Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እዉነት ነዉ ማስሬ ያለፉትን ነገስታትና መሪዎች እንከን እየፈለጉ ከማብጠልጠል ይልቅ ለሰሩትም በጎ ነገር ማመስገን ይገባናል።
በትክክል
ምርጥ እትዬጰየዊ
ግብጽ በምንም መመዘኛ ከውዷ ኢትዮጵያ አትበልጥም። በturkey ፣ በእንግሊዝ፣ በፈረንሣይ በኤስራኤል... የተቀጠቀጠች የተገዛች ናት እኮ። ግብጽ ኢትዮጵያን አትወዳደርም።በጭራሽ።ለአንዳንዶች በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ቀልላ የምትታያቸው፤ በውስጧ በበቀለው cancer የሆነ tplf ከባእዳን ጋር አብሮ ስለአዋረዳት ነው።ተስፋ አናደርጋለን በቀጣይ ግዜ ታላቁ ዓብይ አህመድ ወደ ቀደመ ክብሯ እንደሚመልሣት። እምነታችን የጸና ነው።
ማስሬ ትክክል❤❤🎉🎉
አሜርካን ለሀይለስላሴ ዝቅ ብላ የክብር አቀባበል ባታደርግነው ሚገርመው አሜርካን ሳትፈጠር የነበረችን ጥታዊቷን ሀገረ ኢትዮጵያን እኮ ነበር የሚመራው
Masre, thanks tell them for this small minded kadre.❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ethiopia freedom no666 more Ethiopia freedom no666 zeble
አጴው የስሩት ይበልጣል !!! ስው ናቸው ቢያጠፉም የስራ ነው የሚያጠፋው ።
ማስሬ በትክክል የሰው ማኛ❤❤❤❤
ማስሬ የአብይን ስም ለመጥራአት ለምደነው ደስ እማይላአቹህ ? እውነትን ተናገር ትድናአለህ።
ትልቁ ታዛዥ ባርያ ስለነበር እንጂለምን ያከብሩታል ብልእህ ታስባለህ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🏿🇪🇹🇪🇹
በታላቂቱ ቤተመንግሥት የሚኒልክ ቤተመንግሥት ነው፣ ይሄ ግን ኢዩቤልዩ ነው ማስትሬት።
Respect Dr . Abiye ❤❤❤❤ abeym lemsegn yegbal enede lelochu aymselhem?
❤❤❤❤❤
ማስሬ ወንድሜ አፍሪካ አንድነት ጊቢ ሀውልታቸውን ያቆመው አብይ አይደለም እንዴ ምነው ስሙን ለመጥራት ተሸማቀክ ምንም ይሁን ምንም እኔም በዘመኔ አብይን የሚያህል ጀግና ይሄን ሁሉ ልጋጋም የተሸከመ የተሰደበ መሪ ባለመኖሩ እጅግ ካልካቸው ሁሉ ላከብረው ላመሰግነው እወዳለሁ ያው የዘረኝነቱ ነገር ስለሚጎትታችሁ ልታመሰግኑ እንኳን ይከብዳችዃል መሳኪኖች
ትክክለ 💯% አብቹ ድንቅ ሰው ነው መለስን እንደ አብቹ የሚሰድብና የሚተች አይቼም ሰምቼም አላውቅም ውጭ ሆነው እንኳን ይፈሩት ነበር ምክንያቱም ቤተሰቦቻቸውን እያደነ መሀከላዊ እስር ቤት ጥፍራቸውን እየነቀለ ወንዱንም ሴቱንም ምን ሲያደርግ እንደነበረ እናውቃለን ሴቷ እንኳን ወንዱ አፍ ላይ ሽንቷን ትሸናበት የነበረ ዘመን ነበር እኮ እንዴት ይረሳል አብቹ በ6 አመት ምን ያልሰራው ነገር አለ እነሱ እንደ ህፃን ያጨማለቁትን ፕሮጀክትና የዘረኝነት መርዝን እያስተካከለ ይላል ድንቅ ጀግና መሪ ነዉ ።
❤❤❤
ሂትለርን ጁዎች እንዲደንቁት አትጠብቅ። ህዝቡን እየጨፈጨፈ ፣ እያስጨፈጨፈ እያሳገተ ፣ ሚሊዮኖች አፈናቅሎ ቤቱን ለሚሰራ ራሱን አፍቃሪ ዳፍናታም አንተና ባንዳዎች ለግዜው ማድነቋችሁን ቀጥሉ። የኅጉስ አገዛዝ ባከተመበት ምድር የተሰራውን የግል ቤተመንግስት አምባገነኑ ሲሸኝ የሚሊዮኖች መታከሚያ ሆስፒታል ይሆን ይሆናል ። መሪ ለህዝብ እንጂ ህዝብ ለመሪው ብሎ አይኖርም። @Goodthing1009
የሠይጣን ስም ምን ተብሎ ይጠራል?
