ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии •

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  Год назад +3

    ክፍል 3 👉 ruclips.net/video/IV9Kho7W7JQ/видео.html

  • @SamuelYosef-y2q
    @SamuelYosef-y2q Год назад +14

    ግሩም ትረካ ነው በተቻለ መጠን ቶሎ ቶሎ ይቀጥል። ከምስጋና ጋር ❤

    • @betealazar
      @betealazar Год назад

      ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Год назад +6

    ሺጊዜ ላይክ መደረግቢቻል አደርግነበር ፀግሽ በጣምእናመሰግናለን ደራሲውም ክበርልን በተረፈ ላይክ አርጉ

  • @seadahassenali4722
    @seadahassenali4722 Год назад +11

    ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም በጣም አስተማሪ አሪፍ ስራ ነው በርታ አጨራረሱ ደስስስ የሚል እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ለኛም እንደዚህ እምነት የተሞላበት ኬላ የጣሰ ፍቅር ይስጠን አሜንን❤❤

  • @SalamM-f6z
    @SalamM-f6z Год назад +16

    ፀግሽዬን አበርታቱት በላይክ ሼር አርጉ ፀግሽዬ ሁሌም እደዚህ ልብ አጠልጣይ አቅርብልኝ በተረፈ እናከብርሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ווגיהקסה-צ1ת
    @ווגיהקסה-צ1ת Год назад +1

    ፀጋየ የሴት ድምፅህን ስወደው❤❤❤❤

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Год назад +2

    ፀግሽ ምርጥ ስራ በምርጥ አቀራረብ ደራሲውን አመስግንልኝ በእውነት መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @seadaahmed2473
    @seadaahmed2473 Год назад +3

    ወይ ጣጣ መዉለድ የማይችለዉን ሰዉዬ በግራ በቀኝ የልጅ አባት ሊያረጉት ነዉ ሆ 😅መጨረሻዉን የሳምረዉ 😂❤

  • @fanomidia688
    @fanomidia688 11 месяцев назад

    ምርጥ ትረከ❤
    ቀስ በይ ወለሉ አንሸራቶሺ እዳቶድቂ
    በሌለ ፅንስ😂😂😂😂😂በሳቅ ሞኩ

  • @seadahassenali4722
    @seadahassenali4722 Год назад +2

    ፀግሽ ብዙ ሳትቆይ ቀጣይ ክፍል ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @FafiTube-xv6up
    @FafiTube-xv6up Год назад +1

    ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው ፀግሽ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ኮሜንት የመፃፍ ልምድ የለኝም ችሎታህ ከቃል በላይ ነው ሰላምህ ይብዛ ከፍል 3 እንጠብቃለን

  • @gezuselamawit
    @gezuselamawit Год назад

    ዉይ ፀግሽ ያንተን ድምጽ ሰምቼ የልላ ሰው ድምጽ መስማት አልቻልኩም ደስ አይለኝም❤❤❤

  • @multazemmohamed7336
    @multazemmohamed7336 Год назад +2

    ሠላም ፀግሽየ በጣም የማከብርህና የምወዲህ አዲማጭህነኝ❤❤❤❤ባለህበት አላህይጠብቅህ ሥራህን እደትበጉጉት እደምጠብቀው

  • @SalamM-f6z
    @SalamM-f6z Год назад +1

    ፀግሽዬ በማስታወቃም ብቅ ብሏል በርታልኝ

  • @fekertafekerta5604
    @fekertafekerta5604 Год назад +2

    ናፍቆቴ ነህ ፀግሽ እንኳ ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤

  • @rosakassa6947
    @rosakassa6947 Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @TigisetAbebeTigisetAbebe
    @TigisetAbebeTigisetAbebe Год назад +3

    እንኳን ደህና መጣ ፅግሽ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤❤❤❤

  • @afromedia3945
    @afromedia3945 Год назад +1

    Please part 3❤

  • @AlexMik-pm2uf
    @AlexMik-pm2uf Год назад +1

    Tegshye yene lyu enkon Dena metahlgn🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 11 месяцев назад

    Akerarbu dese yelale eysakugn new ysmahut amsgenalhu 😍

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Год назад +1

    እናመሰግናለን ፀግሻዬ

  • @MiraAbera
    @MiraAbera Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @sari2653
    @sari2653 Год назад +2

    🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤

  • @islamispeace9612
    @islamispeace9612 Год назад +7

    ፀግሽዬ እንኳን በሰላም መጣህ ረዘም አድርግልን ያንተን ትረካ ከመውደደ የተነሳ የ3 ሰአት ትረካ ብትለቅ ራሱ ግማሽ ሰአት እንኳን የቆየሁ አይመስለኝም ቶሎ ነው የሚያልቅብኝ ቢቻል በየቀኑ ያንተን ትረካ የምንሰማበት ሁኔታ ቢኖር እንዴት ደስ ይል ነበር በርታልን እናመሰግናለን

  • @ፍቅር-G
    @ፍቅር-G Год назад +1

    Yne wudi tsegish thank you 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hiwetgulilat4112
    @hiwetgulilat4112 Год назад

