You are speaking the truth, nothing but the truth. The truth sets you free. They all want the power. I can assure you that no one can destroy Ethiopia. God is faithful 🙏 🙌 He has covered her with His arms. Thank you so much for all you do. Blessings to you and your family. Keep up the great work.
Unless ethnic politics eliminated, there will not be peace in Ethiopia. Ethnic politics is exclusionary and there is always a sense of exclusion among groups. Oromo politicians love it because they think they can always will be in the driver seat because of their number. Well said!
አተ ምርጥ ልጂ የድንግል ማርያም ልጂ
እግዚያብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ!!
Tank you Masere🙏🙏🙏
Masrey ❤ very true thank you very
ትክክል!! ሁላችን በእኩልነት የምንኖርባት
ሀገር ታስፈልገናለች !!💚💛❤
እጅግ በጣም ትክክለኛና ወሣኝ ሀሣብ ፡ ተችላላቹ አትችሉም ዋው ሀሣብ
ብርክ በል ተባረክ🙏🏽❤
እግዚአብሔር ይስጥህ ልቦናህን አይቅይርብህ የቃሉ ተገዥ ያርግህ ጎበዝ ነህ እውነቱን ተናገር እንድ ቀን ከእውነት ከተናገሩ ና ከሰሩ ሰዎች ጎን ትቀማለህ በርታ እራስህንም አገርህንም እግዜር ይጠብቃችሁ::
ተመችተኸኛል ዘረኝነት ጥንብ ናት ትሸታለች የሰውን ልጅ ሰላም ታሳጣለች ኢትዮጵያውያን ከዘረኝነት እንውጣ ብዙ ንፁሀን ወገኖቻችን በጥላቻ በጭካኔ ተጨፈጨፉ ከዚህ እንካ መማር አንፈልግም !!!
You are speaking the truth, nothing but the truth. The truth sets you free. They all want the power. I can assure you that no one can destroy Ethiopia. God is faithful 🙏 🙌 He has covered her with His arms. Thank you so much for all you do. Blessings to you and your family. Keep up the great work.
🎉 you are right. We must fight for unity of Africa.
እግዚአብሔር ይባርክህ የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው ።❤❤❤
የጉቶዋ ነገር ያበደች ምሳሌ ነች ይመችህ ማስሬ (ኢትዮጵያ ለሁላችን ከሁላችን)
ማስሬ ለጅዋር የሚያዝንለት ጠፋ ማለት ነዉ ። 1ኛ የንፁሃን ደም ነግዶ የሰበሰበው ገንዘብ ጨርሷል ።2ኛ እግዚአብሔር ከሰው ልብ አውጥቶ እንዲረሳ ሆኗል ። እሺ ይህ ሰው ምን ያድርግ ።በሰላም ሰርቶ የሚኖርበት ዘዴ ና ብለሃቱ ጠፍቶበት ነገር አለሙ ተምታቶበት ቁልቁለት ላይ ነው ። ይልቁንስ በዚህ እብድ ሰውዬ የ 1 ሰው ደም እንዳይፈስ ሁሉም ሰው ይፀልይለት።
ማስሬ አርቆ አሳቢነክ ጀግና
Mashallah
በብሄር ፓለቲካ ለታመ መ ፓለትከኛ
ጥሩ መልዕክት አስተላልፈሀል ፣
ዋው አንጀትህ ይራስ አንጀቴን አራስከው ማስሬ እንዲ አሰፍቶ ማሰቢያችንን ማን ቀማን ግን?
👍👌👌👌👌👌👌👌
Thanks
No word at all ❤❤❤❤❤❤❤
👏🏼👏🏼👏🏼
🙏👏👏👏👏
አሳብይመቸኛል👌
ጀዋር ሜንጫ የጫረው እሳት ነው መጥፊያ ያጣው
Justice has to be served when it is time 😢
አትድከም ፈጣሪ ካልደረሰ ነገሮች ሁሉ ያስፈራሉ
መቸም ቢሆን ጅሀር የሚባል መፍትሂ የሆናል ብላችሁ አታስብ ፣አሁን ምርጫ ስመጣ ይው እንደሚታወቀው ጭንቅላቹን በጥላቻ የደነዘዘው የኦረሞ ወጣት አለለት ምንም የማይጠይቅ በስሞ የነገደበት አሁንም እነሱ የከተሎኛል ብሎ ነው ። በምላስህ እያደነዘዝህ ደሙን ያፈሰስህው የወጣት ደሙ የፋረድህ ።ፈጣሪ ሆያ ሰው የምላሱን ነው የሚያይ አንተ የልብን ተኮል ታውቃለህ አንተ ጠብቀን
ሠላም ወዳጀ
Unless ethnic politics eliminated, there will not be peace in Ethiopia. Ethnic politics is exclusionary and there is always a sense of exclusion among groups. Oromo politicians love it because they think they can always will be in the driver seat because of their number. Well said!
እውነትህን ነው በቃ ፖለኮኞችን ሰብሰብ አርገህ ኮረስ ስጣቸው ❤😅😅
Kekores beuhwal box setelen.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Great!!!
👏 masire ❤❤❤
ችግሩ እኮ የኛ ፖለቲከኞች ማንበብ አይችሉም
ትክክል
❤❤❤❤❤
Dishta Gina
Adam Abate
Hewan Enate
ማስሬ የጉቶው ነገር አይይ 😂😂
ጀዋር የደም ነጋዴ ነዉ
ቆየች እኮ ከፈረሰች
የሱንተጽእኖ በ0*0=0 ከሆነንሰነበተ።
Ante kadre nh at least helina yenurh ene amhara ng gn yalew nger tekekel new:: chnklath endet ayasbm ay genzeb tasafralh
ሀቅ
ጆሀር የሚባል ካንስረ ኦረሞ በአማራ ገዝመደብ ስገዛ ነበር ስል እስኪ ጠይቁልኝ ሀይለ ስላሴ ምን ነበር ዙሩ መንገስቹ ሀያለማርያም ፣ መለስ ፣ ምን ነበር ዘሩ? መችም ከጅሀር ጥሩ ነገር ከጠበቅ ሰየጣን መላእክት ሆነ ብለህ ብታምን ተስፋ አለህ
ጀዌ ጀገነነው❤
😂😂🎉😂