የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት በኢትዮጵያ የነበራቸው ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 100

  • @AregaAweke-sh6ot
    @AregaAweke-sh6ot 6 часов назад +16

    Thank you Your Excellency PM Abiy! I am proud of being an Ethiopian! You showed to the world our beloved Ethiopia . God Bless Ethiopia!!!

  • @ambessashield9360
    @ambessashield9360 6 часов назад +14

    This is beautiful. Proud. ❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @tekabetefera4541
    @tekabetefera4541 5 часов назад +14

    “ነገር በዓይን ይገባል” የሀገሬ ሰው፡፡ ማየት ማመን ነው!!

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 5 часов назад +12

    ፍቅር ሁሉን እንደሚያሳልፍ የገባው
    መሪ ስለሰጠን ሕግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 59 минут назад +3

    ኢማኑኤል ማክሮን እዉነተኛ የኢትዮጵያ ወዳጅ የአብችዬ አጋዥ እጅግ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sintaayele
    @sintaayele 6 часов назад +17

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mvab3252
    @mvab3252 5 часов назад +11

    ሌላውን ከልብህ #ስታከብር በ እጥፍ ትከበራለህ 🇪🇹🔥✌️ #አብቹ Representing our beloved Ethiopia Exceptionally 🌾🇪🇹 🍎🤗🍒🌾💚💛🍇✌️

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 5 часов назад +9

    እግዜኣብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @ZeWord-t6g
    @ZeWord-t6g 4 часа назад +7

    God bless both.

  • @JamboJoke
    @JamboJoke 6 часов назад +13

    አንበሳው 💚💛❤️

  • @tesfahope9743
    @tesfahope9743 5 часов назад +6

    The one and only king 👑 abechu lets go my beloved Ethiopia🇪🇹

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 6 часов назад +10

    አገሬሰለምሽ።ይብዘ❤❤❤❤❤😢

  • @HiwotSmart
    @HiwotSmart 6 часов назад +10

    እናመሰሰግናአልን

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 5 часов назад +16

    Look at those two young, charismatic, genuine and genius world leaders, aren't they beautiful !!! thank you Ethiopia, the people of France are truly in love with the people of Ethiopia and its current system of democratic Government and that is why after President Charles De Gaulle had visited Addis Ababa for the first time in history 1966, Emmanuel Macron frequented Ethiopia twice within sex years after 68 years of intervals. l am from France and my name is Thomas La Rochelle.

    • @ragaamedia
      @ragaamedia 5 часов назад +4

      ❤❤❤❤❤ Great love From Ethiopians

    • @Non-e8j
      @Non-e8j 3 часа назад

      Wow that’s so great France got kicked out of west Africa after looting their resources for a century now they found another fool.
      Congratulations France 🇫🇷!

  • @freytube2731
    @freytube2731 Час назад +2

    የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹

  • @MrToms4242
    @MrToms4242 5 часов назад +8

    PM ወሬ ገለመሌ አይመቸውሞ በሰራ ብቻ ማመን thanks

  • @Gosaa-i2v
    @Gosaa-i2v 3 часа назад +8

    የሀገራችንን እድገት ሳይ ወታደርነቴን አብዝቼ ወደድኩት ድል ለሀገራችን

  • @DanielMeleseAreda
    @DanielMeleseAreda Час назад

    Truly inspiring! Looks like it's the most successful and well-organized trip, showcasing the strong bond and collaboration between the two countries. From the warm interactions to the impactful outcomes, it’s clear this visit will have a lasting positive impact! Well done Fana for capturing the moments!

  • @cepheus-m4n
    @cepheus-m4n 6 часов назад +6

    Thank you the Ethiopian leaders, you are the generation of devopement, not the generation of stomach/belly.

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 5 часов назад +4

    Bienvenue an Éthiopie président Macro merci pour votre soutien bon continuation Éthio France 🇫🇷🇪🇹

  • @Bahiru-qe3bi
    @Bahiru-qe3bi 6 часов назад +9

    ከሁለትወጣት መሪዎች ወያኔ የደነዘዘው ትምህርት ይውሰድ

  • @AsterHailuKarlen
    @AsterHailuKarlen 6 часов назад +4

    MOSHRAWA ENAT AGERE ETHIOPIA 👏👏👏💚💛❤️👏👏👏

  • @ዘረኛከሆንክየአለማችንርካ

    ክብር ለአቢቹ❤ ዘላለም ኑርልን❤

  • @bigt9856
    @bigt9856 3 часа назад +2

    እግዚአብሔር እድሜ አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @DrEbenezerMO-l1d
    @DrEbenezerMO-l1d 3 часа назад +1

    Long life relationship between France 🇫🇷 and Ethiopia 🇪🇹

  • @nolabeyene9543
    @nolabeyene9543 5 часов назад +3

    Merci Emanuel Macron 🙏 ça fait plaisir de vous voir en Ethiopie

  • @MrGo2adam
    @MrGo2adam Час назад

    Great friendship. Vive la France et vive Le Ethiopia. All the best.

