በቁጥጥር ስር ውለዋል | ከተማውን በሌብነት ሲያስጨንቁ የነበሩት | ማህበረሰቡ ይጠንቀቅ ብሏል ፖሊስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 27

  • @dadichebud2529
    @dadichebud2529 9 часов назад +4

    ተገብዉን እርምጃ ስለማይወሰድ ነገ ይፈታሉ ተመልሶ እዛው ስርቆሽ ቦታ ይገኛሉ:

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 8 часов назад +2

    ኢትዮጵያውያ እኮ የወንጀለኛና ገዳይ ሃገር ሆናለች ምን ህግ አለ በየቦታው ወንጀል ሲሰራ ዴንታ የላቸውም ህዝብ ወቶ መግባት አቃተው እግዚአብሔር ህዝብን በስልይም ወቶ ያለስጋት እንዲገባ ታማኝ ለሃገሩ የሚስራ መንግስት ያምጣልን

  • @m.a4475
    @m.a4475 12 часов назад +1

    ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ስሙ ገደል ግቡ የሚባለው ሠፈር አቦ ቤ/ክ አጠገብ ብዙ ሌቦች እየዘረፉወደ ጫካው እየገቡ ስለሆነ ያንን ቦታ እባካችሁ ተከታተሉልን

  • @AbduHussein-u7z
    @AbduHussein-u7z 3 часа назад

    ለፖሊሶች፣ወንጀለኛን በሚዲያ ሥታቀርቡ ግማሹን ከነምሥሉ ታቀርባላችሁ የበለጠውን፣ሥታቀርቡ አትታዩም ፣በተለይ ከባድ ወንጀለኞች አይታዩም ይህ ከምን አንፃር ፣ነው።

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 13 часов назад +1

    ኧረ መስካሪዎች አያድርስ ብትሉ ምን ይመስላችኃል ማንም ሰው ከቤቱ ሲወጣ እሰረቃለሁ ብሎ አያስብም አጉል ፍርድ ጥሩ አይደለም

  • @godisgood153
    @godisgood153 3 часа назад

    እግዚአብሄር ያጋልጣቸው ሳይሰሩ መብላት የለመዱ አመፀኞች ተገቢ ቅጣት ሊቀጡ ይገባል ሰው እንደልበ መውጣት አልቻለም ወዲያው ሰለሚፈቱ ነው። እስራቱ ጠንከር ማለት አለበት

  • @mohammedabdosh3080
    @mohammedabdosh3080 6 часов назад

    እኔ የምገርመኝ ምን አይነት ቀለል ያለ ፍርድ ነው ያለው ያሳዝናል የፖሊሶቹ ልፋት አይሆንም

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 8 часов назад

    በውጭው አለም ዎድቆ ብታገኝ አትነካም ተደውሎ ይስጠዋል ጉድ አይ ኢትዮጵያ መከራሽ የበዛ ሃገር

  • @Dadaws2017
    @Dadaws2017 Час назад

    አይ የኢትዮጵያ ፖሊስ በቃ ዘረኝ ሆኖ ቀረ አስመሳዪች

  • @Alazar-h6y
    @Alazar-h6y 7 часов назад +1

    የሁለት ወር እስራት ተፈርዶበታል ብላችሁ ስታቀርቡ ታሳፍራላችሁ ታድያ ምኑ ነው አስተማሪ የሚሆነው

  • @ermiasdubalealemu3639
    @ermiasdubalealemu3639 2 часа назад

    That's why personal identification number and National identification card 🪪 must have implemented.

  • @MdEt-v9l
    @MdEt-v9l 9 часов назад +3

    ሞባይ ባገራች ላዝነው
    ሞባይል የሚሰርቅ
    እጅ ይቆረጥ

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede Час назад +1

      እጅ እንኳን አይሆንም።የሰው ልጅ ክቡር ነው።

  • @YOTE122
    @YOTE122 6 часов назад

    መንግስት አግቶ አይን አውጥቶ ገንዘብ ይቀበል አይደል እንዴ የተራ ሌብነት ምን ያስደንቃል።

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 5 часов назад

    እረ ሁለት ወር😂😂😂😂😂😂 አስተማሪ ነው ወይስ ለስርቆት ማበረታታቻ ?

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede Час назад

    ምን ይሻለናል።አንገታችንን ስንጠነቀቅ።በጠረባ እግራችንን።ከፊት ስንጠብቅ ከኋላ በጬቤ ቂጣችንን።በአየር ላይ እንብር እንዴ።ወይ ጊዜ

  • @getegobena5009
    @getegobena5009 8 часов назад

    ምንኑ ቱሪስት ትጋብዛላችሁ:ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 5 часов назад

    Hezbu ejachewn mekurt or sebro melkek eseru yasekal.Beyans 8 amet betach metaser yelbtm.

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 4 минуты назад

    Biayzu men waga bedenb sayketu yemilekeku kehone endegena yeserkalu bedenb meketat alebachew

  • @SophiaGebreTsadik
    @SophiaGebreTsadik 2 часа назад

    leba ejun mekurt new alk

  • @efremalemu1498
    @efremalemu1498 Час назад

    ende 113000.00 birr silk lay defto eyehede enem bagegnew alkugn enkuan lebaw

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 минуты назад

    2 ameteko nege tewat temelso siweta yeserkal