3 የአንድ ወንድ ሚስቶች በድንገት አንድ ቦታ ተገናኙ። የሀብታም ልጆችን እያደነ ሚስት አርጎ እያስቀመጠ የተገኘው ግለሰብ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @መንዜዋነኝ
    @መንዜዋነኝ 10 месяцев назад +361

    ስጠፋ በጣም ደህነነትህ እያሳሰበን ነው ፕሊስ አትጥፋብን የ እግዚአብሔር ጥበቃ ሁሌም አይለይህ እንወድሃለን ያንተ ጅግንነት ድግሞ የተለየ ነው ❤

    • @SaraAወለተማርያም
      @SaraAወለተማርያም 10 месяцев назад +10

      እባካችሁ በየሀይማናታችሁ በፀሎት አስቡት ጀግና የምትሉ ስጋት ሀነብኖ ወድሜ

    • @seenaaoro-cy3uc
      @seenaaoro-cy3uc 10 месяцев назад +1

      Er betam egzbiharen

    • @seenaaoro-cy3uc
      @seenaaoro-cy3uc 10 месяцев назад +1

      Er betam egzbiharen

    • @SimonKids-j3s
      @SimonKids-j3s 10 месяцев назад

      Mesekn yawesewa lije setasezen ehten ehe leba achebrebarya debary gefe new enaten setoech neku

    • @EeEe-sq1vj
      @EeEe-sq1vj 8 месяцев назад +1

      እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ የኔ ጀግና

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce 10 месяцев назад +178

    የዘመኑ ምርጥ ጀግናብዬሀለሁ እኔ ኑርልን ለዘላለም የኔ ጌታ

  • @addisw1713
    @addisw1713 10 месяцев назад +110

    አንተን የወለደች እናት ና አባት ሺ አመት ይኑሩ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤

  • @MekresilassieAsfaw-ph3wb
    @MekresilassieAsfaw-ph3wb 10 месяцев назад +20

    ከዚህ ቀደም አድናቆቴን ደጋግሜ ገልጬልሃለሁ። በጣም አዋቂ እና ጀግና ነህ። ለራሱ ሲል መንግሥት አንተን ሊያግዝህ ይገባል።

  • @busyline5298
    @busyline5298 10 месяцев назад +28

    በእግዚአብሔር ስም ምን አይነት ጀግንነት ነው የተሰጠህ ወንድሜ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናው

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 10 месяцев назад +125

    ውነትም የነ ስር አይን አተንየወለደች. እናት ትባረክ❤

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 10 месяцев назад +60

    አንተ የወለደች እናት ትባረክ ወንድሜ እንደአንተ ዓይነት ኢትዮጵያዊ ባለሙያዎች ያብዛልን፡፡ ሁሉም እህቶች እግዚአብሔር ወደራሳቸው ይመልሳቸው፡፡ ወንድሜ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ፡፡

  • @HiwotGizaw-s5z
    @HiwotGizaw-s5z 10 месяцев назад +62

    የነዚህ እህቶቻችን ነብሳቸውን ህይወታቸውን ሰለታደግህ ቤተሰቦቻቸውን ስለምትታደግ ቸሩ መድህን አለም ከድንግል ማርያም ጋር ይታደጉህ ዘመንህ ይብራ የጨለመባቸውን በቁም የጠፉት የምትቀሰቅስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @BrehanuAdmasu
    @BrehanuAdmasu 9 месяцев назад +7

    አባቴ ሰውየውን ሰታቀርበው ፊቱን እዳትሸፍነው አይዞህ መተት ጠቆይ ባለሀብት ምንም ይሁን አንተ እ/ር ከላይ የላከ መላክ ነህ እሱን የምትተማመን ሰው ነህ ገና ገና ገና ታምር አጠብቃለን የኢትዮጰያ አምላክ ይጠብቅህ

