የአውታሩ መዝሙር ላይ ከባድ ክርክር!አቡና እና ዘማሪዎች ጥል ውስጥ ገቡ!ምንም ሳይሰሩ የሰሩትን መተቸት ይቻላል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024

Комментарии • 399

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 2 месяца назад +28

    አተ አውታሩ ላይ ቄጥ አታውጣ❤አውታሩ ስት ሰዉ በሱ መዝሙር ወደጌታ አመለጠ ❤

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 2 месяца назад +38

    የወንድሞቼ ከሳሽ መንፈስ ይመታ አረ ወገን ፅልዩለት ፣ልጁ ጨሎአል😮

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 месяца назад +13

    እንጨት እንጨት ይላል ንግግርህ አቡና ፣ በደንብ እንጂ ከጋደኛ በላይ ❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 2 месяца назад +37

    መፀሐፍ ቅዱሱን እኔነኝ የፃፈሁት አልህ በኔ በኩል ነው የሚገባው መንግሰተሰማያት አልህ ተመለስ በጣም በዘመኔ እንዲህ አሳዝነህኝ አታቅም በቃሉ እንዳሾፍህ አትቀርም የአጋንት ነው ቅናት የምድር ማንንም ሰታሰቆም አላየሁም እዩ አልህ ዮናታንአልህ ኤረሚን አልህ ተከሰተን አልህ አንተ ወረድህ እነሱ አሁንም እከፍታቸው ላይ ናቸው

    • @user-hz6wm4nv9f
      @user-hz6wm4nv9f 2 месяца назад +1

      Geta hulu ngerachin nw ante mitilew ngr geta legna yalewin kirbet aygedibim and ngr limkerik digami getan tekebel mikniyatum atawkewim

  • @fritinahi9684
    @fritinahi9684 2 месяца назад +67

    አቡና ግን check your self የሆነ የሃሜት አጋንንት ገብቶብሃል ምን አገባህ አንተን ማነው አምልኮ ቀማሽ ያደረገህ

    • @gizawyohannes6637
      @gizawyohannes6637 2 месяца назад +2

      Something Wrong His Mind

    • @biniyamkasahun5503
      @biniyamkasahun5503 2 месяца назад

      ይሄ ልጅ ግን ልክ ነው ሁሉም ድንጋይ ይወረውርበታል እንጂ

    • @MekashaGetu-rm5io
      @MekashaGetu-rm5io 2 месяца назад

      @@biniyamkasahun5503 የቱ ጋ ነው ልክ የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ በጌታ ቤት የደከሙትን አገልጋዬች በአደባባይ ዘንጥሉአቸው ስጋቸውን ብሉ የተጻፈው ?አብረህ እየተባበርክ መሆንህን ዋጋህም እኩል መሆኑን አትርሳ ተመለስ

    • @eyosiasworkenh3173
      @eyosiasworkenh3173 2 месяца назад

      wow amliko kemash😮

  • @aviya5907
    @aviya5907 2 месяца назад +31

    ታመሃል ጌታ ይድረስልህ ይፈውስህ 😢😢😢😢

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 месяца назад

      አሜን አሜን!
      ግን እሱ አይፈወስም እንጂ!

    • @user-bo5zm4vj6q
      @user-bo5zm4vj6q 2 месяца назад

      አሜን ይድረስለት

  • @DanielGelan-xq6yu
    @DanielGelan-xq6yu 2 месяца назад +18

    እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልክ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 2 месяца назад +10

    :ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች አቡና ምረት ይብዛልህ

  • @ezandawe
    @ezandawe 2 месяца назад +18

    ኢየሱስ ለኛ ሁሉም ነገራችን ነው አንተ እንደምትለው ያንተን የሰፈር ጎደኛ አይደለም እርሱ እውነተኛ ወዳጅ ነው! የልባችንን እናወራዋለን ሁሉን ተቃውመህ ትችለዋለህ ወይ አውታሩ የተሰጠውን መልሶ ሰጥቷል አንተ ግን ጌታ ይማርህ
    ወዳጅነትን የማይፈልግ ሰው የራሱን ፍላጎት ብቻ ይከተላል፤
    ቅን የሆነውን ፍርድ ሁሉ ይቃወማል።
    ምሳሌ 18:1

