የወልቃይት እንባ ክፍል-3 ወልቃይት በታሪክ ፊት ዘጋቢ ፕሮግራም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии •

  • @ahmtiethio4811
    @ahmtiethio4811 3 года назад +13

    አማራ ባልሆንም ህመማቹ ህመማችን ነው በጣም ያማል ያሳለፉት ችግር:

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    አማራ ቲቪ በእውነቱ ልትመሰገኑ ይገባል
    እናመሰግናለን !🙏

  • @drethiopiainfo5188
    @drethiopiainfo5188 3 года назад +26

    የወልቃይት ህዝብ ነፃ ወጥቷል እና ጉዳዩም ፋይሉ ተዘግቷል !

  • @therther4989
    @therther4989 3 года назад +24

    This is world class documentary! Excellent job Amhara mass media agency 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽📌

    • @Knownmmmm
      @Knownmmmm 3 года назад

      Exactly. ETV has to learn from this

  • @aruaki4454
    @aruaki4454 3 года назад +14

    ኣማራ ወልቃይት የ ኤርትራን ጎሮቤት በሞሆናቹ ደስተኞች ነን ከነዚሁ ኣውሬ ሶዶማውያን የገላገለን ደመላሽ ኢሱ እና ዶር ኣቢ ዕድመ እና ጤና ይስጣቸው
    ሰላም 🇪🇷🇪🇹

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 3 года назад +27

    ዲያቢሎስ እንኳን እንደ ነዚህ ሰዎች የሚከፋ አይመስለኝም ክርስቶስ በዚህ ዘመን ቢመጣ ለስልጣን ብለው የሚሰቅሉት እነሱ ነበሩ

  • @እኛለእኛ-ዀ5ሰ
    @እኛለእኛ-ዀ5ሰ 3 года назад +6

    ፡በርቱ እውነት ሁሌም አሸናፊ ነው፡፡ የሰላም ዘመን ያድርግልን

  • @missnaturalethiopia8312
    @missnaturalethiopia8312 3 года назад +3

    ወርቃዊት ወልቃይት ክብሬ ማንኔቴ የጀግና ርስት ነሽ የነፍጠኛ አባቴ የጎንደራ እመቤት ልበልሽ እናቴ ወገኖቻችን ለከፈላችሁልን መስዋት እናመሰግናለን ዘላለም በትውልድ ስትዘከሩ ትኖራላችሁ ክብር ለነፍጠኞቻችን 🙏🏽

  • @gerizimmountain9895
    @gerizimmountain9895 3 года назад +16

    ጊዜ ሳይሰጥ ቶሎ በእድሜ የገፍት ሰዎች እያሉ ለአልም ህብረተሰብ አሳውቁ ሁሉም ሰው በሚረዳው መልኩ ስሩ ግዜውን ተጠቀሙ

  • @yordanostessema7258
    @yordanostessema7258 3 года назад +13

    please translate in english, keep doing good works.

    • @godsaves8457
      @godsaves8457 3 года назад

      Exactly!!!

    • @Fragems69
      @Fragems69 3 года назад

      Don't worry translations coming soon!

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 года назад +11

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍረድ
    የንፁህ ደም ማፍሰስ ምን አይነት ጨካኞች ናቸው የሰው ፍጥረት የለባቸውም

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 3 года назад +9

    ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው እነሱ እኮ አሁንም የአማራን ደም አልጠገቡም ግን አይሳካላቸውም

  • @Knownmmmm
    @Knownmmmm 3 года назад +11

    ETV has to learn from this on how to prepare documentary. This is a Well supported and presented documentary.

  • @ethiopiahageria188
    @ethiopiahageria188 3 года назад +2

    በእውነት አማራ ትልቅ ህዝብ ነው

  • @የ3ሺእመትእመቤትልጅ
    @የ3ሺእመትእመቤትልጅ 3 года назад +3

    እድሜ ሉጠቅላይ ሚኒስቴር ዶር እብይ የእመራር ብቃት በብልሀት በትእግስት
    የ40 እመት ጥያቄ ጠላትን ድምስሶ
    ህግ እስክበረ ወልቃይት ወደቤተስቡ ተመልሷል እንኳን ሙሉ የወልቃይት እየር ለመተንፈስ እበቃን 💚💛❤️✝️☮️🙏

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад +20

    ድንበራችን ተከዜ ነው ።

    • @yonassam2359
      @yonassam2359 3 года назад

      @sell mate fake historian

    • @yonassam2359
      @yonassam2359 3 года назад

      @sell mate fake historian nobody is gonna listen to you. As General Abebaw said: you born with lie, you live with lie & you die with lie. Even you lie after you died too. Ridiculous

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    "የወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ የአማራነት ጉዳይ ፋይሉ የተዘጋ ነው"
    እናንተ በከፈላችሁት መስዕዋትነት ወደ ቦታው ተመልሷል ትውልድ ሲዘክራችሁ ይኖራል !!
    ወልቃይት ራያ 💔😭