  • @yohannesmekuria4991
    @yohannesmekuria4991 10 месяцев назад +7

    አንተ ልጅ ! እንደ ቅዱስ መል አክ ሁነህ ስለደረስክላቸው ጀግና ነህ ። አንደዚህ ያሉ ብዙ አጭበርባሪ ወንጀለኞች ምድሪቷን ሞልተዋታልና መጽዳት አለባቸው የረከሱ ፍጥረታት ናቸውና ። በርታ መሸለም ይኖርብሃል ።

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 10 месяцев назад +231

    የእኔ ውድ ጋዜጠኛ ለድካምህ ሽልማት ያስፈልግሃል❤

  • @amenamen2436
    @amenamen2436 10 месяцев назад +72

    የገዛህኝ ነገር ከባድ ነው ቀረፃውን ፌቱ መታየት አለበት ሌላ ሰው እዲያቀው አድርግ ወድምአለሜ❤❤❤❤❤❤

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 10 месяцев назад +2

      ያለፍቃድ ቀረፀን ፊት ሳንሸፍን ከለቀቅን እኛን የመክሰስ መብት አላቸው አሉን እኮ ስንቴ አንረብሻቸው አቅቷቸው ሳይሆን በህግ ስለሚያስይጠቃቸው ነው

    • @Abraha609
      @Abraha609 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @rahmath-jd3fz
      @rahmath-jd3fz 9 месяцев назад

      በሚሰራውስ ስራ ህግ ይፈቅዳል እንዴ😅😅😅😅😅​@@melukongio5148

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 10 месяцев назад +37

    አየ አንተ የንካህው ነገር ፍፃሜ ሳይዝ አይቀርም ከጀርባው የፈለገ ጉድ ቢኖርም ምስጢሩ ተደብቆ አይቀርም እግዚአብሔር ሁሌም ሃይል ይሁንህ የኛ ተወዳጅ

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 9 месяцев назад +10

    እ/ር የሠጠን ወንድም ነህ እ/ር ዘመንህን ይባርክ እናመሠግናለን ሠውየውን ፊቱን ግለጠው እ/ር ይፍረድበት።

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 10 месяцев назад +13

    የጀግና ጀግና ነህ ለሴቶች እህቶቻችን አይናቸውን ልትገልጥላቸው የምታደርገው ጥረትህንና ልፋትህን አደንቃለሁ አከብርሀለሁ ግን ህይወትህን ጠብቅ

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 10 месяцев назад +22

    እባክ አምላኬ ይሄን ጀግና ወድማችን ጠብቅልን. ሰውየው መተት አለው. ሰውየው ሁላቸውም ፀበል ያሥፈልጋቸዋል

  • @Nesti-tube
    @Nesti-tube 10 месяцев назад +129

    የእዚህ ልጅ ደህነት የሚያሳስባቹና ሁሌም ዱዓ ምታደረጉለት በላይክ አሳዩኝ 😢 አላህዬ ይጠብቅህ

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 10 месяцев назад +78

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን የጭቁኖች መከታ ነህ !!

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 10 месяцев назад +23

    እናት እንደአንተ ጎበዝ ሺ ትውለድ እናትህ ምንኛ የታደለች ናት እንደአንተ አይነት ጀግና ልጅ ፈጣሪ ስለአደላት ተባረክ የሴቶችን እንባ እየበስክ ስሆነ ከክፈፎ ፈጣሪ ይጠብቅህ 👏❤️❤️❤️❤️

    • @workeshgabre4522
      @workeshgabre4522 4 месяца назад

      Enatu amita bewoledechiwu egna benetsa tetekemin geta yimesgen ❤❤❤

  • @tsehayneshbezabih
    @tsehayneshbezabih 10 месяцев назад +8

    እንዲህ አይነት ክፋትና ሐጢአት በአገራችን ላይ እየተሰራ እንዴት አግዚአብሔር ይቅር ይለናል ብዙ ብዙ ግፍበአገራችን አየወጣ ነው አንተ ግን በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋሐል ጌታ ይርዳህ