    • @mershayanna8153
      @mershayanna8153 2 месяца назад

      እንጀራውን ይስራበት ተረዱት እንጂ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 месяца назад +11

    ኢየሱስ ሁሉ ነገራችን ነዉ እምነታችነን ልታስጠለን የተነሳዉ ዳቢሎስ አቡና ጋር እየሰራ ጌታ ይምታዉ

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 2 месяца назад +18

    ኧረ ተው አቡና ምላስ አለኝ ብለህ ሁሉ ላይ አታርዝም።

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 2 месяца назад +11

    ክርስቶስ ሁሉም ነገራችን ነው እንደ አባትም እንደ እናትም እንደ ጓደኛም ወንድማችንም ነው ምነው ልታርቁብን የፈለጋችሁት ለእኔ ግን ክርስቶስ ሁሉ ነገሬ ነው እናንተ ግን ምን ሆናችሁ ነው ምንም ሳታደርጎ መሽቶ ሲነጋ ሰው ለማብጠልጠል የምትነሱ ምስኪኖች ናችሁ ምክንያቱም ሁለታችሁም ስለ መዝሙር ሁለታችሁም የምታውቁት ነገር እንደሌለ ነው የገባኝ እስኪ ሃሜት ተውና የተጠራችሁበትን ሥራ ስሩ ያለዛ ሥራ ላይ ያሉ ሰዎችን ተዋቸው እኔ የምናገረው ስለ አውታሩ ሳይሆን በአውታሩ ላይ እግዚ/ር ስላስቀመጠው ጸጋ ነው ወንድሞቼ ተቺዎቹም ተው ተው የምትሉት ስለግለሰብ ነው ወይስ ስለ ጸጋውና ስለ ጸጋ ሰጪው ነው በብዙ መዝሙሮቹ ከተባረክን ቢሳሳት እንኳን በአንድ ቀን ወደ አደባባይ ማውጣትስ ትክክል ነው እባካችሁ ተረጋጉ እነ እገሌ ውሃ እየጠጣችሁ አህያ የሌለው አሉ በቀረው ወንድሞቼና እህቶቼ በአውታሩ ስላለው ጸጋ እግዚ/ርን አመሰግናለሁ

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal 2 месяца назад +6

    አቤል ዛሬ ነው አይወድቁ አወዳደቅ የወደከው!
    ቶሎ በዚህ አፍህ ይቅርታ ካልጠየክ በሰውም በእግዚአብሔርም ፊት ተዋርደሀል!
    የድፍረትህ ድፍረት የእግዚአብሔር በቃሉ ከእስንፋሳችን ይልቅ ቅርብ እንደሆነ እየነገረን አንደሆነ ልታስክደን ትሞክራለህ!
    እግዚአብሔር ለእኔ አምላኬም ነው!
    አባቴም ነው!
    ወንድሜም ነው!
    ጓደኛየም ነው!
    እኔ ስጓዝ እንደ ጓደኛዬ አብሮኝ ስለተጓዘ ነው እያወራሁት የምሔደው እና ከጓደኛም እውነተኛ ጓደኛዬ ነው!
    ለምን ሆነ ብለህ እበድ እንግዲህ!

  • @user-qo7dd9dh6l
    @user-qo7dd9dh6l 2 месяца назад +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ።አውታሩ ላይ የምትናገረውን ትተህ እራስህን ብትመክር መልካም ነው።ምንም የተሳሳተው ነገር የለም።አዘንኩልህ።

  • @user-hn4fd1zn8m
    @user-hn4fd1zn8m 2 месяца назад +4

    Anteni manew mermari yaderegeki geta akategni aleki woyi kinatami awutaru igizaniheri yibarikew ❤❤

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 2 месяца назад +9

    እንደ ጓደኛ ብቻ አይደለም ከዚያ በላይ ቅርባችን ነው

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 2 месяца назад +11

    ሲጀመር፣ አንተ ልክ ነው የምትለው ሰው አለ ????????!