  • @ab.t8680
    @ab.t8680 3 года назад +4

    Thank ATV

  • @warqenshamarayoutube9736
    @warqenshamarayoutube9736 3 года назад

    አቀራረባችሁ ዋው ነው 1 2 3 በደብ ነው ያዳመጥሁት እያለቀሥኩ 😢😢አሁን ግን ለቅሶ የለም ደሥታ ነው የሞቱትንም ላገራቸው ለተሠውት እክዚአብሄር ነብሣቸውን ይማርልን🙏🙏

  • @tesfalidet665
    @tesfalidet665 3 года назад +9

    እነዚህ ችጋራሞች የሰሩት ግፍ አብሮ አያኖርም።

  • @marthagebrehiywot4746
    @marthagebrehiywot4746 3 года назад +2

    ሳያዉቁት ቀርተው ሳይሆ በጉልበት ለመዝርፍ ነው

  • @alqua2alqua154
    @alqua2alqua154 3 года назад +6

    መለሰ የአማራን መሬት መልሱ የአማራ መሆኑን መሰክራል

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 3 года назад +2

    great documentary!
    keep it up.....

  • @beti7355
    @beti7355 3 года назад +2

    ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ። ATV tnxs

  • @ramsetemesgen4550
    @ramsetemesgen4550 3 года назад +5

    Amhara televetion...number one media....bertu wondemoche...ayzwachu

  • @tesfalidet665
    @tesfalidet665 3 года назад +9

    ገና ያልተሰማ ስንት ጉድ አለ መነገር ያለበት።

  • @warqenshamarayoutube9736
    @warqenshamarayoutube9736 3 года назад

    ለምን እሚናገሩትን በጊሊዘኛአይተረጎምም ነበር ሌላ ዜጋም እዲያውቁልን ጉዳታችንን እዳሥተያየት ነው

  • @meirafw5419
    @meirafw5419 3 года назад +1

    አቻምየለህ ታምሩ የፃፈው መፅሀፉ ብዙ ማስረጃ በውስጡ የያዘ ነው

  • @alaminegetahun7499
    @alaminegetahun7499 3 года назад +1

    ኃያሉ እግዚአብሔር ይመስገን በመለኮቱ ኃይል መረቱን ለባለቤቱ በዉነት መልሷል :: ከእንግድህ ውይፍንክች ??????

  • @alamufg7819
    @alamufg7819 3 года назад

    በጣም ፅኑ ህዝብ በርቱ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 3 года назад +2

    Amaro I have to change the name some of them that are tigrinya change in Amharic

  • @alemayehuabedela83
    @alemayehuabedela83 3 года назад +3

    አማራ ማስ ሚዲያ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው

  • @alemteza1004
    @alemteza1004 3 года назад

    ውድ የወልቃይት ህዝብ ሆይ አትጃጃል ጠላቶችህ አሁንም በሀገር ውስጥም ሆነ በ ሱዳን በኢትዮጵያ ጠላቶች በገፍ አንተን ወግቶ
    መሬት ለማስመለስ እየተደራጁልህ ነው ።
    ካለፈው ተምረህ በግእትፍ ድርብ ተደራጅተህና ታጥቀህ እራስህን ጠብቅ
    እስከዛሬ ያሁሉ መከራ ሲወርድብህ ድጭ ይላሉ ዛሬ አስታራቂ መስለው ይመጡብሀል
    መልስህ ,30 አመት ሙሉ መከራ ሲወርድብኝ የት ነበራችሁ ይሆናል

  • @mamush2245
    @mamush2245 10 месяцев назад

    Well done truth always there great job

  • @tewodrosbkassa4152
    @tewodrosbkassa4152 3 года назад

    በጣም ጥሩ ምስክርነት ነው በርቱ::

  • @woinshetbelete4277
    @woinshetbelete4277 3 года назад +1

    Why don’t you bring the displaced Yolksyites to resettle here now

  • @sarakebede6319
    @sarakebede6319 3 года назад

    እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም ሞኞቹ ይህን አባባል ትርጉሙን የሚያውቁት አይመስልም ይህን ስል ቆንጮ ላይ ያሉ ጥጋበኞች ማለቴ ነው ይህ ደግሞ የሚያመለክተው በእግዚአብሔር አለማመን ነው ህዋት ሰይጣን ዲያብሎስ አሁንም ያሉት ተረኞች እንደዛው ጭራቆች ወየውላቸው አያመልጡም

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh7616 3 года назад +4

    በጣም ክፉ ሚለውአይገልጻቸውም ራያም ወልቃይትም ያለው ሁሉ በጣም ለም እና አዝእርት አብቃይ የሆነ መሬት ነው እና ይህን ሆን ብለው የወሰዱትን መሬት ወደ አማራ እንዲመለስ በህግ መጠየቅ ግድ ነው

  • @andayaman4097
    @andayaman4097 3 года назад +2

    ምነዉ ግን የወልቃይት ኣርበኞች በሙዚቃዉ ቡዙ ኣልተዘፈነላቸው ። ሂወታቸው ለከፈሉ ኣርበኞች እንዴ !