እሾክ እባብ
የዱሮዎቹንም ያሁኑንም ጀግናዉ ብልሁ ትግሰተኛዉ መሪ ዶክተር አብይን ማመሰገን ይገባል ከዜሮዜሮ አድዋ ጀምሮ ታሪክን በደማቁ ያደሰ ድንቅ መሪ የተባረከ ነዉ ከምትሰድቡት እሰኪ ሸልሙት ከመኪናዎቹ እሰከቤተመንገሰት ጠጋግኖ ለትዉልድ ያሰረከበ እኔ በበኩሌ ምን ብዪ ላመሰግንህ አቢቹ ተባረክ
መሥራት እንጂ ማፍረስ አይቸግርም፣ ሕዝቡን እያስራቡ እያፈናቀሉ በጊዜው የተገነባውን አፍርሶ መስራት አንቱ አያስብልም
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
መዶሻዬ
በትክክልል😅😅😅
አባቶቻችን ጀግኖች ነበሩ ምን ያደርጋል ሃገሬ በባንዳዎች እጅ ወደቀች እንጅ
አብዬ እድሜህ ይረዛም ሺ አማት ንገስልን
@GanetGerma-c6z ሺህ ዓመት ብቻ የአባቴ አምላክ ከሺ ይቆራርጥሽ
የ ሀጼ ቴድሮስ ሀውልት 🤔 ልክ እንደ ዳግማዊ ሚኒሊክ በ ፈረስ ሀውልት መስራት አለበት 🤔 ጎንደር ላይ ያለው የ ሀጼ ቴድሮስ ሀወልት አይመጥንም 😢 ምክንያቱም የሴት ቅርጽ ነው ሚመስለው 😭ተመሳሳይ የ ሀጼ ዮሀንስ ሀወልት በ መተማ መሰራት አለበት 🤔
MOrning bro
በጀርመንስ የነበረው አቀባበል
Getu negn masere temechengalehe
ት ምህረቱ ጥር ነው፡፡ ለማይገባዉ ደግሞ አትዘን፡፡
አደለም የአምልኮ ቡታ ተጨምሮ ነዉ የተሰራዉ እጂ ስንት የሚሰራ ነገር አለ ታድያ የሁኖ መግሰት እዛ ለመድርሰ አደል የሚጠራሩት የመግሰት ጥሩማ አለም ላይ አይኖር ግን ባሁን ሰአት የሰዉ ደም በዛ ፈጣሪ ይመልከት ህዝብ እያለቀ አገር የለም አዲሰ አበባ ብቻ አገር አትሆንም ዋና ዋናዉ ከዳር ነዉ
Ay Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager Alemn mekeleb ymtchel Hager meat wenzoch yalwat yasaznal gubo lebnet gdya zrfya oneg sheny bank yzerfal ngusu aby leg new chnklatu ke and hasetena nbyat ayshalm
Ya Alem manegestate mahaber kagabu 101 amet molawe 1916 amat meherat nawe Eth mahaber yagabachewe
ማስሬ ማነው አውን ያደሰው አቢቹእኮነው ለምን እሱን ማድነቅ አልቻልክም በእያዲግእና በደርግ ጊዜ አልታደሰም ዛሬ እንዲ አሸበረቀእኮ አቢቹን አድንቀው
ክብር ምስጋናና ዕድሜ ለአብቹ። የወደመውን ቅርሳችንንና ታሪካችን እያደሰልን ነው። የአይጥ መፈንጫ ፡ የጫት መቃማያ አርገውት ነበር እነ መንጌ ደርጉ እነ መለስ ወያኔ። ዕድሜ ለአብቹ ..ማርሽ ቀያሪ።አንተ ግን የማትረባ ሞላጫ አስመሳይ ነህ። መቶ ጊዜ ጃንሆይን ስትራ ተሳስተሀ እንኳን ሥራውን ያሠራውን አብይን አልጠራኼውም። ሲሆን የወደመውን ያሳደሰውን ነበር በስሙ መጥራትና ማመስገን። ሞላጫ አስመሳይ እስስት ነህ። እርጉም ትውልድ
ሺ አማት ይግዛን አብቹዬ❤❤❤❤
_"When a _*_CLOWN_*_ moves into a _*_PALACE,_*_he doesn't become a _*_KING._*_The _*_PALACE_*_ instead becomes a _*_CIRCUS.”_* - Turkish Proverb 😢
666 no
ለማኝ መንግስት አለህ እድለኛ ነህ😂😂😂