    ቀጣይ 🙏🙏🙏

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +1

    ፀግሽየ ዋው እንኳን ደህና መጣህ😍🙏🙏

  • @tsegateshome1778
    @tsegateshome1778 Год назад +2

    ፀግሽዬ እንኳን ደና መጣክ ድብርት ወደዛ ሂድ❤❤❤

  • @meskimama2486
    @meskimama2486 Год назад +1

    Zare 1gna negni enkuwan Dena metaki tsegeshi 🎉

  • @SaraSara-gr7ed
    @SaraSara-gr7ed Год назад +1

    እናመሰግናለን ፀግሺየ❤❤❤🎉😊

  • @abrish2011
    @abrish2011 Год назад +2

    Thank you Tsegesh!! Keep it up!!!

    • @betealazar
      @betealazar Год назад

      ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏

  • @weynshtberhano3745
    @weynshtberhano3745 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣህልኝ በጉጉት ስጠብቅህ❤😍

  • @yodithailu1701
    @yodithailu1701 Год назад

    ፀግሽ በርታልኝ እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 Год назад +1

    ልስማው ደሞ

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Год назад

    እናመሰግናለን በእውነት አንተ ትለያለህ❤

  • @sarawndmu6077
    @sarawndmu6077 Год назад +2

    አንደኛ ነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalamM-f6z
    @SalamM-f6z Год назад +1

    ጋዤጠና ብትንስ ❤

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 Год назад +3

    ዉሳኔ!!!!!!!!!!! የፀግሽን ትረካ መጠበቅ በጣም ስለሚያጏጏ ከዛሬ ጀምሮ ተርኮ ሳይጨርስ ላለምጀመር ልወስንነው ቤተሰብ ምን ትመክሩኛላችሁ?????ፀግሽ ግን በጣም እናምሰግናለን::

  • @HaymanotBetelot
    @HaymanotBetelot 11 месяцев назад

    ዋው

  • @hedsg706
    @hedsg706 Год назад

    እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሽ🥰🥰

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን

    ቀጣይ ፀግሼ አቤት ተመሰጭ ጨረሰኩት አተጀግና ድምፀ ምረዋ ናልኝ በቶሉ✅🕊

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 Год назад +1

    Enamesegnalen Tsegsh

    • @mariamali9718
      @mariamali9718 Год назад

      ቀጣዩን ክፍል ለመስማት ጎጉቻለሁ

  • @yoni.t2217
    @yoni.t2217 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ❤

  • @UmTibanas
    @UmTibanas Год назад

    ere postiln beye dekikaw eyageba eyewetaw techegerku eko

  • @muluken3266
    @muluken3266 Год назад +1

    ሁለተኛ ነኝ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @fetiyahussen352
    @fetiyahussen352 Год назад +2

    ሰላም ሰላም ፀጋሽ እንዲሁም ቤተሰቦቹ እንኳን በሰላም መጣ❤❤❤❤ ወንድማችን እናመሰግናለን ደስተኛ ስለምታረግን ማለት ነው❤❤❤

    • @betealazar
      @betealazar Год назад

      ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏

  • @mareammohammed1875
    @mareammohammed1875 Год назад

    ውይ የሴትጓደኛ

  • @behaylumelese2526
    @behaylumelese2526 Год назад

    Tegish part 3 mechea yilkekal I can’t wait!!!

    • @betealazar
      @betealazar Год назад

      ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏

  • @tizumk
    @tizumk Год назад

    I can't wait Tsgesh it's Amazing stories ❤

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ Год назад

    አመሰግናለሁ። ፀግሽየ የኔድምፀመረዋ

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 Год назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed3637 Год назад +2

    ቆይ ወገኖቼ በእማቤቴ እያሉ ዝሙት የምሰሩትስ ነገር እመቤት እኳ ከዓለት ሴቶች ሁሉ ንፁሃን ነት አይይይ አላህ ይዘንልን😢😢😥

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 Год назад +1

    ፅግሽ እንዴት ነህ በጣም ነው የሚገርመው እናቶች በዚህ መጠን ይሂዳሉ ይገርማል

  • @alembekele3253
    @alembekele3253 Год назад +1

    በርታ ምንም የማትሰለች ድምፅህ ግርማሞገስ ያለው ነው የ 1 ሰአት ትረካ ለእኔ 10 ደቂቃ እስኪመስለኝ ድረስ በርታ በርታ

  • @Helu456
    @Helu456 Год назад +1

    ❤😊😊😊

  • @EmibetAdnew
    @EmibetAdnew Год назад +1

    ፀግሽ ስንጠብቅ ነበር በጉጉት😍😍😍

  • @naseradem7185
    @naseradem7185 Год назад

    Thanks!

