Thank you Amhara mass media for such civilised and intelligent conversation. I keep wondering why we should live under this condition. I think something should be done soon.
I got substantial knowledge and information about the realty of the northern Ethiopia realm.! Thanks Ato Achameleh Tamiru, and to the host of the program.
Thank you so much!! Please continue broadcasting regular programming on the true ethiopian history and cultures. This is one of the weapons to fight distortions and raise the spirits of Ethiopian unity.
Bravo ACHAM!!!! You are an intellectual who advocates for the right of rightless. I lack words to describe your ingenuity vis-a-vis your contribution with regard to the basic rights of the people of Wolkaite,Tesegede, Humera ,Teselemt, and Raya. Thank you so much !! Well done !! Continue as before by advocating for those who are voiceless.
Acham thanks for the organized information you’re presenting, information is power. Another important power is money, in my opinion the diasporas’ contribution in that aspect is lacking. You need to mobilize the Amhara diaspora to contribute money, the regional government needs that badly & urgently!!!
ተንቀሳቃሹ ላይበራሪ አቻም በርታልን
ትክክል
በትክክል !!አቻም የለህ ተንቀሳቃሽ ቤተ መፅሀፍ ነው !
@@ethiopiantiktok2761 pip.
.
..
አቻም ... walking, talking archive of Ethiopia! Thank you for all you do!!! Don’t let anyone question your intentions! 👌🏾
እደዚህ ለአማራ ተቆርቋሪ ሰስትሆኑ እደግፋቸዋለን በርቱ የአማራ ሀሞት ይኑራቹ።አማራ በማንነቱ ሲሰቃይ ሲጠፋ ሊሰማቹ ይገባል እናተም ቦታዉ ስሌላቹ እንጂ ጠፊ ነበራቹ።ስለዚህ ሀላችንም በአድ መቆም አለብን
ወላሂ አሁን ጎብዘውልናል እኛም ከነሱ ጎን ነን ድጋሜ አንሰድባቸውም 💚💛❤😂😂😂
በጥንካሬያቸው ፣ በታሪክ ዐዋቂነታቸው በነዚህ ተጠቃሽ ሥፍራዎች በወያኔ ከነህይወታቸው እንደተቀበሩ ታውቃላችሁ ? በቦታው በጊዜው ሥንቶች በነዚህ ጭራቆች ታርደዋል ፣ በቁመታቸው ልክ ጉድጓድ ተቆፍሮ ከነ ህይወታቸው አፈር ለብሰዋል አይረሳም ።
ማን ይናገር የነበረ ፣
ማን ያርዳ የቀበረ ። እንዲሉ
አቻም እግዚአብሔር ይስጥህ ጀግና አይጥፋ አማራ tv እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው በርቱ የህዝብ ድምፅ እየሆናቹሁ በመምጣታቹ በጣም ደስ ይላል
👍👍👍🙏🙏እናመሰግናለን አቶ አቻሜለህ እና አማራ ቲቪ ትክክለኛውን ማስረጃ ለማያውቁት በማሳወቃችሁ!!!💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ፐ ታሪክን አቻም ብቻ ይናገር
Thank you so much 🙏🏾
ዶ/ር አቻሜለህ እንቁ የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ የአማራ ማዕጸን አምፃ የወለደችህ ቤተ መጽሐፍት ነህ እሺ አመት ኑርልን😍😍😘😘💪💪💪