እዉነት ነዉ ማስሬ ያለፉትን ነገስታትና መሪዎች እንከን እየፈለጉ ከማብጠልጠል ይልቅ ለሰሩትም በጎ ነገር ማመስገን ይገባናል።
በትክክል
ምርጥ እትዬጰየዊ
ግብጽ በምንም መመዘኛ ከውዷ ኢትዮጵያ አትበልጥም። በturkey ፣ በእንግሊዝ፣ በፈረንሣይ በኤስራኤል... የተቀጠቀጠች የተገዛች ናት እኮ። ግብጽ ኢትዮጵያን አትወዳደርም።በጭራሽ።
ለአንዳንዶች በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ቀልላ የምትታያቸው፤ በውስጧ በበቀለው cancer የሆነ tplf ከባእዳን ጋር አብሮ ስለአዋረዳት ነው።
ተስፋ አናደርጋለን በቀጣይ ግዜ ታላቁ ዓብይ አህመድ ወደ ቀደመ ክብሯ እንደሚመልሣት። እምነታችን የጸና ነው።
ማስሬ ትክክል❤❤🎉🎉
አሜርካን ለሀይለስላሴ ዝቅ ብላ የክብር አቀባበል ባታደርግነው ሚገርመው አሜርካን ሳትፈጠር የነበረችን ጥታዊቷን ሀገረ ኢትዮጵያን እኮ ነበር የሚመራው
Masre, thanks tell them for this small minded kadre.❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ethiopia freedom no666 more Ethiopia freedom no666 zeble
አጴው የስሩት ይበልጣል !!! ስው ናቸው ቢያጠፉም የስራ ነው የሚያጠፋው ።
ማስሬ በትክክል የሰው ማኛ❤❤❤❤
ማስሬ የአብይን ስም ለመጥራአት ለምደነው ደስ እማይላአቹህ ? እውነትን ተናገር ትድናአለህ።
ትልቁ ታዛዥ ባርያ ስለነበር እንጂለምን ያከብሩታል ብልእህ ታስባለህ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🏿🇪🇹🇪🇹
በታላቂቱ ቤተመንግሥት የሚኒልክ ቤተመንግሥት ነው፣ ይሄ ግን ኢዩቤልዩ ነው ማስትሬት።
Respect Dr . Abiye ❤❤❤❤ abeym lemsegn yegbal enede lelochu aymselhem?
❤❤❤❤❤
ማስሬ ወንድሜ አፍሪካ አንድነት ጊቢ ሀውልታቸውን ያቆመው አብይ አይደለም እንዴ ምነው ስሙን ለመጥራት ተሸማቀክ ምንም ይሁን ምንም እኔም በዘመኔ አብይን የሚያህል ጀግና ይሄን ሁሉ ልጋጋም የተሸከመ የተሰደበ መሪ ባለመኖሩ እጅግ ካልካቸው ሁሉ ላከብረው ላመሰግነው እወዳለሁ ያው የዘረኝነቱ ነገር ስለሚጎትታችሁ ልታመሰግኑ እንኳን ይከብዳችዃል መሳኪኖች
ትክክለ 💯% አብቹ ድንቅ ሰው ነው መለስን እንደ አብቹ የሚሰድብና የሚተች አይቼም ሰምቼም አላውቅም ውጭ ሆነው እንኳን ይፈሩት ነበር ምክንያቱም ቤተሰቦቻቸውን እያደነ መሀከላዊ እስር ቤት ጥፍራቸውን እየነቀለ ወንዱንም ሴቱንም ምን ሲያደርግ እንደነበረ እናውቃለን ሴቷ እንኳን ወንዱ አፍ ላይ ሽንቷን ትሸናበት የነበረ ዘመን ነበር እኮ እንዴት ይረሳል አብቹ በ6 አመት ምን ያልሰራው ነገር አለ እነሱ እንደ ህፃን ያጨማለቁትን ፕሮጀክትና የዘረኝነት መርዝን እያስተካከለ ይላል ድንቅ ጀግና መሪ ነዉ ።
❤❤❤
ሂትለርን ጁዎች እንዲደንቁት አትጠብቅ። ህዝቡን እየጨፈጨፈ ፣ እያስጨፈጨፈ እያሳገተ ፣ ሚሊዮኖች አፈናቅሎ ቤቱን ለሚሰራ ራሱን አፍቃሪ ዳፍናታም አንተና ባንዳዎች ለግዜው ማድነቋችሁን ቀጥሉ። የኅጉስ አገዛዝ ባከተመበት ምድር የተሰራውን የግል ቤተመንግስት አምባገነኑ ሲሸኝ የሚሊዮኖች መታከሚያ ሆስፒታል ይሆን ይሆናል ። መሪ ለህዝብ እንጂ ህዝብ ለመሪው ብሎ አይኖርም። @Goodthing1009
የሠይጣን ስም ምን ተብሎ ይጠራል?