  • @michaelemiru847
    @michaelemiru847 4 часа назад +5

    Good job really thank you we proud our PM

  • @sat-n6r
    @sat-n6r 37 минут назад

    No matter what anyone's political affiliation is, this guy deserve a huge credit for lots of things that is going on in the country. He is an outstanding politician who knows how to play the system tactfully. Masterfully done. Lets wait and see the outcomes of what seems to be a great relationship.

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 4 часа назад +2

    አሳያቸው❤❤❤❤

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 3 часа назад +1

    thank you for visited our cit ❤❤❤❤

  • @kurfalagar840
    @kurfalagar840 4 часа назад +7

    መሪ ይጋብዝ ዐቢይ
    እራት ይጋብዝ ዐቢይ
    ስራ ይስራ ዐቢይ
    ፕሬዘዳንት ይሁን ዐቢይ
    ያውቅበታል ደግሞም ያምርበታል

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 3 часа назад +1

    መልካም መሪ እግዜር ይባርከው❤

  • @birhanulenjiso2052
    @birhanulenjiso2052 Час назад +1

    He came to sign agreement for exploiting Ethiopia's minerals and resources that colonizers failed during colonization. Plus France is Facing tough challenges from their colonies in west Africa, This is the reason they shifted to Ethiopia with name of restoring Ethiopia's old palaces!!

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 3 часа назад +2

    Waw❤❤
    Abichuuuu

  • @workineshjifara
    @workineshjifara 3 часа назад +2

    Wow, ❤❤❤❤❤❤😂😂
    Blessinggggggggg

  • @sarahmesfin6904
    @sarahmesfin6904 3 часа назад +3

    እናቴ ትሞት እንደኛ ነህ❤❤❤

  • @besumind9545
    @besumind9545 5 часов назад +26

    እኔ እንዳተ ያለ መሪ አይቼ በድሜዬ አላቅም ትገርማለህ አቤችዬ ማስደመም አያልቅብህ።

    • @abdlast5190
      @abdlast5190 2 часа назад

      ባንድ ኮመንት ስንት ነው የሚታሰብላችሁ😅

    • @BezabihOndu-y1b
      @BezabihOndu-y1b 2 часа назад

      ስለ ሆድህ ነው እንጅ ስለ ሀገርን አታስብምና መለስ ብለህ ራስህን ታዝብ

    • @AmanuelGirma-md8of
      @AmanuelGirma-md8of Час назад

      ስንት አመት ብትኖር ግን?

  • @BirkeTesfaye-e9m
    @BirkeTesfaye-e9m 4 часа назад +2

    Jegana neh berata❤

  • @ZuluWarrior3
    @ZuluWarrior3 Час назад

    My country ethiopia 🇪🇹💖

  • @aberabulto2276
    @aberabulto2276 14 минут назад

    Great achievement. Ethiopia

  • @leulgizaw8178
    @leulgizaw8178 6 часов назад +3

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💚💛❤👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 5 часов назад +6

    አዲስ የታሪክ ምእራፍ ኢትዮ ፍራንስ 🇫🇷🇪🇹
    ኢትዮጵያዊ ሆየ ⚖️
    ተመልከት አላማህን
    ተከተለው መሪሕን 🇪🇹👍

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 4 часа назад

      እና የነጭ ውሾች ይሄንን የምዕራብ የአፍሪካ ደሃ ጥቁር የገደለ ደም የመጠጠ የፈረንሣይ ባንደራ ከጎኑ አንሺ ጥቁር የነጭ ውሾች ማሽቃበጥ ባህላችሁ ነው😂😂😂😂 አታሽቃብጡ😂😂😂😂
      የአፍርካ ጥቁር ፕረዝዳት ብሆን እንደዝህ አታሽቃብጡም😂😂