እማራ ሚዲያ ማአከል በእውንት ላይ የተመሰረት ዘገባ እያቀረባችሁ ስለሆነ በመጀመሪያ ምስጋና ይገባችኃል፤፤እውነት ሁሌም ታሸንፋለች፤፤
ዋው አማራ ሚስሚድያ አሁን ጎበዝ ሁናችኋል በርቱ በቃፍቅር እያሳዛችሁኝ ነው አሳድጀ መከታተል ጀመርኩ
አማራ ቲቪ ለአማራ እየሆነ ነው ::በርቱም ብለናል
አቻምየለህ ታምሩ ከልብ እናመሰግናለን ሁሌም ብትቀርብልን እንወዳለን ።
ራያና ወልቃይት በጉልበት ወስደውብን ነበር በጉልበት መልሰናል ከዚህ በኋላ የሚነቀንቀል ምድራዊ ሀይል የለም ! አቻሜ ድንቅ ሰው አይ ተፈጥሮ እግዚአብሔር እንዲህ ጥበቡን ሲያበዛልህ ተንቀሳቃሽ ቤተ መፅሐፍ አድርጎ ቁጭ ያደርግሃል ክብር ለአምላክ 🙏🙏🙏🙏
በህግ መፅደቅ አለበት አለዛ ድጋሜ ፈተና ላይ እንድንወድቅ ያረገናል
የአማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት እንደ አቻም የለህ አይነት ምሁራንን አፈላልጎ ማቅረቡ ተገቢ ሲሆን መንግስትም (የአማራ ብልጽግና) እንደነዚህ አይነት ምሁራንን መጠቀም አለበት፡፡
የአማራ ክልል መንግስት አማራ እየሆናችሁ ነው በርቱ ሚዲያውም የአማራ ሚዲያ እየሆነ መምጣቱ ምልክት ይህ ነው በርቱ
ኧረ በጣም እናመሰግናለን አማራ ሚዲያ ።።።።። ይሄ ነው ለአማራው መሰባሰብ ሃላፊነትን ማሳያ። ጎበዞች በርቱ።አቻምዬ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የ አማራ እናት ማህፀነ መልካም ዉለጅ መንታ መንታ ፡
እንደ አቻምየለህ የሚሆን መከታ ፡
እንደ አቻምየለህ የ ሀገር አለኝታ። 💚❤️💛
አቻሜለህ ጀግናችን መማር እዳተነው የአማራ እናት ጀግናጂ ፈሪ አትወልድም ራያ ነፍጠኛ ነን የምንለው ለእዛነው
ye nefxgnan turgum awkeshi new gin min malet enda hone ye Muslim telati nefxgna new masjide yemkatli
አቻምየለህ ልዩና ታላቅ ሰው ኑርልኝ
ለአማራ ባለውለታ ነኽ ዕድሜ ይስጥልኝ መድኃኔዓለም ክርስቶስ 🙏
አቻምየለህ ታምሩ የአማራ ህዝብ አንድ አይን ስስታችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🌿☘️🪴🌺💐🎄🎋🍀💚💛❤️🌷
አቼ ጀግናው ሙህር
ቤተመፅሃፍ ነገር ነህ !! እድሜ ይስጥልን !!
Thank you Amhara mass media for such civilised and intelligent conversation.
I keep wondering why we should live under this condition. I think something should be done soon.
ይገርማል! በእውነት ወልቃይትና ራያ ብቻ አይደለም ነፃ የወጣው
የአማራ ቲቪም ከመንግስት ጭቆና ነፃ ወጥቷል፣
አቻም እግዚአብሔር ይስጥህ ጀግና አይጥፋ አማራ tv እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ነው በርቱ የህዝብ ድምፅ እየሆናቹሁ በመምጣታቹ በጣም ደስ ይላል
አቶ አቻም የለህ ታምሩ ወልቃይቶች አመሰግነዋል ። እናመሰግናለን እንዲህ ነው አማራ ለአማራ ሲናበብ ያምርበታል
አዴፓ እንዲህ ዓይነት የተማሩ የክልሉን ተወላጆች ከማራቅ ይልቅ አቅርቦ ሊጠቀምባቸውና ኃይሉን ሊያጠናክር ነው የሚገባው::
Well said
ሁሉም ያልፍና ባለ ታሪኩ አማራ መውጣቱ አይቀርም አሁን መሬታቺን ከልተመለሰ መቸም አይመለስ ስለዚህ ሁሉም ተነስ የመኩልህን ጠጠር ወርር በርታ በየ ቀየየህ አካባቢህን ጠብቅ
እርስታችን ቀልድ የለም ትግራይ ጠቅላላ እባብ ነዉ
We need more of Acham. I hope you will invite him back soon
I got substantial knowledge and information about the realty of the northern Ethiopia realm.! Thanks Ato Achameleh Tamiru, and to the host of the program.