  • @ዉዴዩዩቱብ116
    @ዉዴዩዩቱብ116 10 месяцев назад +50

    አንተን የወለደች ማህፀኗ ይባረክ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ መንገድህ ይብራ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 10 месяцев назад +50

    ይህን ጋዜጠኛ በጣም ነው እማደንቀው ጀግና በርታ አደራህን የገዛሀኝን ፊት እንዳትሸፍነው ሌሎች ሚስቶችም ሊኖሩት ይችላሉ ይወቁት ፊቱን አሸፍን

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 10 месяцев назад

      KkkkkWARGA.YNIMBALGZHUG.NAWE.ESKYWECKUYLWE

    • @lidukiyalidu
      @lidukiyalidu 10 месяцев назад

      😅😅😅

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 10 месяцев назад

      Are tikikil new

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 10 месяцев назад

      Habtam new ende sawuyew gin ihen hulu setoch sabsibo yemianorachew😢😢😢😢😢

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 10 месяцев назад

      👍👌

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 10 месяцев назад +62

    ወይ ዘንድሮ አንተ የተባረክ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅክ 🙏

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 10 месяцев назад

      አንተ ጋዜጠኛ በምን ቃል ልግለፅህ በእውነት የጀግና ጀግና ነህ

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 10 месяцев назад

      ጀግናችን በርታ

  • @Menelik27
    @Menelik27 8 месяцев назад +5

    አንተ ግን ትለያለህ ጌታ ይርዳሃ በጣም በጣም ጥሩ ሥራ ነው የምትሠራው ላንተ ግን በጣም አስብልሃለሁ።ወይ ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነው ከተማችን ላይ እየተሠራ ያለው። እህቶቼ ፅበል ሂዱ እባካችሁ እባካችሁ።

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 10 месяцев назад +16

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ምን አይነት ሰው ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ አተ ጀግና ጋዜጠኛ የስቱን ሰው ሂወት ታደካቸው ❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 10 месяцев назад +280

    እኔ አንተ ልጅ እፈራልሀለሁ😢 የኢትዮጵያ ችግር አያልቅም ለእናትህ ኑርላቸው ሌላ ስራ ስራ እንዳያስገድሉህ ወንድሜ

    • @saedaahmed4320
      @saedaahmed4320 10 месяцев назад +8

      አወ የኛጉድ አያልቅም እኔም እዳይገሉት እፈራለሁ ሠው አውሬ ሁኗል

    • @YneeshYneesh
      @YneeshYneesh 10 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @asg5875
      @asg5875 10 месяцев назад +2

      እኤ ወላህ እንዴዋ እኔም በሀሳብ አለኪኝ የምር እንዳው አላህይጠብቀውውው

    • @madinashaker4471
      @madinashaker4471 10 месяцев назад

      እኔምእ የፈረው።ነው

    • @b.6015
      @b.6015 10 месяцев назад +1

      ግን እውነት ነው ወላሂ ገረመኝ😢😢😢😢😢😢

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 10 месяцев назад +32

    ለዚህ ልጅ ጋዜጠኛው እባካችሁ እንፀልይለት መልካም ሀቀኛ ሰው ጠላት ይኖረዋል በተለይ በሰው ላይ ያደረ ሰይጣን በጣምኩፍ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ

    • @hdbbcbgfg916
      @hdbbcbgfg916 10 месяцев назад

      እሂቴ ምንም አይሆንም ለቅ ሰለሚቆም አሏህ ኩሱ ጋር ነው አሏህ ይጠብቀው ያረብ ❤❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 10 месяцев назад +923

    ይህ ጀግና ወንድማችን የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩን👍👍👍👍👍👍 1k አሰገቡን❤❤❤