  • @fasikamengistu5112
    @fasikamengistu5112 2 часа назад

    Hospitality #1 👍👍

  • @MakiyaMamo
    @MakiyaMamo 6 часов назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @translated4226
    @translated4226 2 часа назад +1

    😂😂😂😂😂 ሰዉየዉ ቤቱ ከገባ እኮ ዉሎ አደረ😂😂😂

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 4 часа назад +3

    😢😢😢ወይ ጥቁር መሆን መላዕክ የመጣ አስመሰላችሉ የባሪያ አለቃ ትወዳላችሁ 😂😂😂

    • @Chawkia
      @Chawkia 3 часа назад

      የነሱ ባሬያወች መሆናችን አሁንም በ 21 ክፍለዘመን አፍሪካ ላይ ብቻ ይህ ይከሰታል የገርማል በማንኛዉም የበለፀጉ ሀገሮች እኳ ይህ አይከሰትሞ

    • @AyalewAyesh
      @AyalewAyesh 3 часа назад

      በጣም ተሳሳትህ ሊከፋህ ችሎ ይሆናል ግን እውነት ነው ድጋፋችንም ትክክል ነው

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 2 часа назад

      @@Chawkia Thank You Very Much appreciate
      በ21 ክፍለዘመን ከፈረንሣይ ባርነት ethiopia ነፀ የወጣች አስመሰሉት የፈረንሣይ ባንደራ እንደዝ በኢትጲያ ምድር ስውለበለብ ስያሽቃብጡ ይደብራል የምዕራብ አፍሪካ መሪ ፈረንሳይ ስሄድ አንድ የአፍሪካ ዝንጄሮ ፓርስ ስገባ በራሱ ዲፕሎማት ወይም በተራ ሰኪዊሪቲ ይታጀባል እንጂ እንዝህ አያሽቃብጡም
      በተለይ የወላይታ ተወላጆች pls የማንም ነጭ ግብረሰዶም መደበሪያ አትሁኑ እናንተ ምስኪን ስለሆናችሁ ይጠቀምባችሁዋል

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 2 часа назад

      @@AyalewAyesh የፈረንሳይ ባንድራ ሳይ ደሜ ይፈላል ብዙ ሚስኪን የጥቁር ደም መቃብር ላይ የምዉለበለብ ቆሻሻ የነጭ ጨርቅ ነው አንተ ውሻ እናትህ የማክሮን ውሻ ይብዳልህ ባለፈው አንድ የጥቁሮች ሀገር ጠቅላላ ከፓርስ ነጭ አስገብተው በህዝብ ውሳኔ የራሳቸው አደረጉዋት

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 3 часа назад

    As an Ethiopian showing this nominal scenario is nothing than expressing our rulers mismanagement of resources.

  • @AbiibColaad
    @AbiibColaad 5 часов назад +2

    France's he is support a Ethiopian navigate speacliy a Red sea navigate

  • @tigistalemu2998
    @tigistalemu2998 6 часов назад +2

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 часа назад +3

    ይህ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ሰለሕይወት ታሪኩ ባለፈው ሳመር ብዙ ይወራ ነበር ደግሞም እውነተኛ ነው አብረው የሚኖሩት ባለቤቱ ጾታቸውን ከወንድ ወደሴት የቀየሩ አዛውንት ናቸው በእድሜም ከባላቸው ጋር ትልቅ ልዩነት አለው ግብረሶዶማዊ እንደሆኑ ይገለጻል ስለዚህ አመጣጣቸው ሰለ ግብረሶዶም ኢትዮጵያ ውስጥ ሊያስፋፉ ይሆን? ፈጣሪ ይያዝልን

  • @Hailemaryam-n2s
    @Hailemaryam-n2s 3 часа назад +5

    ዉጥንቅጡ የወጣን አገር በብልጭልጭ ነገርና በማስመሰል ፈፅሞ መሸፋፈን አይቻልም።

  • @tesfasenku8093
    @tesfasenku8093 Час назад

    ጀግኒት በፈረንሳይኛ አወራችው ¡

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 3 часа назад +1

    ዶክተር፣እብይ፣ይሄን፣ሁሉ፣ይስራው፣ለእትዬጵያ፣እገሩ፣እንጁ፣ለራሱ፣እይደለም፣ገና፣ይስራል፣ተውት፣ፅፈኞች፣

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 3 часа назад +1

    Why you deleted people opinions?

