ወንድሜ Mensur Jemal, you're a true inspiration! By sharing your success story, you've shattered the misconception that wealth is exclusive and shown young Ethiopians that they too can achieve greatness. Your humility and willingness to pave the way for others are a testament to your character. Your approach to wealth is a refreshing reminder that true riches lie in maximizing our God-given potential, not in extravagant displays. Your unique blend of faith, hard work, and elegance (reflected even in your distinctive perfume taste) is a powerful reminder that wealth can be a tool for good, not just a status symbol. Keep shining a light on the path to success and empowering others to follow in your footsteps! #Mensurjemal.
Wow thanks mensur really ur true Ethiopians people's abichu is a great hero leadr he deserve more than anything this paster I don't know what's his problem keep up brother mensur love ur leadr it's great period 🎉🎉🎉🎉
Sofonyas you have to behave your self man sew akeber what is your show name????????or is it hard talk show?? Change your you tube name come on sofe ayamerebehem tasetelaleh Mensur jemal big respect 🙏 You are so machured ,humble, gobez
ሰርቶ ያገኘ ሰው ለእራሱ ደግሞ መደሰቻ ሰአቱን ጉራ አይደለም , ድህነትን መጥላት የሁላችንም መርህ መሆን አለበት, መንሱር ይመችህ🎉
እውነት ❤️👈
@@yayahala615 ❤
በትክክል ድህነትን ሲያሞካሹት አ ለ ማ ፈ ራ ቸ ው 😂
መንሱሬ ወንዶሜ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥልኝ ክፉአይንካብኝ የእምነት ልዩነት ቤኖረንም በጠቅላይ ም የምወድህና የማከብር ሰውነህ ተው ሶፉ ተው መንሱር ጥሮሰውነው !!!🙏🙏🙏
መንሱር እጅግ በጣም አድናቅህ ነኝ ቀጥልበት
…Mensure, may be you will lead the place you were born & sit in Parlament! You will never be president!
መንሱርዬ ሁሉም ነገርህ ትክክል ነህ፣ በጣም እንወድሃለን፣ እናከብርሃለን!!!! ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
መነሱር በእውነት የአንተ አይነት መልካም ልብ ያላቸው ሰወች በጣም ያስፈልጋሉ:: ጌታ ዘመንህን ይባረክ
ተባረክ ፓስተር ሶፊ::
ጠያቂው የሃይማኖት መምህር/ፓስተር/ መሆኑን በድፍረት እየገለጠ እንግዳውን የሚያነጋግርበት መንገድ ትንሽ ከመንገድ የወጣ ነው። ተጠያቂው የተሻለ መሆኑን አሳይቷል። ደፋር ጠያቂ ለመባል የሰውን ክብር መዳፈር ነውር ነው።
Tikikil dnqem yehaymanot memihr wotobela goremsa new
Right
መንሱር ፕሮግራሙንና ኣካሄዱን ኣውቆ እና ወዶ ነው የገባበት፡ እጁን ጠምዝዞ ያመጣው የለም።
መንሱር ግን ቅን ነህ! ጌታ በ ዘላለም ህይወት የባርክህ!
የሶፊ ጥያቄዎች የሚዲያ ሥርዓት የለውም። መንሱር ሰርቶም ይሁን በምንም ያምጣው ያቀደውን አሳክቷል አድናቂው ነኝ በግልፅነት ሀሳቡን የሚገልፅ ጀግና ነው😊😊😊
ጀዝባ
መንሱር የማይቀናበት የለም ።።ባለህ ላይ ይጨምርልህ ።።።አነጋጋሪ መሆን እራሱ ትልቅ ነገር ነው መንሱርዪ ተባረክ
መንሱር very smart ባለውአቅም investor ነው በጣምነው የማደቀው። ሲቀጥልደግማ የስራ ፈጠራ ይችል። ሰዋችን ከትንሽ ተነስተው ትልቅቦታ መድረስ እደሚችሉ አስተማሪም ነው። እደዚህ አይነት idea ኢትዮዺያውስጥ ስላልተለመደ topic ይሆና it’s so sad! መንሱር you’re so unique keep it up 👍 much respect 🫡
I am still waitting for the answer "How he came rich?".......😢😢😢😢lol 😅😅😅he never answered it. He goes around lol 😅
መንሱር የሰው ማኛ፣ ፈጣሪ አሁንም አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ። የሶፊ ጥያቄ በጣም የወረደ ነው። ደሞ ሲያስረዳህ አትሰማም። መንሱራችን Stay blessed!!!❤🎉🙏
ያው እነዛን አስዋሽቶ አፍጥጦ አዋርዶ ስለ ለመደ ነው .. ቅናትም አለበት ...