  • @ShewitHaile-un9pp
    @ShewitHaile-un9pp 2 месяца назад +6

    ጌታ ይርዳህ ኣቤል ኣቡና😢

  • @G7000
    @G7000 2 месяца назад

    አቡነ እዉቃት ማነስ ሰይሆን የሆነ ነገር ጎሎሓል ግን በጌታ ወንድሜ ነህ ታባረክ🙏

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 2 месяца назад +9

    ጌታ ይርዳህ አቡና

  • @DanielDana-so3bp
    @DanielDana-so3bp 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ስጀመር በንተ መረዳት የሚለካ እግዚአብሔር ምን አይነት እግዚአብሔር ነዉ።

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 2 месяца назад +4

    የኔ ሠላም ውጭ አይደለም ውስጤ ነዋ
    ገንዘብ አይደለም ጌታ ነዋ
    ሰው ጋ አይደለም እየሱስስ ነዋ
    አውታሩ ለእግዚአብሔር በሚዘምረው መዝሙር በረከት መጽናናት ፈውስ ሆኖልናል
    እግዚአብሔር ውጭ አችሁን ሳይሆን ውስጣቹ አብዝቶ ሠላም ይስጣቹ

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 2 месяца назад +3

    ዳንኤል አምደ ሚካኤል ለመዝሙር መለኪያ አይደለም መለኪያችን የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው።❤❤❤❤

  • @enkuaberha9399
    @enkuaberha9399 2 месяца назад +5

    ጌታ ይገስፅህ አብዝቶ ምረት ያድርግልህ አንተ ተመተሃሎ በክፋ መንፈስ

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 2 месяца назад +1

    እውነት ነው የትንሣኤ ጌታ ነው ኢየሱስ የነገስታት ንጉስ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 2 месяца назад +21

    ምንም ብትል አንስማህም

  • @FevenEshetu-hu3ks
    @FevenEshetu-hu3ks 2 месяца назад +1

    የበደለኛ መንገድ የጠመመች ናት
    የንፁህ ስራ ግን የቀና ነው።ምሳሌ21:8 አቤል አቡና መፅሀፍ ቅዱስ በማንበብ እራስህን ብትተባበር ጥሩ ነው ። ካልሆነ ደግሞ ብትነግረን በማንበብ እንተባበራለን

  • @kibnashasafa7321
    @kibnashasafa7321 2 месяца назад

    Betam geta ybarkk iwnetkn new shofu bekalu hzbun atefut

  • @joelbekele1178
    @joelbekele1178 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልክ።ንስሃ ግባ!! የሰጣን ተላላክ አትሁን!!

  • @MeseretHaile-vt6mm
    @MeseretHaile-vt6mm 2 месяца назад +2

    መጽሐፍ ደስ ያለው ይዘምር ነው የሚለው አቤልዬ ታዲያ ምኑን ነው ጀጅ የምታደርገው

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc 2 месяца назад +2

    Down down abuna!! በክፉ የቅናትና አድመኝነት መንፈስ ተይዞ የሚሠቃይ ሠው እንደ አቡና የለም። ምላጭ ምላስ ሠጥቶታል ጌታ ግን ለመገንባት ሣይሆን ለማፍረስ ተጠቅሞበታል ይመስለኛል። ለመገነባት ብትጠምበት ጌታ ደስ የሚለው ይመስለኛልደ

  • @user-si8qu1od5n
    @user-si8qu1od5n 2 месяца назад +1

    አውታሩ ከበደ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ

  • @ZertuAyele
    @ZertuAyele 2 месяца назад +3

    ጌታን ዮናታል ጠቅልሉ በውስጡ ያለውን አጋንት አላወጣለትም ከውስጡ ቅናት ተንኮንል ክፈት አስምር መርዘኚነት የሚተፋው ቃላት እውነት ከመንፈሳዊ አይደለም

    • @user-iv2zg6sm7l
      @user-iv2zg6sm7l 2 месяца назад

      አዎ እንዴት ከዬኒ አመለጠ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 2 месяца назад

    እረ አቡና ልክ ነህ በነካ እጅህ መንፈስ ቅዱስ ጓደኛዬ የሚለውን የአስቴርን መዝሙር ብታነሳው ደስ ይለኛል

  • @SelamAsaye
    @SelamAsaye Месяц назад

    ፀሎት ያስፈልግሀል ለራስህ አቡና you are nobody ...