    • @lensami2970
      @lensami2970 10 месяцев назад +9

      👍👍👍

    • @tyjhggggggijjg7039
      @tyjhggggggijjg7039 10 месяцев назад +5

      ወንድሜ እባክህ ዲኤኔ ይመርመሩ❤❤❤

    • @GenetFissha-o3i
      @GenetFissha-o3i 10 месяцев назад +4


      አንተ ጀግና እድሜህ ይርዘም

    • @AmoHanan-w9g
      @AmoHanan-w9g 10 месяцев назад +2

      እኔ❤

    • @sameera151
      @sameera151 10 месяцев назад

      ወይይይይይ ይሄን ኮሜት ስንት ቦታ አየሁት🤔🤔🤔🤔

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam7451 9 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ የብዙ እህቶቻችንን ህይወት መታደግ ትልቅ የዜግነት ግዴታ መወጣት ስራ ነው!!! ተባረክ!!!!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 10 месяцев назад +5

    ወንድማለም ... አንተን እማመስግንበት @ እማደንቅበት ቃላት አጠረኝ !
    ወንድማለም ግን እራስህን ጠብቅ ዘመኑ ከፍቶዋል @ ይሄ ገዝሀኝ እሚባል አጭበርባሪ
    እንዳያስገድል ... መድሀንያለም
    አባቴ ይጠብቅህ... እራስህን ጠብቅ... ጀግና እሚለው ቃል አይገልፅህም 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @rabiyara2445
    @rabiyara2445 10 месяцев назад +38

    የኔ ወድም አትጥፋ ስትጠፋ ወላሂ ይጨንቀናል የሰው አውሬ በበዛበት አገር ተቀምጠን ተረፈ የዘመናችን ምርጥ ሰው

  • @workitbakala4749
    @workitbakala4749 10 месяцев назад +36

    ያንተን ሥራዎች በጣም አከታተል
    አለሁ አደንቃለሁ የሙያ ችሎታህን
    እና ብቃት ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ።
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ👍👍👍

  • @sirajsirajsirajmohammed1634
    @sirajsirajsirajmohammed1634 10 месяцев назад +13

    በእውነት አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በሄድክበት ቦታ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ክፉ አይካህ ወገኔ

  • @NorsanaAbpet
    @NorsanaAbpet 10 месяцев назад +5

    ስሙ እንጂ ገዛሀኝ ሰውን በመደሀኒት እያደነዘዘ አንድ ሚስት እንጂ ሰወስት ሚስት በግፍ እራሳቸውን እስከሚረሱ ማድረግ የለበትም መጨረሻው ናፈቀኝ
    የገዛ ልጆቹን እንደአቶ ኤርማያስ ልጆች እራሳቸውን እረስተው እነሱም ሊሊም ልጆቼ እነሱም እናቴ ይላሉ
    አቤት ግፍ አረ ከገንዘብ ሰው ይበልጣል
    ወንድሜ ተባረክ ውይ ስወድህ❤

  • @tigsttube7259
    @tigsttube7259 9 месяцев назад +10

    እኔ ግን ይህን ጋዜጠኛ በጣም ነው ምፈራለት አረመኔ አረመኔ ሰዎች ናቸው የሚገጥሙት አምላክ ይጠብቅህ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 10 месяцев назад +17

    ምኑ የተረገመ አውሬ ሰው ነው ጀግናው ወንድማችን መድሀኒያለም በመንገድህ ሁሉ ይቅደም ሴቶቹን መድሀኒያለም ነፃ ያርጋቸው ፀበል ተፀብለው ጤንነታቸው እንደሚመለስ እርግጠኛ ነኝ❤!!

    • @SimonKids-j3s
      @SimonKids-j3s 10 месяцев назад

      Setoechm kebtoech nachew ayemrum ehe ula rido eyelfelfe begta sem

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 10 месяцев назад

      @@SimonKids-j3s አትፍረጂ እህቴ በጤናቸውማ አይሆንም ያልወለደችውን ልጅ ልጆቼ ብሎ አምኖ እስከመቀበል መድረስ ማለት በጣም ከባድ ነው!!