እንደዚህ አይነት ሰዉ መሆንህን በቅርቡ ነዉ ያወኩት ዛሬ ደግሞ በኢንተርቪህ አረጋገጥክልኝ አክባሪህ ነኝ መንሱር 🙏🙏🙏
ሶፊ በጣም ትገርማለህ፣ መንሱር የፈለገውን የመናገር መብቱን እኮ ነው የምትጋፋው 😮 ስለእራሱ ጥሩ ነገር የፈለገውን ቢያወራ ምን አገባህ። ስለ ሰው እንኳን መጥፎ የሚያወራ አለ አይደል እንዴ!
አቦ መንሱርዬ ተባረክ 🙏🙏🙏
Amiiiin
ሶፊዬ የመንሱር ኢንተርቪው ሥርአት የሌለው ሆኖ አግኝቼዋለሁ ይሄን የሚያክል ሚዲያ ይዘህ ይሄን ታዋቂ ሰው ቁምነገር ያለው ጥያቄ መጠየቅ ሲገባህ ልክ ቲክቶክ ላይ እንደሚያላግጡ አይነቶች የወረደ ሆንክብን:: መንሱር በሥርአቱ ነው እየመለሰልህ ያለው:: ለወደፊቱ አሻሽል:: ለ view ዎሮችህ ክብር ይኑርህ please?
መንሱር በጣም አሪፍ ልብ ያለው ሰው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መንሱሪ ጀግና እና ልበ ቀና ነዉ❤❤❤❤
መንሶሪዬ ጀግነ ነህ እኔም ከትንሽ ቀን በኋላ ፈጣሪ ብልዮን ልጅ የደሪገኝል አሁንም ምልዮን ነኝ የጌታ ስም ይባረክ በስራዬ ፈጣሪዬ በርኮኝል ስሙ ይበረክ❤❤❤❤❤❤
የመንስር አድናቂነኝ በርታ ወንድሜ ቅን ሰውነህ ማንንም አትስማ ❤❤❤❤❤❤❤❤👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿ሶፊ የtoday Interview Konjo. ነው ይመች 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤👌🏿👌🏿👌🏿
I am Protestant Mensure you are so humble bless you ❤
Me too
መንሱርጀግና
መንሱሬ በጣም ልበ ሙልነትህ እና ስነ ስረአት ያለህ ስው ነህ !!ሃስብህን ፈጣሪ ይርዳህ!!!
ለኔ ጉረና አዬደለም አጀማመሩን ተናግሯል ፈታ ይበል ምናባቱ ሱስ የለበትም ላይፉን ኢንጁይ ያድግ አቦ
እውነት ለመናገር መንሱር ፓስተር ተብየው በአስተሳሰብ ይበልጣል
Correct the pastor is very stupid and ignorant
ተይ እንጂ ጂል ጋዜጠኛ ነዉ እኮ
የሚገርመው ምንም አይነት ክፍ ነገር ከአንደበቱ አይወጣም ሲቀጥል የሚጠላው ካለ የቀና ነው
Tikikil
ወንድሜ Mensur Jemal, you're a true inspiration! By sharing your success story, you've shattered the misconception that wealth is exclusive and shown young Ethiopians that they too can achieve greatness. Your humility and willingness to pave the way for others are a testament to your character. Your approach to wealth is a refreshing reminder that true riches lie in maximizing our God-given potential, not in extravagant displays. Your unique blend of faith, hard work, and elegance (reflected even in your distinctive perfume taste) is a powerful reminder that wealth can be a tool for good, not just a status symbol. Keep shining a light on the path to success and empowering others to follow in your footsteps!