  • @Feraol477
    @Feraol477 2 месяца назад +1

    Abate wde yeine new edem yeine new.....mamen bestegaw bzat new....abate anten geta kawerak...beguwadah kegeta gar awra..abate..tebareklgn....tebareklgn...yemecheresha more gn malet...netsa mewtat yalebet bota bthed❤

  • @tarekegnagize3975
    @tarekegnagize3975 2 месяца назад +1

    አንቴን በኢየሱስ ሥም በአዕምሮክ ላይ የተተበተበብህ ነገርን ወጋው awtenim menager jemerik !

  • @sababekel7895
    @sababekel7895 2 месяца назад +1

    Hiy አቡና እንደ እሾክ የማትወጋው የማትደርስበት የለም ወይ አንተ ግጥሞወችን የመስራት ፀጋ ካለ በለን፣ ስለ አውታሩ ቅድሳን እግዚአብሔርን ስያመሰግን ምንድነው አንተ ጠላት እንደምጠብቅ ሆንክ፡ከዚህ በፍት አንተ አርመህለት ነው ምዘምረው፣ጮሆ ማይወጣ ገብቶብሃል ፡አውታሩን የስጠን ጌታ ስሙ ከዘላሌም እስኬ ዘላሌም የተመሰገነ ይሁን

  • @fanta7262
    @fanta7262 2 месяца назад +1

    የዛሬ አምስት ወር ይህን የጥላቻ ጩጬን መክረው ነበር ግን አይገባውም ያደገበት አካባቢው ስለወሰነው እደግ እለዋለሁ::

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 2 месяца назад +3

    ከሳሽ የቃየል የይሁዳ መንስ የተወጋ ይሁን

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 2 месяца назад +5

    ገና መቼ መዝሙሩን በደንብ
    ስማነው አና ነው ምትተቼው

  • @danielbelihu4376
    @danielbelihu4376 2 месяца назад +2

    እየሱስ ወንድሜ ነው እህቴ እናቴ አባቴ ምስጥረኛ ጓደኛዬ አምላኬ ነው::ለአቤል ግን ???

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 2 месяца назад

    Abuna Berta Ewonte endhone manem sew aywodem ante orthodox sheta alhi fearing yemakber tebrk ❤❤❤

  • @maryamialami1267
    @maryamialami1267 2 месяца назад

    ሰላም ለሀንቴ ይሁን አቡና ወደ ልብህ ታማለስ ካምባለሁ ባለህ ስታት ታነገርከሁ ባጠም የሰዚነል ካአንተ ሀይጠበቅም 💔💔🙏🙏🙏🙏

  • @user-fd6xb2ry4x
    @user-fd6xb2ry4x 2 месяца назад +1

    ተው ጌታን ተው ይልሀል ውስጤ

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 2 месяца назад +7

    እኛ በመዝሙረሩ ተባርከናል

  • @henokshiferaw3141
    @henokshiferaw3141 2 месяца назад +2

    ህክምና ያስፈልግሃል

  • @azebendewagaw01
    @azebendewagaw01 2 месяца назад

    እራስን እንደቃሉ ፈትሽ አቡና ሀሰተኛም እንዳለ እውነተኛም አለና በዚህ ያህል ደረጃ አትናገር እንዳትስት ወደራስህ እንደቃሉ እይ እራስህን "ፃድቅ አይኖቹ ወደራሱ ናቸውና"

  • @SeniSeni-lf6ie
    @SeniSeni-lf6ie Месяц назад

    Abuna geta yigestsih
    Beyesus Sim Sarah yifres yewendimoch kesash

  • @Pastorabrahamzebene9367
    @Pastorabrahamzebene9367 2 месяца назад +1

    ይሄ ልጅ ማለት አቡና በብዙ ንግግሮቹ ውስጥ በጣም ባዶነቱ እና የሆነ ጉድለት ይታየኛል ሰው የለውም የሚያሳክመው ምን ይሻላል? እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብህ

  • @gizachewtadesse4124
    @gizachewtadesse4124 Месяц назад

    ባላንስ ብናደርግ ጥሩ ይመስለኛል በቅንነት ማየቱ የተሻለ ይመስለኛል እናንተም አትድገሙ!