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 3 года назад +1

    Very 🙁sad,look in thus modern times we are fighting for Lands .

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 3 года назад

    ትክክል ነው ያለው ሰውየው ሁመራ ወልቃይት ጠገዲ ቃብቲያ አዲጉሹ ጠለምት የሰሜን ጎደር ግዛት እደሆነ አውቃለሁ ሁመራ ወልቃይት ጠገዲ የወገራ አውራጃ አስተዳደር እደሆነ አወቃለሁ ጠለምት የሰደባርቅ አውራጃ ግዛት እደሆነ አውቃለሁ እድሜየ 56 አመቲ ነው ኢትዮጵያውያን የስሜን ጎንደር የወገራ አውራጃ ተወላጅ ነኝ ከተከዚ ማዶ አማራ ነው

  • @רינהפסהה
    @רינהפסהה 3 года назад

    ሰላም የሀገሬ ሰዎች የወልቃይት ሰዎች ትግረኛ ይናገራሉ እኛም ሰንጠይቃቸው አናንተ ትግራ ናችሁ ሰንላቸው ትግረኛ እየተናገርን ነው እንጂ እኛ አማራ ነን የለን ነበር አሁን ወልቃየት እንደ ት ትግሬ ለነ የተበደሩት እቃ ሰውል ሲያድር ሳየመለሰ ከበረ ለገሰ ይሆናል ይባላል

  • @alukonjo.3905
    @alukonjo.3905 3 года назад

    እናመሰግናቸዋለን አማራ ሚድያ አማራ ከአሁን በሀላ ይሉንታክን ትተክ ራስክን ጠብቅ ጥላትክን መንጥር

  • @mulugetabere3965
    @mulugetabere3965 3 года назад

    Thank you AMMA

  • @yilmaadem9765
    @yilmaadem9765 3 года назад +1

    ደጋግሜ አየሁት የሰይጣኑን የትግሬ ስግብግብ ድርጅት ያደረሰዉ ጥፋት ብዙ ቢሆንም፣ የአማራ ህዝብ ጀግንነቱን ፥ታሪኩን፥ሃይማኖቱን ሰማይ ከፍ ቢል ዝቅ የማይለቅ ታላቅ ህዝብ መሆኑን ነዉ። ይህን በሐቅ ላይ የተመሰረተ ዶክሜታሪ ያዘጋጃችሁ ምስጋና ይገባችኋል።

  • @ene_yemelew2
    @ene_yemelew2 3 года назад

    What a powerful documentary.

  • @zinashuae2231
    @zinashuae2231 3 года назад +1

    አማራኮ እወትን ይዞነው እረስታችነው የምንለው ደሞ እናሸነፋለን እውነቱ የኛሰለሆነ

  • @amaretilahun3624
    @amaretilahun3624 3 года назад

    First of all i would like to appreciate and extend my gratitude to all who are directly or indirectly participated in this documentary so as to avail the truth and facts about this genocide/ eliminating the Amhara people. This documentary should be interpreted in English language for the international community.

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 8 месяцев назад

    Yeamra kenenenete enkwan lemesekerente edema tegebe shemaglawechn lemesekrenete enkwan akoyachew

  • @beleteasfaw5386
    @beleteasfaw5386 3 года назад

    Interesting!

  • @agerreta659
    @agerreta659 3 года назад

    Deme Achame you guys I am old now keep going

  • @andayaman4097
    @andayaman4097 3 года назад +1

    ኣማራና ኤርትራ ድምበር ነን ተዋልደናል ። ኤርትራን ኣምሓራን ተኸባቢሮምን ተዋሊዶምን ብሓንሳብ ዝነብሩ ኣሕዋት ጎረባብቲዮም ።

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 3 года назад +1

    Egezabehare yajahewon yesetahewo

  • @emru2030
    @emru2030 3 года назад

    ለትግሬ ብልግና የአማራ ስንፍና
    አስተዋጽኦ ነበረው
    አማራ ባይሰንፍ የትግሬን ብልግና ማረም ይችል ነበር
    በአማራ ውስጥ ተሰግሰገህ የአማራን እንጀራ እየበላህ አማራን እየወጋህ መቀጠል አትችልምና ከቤቴ ውጣ ወደተከዜ ማዶ ሄደህ ራስህን ችለህ ተንቀሳቀስ የአማራ ሸክም አትሁን በማለት ለጉዳዩ ዕልባት መሰጠት ይገባል

  • @woinshetbelete4277
    @woinshetbelete4277 3 года назад +1

    Why are u asking for permission? You liberated your land, you own it, period!!!!