"አቻም የለህ" አለችው እናቱ።
ተንቀሳቃሽ ቤተ መፅሐፍ
አቻሜልህ ስምን መላክ ያውጣዋል ደሜ የእኔ አበሳው
Thank you so much!! Please continue broadcasting regular programming on the true ethiopian history and cultures.
This is one of the weapons to fight distortions and raise the spirits of Ethiopian unity.
Achu thank you very much for the historical book, on Wolkayit and Raya.
አቻምየለህ አንተን የወለደች እናት መቸም ምን የታደሉ ናቸው አምሐራ የማንንም መሬት አይፈልግም የራሱንም መስጠት አይፈልግም እነ ሁሉ ኬኛ በህግ አምላክ በህግ እንዳኝ እውነታው እሄው ነው አማራ ቲቪ በእውኔ ነው በህልሜ እሰይ ነጋ
ስምን መልዐክ ያወጣዋል አሉ አበው !!አቻም ትልቁ ላይብረረራ ወይ የአማራ ሚዲያ ስለ ነጭ ነጯን መናገር ጀመረ በርቱ
አማራ ቲቪ በርቱ፡፡ አቻምየለህ ታምሩ ተንቀሳቀሽ ቤተ-መጽሃፍት እረጅም እድሜ ተመኝሁልህ፡፡
ትምህርታዊ ፕሮግራም ። በጣም እናመሰግናለን
አይኔ ነው ወይንስ አቻምየለህ ነው? ! እንዲ ነው ለውጥ ጥሩ ነው ጥሩ ስትሰሩ እናበረታታለን!
አወ መደገፍ አለብን ድጋሜ አንሰድባቸውም
አቻሜ እውነትም አቻም የለህ እንደስምህ የሰው ማኛ ጠለቅ ካለው የእውቀት አድማሱ ጋር መረጃ እና ማስረጃን ይዞ የሚያወራ ❤የሚናገረው የሚገባው ግን የእሱን ቱሩፋት ለመስማት መጀመሪያ ጥሩ ጭንቅላት ና እውነተኛ ታሪኮችን ማወቅ የሚፈልግ ጭንቅላት ያለው ብቻ ነው
Thank you achamye God blessing you dear brother💚💛❤💚💛❤😍😍😍😍😍
ፍትህለመተከልአማሮች
በጣም እናመሰግናች ኃለን
የህዋት ዘራፊ እደ ዳኛ ማደርግ
ወጀ ለኛወ ዳኛ መሆን ነው ምግዜም ደም ለማፍስስ ካልሆነ በስተቀር ወልቃይ !!!!!!ምን ጊዜም አማራ ነው
እጅግ ጥልቅ የሆነ የታሪክ ማስረጃ ነው:
ተደጋግሞ ሊተላለፍ የሚገባው ፕሮግራም ነው::
Best explanation ever with evidence 🙏
አቶ፡አቻምየለህ፡እንደ፡ስምህ፡አቻ፡የሌለህ፡የታሪክ፡አዋቂ፡እናመሰግናለን፡፡ዘመንህ፡ይባረክ፡እድሜ፡ከጤና፡ይስጥልን።።እንወድሀለን👋👋👋
አቻምየለህ በጣም እናመሰግናለን
አቻምየለህ 👍💚💛❤
ተጠቀሙበት አማክሩት ለኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ነው
እውነት ነው ትልቅ ሰው ነው
አማራ ቲቪ በርቱልን እንዲህ ነው አማራ አንድ ከሆነ ኢትዮጵያ ትድናለች
የአማራህዝብ.ለዚህ.ቆራጥ.ሙህር.እስኪ.አጋርነታችሁን.አሳዩ?