እሾክ እባብ
የዱሮዎቹንም ያሁኑንም ጀግናዉ ብልሁ ትግሰተኛዉ መሪ ዶክተር አብይን ማመሰገን ይገባል ከዜሮዜሮ አድዋ ጀምሮ ታሪክን በደማቁ ያደሰ ድንቅ መሪ የተባረከ ነዉ ከምትሰድቡት እሰኪ ሸልሙት ከመኪናዎቹ እሰከቤተመንገሰት ጠጋግኖ ለትዉልድ ያሰረከበ እኔ በበኩሌ ምን ብዪ ላመሰግንህ አቢቹ ተባረክ
መሥራት እንጂ ማፍረስ አይቸግርም፣ ሕዝቡን እያስራቡ እያፈናቀሉ በጊዜው የተገነባውን አፍርሶ መስራት አንቱ አያስብልም
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
መዶሻዬ
በትክክልል😅😅😅
አባቶቻችን ጀግኖች ነበሩ ምን ያደርጋል ሃገሬ በባንዳዎች እጅ ወደቀች እንጅ
አብዬ እድሜህ ይረዛም ሺ አማት ንገስልን
@GanetGerma-c6z ሺህ ዓመት ብቻ የአባቴ አምላክ ከሺ ይቆራርጥሽ
የ ሀጼ ቴድሮስ ሀውልት 🤔 ልክ እንደ ዳግማዊ ሚኒሊክ በ ፈረስ ሀውልት መስራት አለበት 🤔 ጎንደር ላይ ያለው የ ሀጼ ቴድሮስ ሀወልት አይመጥንም 😢
ምክንያቱም የሴት ቅርጽ ነው ሚመስለው 😭
ተመሳሳይ የ ሀጼ ዮሀንስ ሀወልት በ መተማ መሰራት አለበት 🤔
MOrning bro
በጀርመንስ የነበረው አቀባበል
Getu negn masere temechengalehe
ት ምህረቱ ጥር ነው፡፡ ለማይገባዉ ደግሞ አትዘን፡፡
አደለም የአምልኮ ቡታ ተጨምሮ ነዉ የተሰራዉ እጂ ስንት የሚሰራ ነገር አለ ታድያ የሁኖ መግሰት እዛ ለመድርሰ አደል የሚጠራሩት የመግሰት ጥሩማ አለም ላይ አይኖር ግን ባሁን ሰአት የሰዉ ደም በዛ ፈጣሪ ይመልከት ህዝብ እያለቀ አገር የለም አዲሰ አበባ ብቻ አገር አትሆንም ዋና ዋናዉ ከዳር ነዉ
Ay Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager Alemn mekeleb ymtchel Hager meat wenzoch yalwat yasaznal gubo lebnet gdya zrfya oneg sheny bank yzerfal ngusu aby leg new chnklatu ke and hasetena nbyat ayshalm
Ya Alem manegestate mahaber kagabu 101 amet molawe 1916 amat meherat nawe Eth mahaber yagabachewe
ማስሬ ማነው አውን ያደሰው አቢቹእኮነው ለምን እሱን ማድነቅ አልቻልክም በእያዲግእና በደርግ ጊዜ አልታደሰም ዛሬ እንዲ አሸበረቀእኮ አቢቹን አድንቀው
ክብር ምስጋናና ዕድሜ ለአብቹ። የወደመውን ቅርሳችንንና ታሪካችን እያደሰልን ነው። የአይጥ መፈንጫ ፡ የጫት መቃማያ አርገውት ነበር እነ መንጌ ደርጉ እነ መለስ ወያኔ። ዕድሜ ለአብቹ ..ማርሽ ቀያሪ።
አንተ ግን የማትረባ ሞላጫ አስመሳይ ነህ። መቶ ጊዜ ጃንሆይን ስትራ ተሳስተሀ እንኳን ሥራውን ያሠራውን አብይን አልጠራኼውም። ሲሆን የወደመውን ያሳደሰውን ነበር በስሙ መጥራትና ማመስገን። ሞላጫ አስመሳይ እስስት ነህ። እርጉም ትውልድ
ሺ አማት ይግዛን አብቹዬ❤❤❤❤
_"When a _*_CLOWN_*_ moves into a _*_PALACE,_*
_he doesn't become a _*_KING._*
_The _*_PALACE_*_ instead becomes a _*_CIRCUS.”_*
- Turkish Proverb 😢
666 no
ለማኝ መንግስት አለህ እድለኛ ነህ😂😂😂
በትክክል