።ወይስ የዘመኑ ፓለቲካ የተኮረጀ የገቢ ምንጭ አደረጋችሁ ? በጣም በጣም ያሰፍራል ።እንደ አንድ ደካማ ክርስቲያን በአቅሜ አፍሬባቸዋለሁ።እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ።

  • @Joessy2024
    @Joessy2024 4 месяца назад

    Look brothers don't blame on somebody's or don't try to give for nobody correction, first who you're give correction for people !!
    Abel and Aman this is advice for guys .iff you understand .there is the biggest dangerous behind !! Now it's time to repent before God !!

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei 4 месяца назад

    Abet defret Maranata geta hoy

  • @melber7957
    @melber7957 4 месяца назад +2

    Adrashs tederesebet malet men malet new??? Yamachewal ende??? Men aynet rees new???

  • @natsgnoha7003
    @natsgnoha7003 4 месяца назад

    Egziabher ke Aman gar new

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 4 месяца назад

    እግዚኦኦኦኦኦኦ

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 4 месяца назад

    ምድረ ስራ ፈት ጌታ ይገስፅችሁ

  • @temesgenmulugeta4974
    @temesgenmulugeta4974 3 месяца назад +1

    የወመኔ ስብስብ ያሳዝናል እነዚ ናቸው መንፈሳዊ ነን የሚሉ

  • @nemastube44
    @nemastube44 4 месяца назад

    እሰይ እንኳን ታሰረ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን እንደተባለ የተጣላቻት ከነ ዳጊ ዮናታን ተጨፈጨፈ አማን ትናንት የተፖሰተውን ሰምቼ ለምን ግን ዮኒ ጠበቃ የለውም ዎይ ብዬ ነበር አጉል እልህ ዉስጥ ናቹ መጨረሻቹ ይታያል የማንም ውድቀት አያስደስተኝም ግን የህ ሁለት ማፊያ ጉሩፕ አስጠላቹሁን ጌታን እንድንረሳ አደረጋቹ በወሬ የእልህ አገልግሎት እያገለገላቹ

  • @Fredr-o2i
    @Fredr-o2i 4 месяца назад

    Aman and Abunayyy , they might kill you even but can't truth lives forever❤❤❤❤ the document is in all our hand don't woryy

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 4 месяца назад

    Ato Dagmawi Tilahun
    ምን ዋጋ አለው ዘምረህ ካልኖርክበት ተጠንቀቅ? በመጨረሻ ስዓት አላውቕህም እንዳትባል።

  • @dr.bokaimiru4713
    @dr.bokaimiru4713 4 месяца назад

    Araara araaraan bitachuu!!! Uum 50:20

  • @teshome7693
    @teshome7693 4 месяца назад

    ነውረኞች ናችሁ ሁላችሀም ለወንጌልም ለእየሱስ አደለም የምትበጣበጡት ማፈራያ ናችሁ ማፈራዋች መንግስት እዲዘጋው እፀልያለሁ

  • @genenedejene2789
    @genenedejene2789 4 месяца назад

    እውን አገልጋዮችን መስደብ ማዋረድ ወንጌል ነው ሁላችህም እራሳችሁን በወንጌል አትሸሽጉ እውነት ፈራጅ አለ
    አሁንም ተመለሱ ንስሀ ግቡ

  • @betlehemyimam3483
    @betlehemyimam3483 4 месяца назад

    Yes brooo Ali he stop hime tanks broooo

  • @tsegabdegefeofficial6374
    @tsegabdegefeofficial6374 4 месяца назад

    እዘው እንደጀማራችው ጨርሱ እኛን በወንጌል ስም አተዘበራርቁብን።

  • @desalegnamele
    @desalegnamele 4 месяца назад +5

    ዓድመኞች ናችሁ ዕናንተ ወንጌል ዓታውቄም

  • @CalebAbrhma
    @CalebAbrhma 4 месяца назад

    ስርዓት አድርጉ

  • @fanit1411
    @fanit1411 4 месяца назад +2

    Wengel mehemerya inanten yilewit

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 4 месяца назад

    ወይ ጉድ ምንደግፈውንና ምንቃወመውን አናውቅም። ቢታሰር የሚታሰረው አስገድላለው ስላለ ነው እዚህ ውስጥ ማን ነው የግድያ ዛቻ ቢፈጸምበት ለፖሊስ የማያመለክት? ዮናታን በሌለበት ፎቶ ለጥፎ መዛት ምን ጉድ ነው

  • @እውነት-አ1ደ
    @እውነት-አ1ደ 4 месяца назад

    አገልጋይ ሁሉ በቃ መንደር ተኛ እረ ምህረቱን ያርግላችሁ ለሁላችንም ።ባካችሁን ጠቦቶቹ ፍጃችሁ።ኦኦኦኦኦኦ

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 4 месяца назад +1

    የቀለሜ ፓስተር ይሄ ሰው ባንተ እግር ስር ተቀምጦ የተማረ ነው ?? ሞገደኛና ነውጠኛ ክፉ ልብ ያለውን ሰው እንዴት አየኸው??

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 4 месяца назад

    Able Abuna ena Aman debbb kosasa nachwe😢😢😢😢😢

  • @natsgnoha7003
    @natsgnoha7003 4 месяца назад

    Ayzowachuh

  • @kedirkayma9472
    @kedirkayma9472 4 месяца назад +1

    Justice for Aman Shalom

  • @bayesheandargki9516
    @bayesheandargki9516 4 месяца назад

    ኡኡኡኡ ቀለሜ ይቀጣል የጥላሁን ልጅ 4ሚስት ያገባው እረእረእረ አ ለቴዲ

  • @sarayakirstosliGi
    @sarayakirstosliGi 4 месяца назад

    Ufff Ye wengel teseroch raku

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 4 месяца назад +1

    ዳጊ ጥላሁን የስም አጥፊዎች ትክክለኛ መድኃኒት❤❤❤

  • @mekdesgebretsadik621
    @mekdesgebretsadik621 4 месяца назад

    Able please metsre albat

  • @hagos9183
    @hagos9183 4 месяца назад +4

    ላይክ እና አስተያየት የሚሰጡት ብዙሀኑ ኦርቶዶክሶች ናቸው ይህ ደግሞ ኤርሚያስን ለመበቀል ነው።

  • @fikerashenafi3904
    @fikerashenafi3904 4 месяца назад +1

    ማፈሪያ ሁሉ ደሞ ዎጌል ዎጌል ይላሉ

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 4 месяца назад +1

    Abet abet be hulachewum aferkubachew sele inante ye Geta bet yisedebal Geta yikir yibelachew a hun Geta bezy yidesetal tasafiralachew Bible indezy new yastemaren temelesu gin

  • @mhriesolomon1434
    @mhriesolomon1434 4 месяца назад

    ኣሁንም በማህል ሁናቹ ኣስታርቁ ዝምብላቹ ነገሩ እሳት ኣትጨሙሩበት 😢😢😢😢