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 года назад

    ፍርድ የእግዚአብሔር ነው አለ እግዚአብሔር ሁሉንም የሚያይ 😭😭

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 3 года назад +4

    እውነት ትግሬ ለአማራ ወዲም ህዝብ ነው? ለኔ ትግሬ ጥቁር ጥላቴ ነው።

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 3 года назад

    "ወርቃዊት" ወርቃዊት እናቴ የሚለው ባለክራር እንባዬን አመጣው ወልቃይት ወደ ትግሬ? ከዚህ በኋላ አይታሰብም።

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 3 года назад +1

    የሰው ልጂ ከዚህ በላይ አይበደልም እኔ ለአማራ ሙህራን ጥያቄ አለኚ በሚዲያ ሲቀርቡ ትግሬ ወዲም ህዝብ ነው ይለናል በሞቱት አማራ መቀለዲ አይሆንም ለኔ ትግሬ ለአማራ ጥቁር ጥላቱ ነው ትግሬ ቡቃጠል እደቆሻሻ ፈጣሪ ከሺታው ይጠብቀኚ እኳን አብሮ መኖሩን።

  • @melkamalmaz246
    @melkamalmaz246 3 года назад +2

    ዲስ ላይክ የምታደርጉት ግን ያማችሃል

    • @nardostekle8705
      @nardostekle8705 3 года назад +1

      ትግሬዎች እኮናቸው ተያቸው እነኚህን ሌቦች ወራሪ አንጀታቸው ይቃጠላል እውነት ሲነገራቸው

    • @melkamalmaz246
      @melkamalmaz246 3 года назад +2

      @@nardostekle8705 እውነት ብለሻል እህቴ እውነትን አሞኖ መቀበል ያቅታቸዋል ምክንያቱም ውሸት እንጅ እውነት ስለማያውቁ

    • @nardostekle8705
      @nardostekle8705 3 года назад +1

      @@melkamalmaz246 እነኚህ እኮ ሰው ናቸው ብሎ ማሰብ እነኚህእኮሰውናቸውብሎማሰብይከብዳል

  • @samirawitsamirawit8815
    @samirawitsamirawit8815 3 года назад +1

    ሃገር ትግራይ አክስማዊያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @meronfekadu5013
      @meronfekadu5013 2 года назад

      Awo tegrayn ezaw egzabher yetbk amara erst atemetuu

  • @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
    @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ 3 года назад +2

    እረረረረረረረረ ወገኔ እንዴት ስቃዩን ቻላችሁት 40አመት ሙሉ

  • @eliasfisseha8554
    @eliasfisseha8554 3 года назад

    Good Job by AMMA. But a lot of critical evidence has been missed by producer of these documentary. I read " Achameleh Tamiru" book. He has brought a lot of evidence from foreign writers on the boarder between Amhara and Tigre . These evidence are critical proof of the land which should not been omitted. The book by it self has to converted into documentary. I would like to suggest AMMA to go to Omhajir (Eritrea) and ask elders and former administrator of the Omhajir town to verify who was the owner of wolkait , Tegede and Humera.