  • @user-om3pq3lw2w
    @user-om3pq3lw2w 2 месяца назад +2

    አንተ እራስሕ አራሙቻ ነሕ እንኳን መዝሙር ልታርም በስንዴ መካከል የበቀልክ እንክርዳድ ነሕ ጌታ ግን የፈውስና የምሕረት ዘመን ይስጥሕ።

  • @AynalemArmada-xw2iv
    @AynalemArmada-xw2iv 2 месяца назад

    የእናንተ አካሄድ በጣም ደስ ይላል ትንሽ ወሬ ቢሆንም አሁንም ዝም ብሎ የሌለውን አስተያየት ከሚሰጡ ከAmen TV ይልቅ!
    ብቻ ከወሬ ውጡ የእግዚአብሔር ቃልን ወደ መናገር ግቡ ለዓለም ብርሃን እንሁን

  • @AlexKassa-hd7lx
    @AlexKassa-hd7lx 4 дня назад

    አውታሩን ይቅርታ በለው አቤል ሌላ ነገሩን ሃሠተኛ ነበያትን እውነት ጌታ ይቆጣል የሃሠተኛ ነብያት ይብዙ ማለት ነው

  • @suramensur
    @suramensur 2 месяца назад

    Abuna is king

  • @gizachewtadesse4124
    @gizachewtadesse4124 Месяц назад

    አውታሩ ትልቅ አቅም አለው ከዚህ የተሻለ መስራት ይችላልና አቡና አስተያየትህ ለአውታሩ ግብአት ከሆነ አውታሩ ከተጠቀመበት እሰየው።

  • @FunnyKiteboarder-kh5xz
    @FunnyKiteboarder-kh5xz 2 месяца назад +1

    ሰዎች አረ ምናወራውን እያስተዋልን ......ለሌሎች ምንድነው ምናሳየው

  • @animallife8337
    @animallife8337 2 месяца назад +9

    ውስጥህ ላይ የጥልቅ መንፈስ አለብህ!!!

  • @AbrahamMasert
    @AbrahamMasert 2 месяца назад +1

    አቤል. ተባርክ. ትክክልነቅ. መናገርክን. አታቁም. አንድቀን. ይርዷል.

  • @asfaw2k13
    @asfaw2k13 2 месяца назад +1

    አብና ከወዳጄ ከአብርሃም ምሸሽገው ነገር የለም የሚለውን ወይም
    አብሬ እራት እንበላለን የሚለውን ትምህርት አልደረስክበትም ወይስ ክፍሉን ፎርፈሃል??
    ወይስ ብዙ ሰው እንዲያይህ በእሳት እየተጫወትክ ነው???
    ደህንነት እንድትማር ተፈርዶብሃል

  • @SisayAmha-go2zk
    @SisayAmha-go2zk 2 месяца назад +1

    አቡና የራስሕን መዳን ብቻ ፈጽም እባክሕ ዘማሪው አንተን ለማስደሰት የሚዘመር ነው እንዴ የሚመስልሕ አረ በፈጠረሕ ብሰል እስቲ እውቀቴ በዛ አትበል አቦ ደስ የሚለው ጌታ ባንተ ጆሮ አይሰማም ልብን የሚፈትሸው እሱ ያውቃቸዋል ምነው ለጌታ ዱላ ላቀብል አልክ የሰው አስተያየት ማንበብ ማሰብም አይደለም

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 2 месяца назад

    አውታሮዬ ያም ሆነ ይህ እኛ እንወድሀለን አንተ የክርስቶስ ባሪያ ተባረክልን
    አቡና እኛ የክርስቶስ ተከታዮች ነን ምንም ነገር አንልክም ብቻ እግዚአብሔር ይባርክክ ማቴዎስ ወንጌልን 5÷34_38 ወንድሜ አቡና ለአንተ ነው አንብበው ምክንያቱም ለአንተ የሚሆነን ስድብ ሳይሆን ምርቃትን ነው ምንሰጥክ ከጌታችን የተማርነው ስለሆነ ማለት ነው እናም እግዚአብሔር ልብ ይስጥክ
    አውታሮ ምንም ሰይጣን ቢንጫጫ ሟርተኛ ቢበዛ ጠላት በግራ በቀኝ ቢኖርም እኛ የክርስቶስ ባሪያዎች አንተን ከመውደድ ወደኋላ አንልም አንልም አንልም እንወድሀለን በብዙ ፀጋ ተባረክልን ተባረክልን

