Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማርያምን ዛሬ ገና ምርጥ ግጥም ሰማው ከእድሜዋ በላይ ግሩም ግጥም እውነትም ስንት አይነት በአል ደግነት ያለን ሠዎች ለምን መባላት ብቻ ሆነ ስራችን
ምርጥ አስተማሪ ግጥም 😊😊😊
መጨረሻ ላይ የቀረበው ግጥም ወቅቱን የጠበቀ ሁሉም ዝም ያለ ቢመስልም እንደዚህ አይነት ጎበዝ ወጣት ሴት ልጆች ሳይሰለቹ ፍትህ እያሉ ይጮኻሉ እናግዛቸው!! አሁንም ፍትህ ለኢትዮጵያውያን ሴቶችና ህጻናት!!
ጥልዬ ከሌለ ድባባቡ አያምርምአጨብጭቡለት 🎉ለጥሌ
እጅግ ትገርሚያለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዋው እንዴት መታደል ነው ቃል አጣውልሽ አቤት ግጥም
ዋሸው እንዴ ከባህሬን ነው የምከታተላቹ እሁድ እስከሚደርስ በጉጉት ነው የምጠብቀው ስወዳቹ ምርጥ ፕሮግራም❤❤❤❤
ማሚየ ምርጥ እናት ስወድሽ የኔ ውድ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ አሟልቶ ይስጥሽ
ዜዶ ምነው አብረህ አትጨፍርም ዜዶ የሚቀመጥባት ወንበር ትቀየር እሱ ጋር የሚቀመጡ ትንሽ ይጀነናሉ አሌክስም እንደሱ ነበር 😂😂😂😂😂
መክሊት እግዚአብሔር ይባርክሽ። ቃላት የለኝም እድግ በይልን።
አረእማ በዝህመጣሽርን ጥሩፊልምላይ እነዛ ልጆችሽኮ አቃጠሉን ፤ክክክ❤❤❤❤❤
ስለ በሬ እና ገበሬ ስታወሩ ማሩ ባላገሩ ትዝ አለኝ የጠፍቶ ነው ግን 🤔 አባይ ቲቪ እባክህን ለማሩ ባላገሩ ስራ ፍጠሩለት ☺️
ሁሌም የማያመልጠኝ ምርጥዬ ❤❤❤❤
ምርጥ በተለይ የዘመኑን ከፋፋዮች የሚያስተምርና አርቀው እንዲያስቡ የሚጋብዝ ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ
መጨረሻ ላይ ግጥም ያቀረበችውም ምርጥ ናት: ፍትህ ለኢትዮጵያውያን ሴቶችና ህጻናት!!
ዋው ደስ ይላል ማርያማዊት ከምንጃር
ተውጅ ጥሌ 😂😂😂😂
በጣም ደስ ትላላችሁ 😂😂😂😂
ዋሸው እንዴ እጅግ የሚመቸኝ ፕሮግራም ነው
ምርጥ ፕሮግራም ።።።።።።።
ታዘብ እባላለሁ። ዳላሰ ነው የምኖር። በሳምንት ውስጥ ፕሮግራም አርጌ ከምከታተላቸው ፕሮግራሞች ዋናው ዋሸሁ እንዴ ነው። የምር ታዝናናለቸሁ። ሁላችሁም የራሳችሁ ከለር አላችሁ። በርቱልን። ከእውነት/ውሸት ዘለል ብሎ ትክክለኛ ምክንያቱን ላገኜ /ለቀረበ ተጨማሪ ነጥብ ቢሰጥ ሰው ሎጅክ ላይ ይጥራል። ከተቻለም ጨው ነገር ቢካተትበት ላሸነፈ የበለጠ እየጣፈጠ ይሄዳል የጎንዮሽ ጉዳት ሊኖረው እንደሚችል ባምንም። በተጨማሪም ቲም ኬሚስትሪም አልፎ አልፎ ቢቀያየር ሌላው እማይገባኝ ይሄን ሰው አላውቀም ያለ እኮ መልስ ነው። አያውቀውማ። አስታውሉት እስኪ!
መክሊት you r the best of the best keep on shining
መክሊት ስም ይመራል:
በጣ እምዳችሁ ❤❤❤ፕሮግራሙ ደስ ይላል❤❤❤
መክሊት 😮 you so beautiful you so smart Ethiopian Grow may God bless you and your family.😮
❤❤❤ምርጦች
ኧረ ተው አየር አትያዝ ጥሌ!
አማን እና ምናለ ከናተጋ ቢጨመሩ🎉
ማሚ በጣም የምወዳት ተዋናኚ❤❤❤❤
ዋሸሁ እንደ እንወዳችሀለን
😂😂😂😂 ወይኔዛሬበሴቅሞትሁኝ አይፍልፍሉ
Ebakachihu seifu fantahunin akirbut
ማነህ ከበደ wedding ዊዲንግ ሳይሆን ዌዲንግ ነዉ … ይታረም thanks
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
Welcome ዋሸሁ እንዴ
ጥሌ እሱ ባይኖር😅 ማንም አያየው
❤
ሁሉም ምርጥ
ደምሩኝ abay family ❤
first🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በሳል መሪ አጠን ተሰቃየን
😄😄😄😄
ቤዛነሽ አያልው ፍሪህይወት ት/ቤት አብረን ተምረናል እንካኳን አየሁሽ ከልደታ ::
ፋሲል ደመወዝን አቅርቡት
Omg a lot of advertising??????????