  • @lettyabrha9491
    @lettyabrha9491 3 года назад

    CE ABATYE YESEMAHUT MERYET SIFETER YE GONDER NEW //////YE AMARA NEW

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 3 года назад +1

    እንደ አቻምየለህ ታምሩ ያለ ታላቅ ምሁር፣ ታታሪ ሰራተኛና ሙሉ ሰው የሆነ በእውቀትና እውቅትን በተግባር የመግለጽ ችሎታ ተሳፍሮ ከሁለት ሺህ አመታት በላይ ወደኋላ እየሄደ ታሪክን በመመርመር፣ በማገናዘብ፣ በማስማማትና በማስታረቅ እንደ አልማዝና ወርቅ ንጹህ የሆነ፣ ያልተበከለ፣ ያልተበረዘና ያልተመረዘ ትክክለኛና እውነተኛ ታሪክ በማቅረብ ውሸታምን በማሳፈርና ትርክትን በማጥፋት እውነት ምን ጊዜም እውነት ሆኖ እንዲቀጥል እያደረገ ነው፡፡
    ይህን ትልቅና ወሳኝ የሆነ ስራ ለመስራት ምን ያህል እውቀትና ጥረት እንደሚጠይቅ፣ ጊዜ እንደሚፈጅና የራስን የግል ህይወት ለሀገርና ለህዝብ መሰዋት እንደሚያደርግ ይታወቃል፡፡ አቻምየለህ ታምሩ ተወዳዳሪ የሌለው ምሁር፣ ብቃት ያለው፣ እውነተኛ፣ ሀቀኛ፣ ታታሪና ትጉ የሆነ በጣም ጠቃሚና ምርጥ ሰው ነው፡፡ እናም በዚህ ይቀጥል እያልህን ከህዝብና ከሀገር አድናቆት፣ ከበሬታና እውቅና ሊቸረው እና የበለጠ ሰራ ይሰራ ዘንድ የሚያስፈልገው እገዛና ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል እንላለን፡፡
    እንደ አቻምየለህ ታምሩ ያሉ ምሁሮች ጥቂትም ቢሆኑ ወጥተውና ወርደው፣ ደክመውና የራሳቸውን ህይወት በተለያየ መንገድ ሰውተው ለሀገርና ለህዝብ ጠቀሚታ የሚያገኙትን እንደ አልማዝና ወርቅ ንጹህ፣ ውድና ዘላለማዊ የሆነን እውነተኛ ታሪክ ደግሞ ተወዳዳሪ እያጣና በሀገር የሚገኝን ሁሉንም ሜዲያ በብዙ እርቀት ወደኋላ እየጣለ በብቃትና በጥራት ስራው ወደፊት እየነጎደ የሚገኝ የአማራ መገናኛ ነው፡፡
    የአማራ መገናኛ ደረጃው በዚህ መልክ የላቀ የዘገባ መረጃ ማቅረብ መቻሉ በደስታ የሚሞላና ሊታመን የማይችል እውነት ሲሆን ከላይ ታፍነው በመያዛቸው እንጂ በቁና ታታሪ ሰራተኞች ድሮውንም በውስጡ እንዳሉ የሚያረጋግጥ ነው፡፡ በአጭር ጊዜ ውስጥ በጥሩ እንደዚህ የአማራ መገናኛ መቀየር መቻል የሚያመለክተው ቢኖር የአማራ የእስካሁን ችግር ራሱ አማራ እንደሆነና በተለይም በአመራሮች፣ ሀላፊዎችና ሰራተኞች ድክመትና ምክንያት ስለመሆኑ ነው፡፡
    አመራሩ በሰው ደረጃ የፍጹም ሰው ስራ ለመስራት በሚያስችል ሁኔታ እውቀት፣ ብቃትና ምግባር ባላቸው ትጉና ለውጤት በሚሰሩና በሚያሰሩ ሰራተኞች ከላይ ጀምሮ እስከ ሰፈርና ቀበሌ ድረስ ራሱን በማብቃት በጥናትና ምርምር ላይ የተመሰረተ ፖሊሲ እየነደፈ በእቅድና ፕላን በመስራት አማራ ከዳር እስከ ዳር በዘመቻ መልክ በመነሳት በሁለም ዘርፍ ለእድገት ቢነሳና በርትቶ ቢሰራ ለስራ፣ ለውጤትና ለኑሮ ምቹ የሆነ በተፈጥሮ የታደለ አማራ በአንድ አመት ውስጥ በተለይም የምግብን እጥረትም ሆነ ውድነት በመቅረፍ አንድም አማራ በምግብ እርዳታ እንዳይወድቅ ማድረግ እንደሚቻል የአማራ ሜዲያ የዚህን ያህል መቀየር መቻል ማሳያ ነው፡፡ እናም ሁሉም በየተሰማራበት ዘርፍ በጥራት ስራ ለውጤት ይበርታ እንላለን፡ ይህ ብቻ ነው እና የዘመኑ ሰው አዋጪ ባህሪና ውጤት የሚያመጣ፡፡
    በተለይም ወልቃይትንና ራያን በተመለከተ የአማራ ሜዲያ ስለሚያደርገው ዘገባና አመርቂ ስራ ብቻ ታሪካዊ ሆኖ ለዘላለም የሚኖር ሽልማት ይገባዋል እንላለን፡፡ ነገር ግን የወልቃይትም ሆነ የራያ ዘገባ ተጀመረ እንጂ ገና ስሩም ሆነ ውስጡ አልተነካም፡፡ ከተፈጸመበት ግፍና ከደረሰበት ጉዳት አኳያ ሁሌም ተጠናክሮ የሚቀጥል እንጂ ማለቂያም የለውም፡፡

  • @tibelchnigussie2449
    @tibelchnigussie2449 3 года назад +1

    ስናደድና ሳዝን የሚያቅተኝ ከእንቅልፍ መንቃት ነበር
    ከአንድ ጀምሮ አየሁት እንቅልፌን አጣሁ

  • @UserUser-yb1vi
    @UserUser-yb1vi 3 года назад +2

    👍👍👍👍👍💚💛❤

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 года назад

    እዋሀት ጨካኙ መሬት ለመውረር ያማራን ዘርአጥፍቱል ዘሩይጥፋና የሁመራ መሬት ሲያስጎመጀው ንፁሀንን በግፍ ጨፈጨፈ ያማፍ አማራየ አሁንም ።ቁጭት ይደርብን ወልቃይት ባማራ ግዛት እዲሆን ጠክራቹስሩ ይእን ሁሉማስረጃ በጃችንይዘን መግስት ያስብበት ወልቃይት የሰማእታቱ ማስታወሻናት ሁመራ ሲነሳ ምንትዝ እደሚለን እናውቀዋለን ወገኖቻችን በግፍ የታረዱት ።።።አማረወች ዋዋዋ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 года назад +1

    ጀማሪ አካዉንቲንግ ተማሪዎች የሚጠቅም ቪዲዮ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @sofiajamal4835
    @sofiajamal4835 3 года назад

    Tigray kibiri alifalagami Malati nawo dagimi kacaba . Yaiegeni mactati nawo malamamti ayacifaligimi ienaceini.

  • @munaethio7113
    @munaethio7113 3 года назад

    I have a suggestion for the producers of this documentary and others similar to this one. It will be viewed by the people in foreign countries if you write the subtitles in English language. Amhara people are misunderstood by many people in America and Europe because of the false accusations of TPLF and Oromo radicals. I think it will help a great deal if the world see how Amhara people are abused, oppressed, and displaced by the people who play victim now.

