Wrong! Stay away from condensending people!!! This is your excuse to despise one religion. It is not about the religion but the personality. Learn to differentiate the two.
I am protestant😢and used to be my favorite pastor. I am very saddened about his comment. This is just wrong in so many level. God please forgive us since we don't know what we are doing or saying😢
Thank you my man. Your views are always from a diverse perspective. Growing up I thought Ibidi( mad person )means the ones on street naked and throwing stones but as I started mature... majority of ppl have problems even in office there are many Ibidi in good suit...this is so sad ...many pente pastors act out of control...I also watched him ...he was so arrogant... personally I am hygiene first person but the way he described is so bad
Tell it as it's. Why do we need another problem. Where can we go. If you don't have anything good to say, keep their mouth shut. Keep up the good work. Blessings to you and your 🙌 🙏 family.
እንደቸርነትህ ነው እንጅ እንደበደላችን አይሁን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
የትላንት የሚበሉት እንኳን አሮባቸው ያደጉ የድኃ ልጆች: የዛሬ ብልፅግና ሃይማኖት ተከታዮችና የሌባው መንግስት ዘራፊ ባለስልጣኖች የጥጋባቸው ብዛት የአእምሮ ህሙማን የሚፈጠሩት ከቆሻሻ ዉስጥ ነው አሉን። ይህች የዘመናይነት ጊዜአችሁ እክትማ ልናያችሁ ያብቃን።
መንግስት ነዉ እንዴ ያለዉ@@tsedeymengesha3794
"...በመንፈሳዊ ካባ የምትደበቁ ሰዎች..."መልካም አስተያየት ነው የምትሰጠው። የሚሉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው እንዲህ አይነቶችን ፓስተሮች።
በእውነት ጅግና ነህ ተባረክ አንደበትህ ይባረክ❤🙏🙏🙏
አቤት እውነትህን እኮ ነው እግዝአብሔር ይቅር ይበለን 😢😢
አሁን አሁንማ ሰይጣን እራሱ የሚቀናባቸው መንፈሳዊ ካባ የደረቡ መንፈሳውያን ነን ባዮች በየትኛውም የእምነት ቤቶች በዝተዋል።
የማንሰማው የለም እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ትክክለኛ የሆነ ሚዛኑን የጠበቀ መልአክት ነው ያስተላለፍከው
ማስርየ እግዚአብሔር ይባርክህ
ትክክልልልልልል....😢ምድረ ምናምን ... ፓስትር ነኝ ይላል .
ትልቅ ነን የሚሉት አፋቸው ተይዙ አንተ ልክ ልካችንን እየነገርከን ነው ተባረክ እናመሰግናለን ።
ከጴንጤ አካባቢ በመራቅ የአእምሮ ጤንነታችንን እንጠብቅ።
Wrong! Stay away from condensending people!!! This is your excuse to despise one religion. It is not about the religion but the personality. Learn to differentiate the two.
😂😂😂
እናመሰግናለን፡ወንድማችን፡በርታልን
አንተ ድንቅ አስተማሪ ነህ
በርታ ይጨምርልህ
ማስሬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክሕ❤❤❤❤
የባሰ እንዳይመጣ እንፀልይ !!