  • @fantayegkristos1974
    @fantayegkristos1974 10 месяцев назад +21

    ❤ዋው!!!በእውነት ለእውነት የቆምክ እውነተኛ ጋዜጠኛ ማስተዋልህ,ሁኔታዎችን የገለጽክበት መንገድ ዋው,,,,,,እ/ር በብዙ ይጠብቅህ ለተቸገሩ ቆመሀልና ዘመንህ ይባረክ!!!❤

  • @dargeluba
    @dargeluba 10 месяцев назад +15

    በጣም ከሚባለው በላይ ጀግና ልጅ ነህ የብዙ ሰዎችን እምባ እያበስክላቸው ነው ያለሄው እግዚሐብኤር ይባርክህ ይጠብቅህ በርታ

  • @eteneshliben4666
    @eteneshliben4666 9 месяцев назад +5

    በጣም ጀግና እ/ር ለእውነት እነንድትቂሙ ከመሰል ወንድሞችህና እህቶች የተመረጠችው ናቸው እንደናተ ያለ ወንድሞች እና እህቶች ያብዜልን

  • @abebechasfaw227
    @abebechasfaw227 9 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ።የዲያብሎስ ስራ የተረገጠ ይሁን። የእውነት ፈራጅ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው።

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 10 месяцев назад +80

    እግዚኦ ይህ መተተኛ ሰውዬ ጉዱን አወጣሀው የኔ ጌታ😢😢

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 10 месяцев назад +1

      ጉድ እኮ ነው 😢😢😢😢

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 10 месяцев назад +1

      ወደ በረሀ ወስደው ቅጥቅጥ ቢያደርጉት እንዴት ደስ ባለኝ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 7 месяцев назад

      መጨረሻቸው ምን ሆኖ ይሆን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 10 месяцев назад +57

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና በምን ቃል ልግለፅህ ❤❤❤❤ኡፍ ቃላት አጠረኝኮ ❤❤❤❤አንተን የምገልፅበት❤❤

    • @tighest4445
      @tighest4445 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc 10 месяцев назад +20

    ሊሊእባክሽ በመሥተፋቅር ደንዝዘሻል ይኸ ጀግና ወደ አባትሽ ይውሰድሽ

  • @tegesttegest1534
    @tegesttegest1534 10 месяцев назад +9

    ሳላድቅህ አላልፍም የእውነት ጀግና ነህ ሁሌም የሚገርም ታሪክ ነውየምታቀርበው

  • @ElsabetAbrar
    @ElsabetAbrar 10 месяцев назад +23

    የህግ አካላት ይሄን ጀግና ጋዜጠኛ መሸለም አለበት

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 10 месяцев назад +19

    ይገርማል በጣም የፊልድ ሰራተኞችን መጠርጠር ነው የንስር ዓይን ካንተ ማንም ማምለጥ አይችልም ጌታ ይታደግህ ከክፉ ሰዎች ❤❤❤❤❤

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 10 месяцев назад +30

    ዘለዓለም ጀግና ነህ። ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @YaniyaniYaniyani-x9h
    @YaniyaniYaniyani-x9h 10 месяцев назад +42

    እራስህ ጠብቅ አባቴ በጣም መጠንቀቅ አለብህ ጠላትህ ብዙ ናቸው ወንድሜ

  • @alfnishlaban6984
    @alfnishlaban6984 10 месяцев назад +7

    እግዚኦ እግዚአብሔር ይመስገን በነዚህ ሴቶች ምክንያት ሌላው ማትረፍ ይቻላል ወንድማችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AdanacheAdie
    @AdanacheAdie 10 месяцев назад +8

    መጨረሻው ተመችቶኛል ቶሎ ወደ አባታቸው ጋ ይመለሱ ደስ ብሎኛል

  • @YabsraAmareDesalegh-ko8fb
    @YabsraAmareDesalegh-ko8fb 10 месяцев назад +124

    እኔ ግን የዚህ ጀግናልጅ የሚሰራቸው ስራ ሱስሆነብኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesi5527
    @mesi5527 10 месяцев назад +35