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 3 года назад +5

    The wayforward should be decided by the people themselves with free and fair referendum, but my doubt is the demography has been deliberately done by the then TPLF.

  • @sofiajamal4835
    @sofiajamal4835 3 года назад

    Yaamahara nawo dagimi tigray .

  • @linalina2620
    @linalina2620 3 года назад

    አወን፡እናቴ፡የምቱት፡ደም፡ተመልሶል፡አማራ፡እግዚአብሔር ፡ ከእናንተ፡ጋር፡ይሁን።💚💛❤

  • @lettyabrha9491
    @lettyabrha9491 3 года назад

    CE TECEZE MLASH YE GONDER GZAT NEW SAYHON YEGONDER MERYET NEW ABATYE /// MY FATHER YAWKEWAL BEDEMB

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 3 года назад

    🙏🙏🙏

  • @ethiopia1090
    @ethiopia1090 3 года назад

    "... Then you will know the truth, and the truth will set you free." John 8:32 - It is so!

  • @الببخنال
    @الببخنال 3 года назад +1

    ትግሬወች እኮ ታሪክ አይፈልጉም በቃ አማራ አህያ ነው በጉልበት ነው የምንነቅጣቸው ነው የሚሉት እጂ የነሱ እዳልሆነ ያቁታል እግዲህ ወደባለቤቱ ተመልሳል በታሪክ ከሉ በታሪክ በጉልበት ከሉ በጉልበት መግጠም ነው አለቀ