ማስሬ እንደሁሌውም አንተ ሚዛናዊ ነህ አስረግጠህ ነግረሀቸዋል እናመስግናለን
የአይምሮ ሁሙማን ወገኖቻቺንን 😭😭😭😭 አላህ በምህረቱ ይጎብኛቸው አላህ ያሺራቸው ያረብ 🤲
እግዚአብሔር ይባርክህ ማስሬ
ሚዛናዊ የሆነ ነገር ስለምታቀርብ ደስ ይላል። ለእውነት ስለቆምህ እግዚአብሔር ይባርክህ። እኛን ያስቸገሩን እንደዚህ አላስፈላጊ ነገር የሚናገሩ ሰዎች ናቸው።
I am protestant😢and used to be my favorite pastor. I am very saddened about his comment. This is just wrong in so many level. God please forgive us since we don't know what we are doing or saying😢
Thank you my man. Your views are always from a diverse perspective. Growing up I thought Ibidi( mad person )means the ones on street naked and throwing stones but as I started mature... majority of ppl have problems even in office there are many Ibidi in good suit...this is so sad ...many pente pastors act out of control...I also watched him ...he was so arrogant... personally I am hygiene first person but the way he described is so bad
ጥሩ መልእክትም መልስም ነው። መረጃዎችህን ለወደፊት በቪድዮ ክሊፕ እያስደገፈህ ብታቀርበው ደግሞ የተሟላ እና ብዙ ተመልካች ይኖረዋል የሚል እምነት አለኝ።
እውነት ነው ተባረክ በደነብ አይተህዋል
ሰው ሸተትከኝ አይባልም በጣም አሳፋሪ ናቸው እግዚአብሔር በየት በኩል ይታረቀናል በር ላይ ቆመዋል
አሁን ሱፍ እና ከረቫት አድርጎ ታጥቦ ና ታጥኖ መድረክ ያጨናነቀ እብድ ነው መድሃኒት የጠፋለት::ይሄን እያየ ያላበደ ካለ ወይ አይምሮ የለውም ወይ እራሱ የለም::በቀን ስንት ጊዜ ነው የምናብደው በዚች በገማች ምድር ላይ እየኖርን!? ምን የማያሳብድ ነገር አለ!?ልዩነታችን እኛ ንፁ ልብስ እንለብሳለን እቤት ውስጥ እናድራለን ጥሩ ምግብ እንበላለን እነሱ ግን አቅም ስለሌላቸው ቆሺሸዋል በት እና የሚበላ የላቸውም::በዚ ልናፍር እንጂ ልንመፃደቅ አይገባንም ነበር::እንዲያውም ከቆሸሽ አይምሮ የቆሸሽ ልብስ ይሻላል::ልብሱስ ይታጠባል እንደዚያ ስይነቱ ብስብስ አይምሮ ግን በምን ይፀዳል!?
ይሄ ጦጣ ጦጣ ያለው ሰው እሱ እራሱ ላብ ላብ የሚሸት ጎረምሳ ነበር - ዛሬ እንዲህ በምስኪኖች ላይ ሊመፃደቅ
ሲጀመር መንፈሳዊ ሰባኪ ነኝ ከሚሉ አስተማሪዎች
ይሄ ፈርሃ እግዝአብሔር የሌለዉ ንግግር ምንድነዉ ? ስብከት ነዉ?
እስከ አሁን በምናይበት የንግግር ስርዓት
የነሱ የሆነዉ ፓስተር ቸሬ ሰብስቦ የምክር
አገልግሎት ቢሰጣቸዉ ጥሩ ነዉ!!
አንተ ጀግና ልጅ ታኮራኛለህ።እኔ ፕሮቴስታንት እምነት አባል ነኝ።ሁለቱንም ተናጋሪዎች ሰምቻቸዋለሁ እብዶች ጠፍተዋል ቆሻሻ ቦታ ነው የሚወዱት ያለው እሱ ያላቸው ሰዎች ከአእምሮ ችግር በዘለለ ሰው መሆናቸውን እረስቷል።በፊት እዛ አካባቢ ሰው ስላለ ገንዘብ ለምነው ያገኛሉ የሚተርፍም ምግብ ይበላሉ ሰው ስለሆኑ ሰው ይፈልጋሉ ይሄ ተናጋሪው ሰው ምን አይነት እይታ ነው ያለው አዝኛለሁ።አንደኛው ደግሞ ቅዳሴ ሲያልቅበት ቀረርቶ ጨመረበት እንዲሉ ተጠርቼለሁ ብሎ ካለ ስለ ንስሀ ስለ ክርስቶስ ማስተማር ሲገባው የሰውን ስነ ልቦና የሚጎዳ ተገቢ ያልሆነ ወሬ በህዝብ መሀል ያውም እግዚአብሔር ቤት ብሎ በመጣ ስድብ ያስተዛዝባል።ወዶ ሸተተ ዲዮድራንት ጠፍቶት ነው ሽቶስ ጠፍቶት ነው ግን ለሁሉ ግዜ አለው።ተረጋጉ በልልን ተባረክ እድሜ ይስጥህ
ማስርዬ,ተባረክ
አር ገና ምን ሊመጣብንነው ፒያሳ ሲጀመር ምን ሰው አለ ፈርሶል ሌላ ሰፈር ሄዶ ለምን እያይም ብቻውን የሚያወራ ብዛት እርሱ በሰው አስራት ውስኪና መርሰዲስ እየነዳ ምን ችግር አለበት ይቅር ይበለው መድሀኒያለም ገና እርሱም የእነርሱ ሀዘን አማንኤል ይወስደዋል ታያለህ ችግሩ አማንኤል ተጣቦል እስቲ ንደ ጌርጌሴኖን እንደ ምቄዶንያ በእስራት ገንዘብ እነርሱን ይርዳ ይቅርይበለው
ከዝንብ እኮ ማር አይጠበቅም እነዚህን እንኳን እያሳደደ የሚኮረኩም የከተማ አደረጃጀት ይጥፋ ወይኔ
እብድ ቆሻሻ ነው የሚወደው ያለው ቃል ያማል ከውስጣችን እኮ ነው እነሱም የወጡት
መኑ ነው ከውስጣችን የወጣው አጋንንት እኮ ነው ያሳበዳቸው ያለማስታወል ነው.የ
ይባርክህ
ልክ ነህ አንተ ❤
You are speak the truth bless you ❤🎉🙏🏽
True, thanks for mentioning that
ትክክል ወንድሜ ንገራቸው እነኝህ አወቅን ባይ ደንቆሮዎች እነሱ ከደላቸው ሌላው ቆሻሻ ነው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
ማስሩ የኔድምፅ🙏
Tell it as it's. Why do we need another problem. Where can we go. If you don't have anything good to say, keep their mouth shut. Keep up the good work. Blessings to you and your 🙌 🙏 family.