Wow! This’s how professional explain with evidence! Proud of you
ማመን አቅቶኝ ነበር፣አቻሜለህ ታምሩን በአማራ ቴሌቭዥን በማየቴ።
አሁን ገባኝ መለሰ ዜናዊ ኢትዮጵያ የመቶ አመት ታሪክ ነው ያላት ያለው
Bravo ACHAM!!!! You are an intellectual who advocates for the right of rightless. I lack words to describe your ingenuity vis-a-vis your contribution with regard to the basic rights of the people of Wolkaite,Tesegede, Humera ,Teselemt, and Raya.
Thank you so much !! Well done !! Continue as before by advocating for those who are voiceless.
አማራ አማራ እየመሠላችሑን ነዉ አሥኪ ኤርሚይስ ለገሠንም አቅርቡልን
አቻም ተንቀሳቃሽ ቤተ መጽሐፉ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Excellent historical analysis with proof. Achamyeleh, good job for your professionalism.
Achamyelhe we are proud of you! and we love you!
አቶ አቻምኤለሕ ምርጥ ኢቲዮጵያዊ እግዛብሔር ይጠብቅሕ
እናመሰግናለን አማራ ቲቪ ይህን እንቁ ስላቀረባችሁልን
We proud of you, our TV! We are watching from Dallas, Texas. Bertulen. Achayeleh enamesegenalen!!
I'm watching from Tennessee
i am Watching from Germany ( ich guck aus Deutschland) thank you Acham, Danke schoen Acham
መተከል
ለጎጃም ደራም ለሸዋ ይመለስ ለባለርስቱ
አይቀርም እናስመልሳለን
ዴራ አማራ ክልል ነበር ኦሮሚያ ክልልሆነናል ብለዋል
Simen melak yawetawal allu. Ewenetem
Achamyelehe Tameru. Acham muher becha aydelem gegnam chemer neww. Chewa woldo chewa yasadegew mertte ye Amhara lij. Acham, thanks for your contribution.
We love you!!!!!
ውድ ውንድሜ አቻም የለህ ሊኖርህም አይችልም ያልጠቀስከዉ ነገር ቢኖር ክቡር ራሥ መንገሻ ስዩም እድሜና ጤና ይስጣቸና በጣም በቅርብ የማቃቸው ታላቅ ክቡር ሠው ምን አሉ ተከዜ ነዉ ወሠኑ ያሉ ታልቅ ሠው ናቸው እሳቸዉን እድሜና ጤናእየተመኘን ላመሰግንህ እወዳለሁ የምትለዉ ሁሉ ሀቅ ስለሄነ !!!!!!!!!!!!!!!!!
አቻምየለህ ን ግን ራሡን ችሎ የአዬር ሠዓት ተመድቦለት መሥራት ቢችል ወይም ሑሌም ተጋባዥ ቢሆን ለአማራ ወደር የሌለው ጥቅም ነው።
We are proud about you excellent historical man please continue to be writer
አቻሜለህ ታምሩ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ስለ ወልቃይት ጠለምት ራያ ያቀረብከውን የታሪክ ማስረጃ ከልብ እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ዝግጅት! እንዲህ ተናበቡ
እድሜ.ጤና.ለክብር.አቻሜለህ.ታምሩ.ለእውነት.ለወገንህ.በመቆምህ.የአማራ.ህዝብ.አይረሳውም.ግን.ትግሉ.ገናናእልህ.አስጨራሺነውና.የድርሻህን.ትውጣ.ዘንድ.የአማራ.ህዝብ.ይጠይቃል?
