Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 100.2|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 35

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 14 часов назад +4

    ሰመረ የአንተ አይነት ሺ ይወለድ :
    የብዙዎቻችን ስሜት የሚሰማህ ብቸኛው ሰው ነህ ብል "ግነት !!! የለውም አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እድሜህ ይርዘም

  • @NesredinGekir
    @NesredinGekir 12 часов назад +3

    ሰላምህን ብዝት ይበልልኝ ወንድሜ ሰመረ ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላውቅም ቃላት አጥሮኛል አንተን የሚገልፅልኝ ባመጥንህም በቃ አንተ ትለያለህ የኢትዮያዊነት መገለጫ ባንተ ውስጥ እያየሁኝ ስለሆነ ሁሌም ታስደስተኛለህ።

  • @MahletAsefa-z3y
    @MahletAsefa-z3y 16 часов назад +5

    እደው እድሜ ይስጥህ😘😘😘😘

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 15 часов назад +4

    ተባረክልኝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 16 часов назад +3

    ሰላም ለአንተ ይሁን

  • @vitamillione869
    @vitamillione869 12 часов назад +2

    ሰመረዋ ኧረ ሺ አመት ኑር❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 18 часов назад +2

    ሠላም ወዳጀ የሚሰማህ የተሰማን ነገር ነው

  • @dagydada7127
    @dagydada7127 18 часов назад +3

    ሰሜ 🙏🏽❤️

  • @almaztedla7521
    @almaztedla7521 11 часов назад +1

    It seems like they don't care about the people. All they care about is what is it for them. Thank you for exposing them. Keep up the great work you do. Blessings to you 🙏 and your family.

  • @1ethiopia166
    @1ethiopia166 12 часов назад +2

    Keep up the good work brother, thank you.

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 15 часов назад +1

    💯 % agreed with you!!!

  • @awekeendalew3911
    @awekeendalew3911 15 часов назад +1

    ሰሜ👉❤❤❤

  • @ZidniNur-z4e
    @ZidniNur-z4e 17 часов назад +3

    በሁሉም ክልልሎች ያለው ኢኸውነው በጣም ያሳዝናል

  • @Tsion-m9j
    @Tsion-m9j 18 часов назад +7

    እንደው እግዚአብሔር ይስጥክ ሰሜ የሚሸጠውን ቲማቲምና አትክልት ሲደፉ የሚበሉ አይመስሉም እኮ

  • @tedyigeba4019
    @tedyigeba4019 11 часов назад +1

    Semy mirt sew kedmo yezmn astsaseb yalw wed wenmachn❤

  • @arsemabekele
    @arsemabekele 15 часов назад +1

    tebarekkkkkk

  • @Feyselian1
    @Feyselian1 18 часов назад +1

    ሰሜ ሁሌም በአቋም በሀሳብ የህዝብ ድምፅ🙏

  • @FrezerAtkilt
    @FrezerAtkilt 13 часов назад +1

    ስለዚህ ጉዳይ 4 ዓመት በላይ እንዲስተካከል በሚዲያ አቅም መልዕክት ለማስተላለፍ ሞክረሃል። ነገር ግን ለውጥ ሊመጣ አልቻለም። ተስፋ ሳትቆርጥ ለውጥ እንዲመጣ የምታረገውን ትግል አደንቃለው፡፡ የምርጥ ኢትዮጵያዊ ስብህና የተላበስክ ድንቅ ሰው ነህ። ምኞትህ እና ሃሳብህ ይሳካልህ።

  • @kusemmenu4193
    @kusemmenu4193 16 часов назад +6

    የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሉ ሚዛናዊ ናቸው ትክክለኛ የህዝብ ልጅ ነህ በነዚህ ጉዳዬች ላይ ሳስብ በወጣትነት ዘመኔ የነበሩት አብዬት ጥበቃዎች ጭካኔ ጨምረው የመጡ ይመስለኛል

  • @saratekle7627
    @saratekle7627 17 часов назад

    May God be with Ethiopians people⛪ 🙏🏿🇪🇹🙏🏿🇪🇹🙏🏿🇪🇹🙏🏿🇪🇹🙏🏿🇪🇹

  • @እድሜ
    @እድሜ 17 часов назад +1

    🙏🙏🙏

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 17 часов назад +2

    ድሆች ኑሮን ለማሸነፍ በየጉልቱ ከመራብ የሚሸጡትን መቀማት እና ማባረር ግፍ ነው የደሀ ሀገር እና ድሆች ነን ከምትቀሟቸው ቦታ ስጧቸው

  • @HaregwaAbegaze
    @HaregwaAbegaze 15 часов назад

    ሰሜ

  • @MelakuDemissie-o5z
    @MelakuDemissie-o5z 17 часов назад +1

    ❤ሰሜ ጀግና በሕግ መሞገት ስትችልበት አቦ ጀግና!!! እሚገርመኝ ደንብ አስከባሪ የፖሊስ አሰዳቢዎች ጆሮአቸዉን ተበልተው ነው እዴ ሚቀጠሩት እዲ እየተናገርክ እማይሰሙት ከምር ሼም የለም እዴ እነሱጋር???

  • @bizuneshteshom7987
    @bizuneshteshom7987 16 часов назад

    ayyy ethiopia egzabeher yhunesh 😢

  • @junefirst500
    @junefirst500 17 часов назад

    ትክክለኛ ኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ አክባሪ ዩኒፎሮም የለበሱትን በጣም ማክበር። ደንብ አሰከባሪ ተከበር!!!

  • @khalidasmamaw6652
    @khalidasmamaw6652 15 часов назад +2

    ከላይ እስከ ታች እንጭጭ ተሰብስቦ አገሪቱአን ገደሏት!!ስው አይውጣብሽ የተባለች አገር!

  • @What-Truth-Says
    @What-Truth-Says 18 часов назад +1

    Semere ye Ethiopian tekilay minster hunlen please. Mech new ye Addis Ababa lij Ethiopian yemigeza yemanum denkoro eyemeta techawetebin.

  • @vamossvamoss2468
    @vamossvamoss2468 14 часов назад

    ሽመል😂😂😂

  • @yafetgelawdewos46
    @yafetgelawdewos46 14 часов назад

    አስበህዋል ባንክ ብርህን ልታወጣ ሄደህ ስትመታ🤔

  • @ZeruBirhanu-m5m
    @ZeruBirhanu-m5m 13 часов назад +1

    Today’s show 1000% true and very entertaining also😂😂😅

  • @Aberamolla768
    @Aberamolla768 12 часов назад

    ሰሜ