ከሃይማኖት ተቋማት ግቢ ዉጭ ስብከት እንዳይካሄድ የሚከለክል ሕግ እየወጣ ነዉ ተብሎ አልነበር የት ደረሰ?
ሱፍ ለባሽ እብዶች ስለበዙ እርሱም አንዱ ስለሆነ ነው
አንተ ምርጥ ሰዉ ነህ በርታ፡፡
ተባረክልኝ ንገርልኝ እንደዚህ አድርገህ
እዉነትህን ነዉ እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ ሰዎቹ ምን እንደሚናገሩ ጠፍቶባቸዋል ብንልስ?
አልላህ ይቦና ይስጣቸው ያሳዝናሉ አሁን ይከን ካለው ታማሚወቱ አይሻሉምደ
ግን ጦጣ ምን ምን ነው የሚሸተው 😅😅😅😅😅
ከአገልግሎት ይታገዱ
ማስ ምን እንደዚህ እንደሚያደረጋቸው አላውቅም ብቻ ማይክና ካሜራ ሲያዩ ያብዳሉ 🤙🤙🤙🙏
Exactly!
ማስሬ በእውነት ሁሌም ሚዛናዊነትህ ያስደስተኛል የዛሬው ግን🎉🎉🎉❤
በአረቢኛ መእመናኑን የዋሸው ቂስ ያሆን ዳቆን ለምነ አታቅረበውም ወያስ እኛ መብታችን አመላችን ነው እያለክ ነው ።
ከሳቸው በላይ እብድ ላለመጥፋቱ ምስክር የለም
አንተ ሰውዬ ንግግር ሲያስደስት ምናለ ሰሚ ካንተ ቢማር ልብ ያረካል ንግግርህ በየቦታው አዋቂን ብለው የሚለፈልፊት ቢሰሙ በጣም አሪፍ ነው ይመችህ ነፍሴ
ማርስዬ ልክ ብለሀል
የግለሰቦችን አገላለጽ ልትሞግት ትችላለህ ነገር ግን ንጽህና አትጠብቁ ከቆሻሻ ክምር ጋር ኑሩ እያልካን ከሆኔ ምዛንህን አስተካክል (calibrate) አስደርግ።
Ewnti geta Eyesu zamani yibark Enzi sawachi Eko be church sim maret zarfo be genzabi bizat Abidowal Marti zarfa Ke U S A Tamara naw zamari tabiyew
True every day when i take a train a lot of people sleep on the train
ጌታ ይባርክ!! ቆማጣን ቆማጣ ማለት ትክክል ነው እነዚህ ፓስተሮች በቃች ልንላቸው ይገባል፣ የአአ ህዝብ ከህጋዊ ይዞታ በግፍ ሲፈናቀል!!!!!!
ይህን ሰውዬ ሜቄዶንያ ቢሄድ ምን ሊል ነው?