    ሃቅ ይውጣልክ ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉዎች አይን በደሙ ይሸፍንክ❤

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 10 месяцев назад +22

    ለንተ መቼም ቃላት የለኝኙ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሴቶቹ ፀበል መሄድ አለባቸው አንተ ግን እአስህን ጠብቅ እመቤታችን ትከተልክ❤❤❤❤

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 9 месяцев назад +1

    አንተ የጀግና ጀግና ነህ ቃላት የለኝም ይህንን ወንበዴ በሰው ህይወት የሚጫወተውን በማገለጥህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 10 месяцев назад +5

    በመጀመሪያ ጋዜጠኛዉን ቀጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ጎበዝ የሴትዮዋ ነገር አልገባኝም ልጅ ለምን አልወለድሽም እሱ እንቆይ አለኝ ሁለት አመት ቤተሰብ ሳትጠይቂ ሲላት እሱ ሌላ ቀን አለኝ ቤተሰቦቹን ታዉቂአለሽ አላውቅም ለምን ሌላ ጊዜ አለኝ ምንድን ነዉ ጉዱ ወይኔ እህቴ እንዴት ተጫወተባቸዉ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኔ እግዝኦ እግዝኦ ይቅር በለን

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 10 месяцев назад +14

    👉 💖 💯 💙 🙏🌹😊
    ወንድማችን ጋዜጠኛው ፣ የጀግኖችም ጀግና ፣ የወንዶች ፣ ወንድ1/2 ተኩልም ነክ❗💙❤💖😍
    በሁሉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ❗ጎበዝና ጠንካራ ሰው ነክ❗🙏👍👈

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 10 месяцев назад +31

    እግዚእብሔር ይስጥልን አንተ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ ይህንን ስራ እንድትቆም የኔ ልጅ የስንት ስዎች ህይወት ነው ክግህነም የምታድነው❤❤❤❤

  • @Selam694
    @Selam694 10 месяцев назад +18

    እኔ ላንተ በጣም ተሳቀኩ እባክህን እራስህን በጣም ጠብቅ ! እግዚአብሔር ይጠብቅልን ! በጣም ነው የምወድህ :ተባረክልን 🙏

  • @mlesaednatakle
    @mlesaednatakle 10 месяцев назад +8

    ምርጥ ጀግና ጋዜጠኛ 👍 👍 👍 ባሁኑ ጊዜ ለየኢትዮጵያ ህዝብ ይኸ ውርስ ሐብት በሚባል ነገር ሰውን አንድ የሰይጣን በሽታ ሁኖታል እግዚአብሔር ይማር

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 7 месяцев назад +3

    የኔ ወንድም አንተ እድሜህን ያርዝመዉ ሰራህ ታአምር ነዉ እስካሁን ድረስ እንዳተ አይነት ጀብድ የሰራ አላየሁም ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪህ ቀን ከሌት ከጎንህ ይሁን

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 10 месяцев назад +10

    ማርያምን የዚህ ጋዜጠኛ ጀግንነት ይለያል❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 10 месяцев назад +45

    ወላሂ በጣም ብዙ አይነት ጋዜጠኞች አሉ ግን ይህ የመጀመሪያ አድናቂው ነኝ።
    አይ ኢትዮጵያ ሳቅሽ ናፈቀኝ።
    ምን አይነት ጊዜ ደረስን
    የአላህ አንተ እንደ እኛ ክፋት ቅጣቱን አታድርግብን😢😢

  • @fasikabaharu2260
    @fasikabaharu2260 10 месяцев назад +40

    ጅግና ጋዚጠኝ ፈጣሪ ይጥብቅክ

  • @RuthHailu-h1v
    @RuthHailu-h1v 9 месяцев назад +3

    በእውነት ጀግና ነህ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ ወንድማችን ቀጣዩን አሳውቀን