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 Год назад +1

    Yene ❤❤❤

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Год назад

    ስንወድህ ምርጥ ተራክ❤❤❤❤❤

    • @betealazar
      @betealazar Год назад

      ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ Год назад

    አረ አተ ናጂ ደግሞ ለላይክ ችግር የነም ❤❤❤ በርታልን ፀግሽ ❤❤

  • @Etanche
    @Etanche Год назад

    Petals 3❤❤❤❤❤❤

  • @sitiomer3662
    @sitiomer3662 Год назад +1

    I have been waiting for part 2. Thank you

  • @searchyourlife2958
    @searchyourlife2958 Год назад

    Thanks bro 🙏

  • @HaymanotBetelot
    @HaymanotBetelot 11 месяцев назад

    🎉🎉🎉

  • @hanamanaye1411
    @hanamanaye1411 Год назад

    💯👌

  • @wwhfwhfd3171
    @wwhfwhfd3171 Год назад +1

    በጉጉትስጠብቅነበርእካንደህናመጣህልንጸግሽየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 Год назад

    ♥️🙏♥️

  • @sarawndmu6077
    @sarawndmu6077 Год назад +2

    ፀጊሽ መቶአል ገባ ገባ በሉ

  • @saratekle9598
    @saratekle9598 Год назад

    anteko tleyaleh. msgana ydresk❤❤

  • @FenetTamiruFenet
    @FenetTamiruFenet Год назад

    Tsegish please tolo likak

  • @genetkassa478
    @genetkassa478 Год назад

  • @FetiyaHussen-o1h
    @FetiyaHussen-o1h Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @afinchet1282
    @afinchet1282 Год назад +2

    ይሄ መጽሀፍ በዚሁ ካለቀ ጥሩ አይደለም ሶስተኛ ክፍል ያስፈልገዋል

  • @madenaali9812
    @madenaali9812 Год назад

    ማሻአላህነዉ ክፈል3?

  • @FhfFgf-c1m
    @FhfFgf-c1m Год назад

    የት ደረሰ መጨረሻው ይለቀቅ

  • @አብዱየኔ
    @አብዱየኔ Год назад

    ፅግሽ አራ ክፍል ሶስትን ልቀቅልን😢

    • @fekertam
      @fekertam Год назад

      ይኖረዋል ይቀጥላል አላለም

  • @e4611
    @e4611 Год назад +2

    ፀግሽየ የኔ ድምፀ መረዋ
    ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ የምከታተልህ ማርያም የመዳምን ስራ ስጀምር ከአንተ ቪድዮ ነው የምጀምረው ቶሎ ቶሎ ብትመጣልን ምኞታችን ነው❤

  • @sadhsaad7843
    @sadhsaad7843 Год назад

    እረ ክፍል ሶስት የታለ በጉጉት ልሞትነው

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 Год назад +1

    Enes Sare😂

  • @ሀላልሚደያ
    @ሀላልሚደያ Год назад

    ከፈል3 የት አል መቼመ አለቆዎለ ወይመ ትፈፀም በቻ እዳትለ ፀገሸ😢

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 Год назад

    3?

  • @አብዱየኔ
    @አብዱየኔ Год назад +1

    ሁሁ ሰለስባው ነው የመጣሀው

  • @seblebezabih9747
    @seblebezabih9747 Год назад

    ቀጣይ ክፍል አለው

  • @fatmarayan7296
    @fatmarayan7296 10 месяцев назад

    ፅግሽ አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ይህው ሰባት አመት ሞላኝ አንተም ስተርክ እኔም ተመስጬ እያዳመጥኩ ያረብ ቤት ስራዬን ጥቅቅ አርጌ እየሰራው ከወሬ ርቄ ብቻዬን ነኝ ግን ብዙ ሰው ከጎኔ ያለ እስከመስለኝ ድረስ ነው ማዳምጥይ ክበርልኝ

  • @tube1273
    @tube1273 Год назад

    የት አለ

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 11 месяцев назад

    ከዴራሢው ባሻገር ያንተ አተራረክ ሁሌ ይዴንቀኛል የሤቱን በሴት የወንዱን በወንድ አድርገህ ሥታቀርበው ግሩም ነው

  • @fekertam
    @fekertam Год назад

    አንተ የምታቀርበው ሁሉ መጨረሻው ዜሮ ነው ምን ሆነይህ ትረካ ነው መጀመሪያውና መጨረሻው እኮ ነው አንድን ትረካ ትረካ ይሚያስብለውና አስተማሪ ነው የሚያስብለው 🤭

  • @betealazar
    @betealazar Год назад +1

    ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Год назад +1

    እናመሰግናለን ፀግሻዬ❤

  • @HaymanotBetelot
    @HaymanotBetelot 11 месяцев назад

    ዋው

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asdaassd6265
    @asdaassd6265 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @sadhsaad7843
    @sadhsaad7843 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @RabiakeryaMohammed
    @RabiakeryaMohammed 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @YemiAlex-ws9zu
    @YemiAlex-ws9zu Год назад

    ❤❤❤

  • @kokilaben1671
    @kokilaben1671 Год назад

    ❤❤❤

  • @madenaali9812
    @madenaali9812 Год назад

    ❤❤