መቄዶንያ እንደዚህ አይነቱን አድር ባይ ባለጌ የምታስተናግድ አይደለችም መቄዶንያ በፍቅር የተመሰረተ ቦታ ነው
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ 💝💝💝
ሠላም ወዳጀ
ነገ ምን እንደሚሆን ፐአያውቅም ዛሬ አፉን ይከፍታል
Selam selam our brother
Maseresha egzabeher yetebeklen 🎉
እኔ እምለው ሰውዬው ሲያየት እራሱ ከቁሻም በላይ ከሰው ተራ የወጣ አጋንት የሰፈረበት እርኩሰትን የሚፈሙትን ፍናፍንቶችን
በጣም ጎበዝ ነህ እውነት
ጥሩ ምክር ነው፣
ተባረክ ንገርልኝ
ሜቔዴንያ ፈረሰ እንበል ይህ ሰው ምን የሚል ይመስላችኋል ?
የተሻለ ኑሮ ብሎ ነው ቤተሰቡን ጥሎ አዲስ አበባ የመጣው ።
የፒያሳ እቦዶች እብዶች ይባሉ ነበር
አሁን ግን ህጋዊ ተፈናቃይ እብዶች
መባሉ ነው ። አይ ፓስተር ተብየው
ስጀመር ፒያሳ የምን እብድ ነው የነበረው ?
U make my day again and again 😂😂 Hi hi 😂😂
ወዲ አግአዚ ስለየትኛው የሀይማኖት አባት ነው የምታወራው።እራሳቸው እኮ ካበዱ ሰነበቱ አላወክም እንዴ።
They don't have knowledge. Unfortunate
ያስተሳስብ ማነስ ምን ታረገዋለህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Selam Selam Selam!
Gosh eski nigerilign wendme.....
endew gira geban eko..... Egziabher yigesitsacgew min yibalal zendro......
Ketewesenu pastor besteker lelaw ekoo kadirewoch delaloch nachew
እነኚህ ሀሰተኛ ፓስተሮች ናቸው እግዚአብሔርንም አያውቁትም
ከጴንጤ በመራቅ ጤናችሁን ጠብቁ 🙏
Tebarek 🙏
መገድላይ ሲተኙ እየተደበደብ የት ይተኙ የት ይቁሙ ይባረራሉ ነው የዘመኑ ባለጌ እንደፈለገ ይናገራሉ።
ያ ፓሰተሩ ትገማላችሁ ብሎ ሰደባቸው ።
ያን አዳራሽ ሙሉ አስገብቶ የሚያስብድቱን ቪዲዬ አሳያቸው የቆመ የመስለው ሁሉ እንዳይውድ በለው ማስሬ
Betam denk yeunk sewe neh egzabhre yebarekh
እራሱ ስለሆነ ይሆናላ ምን ታርገዋለህ ግዚዉ እራሱ የቀወጠነዉ ትክክል ብለአል ሱፉን ለብሶ 😂😂😂😂😂😂ሱፉ ዉሰጥ ተደብቀን የምንሰራዉዐግፈሰ ደአዉ ላይ
Ewenet new ensum sew yehonalu
እሱ የዘነጠው በማን ገንዘብ ሆነና ከደሀው በሰበሰበው አይደል? ንገርልኝ ለቀማኛው ...
ክብርየሆነውን፣ሰውየሚያቋሽሽ፣እራሱምቆሻሻነው፣አለወቀውምእንጂ
የጦጣን ሽታ የሚያውቅ ስባኪ እንዴት ሰው ሰው የሚሸት ቃል ይናገራል ብለው ተከታዮቹ ያደምጣሉ ?
እረ ይሄ እብድ አላወቀውም እጂ አዱ እሱ ነው የሚያሳክመው አቶ ነው ያብርዳቹው ሌሎቹ ህዝብ ቤቱን እያፈረሱ ያሳድዳሉ ተከታዮቹ እሱ ደግሞ በሀይማኖት ተደብቆ ይቀረሻል
Hi❤❤❤
ፀበልተኛ❤
Ahuns enezeh penxewoch lugam yasfelgachewal. Ende mexalachew yemelexifu ensu nachew
ሲጀመር የፒያሳ ነዋሪዎች እብዶች ነበሩ እንዴ። ግን ከጴንጤ ምን ትጠብቃለህ።
Masre I realy missed U 😂😂
Enzhi Menfesaw Aydelum Ydabelos legoch Nachew Egzbehar Yegsesw ❤😂
ወንጌልን የማያወቅ? ወንጌላዊ ነው ወይ?
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭🙆🙉☝☝☝☝☝☝☝
Antena meseloch yebltgna wshoch gena tchohalachew ejj alachew
አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የባሏን መጽሐፍ አጠበች አሉ ዛሬ ወጥ ረገጥክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🥺🥺🥺🥺🥺🥺