  • @zerihungetnet5680
    @zerihungetnet5680 2 года назад

    እህህ

  • @abrhamyigzaw9412
    @abrhamyigzaw9412 3 года назад

    የአካባቢው ነዋሪዎች የተናገሩት እንዳሉ ሆኖ አቶ ገብረመድህን ዓርኣያ እስከ 1980 ዎቹ መጀመሪያ የቀድሞ ህወሓት ፋይናንስ ኃላፊ የነበሩ ኢሳት ከተባለው ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ sel ስለእስርቤቶቹ አብራርተዋል ፡፡
    1. ግህነብ ሓለዋ ወያኔ
    ይህ እስር ቤት ከመሬት በታች ተቆፍረው በተሰሩ 200 የጉድጓድ እስር ቤቶች ቤቶች የነበሩበትና አብዛኛው ጨለማ ቤቶችን ያካተተ ሲሆን ሟች ራሱ መቃብሩን የሚቆፍርበት ነው ፡፡ በእዚህ እስር ቤት ብዙ የጨለማ ክፍሎች የነበሩበት እና አብዛኛው እስረኛ በጨለማው ምክንያት የሚታወርበት እንዲሁም የሴቶችና ወንዶችን ብልት በጋለ ብረት በመተኮስ የምትገደልበት ነው ፡፡ በብዙ ሽህ የሚቆጠሩ የወልወቃይት አማሮች እንደተገደሉበት ይታወቃል
    የእስር ቤቱ ሀላፊዎች ና ገዳዮች፣
    ሀ) ብስራት አማረ - በአሜሪካ የሚኖር በወቅቱ የእዚህ እስር ቤት ኃላፊ
    ለ) ዘ አማንኤል ለገሰ
    ሐ) አበበ ዘሚካኤል
    መ) ታደሰ መሰረት - የቀድሞ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ኃላፊ የነበረ
    ሠ) ዘውዱ
    ረ) ካሕሳይ ቆሪፅ
    ሸ) ግደይ ጎብል
    2. ዓዲ በቆሊዒት ሓለዋ ወያነ በእዚህ እስር ቤት ግድያ የሚፈጽመው በመርዝ በሚስጥ መርፌ ሲሆን የጭፍጨፉ ማዕከሉ ኃላፊ የነበሩት ደግሞ
    ሀ) መለስ ዜናዊ- ሟች የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር የነበረ
    ለ) ዘርኣይ አስገዶም - ሟች ጁንታ የቀድሞ ብሮድካስት ባለስልጣን የነበረ
    ሐ) ዘርኣይ ይህደጎ (በእንግሊዝ 5 አመት የደህንነት ትምህርት የተማረ )
    3. ሱር ሓለዋ ወያኔ - ይህ ማጎሪያ ካምፕ ከቡንቦትነት ወደ ሱርነት የተቀየረ ሽራሮ አፅርጋ አካባቢ የሚገኝ ነው ፡፡ በዚህ እስር ቤት 2x2 በሆነ ከመሬት በታች በተቆፈሩና በአንድ ክፍል እስከ 200 ሰዎች እንዲታሰሩ እየተደረገ ከ 3 ሺ በላይ የወልቃይት አማራሮች እንደተፈጁበት ቃለ ምልልስ አድራጊው ይናገራሉ ፡፡ ሱር ኮንስትራክሽን ስያሜው ከዚህ እስር ቤት የተወሰደ ነው ፡፡
    የዚህ እስር ቤት ገዳዮች የነበሩ፤
    ሀ) ሓለቃ ፀጋይ (የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት የነበረ በኋላ በጠ/ሚ/ር የደህንነት አማካሪ የሆነ)
    ለ)አበበ ተክለሀይማኖት (የአየር ሀይል አዛዥ የነበረ)
    ሐ)ዓዋተ ተስፋይ (በኃላ በራሱ በህወሓት የተገደለ)
    መ)ታደሰ መሰረት - የቀድሞ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ኃላፊ የነበረ
    ሠ) መብራት በየነ (የጃማይካ (የማነ ኪዳነ) ሚስት)
    ረ) ብስራት አማረ - በአሜሪካ የሚኖር በወቅቱ የእዚህ እስር ቤት ዋና ጨፍጫፊ የነበረ
    4. ፃዒ ሓለዋ ወያነ- ይህ የማጎሪያና የመግደያ ካምፕ ዓድዋ ልዩ ስሙ ማይ ቂንጣል በሚባል አካባቢ የተመሰረተ ነው ፡፡ ይህ እስር ቤት ከምድር በታች የተሰሩ 150ክፍሎችን (cells) የሚያካትት እንዲሁም በእያንዳደንዱ እስር ቤት ደግሞ ከ100-150 ሰዎች ተጨናንቀው እንደታሰሩበት ተደርጎ የተሰራ ማጎሪያ እንደነበረ ይገፃል ፡፡ በእዚህ የማጎሪያ ካምፕ ሰዎች የሚገደሉት በቶርቸርና በጢስ በማፈን (chamber of gas) እንደሆነ ቤቶችም 3 ሜትር ከመሬት በታች ተቆፍረው እንደተሰሩና በዋነኝነት የወልቃይትን አማራ ዘር ለማጥፋት እንደነበረ በዝርዝር ተነግሯል ፡፡ በዚህ እስር ቤት በነበረው በጢስ አፋኖ የመግደል ዘዴ እስከ 1973 ዓ/ም ድረስ 15 ሺ የሚሆኑ የወልቃይት አማራ ተወላጅ እንዳለቁበት ታውቋል፡፡
    የዚህ እስር ቤት ኃላፊና ገዳዮች የነበሩት
    ሀ) ዘርአይ አስገዶም - ለረዥም ግዜ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኃላፊ የነበረ
    ለ) ብስራት አማረ - (ዋና ቶርቸር የነበረ ) አሁን በአሜሪካን ሀገር የሚኖር
    ሐ) ታደሰ መሰረት - ዋና ገዳይና ለረጅም ግዜ የፌደራል ማዕከላዊ እስር ቤት ወንጀል ምርመራ ኃላፊ የነበረ
    መ) ተስፋይ መርሣ (የአ/አ ፖሊስ ኮምሽነር የነበሩ)
    ሠ)ፃድቃን ገ/ትንሳኤ የቀድሞ የሀገሪቱ መከላከያ ችፍ አፍ ለታፍ የነበረ ናቸው፡፡
    5) ዓዲ መሐመዳይ - ልዩ ስሙ ሽራሮ በሚባል አካባቢ የተገነባ ሲሆን በዚህ የማጎሪያ ካምፕ ከመሬት በታች የተገነቡ እሰር ቤቶች (cells) የሚይዝ ነው ፡፡ ታሳሪዎች ደግሞ በሙሉ የወልቃይት ፀገዴና ጠለሞት አማሮች (ወንዶች ፤ ሴቶችና ህፃናት ) ነበሩ ፡፡ በዚህ ማጎሪያ ካምፕ በወንዶች ብልትና በሴቶች ጡት እስከ 5 ኪሎ የሚደርስ ክብደት ያለው ነገር በማንጠልጠል ግፍ የተፈፀመበት ነው ፡፡ በዚህ መሰረት ብዙ ሺ የወልቃይት አማሮች በጅምላ እንደተጨፈጨፉ ይገለፃል ፡፡
    የዚህ እስር ቤት ገዳይ እና ጨፍጫፊዎች የነበሩት
    ሀ)ታደሰ መሰረት
    ለ) ልዑል በረሀ
    ሐ)ተስፋዬ መርሳ
    መ)ብስራት አማረ
    ሠ)አበበ ዘሚካኤል ናቸው፡፡
    5. ወርዒ ሓለዋ ወያኔ - ይህ እስር ቤት በዓጋመ አውራጃ ልዩ ስሙ ኦዴት በሚባል አካባቢ የተመሰረተ ሲሆን ዋና አላማውም የቀድሞ መንግስት ከአማራ የተመለመሉ ሰራዊት ምርኮኞችን ለመግደል ታልሞ የተፈጠረ ማጎሪያና መግደያ ነው ፡፡ በእዚህ እስር ቤት ግድያ ይፈጸም የነበረው በመድሃኒት ፤ በጋለ ብረት ሆድን በመለኮስና በሲያናይድ መርዝ እንደነበረ ኣቶ ገብረ መድህን ያብራራሉ ፡፡
    የእዚህ እስር ገዳዮች የነበሩት
    ሀ) መኮንን ገ/ማሪያም (ወዲ ኮበል)
    ለ) ዘርአይ ይህዶግ
    ሐ) ኃይለስላሴ ግርማይ ነበሩ ፡፡
    በተጨማሪም
    6. ዱጋ ዱግኒ( አስገደ ፅምብላ - ሽሬ) ፣ ዓይጋ ሓለዋ ወያኔ (ኣዲግራት ) ፣ የወልቃይት ኣማሮች መጨፍጨፊያ እስር ቤቶች እንደነበሩ ተነግሯል ፡፡