  • @حبيبةاحمد-ظ2ب
    @حبيبةاحمد-ظ2ب 10 месяцев назад +4

    ጀግና ጋዜጠኛ ነው ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎ ነገር ሁኑ ስት ሰይጣን ነው አለ😢😢👍👍👍እውነት ተደብቃ አትቀርም ምንም ቢዘገይ 😢😢

  • @bbbssss5231
    @bbbssss5231 10 месяцев назад +11

    በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በአስቸካይ ፀበል ያስፈልጋቸዋል እግዛብሔር በሄድክበት ይጠብቅህ ወንድሜ አይዞህ በርታ።

  • @AsAs-kv3lq
    @AsAs-kv3lq 10 месяцев назад +33

    ፍጣር ሆይ ሞን ኣይነት ግዜ ነው 😢😢 ማራያሞን መመሰገን ይግባሃል ወንዲሞየ ረጂመ እደመየ እና ጠና ይሰጥህ 🙏🙏❤️❤️

    • @SamsungA24-l4b
      @SamsungA24-l4b 10 месяцев назад

      ወይጉድ 😢😢😢😢😢😢

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ 10 месяцев назад +32

    የጉድ አገር ከሆነች አገራችን ሰነባብታለች አምላክ ምህረት ያድርግልን

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 4 месяца назад

      Leka midir sintun gud new yeteshekemechiw chila.Ewunet yihe gud Endew Ethiopia wust new??😢😢😢

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 10 месяцев назад +10

    ወንድሜ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይ መልካም ቀን ❤❤❤

  • @Ehetmariyam-k2f
    @Ehetmariyam-k2f 10 месяцев назад +4

    100% በመናፍት ነው እያደናዘዘ እንዲ እሚያደርገው ልቦና ይስጠው

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 10 месяцев назад +21

    እካን ደህና መጣህ ጀግናው ወድማችን ግን በወላዲት አምላክ ይዠሃለሁ ያ ከወፍጮ ቤት እሚሰራውል በአክስቱ የተበደለው ልጅ ምን ላይ ደረሰ አሳውቀን እጂ ወድሜ❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 10 месяцев назад +8

    ሁለቱም ወንድማማቾቹ ጀግና ናቸዉ ልባቸዉ ቅን መልካም በዚህ ላይ በጣም ጎጂይዉን ሰዉ ሲያገኙ የሚጠፈጥፋቸዉ እንዴት እንደሚያስደስቱኝ አላህ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lemlem-f4l
    @Lemlem-f4l 10 месяцев назад +18

    ወድሜ እስክ እራስህን ጠብቅ ከፈጣር ጋራ እ/ያ አገራችን ጂግና አይሆንላትም ለቤተሰቦችህ ስትል መኖር አለብህ እኔ እጂ አተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤

  • @agerebelay2409
    @agerebelay2409 10 месяцев назад +6

    አንተ ጀግና ድግል ትጠብቅህ ምንም አልልም አልችልም ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @birtukanbh3065
    @birtukanbh3065 10 месяцев назад +8

    መነም ቃላት የለኚም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀክ ❤️

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 10 месяцев назад +20

    የምናየው የምንሰማው ትውልዱን የሚጨወትበት ሰይጣን ነው በድግምትና መተት የታሰረች ነፍስ በየቤቱ ትጮሃለች እኛም እያየን ከመገረም ባለፈ አጥብቀን ልንፀልይ ይገባል ይሄ ነገ በኔ ነው ለትውልዱ እንፀልይ የምር በጣም እያዘንኩም እየፀለይኩም ነው እባካቹ ፀሎትን ሰምቶ ወደሚመልስ አምላክ እንፀልይ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይጠብቅህ

  • @abdubaley6721
    @abdubaley6721 10 месяцев назад +15

    ወይ ጉድድድድድ ምን አይነት ሰው ነው አላህ ሆይ ከደዚህ አይነት ወንድ ጠብቀህ አባት የሆነ ባል ስለሰጠከኝ አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @hopeGod2023
    @hopeGod2023 10 месяцев назад +44

