It is very hard to gudge .Because I have some experience Dad passed away earlier Mom is old enough all children out of country. Mom most of the time sick she hired servant they don't like stay longer. What can I do ? My choice I have to take care of my mom family 1st mom always cry no body with her sick, hungry...a lot of things I decided to stay with my mom.
እስተማሪ ለሆነው ዝግጅታችሁ አመሰግናለሁ::
ሴተሁናቺህ ወደላጤ ማክራየተ ይህንጎድ ያመጣል አባወራ የሌለበተቤተ ወደላጤ ማክራየተአይመክረም
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ከነህይወትዋ ሊቀብርዋት ነበር ምን ይባላል አገራችን በጣም ያስፈራል
ምንም አይነት ሚሰጥር ለማንም መናገር አያስፈልግም
የእናቶ ምርቃት አተረፋት❤❤🎉🎉
ይሄ ፕሮግራም አንድም ቀን አልፎኝ አያውቅም ተከታታይ ነኝ ግን ብዙ ግዜ ቪድወ አላይም ከፍቸ ስራየን እየሰራሁ ነው የማዳምጠው እና ምን ልል ፈልጌ ነው ማሻአላህ ሄራንየ እርጉዝ መሃኗን አስተኣልኩ 😊💚💚💙
ፍርድ በጣም አረፍ ነው
Tebarku journalists bersrat and your coworker ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊
እውነት ተባረኪ ቤተሰብ ወደአገር እንዳንመለስ ፍርሀትን እየጨመሩብን እንዳንመለስ ያረጉናል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ፍርድ የፈጣሪ ቢሆንም አነሰው ለሰውዬው 😢😢😢 በርቱ ስለህይወት 💖😊
እረ አሰፋ ሁሌ ወንጀለኛ ነው😂
ሄሪ ቆንጆ እመብረሀን ትቅረብሽ
በስመአብ😮
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ፍርዱ ያንሳል.መሰቀል ነበረበት
Ene migermegn tebabariwochu nachew
It is very hard to gudge .Because I have some experience Dad passed away earlier Mom is old enough all children out of country. Mom most of the time sick she hired servant they don't like stay longer. What can I do ? My choice I have to take care of my mom family 1st mom always cry no body with her sick, hungry...a lot of things I decided to stay with my mom.
Sorry for your losses.
እስቲ እንይ ዛሬ ደሞ ምን ጉፍ ይኖራል😢😢😢😢😢
sile family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢
እባክህ ተራኬዉ በዜማ አታዚም ስተርክ pls
የዛሬው ይለያል ለስደተኞችነው ሙሉውን😢😢😢😢
😭😭🙏🙏🙏
ይህ ትክክለኛ የእኔን ታሪክ ይመስላል ልዩነቱ እኔ ላይጥቃት አልደረሰም
አቤት የክፋት ጥግ ለአናቷ እንኳን አይራራም ጦዋሪ ቀባሪያቸውን መንጠቅ😭😭😭
Fetary derselat
የሄራን እርግዝና እኔንም አስደስቶኛል::
ከቢሮ ስትወጣ ግን ረጅም ጫዋን መቀየር አለባት::
የዛሬው ምን ይሆን😭😭😭
Betam yigermal setin lij begdeta telfa hiywet ayhonim Egziabher behiywet endtgeg policen lakelat enji kene nefsuwa yikebruwat nebe ebakachihu wendoch setochin atdferu
ምን አይነት ጉድ የጭንቅላት ( የአይምሮ ) የተሰቦ በሸታ ነው ሐገራችን ዉስጥ የገባው የተወሰኑ ሰዉ ተብለው የማይጠሩ ትልቁም ትንሹም በሸተኛ የሆነው : ፈጣሪ ምህረቱን ያድለን :
Temesgen terfech mebalu teru new
እርጉዚት በሰላም ውለጅ ግን ልብስ መተኮስ ልመጅ
Enqan deaneche egzabher yemesgen
Eyalebe??
አትፍረዱብኝና እንዴት እርጉዝ ሆና ሂል ጫማ
ታደርጋለች።ለሌች አስተማሪ ሆነው የሚቀርቡ በተለያዬ
አቅጣጫ አስተማሪ ሆነው ቢቀርቡ ጥሩ ነው። ብዙዎቻችን
ተነጋግረን ነው አስተያየት የተፃፈው።
ሂል ጫማ አርጋው ሳይ
ስቅጥጥ ነው ያለኝና
ይቅርታ ።
በህግ አምላክ ምድነው የለበሽው ጫማ መካሪ አይመከርም አስተካክል ጫማሽን ርጉዟ
ይህ ትክክለኛ የእኔን ታሪክ ይመስላል ልዩነቱ እኔ ላይጥቃት አልደረሰም