አማራየ አይዞህወገኔ በርታበል 💚💛❤️
አቤት የአማራው ፅናት የሚገርም ነው በርቱልን
ስምን መልዓክ ያወጠዋል እንደሚባለ ሁሉ አንተም እንደስም ድንቅ ነህ!! አቻም የለህ!!👍👍🙏🙏
ተናፋቂዉና ተወዳጁ የሀሃገር ተቆርቃሪ ምሁር ሰፊ የሆነእዉቀት የሚሰጠን ስለሆነ በጣም እመናመሰግናለን
Your gust is brilliant & supported by historical fact represented document excellent informative program. Please try to invite intellectual diaspora Ethiopians for variety subject knowledge participant gusts.
አቻ የዘመናችን የታሪክ ምሁር ለ ዘመናችን ፖለቲከኞች ለታሪክ ድኩማኖች የታሪክ ማንዋል በመስጠት የሚገራቸው ጅግና ነው
አማራ ማስ ሚድያ በርቱ ጥሩ ስራ እየሰራቹ ነው በዚሁ ቀጠለበት ።🙏 ጥሩ ጀማሮ ነው
በነካ እጃቹሁ ኤርምያስ ና ሀብትሽን ጋብዙልን ትጠቀማላችሁ ። ወሳኝ ናቸው ። በደንብ ያብራራሉ ፖለቲካዊ ነባራዊ ወቅታዊ ኢሺዎችን ። 💚💛❤🙏
@አሌክስ ነኝ ከሳውዲ አረቢያ 🙏
Very interesting discussion.please keep this kind of discussion about Amhara real history thank you.
እኔ የራያ ልጂ ነኝ እናቴም ፤አባቴም ፣አያት ፣ቅደመ አያቶቸም እዛው እራያ ነው የተወለድነው ግን ራያ አማራ ነው። እኔ ትግሬ ነው እራያ ሲሉ እደነግጥ አለሁ እኛን ተወልደን ያደግንበትን ሀገር ማንም ተፈናቅሎ የመጣ ትግሬ ራያ ነኝ ሲል አያፍሪም።እኛ ራያ ወች አማራ ነን ያውም ወሎዬ አለቀ።አቻም በጣም የማደንቅህ ሙህረ ነህ
አቻም ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው፡፡ ለተጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ድምፅ ስለሆንክና እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ በመሆንህ፡፡ እግዚአብሄር ጎረቤቴ ቢያደርግልኝ አንተን እንዴት እድለኛ እሆን ነበር፡፡ በጣም አመሰግናለሁ ለተዋረደው አማራ መከታ በመሆንህ፡፡
Amhara Mass Media journalists are great and professional!!!! Keep it up!!!!!
በመልካም መንገድ ላይ ! ሀቅን በማቅረብ ትዘልቁ ይሆን ?
በመላው አማራ አንደበት ልትመሰገን ይገባሀል በርታልን እኛንም አበረታታን
አቻ ያልተገኘለት የኢትዮጵያ እንቁ የአማራ ኩራት አቻምየለህ ታምሩ💚💛❤️አማራ ቴሌቭዥን እናመሰግናለን!!!
Acham is moving library .Thank you
አቻሜ ከባድ ሚዛን እንቁ የአማራ ልጂ ክብር ይገባሀል፡፡አሚማ እንደዚህ ለአማራ ስትሰሩ ችግሮቻችን እንደሚቃለሉ ማወቅ ይገባችሗል፡፡ስለዚህ ልትመሰገኑ ግድ ነው፡፡
የአማራ የቴሌቪዥን ሆነ ሬዲዮ ጣቢያዎች ወደቀልባችሁ የተመለሳችሁ ይመስላል:: በርቱ !! ጃስ ሲሉአችሁ እንዳትደነብሩ እንደገና:: ይህ ጥሩ የታሪክ አጋጣሚ ነው ተጠቀሙበት ህዝብንም አንቁበት!!