#Mensurjemal.
ባይዘወይ sofi ዝብለህ ክርክር አይነፍም አንተ እውቀትህ ግትርነት መሆን የለበትም እና እትጭሁ ክርክርህ እውቀት❤ ጋር ይሁን በርታ
መንሱር ፈጣሪ ያሰብከውን ያሟላልህ ❤❤❤❤❤
ቀለ መጠይቅ አትችልም::
ለሰዎች ክብር ዬለህም::
መናገርም አትችልም
ከቤቲ ተመር::
አንኳር ነገሮችን ጠይቅ
መንሱር ከ❤ ጀግና ነህ የበለጠ ኮራሁብህ። የጠያቂው ጥያቄ ስረዓት ቢታክልበት መልካም ነበር።
ደደብ ነው መንሱር
Mansur, you are doing a great job. Keep it up 🤛👏
Bravo bravo mensur ambessaw akorahen zendero jegnaw ♥️♥️♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏
He is very intelligent and smart guy I believe everything he said 👍well done ✅ 👌👉🏽👏🏽😍
Intelligent ማለት ምን ማለት ይሆን? 😎😎😎
Betam aznagn nw. Ye Mensur aynet 10 sew Ethiopia binorat melkam neber.🎉🎉🎉
መንሱር መልስ የበሰለ ነው ።
Thank you Pastor both of you great conversation I’m proud of you God bless you more let Jesus be real
ጀግና መንሱር
መንሱር አድናቂህ ነኝ።
መሱርን እደዝ ያልተገባ ጥያቄ መጠየቅ ለምን መሱር ሰውን አይነካም ሶፊ ስራአት የለክም
cool down that is his mood,way of asking as usual as in all his videos
😁
ሶፊ ቅናት ይመስልብሀል
Sofi enatesh tebeda shermuta gala
Eko
@@zezeze4356 sofi betam kinate alebat balege koletam newou
@@yonatanteshome6800 🤣
Saw ❤❤❤❤mashalh tabrkala💪👌
መንሱር አንበሳ ነህ በርታ ወደ ፊት ጠ/ሚ የመሆን ተስፋ አለህ::
Mensur dinq sew neh. Simeta lageneh ewdalehu. Selam hun🎉
መንሱር❤❤❤❤❤
Me too when I saw kabba I was also very happy, never like that , I agree Mansour
አይ ፖስተር ተዘረርሽ ዛሬ በነዚያ በነዚያ ተለምዶ ተለምዶ መጣልህ መንሱሬ,,,,,,,
ጸብ ወይም ጭቅጭቅ ነው የፈለጋችሁት?? የአስተሳሰብ ድኩማን ነህ/ሽ !! እንደሶፊ የሰለጠነ ምን መጠየቅ እንዳለበት የሚያውቅና በምንም ሁኔታ ተረጋግቶ ከእውነት ጋር ተጋፍጦ የሚጠይቅ አስተዋይ ጋዜጠኛ አላየሁም። ❤❤👍👍👍👍
@@tsigenigatu3922 ተይ ፅጌ" የፖስተር ውሽማ "
0:@@tsigenigatu3922
ሽቶ ታጥቦ ወይም ጧት ሲወጣ ሰው ይረጫል እንጂ በተራበ ህዝብ ቤቱ ፈርሶበት በሚሌየን ጎዳና እሰከ ልጆቹ እያለቀሰ ህዝብ ሸቶ በቀንመቶ ግዜ ሲረጭ ማሳየት ከአንድ አላህን ከሚፈራ ሙስሊም ቀርቶ እንደሰው የሚያስብ ሰው የሱን ድሎት አያሳይም ነገሩ እንደአህያ ከሆነ አስተሳሰቡ የራሱ ሆድ ከሞላ ሰርዶ አይብቀል ነው
አላህን ፍራ አንተ ከአከውንትህ አንድሚሌየን የለህም ሙስሊም አታሰድብ ምን ሰርቶ ቢሊኒኔር ቀርቶ ሚሊኔር የለውም የስራ ሰው ቢሆን ከቲክቶክ ጋር ከሚጃጃል በላሀብቶችን ሸር አስገብቶ ከገጁ ባልስልጣን ጋር በእጁ ነው መሬት ተቀብሎ በለሀብት መሆን ይችል ነበር ግን የእንግዴ ልጅ ነው መሱር።
