ከንቲባ አዳነች አቶ ሰርፀ ፍሬስብሀትን ከስራ አሰናበቱ፣ ኦቪድ ሪል እስቴት ከገዢዎች ቅሬታ ቀረበበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 42

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 18 часов назад +7

    መሠረት ሚዲያ ታማኝ የመረጃ ምንጭ

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 10 часов назад +7

    መሠረት ይልቅ ኦቪድ የማን ንብረት እንደሆነ አጣርተህ ንገረን ለታሪክ ይመዝገብ

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 7 часов назад +5

    በግለሰቦች መልካም ፈቃድ የምትተዳደር አገር ሆነች

  • @yelekaltesfaye4339
    @yelekaltesfaye4339 48 минут назад

    Nice news on the rent seker one

  • @Bbk-il8pi
    @Bbk-il8pi 18 часов назад +4

    ሰርፀ ከሀላፊነት መነሳቱ እዉነት ነው። ግን የተሳበት ምክንያ አንተ ያልከዉ ጉዳይ ሳይሆን ከሂሩት ካሳው ጋር በመጣላታቸዉ እና እስዋ ሰርፀ እና ሌሎች ሁለት ምክትሎች እንዲባረሩላት ለ ከንቲባዋ በማመልትዋ ነዉ።

  • @-Qinetube-hg2uf
    @-Qinetube-hg2uf 6 часов назад +3

    መካከለኛ ገቢ ያለውን ባለቤት አደርጋለሁ ብሎ ህዝቡን የሸወደው ኦቪድ ሪል ስቴት! መረጃ ለደንበኞች አይሰጡም ዉሉ ላይ ያለው ስልክ አይሰራ ኢሜይል አይመልሱ በጣም አጭበርባሪ ናቸው

  • @MerawitHagos
    @MerawitHagos 19 часов назад +3

    የሰርፀ ግን😂😂😂😅😅😅 sooo funny

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 5 часов назад

    ሰርፀ በጣም ጥልቅ እውቀት ያለው ባለሙያ ነው ነገር ግን ከነዚህ በዘረኝነት እና በጥላቻ ካበዱ ሰዎች ጋር አብሮ መስራቱ ትልቅ ስህተት ነበር ።

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 12 часов назад

    ሀይማኖቴ ፣እምነቴ የግሌ ነው ማንም በገድ ሊያስጥለኝ አይችለም፣የማስገደድ መብት የለውም በዚህ ጉዳይ እስላም ክርስቲያኑ ይቃወማል።

  • @Bark1999
    @Bark1999 16 часов назад +4

    በሙያው ተከብሮ መስራት እየቻለ አዳነችቀሚስ ስር የተወሸቀው ሰርፀ ስሙንና ክብሩን ያረከሰ ሙያውን ያዋረደ ውሻ ነው

  • @SisayTsebay-zf3ef
    @SisayTsebay-zf3ef 19 часов назад +2

    Ovid😢😢

  • @aben266
    @aben266 6 часов назад

    🎉❤🎉

  • @omo-o1b
    @omo-o1b 20 часов назад

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 11 часов назад

    ሲጀመር ይሄ ህዝብ ከሌላው ለምን አይማርም ያልተጨረሰ ቤት ለምን ይከፍላል

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 6 часов назад

    አይ ጊዜ !🙄🙄🙄

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 3 часа назад +1

    He is pro Fano

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 18 часов назад +1

    በአማራ ላይ የሚደርስው ግፍ ይቁም

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 20 часов назад +2

    ayalkebet yehone hager

  • @abebe7532
    @abebe7532 51 минуту назад

    Ye Banda mecheresha ‼️😂🤣🤣

  • @worknehabebebedane2892
    @worknehabebebedane2892 12 часов назад

    Enante ebakachehu sera sertachehu blu.