  • @Abeni-ck2jg
    @Abeni-ck2jg 2 месяца назад +1

    abuna yemibale adisee areeeeee or ayenemedere tututututu koshasha

  • @maki-l1w
    @maki-l1w 2 месяца назад

    የደህንነታችንን ራስና ፈፃሚ የሆነዉን ክርስቶስን እንሰማለን። መንፈስ ቅዱስ በዉስጣችን አለ ጥሩና መጥፎዉን እሱ ያሳየናል ። አንተን በኛ ላይ ማነዉ የሾመህ? እኛ ጆሮ የለንም? ህሊናና አዕምሮ የለንም? መንፈስ ቅዱስ አን ጋ ብቻ ነዉ ያለዉ? እራስህን ፈትሽ አቡና

  • @begood4all157
    @begood4all157 2 месяца назад +1

    አንድም ኮሜንት በእውቀት አቡንን የተቸ የለም አትንካው ዋይዋይ ብቻ

  • @haimanottadessekassa7414
    @haimanottadessekassa7414 2 месяца назад

    James 2 KJV - ያዕቆብ2
    23: And the scripture was fulfilled which saith, Abraham believed God, and it was imputed unto him for righteousness: and he was called the Friend of God.

  • @proshambelkebede6057
    @proshambelkebede6057 2 месяца назад +4

    የበለጠ ነዉ የሰራ አዉቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 2 месяца назад +3

    አቡና ለምን ሁሉን ተቺ ትሆናለህ ?!??????

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 месяца назад

      ሰይጣን ለክፎት ነው!
      አትፍረዱበት!

  • @Mhret-ot3bf
    @Mhret-ot3bf 2 месяца назад +1

    አብና አይገርምህም ሁላችንም ቅዱሳን በአውታሩ መዝሙር ተባከናል!!ለዚህ ኮነው በአንተ ውስጥ ያለው አጋንት የተቆጣው😛😛😛😛😛

  • @danieldemissie2340
    @danieldemissie2340 2 месяца назад

    መጽሐፈ ኢዮብ።
    (Job) 36 24፤ ሰዎች የዘመሩትን ሥራውን ታከብር ዘንድ አስብ። እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልክ 20፤ ወገኖች ከስፍራቸው የሚወጡበትን ሌሊት አትመኝ። አስብ ሥራውን ሥራውን አስብ

  • @brookbekele7658
    @brookbekele7658 2 месяца назад

    Joh 15:13. "Greater love has no one than this, that he lay down his life for his friends". ዮሐንስ 15:13፤ "ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።" ወዳጅ ሚለው ጉዋደኛ እንደማለት ነው አንተ ነህ የተሳሳትከው ሳታነብ አትናገር ከተናገርክ በዚህ መልኩ አትናገር

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 2 месяца назад +1

    Yihen knowladge free lige balayew.The word that he spoke is empties .

  • @mesfin_mengistu
    @mesfin_mengistu 2 месяца назад +1

    አዎን አስተያየት መስጠት ይቻላል ምክንያቱ መዝሙሩ የወጣው ለአድማጮች እስከሆነ ድረስ አድማጩ ሀሳቡን የመግለፅ ሞራል ይኖረዋል ።

  • @MisrakTesfaye-xv1fn
    @MisrakTesfaye-xv1fn 2 месяца назад +1

    ወንድሜ እባክህ የሰው አቃቂር ከምታወጣ ብጸልይ ይሻልካል እግዚአብሔር የማንንም እገዛ አይፈልግም ብቻውን ጌታ ነው ከምታሾፍ በጸልይ አይሻልክም በእግዚአብሔር ቃል አይሾፍም ነውር ነው አላጋጭ ነክ