ጎበዝ መንሱር በጣም ትክክል ነህ፣የሚለው እኮ ጥሩ ነገር ሰርቸ ፣ህዝቡን በፍቅር ገዝቸ ፣ተመርጨ ፕሬዝዳንት እሆናለሁ ነው የሚለው፣ ትክክል፣ እግዚያብሄር ይርዳህ፣በርታ።
ሶፊ ተብየው ስርአት የለህም ስትጠይቅ ደሞ አንተን ብሎ ፓስተር መንሱሬ ግን ይመቺህ ስርአትህ እራሱ ደስ ሲል የምር ጨዋ ነህ 💚💛❤አገራቺን ሰላም ያርግልን
መንሱር በጣም ጎበዝ ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow thanks mensur really ur true Ethiopians people's abichu is a great hero leadr he deserve more than anything this paster I don't know what's his problem keep up brother mensur love ur leadr it's great period 🎉🎉🎉🎉
I love perfume too ❤I started my day with a good shower and perfume….
መንሱር በጣም የሚገርም ዲስፒሊን ያለው ሰው ነው ።ብስለትና ቅንነትን አይቸበታለሁ።
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢ለምን ስር ነው ተባረክ ወንድማችን መንሱር
We love you Mensure Jesus loves you too..u r so pure brother ❤
Mensur I am proud of you
Don't worry about anyone
ሁለቱም( ጠያቂም ተጠያቂም) የየራሳቸው ቅመሞች ስላላቸው ተፅኖ ማሳረፍ ችለዋል
ጌታ ኢየሱስ ይርዳዉ አምለምከቱነዉ ካድጀራ በላይ አይበላም ❤❤
መንሡር አልሀምዱሊላህ የምትለው ነገር ነው በጣም የምወድልህ በርታበት
መንሱር አስተሳስብህ ፀዳ ያለ ነው ይመችህ
የመጀመሪያ ጊዜ መሱርን ስሰማው አስተሳሰቡ አረዳዱ በጣም ደስ ይላል አሁንም ጨምሮ ያብዛልህ
ጋዜጠኛው እንደ ልጅ የሚያደርገው ነገር አለ። መንሱር ነጥቆ ሄዷል።
አንድ ቀን እድሜ ለመንሱር በሱ ማበረታታት የሱን ሀሳብ በመረዳት እዚህ ደርሻሻለሁ ብሎ የሚመጣ ወጣቶች በቅርብ አመታት ይወጣሉ ያመሰግናሉ
ጠ/ሚ ለጊዜው ኩላሊት ሳይሆን አማራ ክልል ዘምቶ አማራን የሚጨፈጭፍለት ስለሚፈልጉ መንሱር ጀማል ብትዘምትና ለጠሚው ፍቅርህን ብትገልጥ።
We love you and respect you brother Mensur stay blessed ilmaa oroomo heeduu nuf jiraadhu❤
We love you mensurye❤❤❤❤❤keep it up ❤❤❤❤❤❤❤
መንሱር ትክክል ነው
አይ ሶፊ ዱላ ብትይዝ አይሻልህም መሱሬ ምርጥ ሰዉ
መንሱሬ ጀግና እኮ ነህ!። ሊያሳስትህም ቢሞክር አንተ ግን ውነትን እና ትክክለኛ ምክንያትን ስለያዝክ አልተሳሳትክም። ስታወራ ምታነብ ነው ምትመስለው። ይህም ኮንፊደክስህ ነው። አላህ ይጨምርልህ።
መንሱር በርታ❤❤❤❤❤
እራሱን የሚያውቅ የሚጠብቅ ድህነትን የሚጠየፍ ስው ሁሉእንደሱ እንዲሆን ሥራ እንዲሠሩና እንዲለወጡ የሚስተምር ትልቅ ሰው ነው በግሌ እደንቅሀለው ።
መንሱር is perfect
❤❤❤❤መሱርዬ ጀግና🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕💖❤️💚
ሶፊ ኦውነቱን ነገረህ እኮ መደንዘዝ ከፈለክ ደንዝዝመደግ ከፈለክ ከትንሸሰ ተነስተህ ስራ አለቀ መንሡር በትክክል የተናገረው ቢመርህም ዋጠው
Thank you መንሱር! በደንብ አስረዳው peace!