ተባረክልን መምህራችን የተማረ ይግደለኝ
አማራ ማስ ሚድያ እናመሰግናለን ሊቁ የታሪክ ተመራማሪ አቻምየለ ደስ ብሎናል ይልመድባቹ።
🅐🅣🅥 እንዴነዚህ አይነት በእውቀት የተሞሉ ሙህር አቅርቡልን በጣም የሚገርም ትንታኔ 💪💪💪💚💛❤️
ትግሬ ሁሉም እባቦች ናቸው አሁንም ቢሆን አማራ ንቃ የዋህነትህን አይተው እየገደሉህ እያስገደሉህ ነው ንቃ አማራ እነዚህን ከሀዲወች አታቅርባቸው
Tenkeskashu liberary Dearest Achamyeleh Tameru. Long live Acham bro
አማራTV ለምታረጉት ሁለንተዊ አና ህዝባዊ መረጃችሁ አና ስራችሁ በጣም አናመሰግናችሆለን እንወዳችሁማለን! ከዚህ ቀጥየ የምላችሁ ነገር በአማራ በተለይ በወልቃይት ፀገዴ ሁመራ በደረሰው የ30 አመት ግፍ አድለም ከአሁን በኋላ ወደ ትግራይ ማካለል ይቅር እና እስካሁን ለደረሰው ግፍ ካሳ አና የማቆቆም ስራ በሰፊው መሰራት አለበት በዚህ ላይ ምሁራን ሰፊ ድርሻ ሊወጡ ይገባል ።
Thank you very much my wonderful brother 💚💛❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇹😭😭👍👌💔😩🖤
ውውውው አሁን አማራ አማራ አማራ ሽተታችሁ
ዋዉ ዋዉ በጣም አሪፍ ውይይት ነበር በጣም እናመሰገናለን የልጅ አዋቂዉ ባለምጡቅ የአምሮ አቻሜለህ ተምሩ አማራ ሚዲያ ብርቱል በወነቱ የሚደነቅ ነዉ ይልመድ ባችሁ👍👌
Bravo Amhara TV using your human resource and thank you Achame (mobile library)
የሚገርመው በአንድ ወቅት ዶ/ር አረጋዊ በርሔ ስለ ወልቃይትና ራያ ማንነት ሲጠየቁ ምን ቢሉ ጥሩ ነው፣ አሁን ህወሃት ከሚያወራው በተለየ መንገድ ህዝባዊ ሪፈረንደም ብናካሂድ እኮ ምላሹን ማግኘት እንችላለን ብለው ነበር። ከሚዲያው እንደሰማችሁት ከግማሽ ሚሊዮን ሰዎችን ከመሃል ትግራይ አምጥተው ካሰፈሩ በኋላ። ኧህህ ጉድ እኮ ነው!
የወልቃይት ጉዳይ አልቆል ። አሁን ትልቁን ሠይጣን ኦሮሙማን ለመታገል የአማራው ህዝብ በተደራጀ ሁኔታ መንቀሳቀስ አለበት።
Acham thanks for the organized information you’re presenting, information is power. Another important power is money, in my opinion the diasporas’ contribution in that aspect is lacking. You need to mobilize the Amhara diaspora to contribute money, the regional government needs that badly & urgently!!!
True.
የኔታ አቻምየለህ የንጹሀን አምላክ ይጠብቅህ
እረባካችሁ በመተከል በወለጋ የሚጨፈጨፈዉም አማራ ነዉ? ስለመሬቱ ህዝቡን ከማዳን ቀጥሎ የሚወራ ነዉ እረ አማራ ህዝብ በሰላማዊ ሰልፍ እንኳን ለማዉገዝ አልተቻለም ወይ ጉድ
ብርቅየው.የአማራ.ህዝብ.ግፍ.ያንገበገበውን.ብርቱ.ትግል.ያደርግ.የነበረ.አሁንም.ትግል.ላይ.ያለው.ክብር.አቶ.አቻሜለህ.ታምሩን.በማቅረባችሁ.ትመሰገኑ.ይገባል.!