  • @user-gu1zg9fs7g
    @user-gu1zg9fs7g 2 месяца назад

    እኔ በጣም ሚገርመኝ ለካ ብር እንደዚህ ያጦዛል ትላንት የተነሳበትን እረስቶ ዛሬ ፈራጅ ነኝ ባይ ወይ ጌታዬ ይቅር ይበለን ለካ አጋንት በ 7 እጥፍ ሲገባ ምንተቸው የቤተክርስቲያን ሰዉች ነው ያቤል ተመለስ ተው አንድ ነገር ልንገርህ እግዛብሄር ማንም ወጋኝ ሆኖሎት አያውቅም እሺ ምናከብረው ዘማሪ አውታሩ ከበደ ባንተ ሚተች አይደለም ሁሌም ይዘምራል ገና ትጨረጨራለክ ዝማሬው ተጽኖ አድርጓል ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስገን

  • @sabrinacampos857
    @sabrinacampos857 2 месяца назад +1

    Werega sera fet. Habesha people have Jealousy problems 😒

  • @munakinawork7473
    @munakinawork7473 2 месяца назад +2

    ወንድማችሁ ፡ ነው ፡ አቤልን ፡ መጥላት ፡ ነፍሰገዳይ ፡ ነው ፡ ወንድማችሁ ፡ ነው።

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 месяца назад

      ምን አይነት ወንድም?

  • @HelenGirmay-nn5bw
    @HelenGirmay-nn5bw 2 месяца назад +1

    ለአተ ነው እንዴ ወይስ ለህዝብ ነው የተዘመረው ለጌታ ነው እኮ ጤነኛ ነህ ግን ወንድም ዘፈን አረከው እኮ ሰው ለማስደሰት ነው እንዴ አልገባንም እኮ

  • @teketelermiasyelodamo8417
    @teketelermiasyelodamo8417 2 месяца назад

    ይሄ ልጅ እውነት የክርስቲና አዕምሮ አለው ፣ በቅርበት የሚታውቁ ሰዎች አባል ሆኖ ለሚያገለግለው ቤ/ን ሪፖርት አድርጉልን ፣ ኤሄኔ እነርሱን አስቸግሮ ነው ወደዚህ የመጣው ይሆናል

  • @Johonneshirango
    @Johonneshirango Месяц назад

    abel u are a very very schoupit😮😮😮

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 2 месяца назад +1

    እግዚእሔር መንፋስ ቅዱስ እረ ከጎደኛ በላይ የሚጠጋጋ ነው::

  • @AlazerAchamo
    @AlazerAchamo Месяц назад

    Abuna tasafralek

  • @Mekzol
    @Mekzol 2 месяца назад

    አቡናዬ ልክ ነህ❤መንጋዉን አልከተልም!!

  • @Konjo-wo8uk
    @Konjo-wo8uk 2 месяца назад

    አቡና ልክ ነው፡ ክርስትና በወረደበት ዘመን መተቸት አይደለም ሌላም ይገባናል ተቃዋሚዎች እኮ በጌታ ያልሆኑ ናቸው ዝማሬ ቀርትዋል ዘማሪ እኮ የለም አዝማሪዎች እንጂ የተቸቱን ያልወደዱ እኮ መዝሙራቸው ወደ ዘፈን፡ ህይወታቸው አለማዊ ፡ ለራሳቸው የሚመች በመሆኑ ይቃወማሉ በሉ አዝማሪዎች የህይወታችሁ ጭማቂ እየሰማን መኖር ሰልችቶናል ፡ ከተደበቃችሁበት ስም ጌታ እያጋለጣችሁ ነው ፡ አውታሩም ቆም በል ራስህን ተመልከት ፡

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m 2 месяца назад

    ጌታይገስፅህ

  • @ejighayewejige4233
    @ejighayewejige4233 2 месяца назад

    አቡነ ምን ይዘምር ለእግዚአብሔር። ክብር ነው

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu 2 месяца назад +1

    ወጋው በኢየሱስ ስም ልጁ ግን ጤናማ አይደለም በቀ እሱ ኤዴት ያድርግ መዝሙር ቀመውጣቱ በፊት አንድ መዝሙር የለው ወይ Who are you ??