ሶፊ በቅርብ ቀን ሌላ ሚሊየነር ስታነጋግር አልነበር እንዴ? ምነው በዚ መጠን ድፍረትና ንቀት በተሞላበት ሁኔታ ያንን ሚሊየነር አላነጋገርከውም?
የምትፈራውና የምትንቀው ሰው አለ ማለት ነው ስለዚ አታዳላ አታሽቃብጥ
Mensur is better and well defended
ሶፎንያስ ፋራዉ እባክህ ፊደል ቁጠር፤ አንብብ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል፡፡ ሰዉ በዚህ መንገድ ኢንተርቪዉ አይደረግም
Well answered Mensur✅✅✅ woooow why all this questions✅✅
Mensur is a kind person!
ፖስተሩ፡ምቀኛነው😅
Congratulations Mensur for conceiving the Shark Tank idea and pursuing it in Ethiopia 👏🏽👏🏽
መንሱር መሰጠት መርዳት ማለቴ ነው ከጀመረ በሁዋላ ነው ሌሎቹም መሰጠት የጀመሩት በኔ በኩል ።
ይህ ጋዜጠኛ ስነምግባር ይጎድለዋል።
So true
አረ ፓስተር ምነው ጠብ ያለሽ በዳቦ አረከው 😂😂😂😂😂መንሱር ግን ምርጥ ሰው ነው እኔማ እንዳለመታደል ከጫልቱ ጋር በተያያዘ ነው ያወኩት።😊😊😊😊
መንሱርዬ በጣም ንፁህ
Mensur geta yebarkeh
መንሱርዬ ፖለቲከኛም ቢሆን መብቱ ነው!!! መንሱርን ፈጣሪ ነው የሚጠብቀው!!! ቅንና መልካም ሰው ፣ አልባሌ ቦታም አይገኝም❤🎉❤🎉
Mensuree ariif sew ❤❤❤
አንተ ፓስተር ተብየው ስታስጠላ ጋጠወጥነት እና ሰውን አለማክበር ነው ባህላችን ያልሆነው! ምን ይመስላል ደነዝ! መንስር ወደድኩህ ለዛህ እና ትግስትህ ደስ ይላል
አንበሳ ነህ መንሱር ጠያቂው የቀናብህ ይመስላል 😂
Sofonyas you have to behave your self man sew akeber what is your show name????????or is it hard talk show?? Change your you tube name come on sofe ayamerebehem tasetelaleh
Mensur jemal big respect 🙏
You are so machured ,humble, gobez
He is rude to mensur 😮
ጠያቂው ግንኒኔጌትቭ ማይንድ ነህ, don’t be hater. መንሱር በርታ
❤❤❤ measures your very smart and intelligent person
ሶፊ is legend and Smart journalist አትንጫጩ የናንተን ጥያቄ ነው አምጥቶ የጠየቀው
Mansure ayzoh barta🌹🍇🍓
Keep it up Mensur✅✅✅ proud of you! Well answered👌
መንሱር ጀግና
መንሱር አላህ ይባርክህ ጀግና ❤❤❤💥💥💥💥🎉
Mensur jemal am proud of you..Gin enat yelelenis ..thankyou.
Mensur ewenetena new
i proud of mensur jemal.
ያየሃገሬ ገበሬ አፈሩን እየገፋ አርሶና አምርቶ ከፈጣሪ በታች ያኖረን ጎርሮብን ትምክህትም ተሰምቶት አያውቅም። የጭንቅላት ደሃ ስትሆን እንደመንሱር ትሆናለህ። ሰው ገምጭ ነው። Kun hoolaa marga dheedudha.