  • @user-Eth
    @user-Eth 3 часа назад +2

    ፀጋ: በረከት: የወንድማማችነት: በአለም: መሪዋች:ይምናይበት:ዘመን: ያሳይን❤ በአብቹዬ: አየን❤

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 3 часа назад

    A child who get the first Christmas gift!

  • @LanaAbudhabi
    @LanaAbudhabi 3 часа назад +1

    Jegena abechu

  • @BelachewZewudie
    @BelachewZewudie 5 часов назад +3

    ቤተ መንግስቱን ለግሉ አደረገው የኔን ፓላስ አለ

    • @AbduIsmail-m8b
      @AbduIsmail-m8b 4 часа назад +3

      በመጀመሪያ ጆሮህን ታጠበው አጣርቶ እንዲሰማልክ ሲቀጥል የኔ ፓለስ ሳይሀን ያለው ይህን ፓላስ ነው አዳምተህ ተች ያ ያንተ መብት ነው ግን እንዲሁ በጭፍን የመቃወም ሱስ ስላለብህ ብቻ መቃወም ድንቁርናን ያመላክታል እኔ ግራ እምትገቡኝ ስትፈጠሩ ለመተቸትና ለመቃም አይናቹ ጥሩ ነገር አይወድም ማለት ነው? ወደዳቹም ጠላቹም ሀገሬ ብዙ ውጥንቅጥ ወስጥ ብትሆንም አምሮባታል ገና ያምረባታል ።

    • @ajmelbekri
      @ajmelbekri 4 часа назад

      እኔ እኔ ሚለው አብቹ እደ ስሙ ነው
      ከ 18 አመት በታች የሆኑ ፈላ ልጆች ዋና መገለጫ ነው ልበል

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 3 часа назад

    Short memories!

  • @amsuamsu2885
    @amsuamsu2885 3 часа назад

    አይ ገንዘብ ይህ ሁሉ ማሽቃበጥ ለእርዳታ ነው አይደል

  • @AbdiqaniAbdiqani-n5y
    @AbdiqaniAbdiqani-n5y 5 часов назад +2

    Paris he we go!!😂

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 3 часа назад +1

    Why don’t you show them the other pictures of the country? Dancing on the grave of our people!

  • @rtib467
    @rtib467 5 часов назад

    Bromance

  • @teka1528
    @teka1528 3 часа назад

    WukawGobezu, dimoreangaw, ebabuabiy aremneabiy, samsonmehari, toladiguma, chaltukume, YOHANNESSEIFU! tekatelu!

  • @hassengera
    @hassengera Час назад

    U we're best but we were not ur people we were in lack of balance and know who kill people. The killer were ur opposer

  • @farrobekele2991
    @farrobekele2991 5 часов назад +1

    ይሄ መንግስት (የአብይ) በአገር ገጽታ ዙሪያ ጥሩ ስራ የተሰራ ቢሆንም በዜጋው ዙሪያ ምንም አልተሰራም ለማለት እወዳለሁ እንዳውም ምንም በሰብአዊ ግንባታ ዙሪያ ምንም አልሰራም ለመስራትም ቁርጠኝነት የለውም

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 5 часов назад +1

    የመጣው ከጂቡቲ ነውኮ : ገና ሌላ አፍሪካ ሀገርም ይሄዳል : አንድ ቀን እንኳን አላደረም ለሁለት ቀን የስራ ጉብኝት እያላችሁ ትቀደዳላችሁ

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere 5 часов назад +1

    Notice በሽን አላስደም እንደዚህ ነበረ ነገሩ አጨራረሱ አላመረም እንጂ 😅😅😅 ሰላም ፍጠር እኛ የምንፈልገዉ ሰላም ነዉ ሰላም ብቻ አለቀ ሲቀጥል ህዝብን አትናቅ መጨረሻህ አያምርም አያምርመም 🙏🙏

  • @TeferiMarye
    @TeferiMarye 5 часов назад +3

    አንፖል ስለተብለጨለጨ ለውጥ አይደለም Fake ነገርስራህ

  • @FatryHoytmgn
    @FatryHoytmgn 5 часов назад

    ruclips.net/video/dUXI-NKjWto/видео.htmlsi=ki_A2344sog49ugr

  • @trackyzr5006
    @trackyzr5006 4 часа назад

    ruclips.net/video/hOWcBjK8fXs/видео.htmlsi=OByWQ-VCLdl3VVix