  • @afeworkbahbla3888
    @afeworkbahbla3888 3 года назад

    ምንም ማብራሪያ አያስፈልግም የጎነደር የአማራ መሬት ነው ለሌባ ማብራሪያ አያስፈልግም ምን እንደ አዲስ ታወራላቹ

  • @pituitary
    @pituitary 3 года назад

    mn welkayt jara gedu bete christian asgebtachuh deresa ketktachuh yemtgelu ktehneg belay adelechuh enate wey sew.............

  • @lettyabrha9491
    @lettyabrha9491 3 года назад

    MERYETU YE AMHARA NEW !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @abrhamyigzaw9412
    @abrhamyigzaw9412 3 года назад

    Stand up for our right.All Amhara should die rather than loosing slice of land to the greed TPLF and its surrogates .We will never let our people for another humiliation by the looter minority.

  • @asmamawsetegn22
    @asmamawsetegn22 3 года назад

    waaaaaaaaaaaaaaaaaa welkayit!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 3 года назад

    አማራዎች አሁንም ርሰታችሁን አሰከብሩ እንዳትዘናጉ ውድ ህይወታችሁን ገብራችሀል በወያኔ ሌብነት ተሰርቃችሁ በጉልበት ወያኔ አላህ ይፍረድብህ የዚህ ሁሉ እንባ

  • @wondwossenyeshitila1836
    @wondwossenyeshitila1836 3 года назад

    ሂትለር በይሁዳ እስራኤሎች ላይ ከፈፀመው ምን ይተናነሳል ወያኔ በአማራ ላይ የፈፀመው ሰይጣናዊ ስራ።

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 3 года назад

    AMM you need translated in English and different language 🆃🅿🅻🅵 is evil

  • @tijitiji1332
    @tijitiji1332 3 года назад

    💚💛❤💚💛❤👌👌❤❤❤❤❤

  • @fatimaalaia404
    @fatimaalaia404 3 года назад

    አፈር ይብሉ ጨ ካኝ ስግብግብ ሌባ እነሱ መቸም አላምናቸውም ትግሬ እጠላቸዋለህ

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 3 года назад

    ይሁላ ሞት የመጣው የአማራ የውኃነታችው ነው የትሬ ህዝብ ግን እደ ለማልሞ ምንገድ ጠመዝማዛ ነው አማራ ህዝብ የሆንክ ይኃነደተነትሀደን ተው

  • @רינהפסהה
    @רינהפסהה 3 года назад

    ለራሰ ይሆናል ይባላል ተጠንቀቁ

  • @lettyabrha9491
    @lettyabrha9491 3 года назад

    TEBLEWAL ECO BE ABATACHEN DROM ,,,CEYET WEDIYET NEW YETGRAYNA YE ERITREA MERET TEBLEW SITEYEKU ======HIDNA ZMBLEH MERYETU YNEGREHAL TEBALE AHUNM MERYETU YNEGREHAL ====LEMLEM LEMLEMU YE GONDER NEW DNGAYUNA TERARAW YETGRAY NEW

  • @zerihungetnet5680
    @zerihungetnet5680 2 года назад

    አንተ ባለጌ
    ስነምግባርም የጎደለህ
    ታሪክ አሳስተህ
    ሌላ ታሪክ ምትጥር ላልተገባ ሌብነትህ
    ወልቃይት ከጥንት ጀምሮ የአማራ ነው ነውም
    እራሳቹሁም በደንብ ታውቁታላቹ
    ህውሕቶች ከአማራ ሕዝብ
    መሬት ሰትሰርቁ እና ሰታሰርቁ
    ያዘመን አልፎል ያልፋልም
    ግን ግን ያልተገባ
    በሪሴ ስልክ ጣልቃ አትግቡቡኜ እያልኩ ነው
    ያ ማለት የማልፈልጋቹ ሰዎች ከራሴ / ከሒወቴ ውጡ

  • @abebawtesfa3074
    @abebawtesfa3074 3 года назад

    efff

  • @reflection9636
    @reflection9636 3 года назад

    Kotet

  • @ስሓቦጉተቶ
    @ስሓቦጉተቶ 3 года назад

    rubbish. now welkayit belongs to tigray

  • @ስሓቦጉተቶ
    @ስሓቦጉተቶ 3 года назад

    welkayit is tigray

  • @tibelchnigussie2449
    @tibelchnigussie2449 3 года назад

    ስናደድና ሳዝን የሚያቅተኝ ከእንቅልፍ መንቃት ነበር
    ከአንድ ጀምሮ አየሁት እንቅልፌን አጣሁ