  • @enatb60
    @enatb60 2 месяца назад

    ወንድም አቡላ አንድነገር ብቻ ልምከርህሰዉ ሲያድግ በእውነት ላይ ይቆማል እንጅ ለእውነት ልቁም አይልም፡እዉነት ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሰህ ከሆነ የቃሉን ወተት ትመኛለህ ትበረታለህ እንጅ ትችት ክስ የእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ የለም፡፡የተፈተነ ማንነትህን ለሌላ ምሳሌ እንዲሆን ታሳያለህ እንጂ፡እንዲ አትሆንም ከቻልክ እንድታድግ እውነትን እንድታውቅ ፀጋውን ያብዛልህ፡፡

  • @gizachewtadesse4124
    @gizachewtadesse4124 Месяц назад

    አቡና የተሰማውን አስተያየት መስጠቱ ልክ ነው!!!

  • @mulukentilahun5610
    @mulukentilahun5610 2 месяца назад

    abunaaaa

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 2 месяца назад

    ሰው የሰራው ስራ አይተች የሚሉ ጴንጤዎች ይገርሙኛል።አውታሩና እግዜሩ የተምታታባችሁ ይመስለኛል 😂😂

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 2 месяца назад

    በአዲስ ኪዳን የሚዘመር ነወይ?❤❤❤❤

  • @ymlove6512
    @ymlove6512 2 месяца назад

    እራሱ ነው የፃፈው እረ ማንም አይሰማውም ማፈርያ ነው አምልኮ በእግዛብሔር ፊት አልሰማህም እልፍ አእላፍ መላእክቶች በቀንና በለሊት ቅድስ ቅድስ ሲሉ ጌታ እግዚአብሔር መቼ ሰለቸኝ አለ ተቀብሎታል ጌታ ይርዳህ

  • @zelalemliyew2649
    @zelalemliyew2649 2 месяца назад

    ወንድም አቡና ከዚህ በፊት ብዙ የማናስተውላቸውን ነገሮች ለይተህ አሳይተከናል አሁን ግን የከሳሽነት መንፈስ ይታይብካል እባክህ የውስጥ ገመናችንን አሣልፈን ለውጭ አታጣጋልጥ ጥፋት ብታይ እንኳን በውስጥ ማናገር ትችላለህ ወይም

  • @AmbayeKassa
    @AmbayeKassa Месяц назад

    wow bro እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ መረዳት ነው ግን አንተ ማን ነህ? "ጌታ ሆይ ይህ መስዋዕት ለአንተ አይሆንም!" የማለትን ድፍረት ያገኘህ...b y z y if u were apologetic ከአካሄድህን ከሀሳብ ስንዘራህ ኩነት ጋር ባይቀራረብም በትንሹ ጥሩ ይሆን ነበር....ብቻ ስለሁሉም እግዚአብሔር አምላካችን በወልድም በኩል የሆነ አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏 እና ሀሳቤን ከpersonality ጋርም ሆነ ከጴንጤነት አትመልከትብኝ አንድ ክርስትያን ታናሽ ወንድምህ

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo 2 месяца назад +2

    ❤❤wandime ❤ Abela hunkan Dana maxak❤

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 2 месяца назад +2

    ቆይ ለምን መዝሙር አታወጣም አንተ አቡና😂😂😂😂

  • @haimanottadessekassa7414
    @haimanottadessekassa7414 2 месяца назад

    Isaiah 41 KJV - ኢሳይያስ
    8: But thou, Israel, art my servant, Jacob whom I have chosen, the seed of Abraham my friend.

  • @yemizi6244
    @yemizi6244 2 месяца назад +1

    Sorry asiteyayet lemesitete gin amiliko iko gitem ayifeligim 44 shimagilewochi kidus kidus yeserawit geta bicha iko nw yemilut. Amiliko yeleib enji yegitim guday ayidelemi. Thanks

  • @DiboraBereket-br5uj
    @DiboraBereket-br5uj 2 месяца назад

    አቤላ አንተ ግን እግዚአብሔር ብለህ ነዉ ብድራት የምትከፍለዉ