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 17 часов назад +4

    አዲስ አበቤ! ዝም ብለህ ከተኛህ
    ገና ብዙ ጉድ ታያለህ በአዳነች አበቤ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 13 часов назад

      ይገርማል ይቺ ሰገጤ ትናንት በኮንጎ ጫማ አዲስ አበባ ገብታ ህዝቡን ትጫወትበታለች። አይ ወያኔ እግዜር ይይለት!

  • @Vichinz
    @Vichinz 19 часов назад +4

    ህዝቤ ኦቪድ የአብይ አህመድ መሆኑን አለወቁም😂😂😂😂

  • @getahunjirata
    @getahunjirata 3 часа назад +1

    እናት ፖርቲ የውጭ ተላላኪ ነው

  • @teodorecity
    @teodorecity 19 часов назад +3

    የጉድ ሀገር

  • @atinkutendeshaw3061
    @atinkutendeshaw3061 17 часов назад +2

    ኦቪድ ሲጀመር የማን ነው? ምስኪን ህዝብ

  • @mmennurr
    @mmennurr 2 часа назад

    Ovid construction the most thief in Ethiopian but support by PP Government.

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 12 часов назад

    The country is led by amateurs and criminals.
    Amharas drought need immediate attention. Isn’t it a war crime to use hunger as a weapon? 😢
    The people need justice.

  • @MilkiiAyana
    @MilkiiAyana 17 часов назад

    አርባ ምንጭም??

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 19 часов назад

    Sertse is hero appreciate him siding with minority need a ball

  • @taddavid4272
    @taddavid4272 4 часа назад +1

    አቶ መሰረት ይህ ሚዲያ ሳይሆን አክቲቪዝም ከሆነብኝ ሰነበተ፡፡ እነ ስዩም የሚባሉ ዝተት ካድሬዎች በአንድ በኩል ይቀደዳሉ፣ ይሳደባሉ፡፡ አንተ ደግሞ በሌላ በኩል ሴራ ሴራ የሚሸት ወሬህን ትቀደዳለህ፡፡ ለነገሩ ከ AP አይደል የመጣኸው፡፡ ያው ተላላኪ ነህ፡፡

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 17 часов назад +1

    ኦቪድ ግን???????????😅😅😅😅😅??

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 6 часов назад

    ኢትዮጵያ የብልጽግና የግል ንብረት ሆናለች😂

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 10 часов назад

    አዬ የናንተ ነገር!! የሰርጸን ነገር ተወርቶ ባበቃ በሶስተኛው ቀን ነው የምታቀርቡት? ትንሽ ነቃ በሉ እስቲ።

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 18 часов назад +3

    አሽቃባጩ ተስናበተ

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 12 часов назад +1

    አንዳንዶቹ ዜናዎች ውሸት ናቸው ለምሳሌ በአማራ ክልል በጠነ የሞት ሪከርድ የለም።

  • @ayubabera
    @ayubabera 8 часов назад

    ሠርፀ እንደ ሙያው ለህሊናው ለእውነት የሚቆም ይመስለኝ ነበር።
    አማራን የሚረዳ የለም ረጂ ድርጅቶች ከሰው ሰው ይለያሉ።

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 11 часов назад +1

    አይ አማራ ይበለው በተለይ የአዲስ አበባፀነዋሪን ወደ ሱዳን በላኩት..ፈሪን እና ህብረት የሌለውን ማንም አያከብረውም

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 4 часа назад

    የኢትዮጵያ ዜጎች ከማንኛውም አደጋ ሐላፊነት ወስዶ የሚጠበቃቸው መንግስት እኮ የለም ። የገዛ ዜጎቹን የሚያፈናቅል የሚዘርፍ የሚያፍን የሚገድል እንዴት መንግስት ሊባል ይችላል ? ለማንኛውም በውጪ ሀገር የምትገኙ ዲያስፖራዎች በማይናማር የሚጉላሉትን ወገኖች ለማገዝ ተረባረቡ።

  • @ELFARUS7
    @ELFARUS7 16 часов назад

    😂😂 OVID 6:32