❤❤❤❤🎉🎉🎉
zedo trust filfilu
ዉቨት
Washawe hunde zare ine ye majamare cometatare nage
filfilu the best
Wayene xele ena mareqos simechunyi
Yemir bezich Lij gitim enba tenanekegn, midre kotetam politicians, muhran negn bayoch ( sew yemtasgedlu / yemitgelu , yemitazerfu / yemtzerfu , yemtdeftu /yemitasdefru … learn from this 13 years old girl gitim !!!!!
ድሮ ነበር አገሳ በሬው የገበሬው አሑን ግን የገበሬውን በሬ እነዘመነ ካሴ እስክንድር ነጋ ፋኖ ተብየዎች አርደው በሉበት ገበሬውንም አረዱት አገሳ ዘመነ ካሴ አገሳ እስክንድር ነጋ በሉልኝ 😅 አውቃለሑ የእናንተ ፕሮግራም ዋሽሑ እንዴ ነው ጨዋታውም with out political.
Tile sanbawn nw yebelahew
ye sw gibza bezebn. er sw kenisu. inentko tibekelecu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን ዛሬ ገና ምርጥ ግጥም ሰማው ከእድሜዋ በላይ ግሩም ግጥም እውነትም ስንት አይነት በአል ደግነት ያለን ሠዎች ለምን መባላት ብቻ ሆነ ስራችን
ምርጥ አስተማሪ ግጥም 😊😊😊
መጨረሻ ላይ የቀረበው ግጥም ወቅቱን የጠበቀ ሁሉም ዝም ያለ ቢመስልም እንደዚህ አይነት ጎበዝ ወጣት ሴት ልጆች ሳይሰለቹ ፍትህ እያሉ ይጮኻሉ እናግዛቸው!! አሁንም ፍትህ ለኢትዮጵያውያን ሴቶችና ህጻናት!!
ጥልዬ ከሌለ ድባባቡ አያምርም
አጨብጭቡለት 🎉ለጥሌ
እጅግ ትገርሚያለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዋው እንዴት መታደል ነው ቃል አጣውልሽ አቤት ግጥም
ዋሸው እንዴ ከባህሬን ነው የምከታተላቹ እሁድ እስከሚደርስ በጉጉት ነው የምጠብቀው ስወዳቹ ምርጥ ፕሮግራም❤❤❤❤
ማሚየ ምርጥ እናት ስወድሽ የኔ ውድ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ አሟልቶ ይስጥሽ
ዜዶ ምነው አብረህ አትጨፍርም ዜዶ የሚቀመጥባት ወንበር ትቀየር እሱ ጋር የሚቀመጡ ትንሽ ይጀነናሉ አሌክስም እንደሱ ነበር 😂😂😂😂😂
መክሊት እግዚአብሔር ይባርክሽ። ቃላት የለኝም እድግ በይልን።
አረእማ በዝህመጣሽርን ጥሩፊልምላይ እነዛ ልጆችሽኮ አቃጠሉን ፤ክክክ❤❤❤❤❤
ስለ በሬ እና ገበሬ ስታወሩ
ማሩ ባላገሩ ትዝ አለኝ የጠፍቶ ነው ግን 🤔
አባይ ቲቪ እባክህን ለማሩ ባላገሩ ስራ ፍጠሩለት ☺️
ሁሌም የማያመልጠኝ ምርጥዬ ❤❤❤❤
ምርጥ በተለይ የዘመኑን ከፋፋዮች የሚያስተምርና አርቀው እንዲያስቡ የሚጋብዝ ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ
መጨረሻ ላይ ግጥም ያቀረበችውም ምርጥ ናት: ፍትህ ለኢትዮጵያውያን ሴቶችና ህጻናት!!
ዋው ደስ ይላል ማርያማዊት ከምንጃር
ተውጅ ጥሌ 😂😂😂😂
በጣም ደስ ትላላችሁ 😂😂😂😂
ዋሸው እንዴ እጅግ የሚመቸኝ ፕሮግራም ነው
ምርጥ ፕሮግራም ።።።።።።።
ታዘብ እባላለሁ። ዳላሰ ነው የምኖር። በሳምንት ውስጥ ፕሮግራም አርጌ ከምከታተላቸው ፕሮግራሞች ዋናው ዋሸሁ እንዴ ነው። የምር ታዝናናለቸሁ። ሁላችሁም የራሳችሁ ከለር አላችሁ። በርቱልን።
ከእውነት/ውሸት ዘለል ብሎ ትክክለኛ ምክንያቱን ላገኜ /ለቀረበ ተጨማሪ ነጥብ ቢሰጥ ሰው ሎጅክ ላይ ይጥራል።
ከተቻለም ጨው ነገር ቢካተትበት ላሸነፈ የበለጠ እየጣፈጠ ይሄዳል የጎንዮሽ ጉዳት ሊኖረው እንደሚችል ባምንም።
በተጨማሪም ቲም ኬሚስትሪም አልፎ አልፎ ቢቀያየር
ሌላው እማይገባኝ ይሄን ሰው አላውቀም ያለ እኮ መልስ ነው። አያውቀውማ። አስታውሉት እስኪ!