    ወገኖች ለዚህ ጀግና የተባረከ ሰው ብር አሰባስበን እንርዳው እና ይህንን ስራ እንደ ድርጅት ያሳድገው:: ❤❤❤❤❤

    • @DANabigu
      @DANabigu 9 месяцев назад

      ኪኪኪኪ ይህ ድራማ የውነት ሚመስለው ሰው ነው ሚያሳዝነው ኪያ ጎበዝ ነሽ ተጫውተሽዋል

  • @jenbertefera1822
    @jenbertefera1822 22 дня назад

    ያላገባችው እህቶች ጠንቀቅ በሉ ብዙ ሌቦች እንደ ገዛኸኝ አለ እና ንቁ ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ብዙ ጉድጓድ ገደሉን እየገባ ምስጢር ፈልፍለው ስለ ምታወጣ መሸለም ያለብህ ጀግና ሰው ነህ በርታ 🎉🎉❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 10 месяцев назад +5

    ጋዜጠኛው ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ክአንተ ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 10 месяцев назад +12

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ጀግና ወንድማችን ከለፋህ አይቀር ቶሎ ብለህ ድረስላቸው ?
    በተለይ ሊሊን ከበሽተኛው አባቷ ጋር አስታርቀህ እሷም አባቷም ወደ ፀበል እንዲሄዱ አድርግ ?

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 10 месяцев назад +25

    ይህን ጀግና ጋዜጠኛ ሽር ላይክ ሠብስክራዬብ እያረግን አናበረታተው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese6743 10 месяцев назад +6

    እኔ ሁሌ ሰለአንተ አሰባለሁ እራሰህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጨመርልህ ልጀ አንዳንተ ያሉ ብርቱ ሰዎችን ያብዛልን።

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 8 месяцев назад +12

    ይገርማል የክርስቲያን ስብእና የተዋህዶ ልጆች ስብእና በዚህ ልክ ላሽቋል ወድቋል

    • @mengstuaschenaki8542
      @mengstuaschenaki8542 Месяц назад

      ❤😊❤👒😂👒😃👒😏😊😙😚😊😑🙂☺😋☺😑😶🙂😉😂😂👒

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 10 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታልን ጃገና ኢንዳንት ያል ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayath1239
    @hayath1239 10 месяцев назад +30

    እደኔ ይህንጋዜጠኛ የሚወደዉ በጣም ከምለዉ በላይ ለዉነት የቆመጀግና ፈጣሪ ይባርክክህ ኑሮህን ሁሉ ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv 10 месяцев назад +44

    ይሄሰውየ መያዝ እናመጣራት አለበት የልጆቹንእናት የገደላትእርሱ መሆንአለበት ገንዘብአምጭብሏት ነውአባቷንየጠየቀችው ማለትነው ከዛምሲከለክላትገደላት ማለትነው ምክኒያቱም ሁለተኛሚስቱም አባትሼንጠይቀሽ ገንዘብይስጠንአለኝ ብላለች ሰውየውጥቅመኛነው ሚስጥሩን ፈልፍለክ አውጣው አንተጀግና ወንድሜ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 10 месяцев назад

      😥😥😥😥😥😥😥

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 10 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን የተደበቀውን የሚያወጣ ቃላት ያጥረኛል ወንድማችን በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሚስቶቹ ልጆቹ ወደ ፀበል መሄድ አለባቸው ወደራሳቸው እንዲመለሱ

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 9 месяцев назад +6

    የዚህን ጉዳይ መጨረሻ ሊንክ ከስር አስቀምጥልን በርታ

  • @ZelHavt
    @ZelHavt 8 месяцев назад +4

    He is the best investigative journalist
    I think someone in the government office pay attention to this guy and have him work in the ministry of justice as a high ranking official
    He is the kind of guy who stand for truth justice and fight corruption
    God bless you and protect you

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 10 месяцев назад +12

    የኔ ጀግና ምናአባቴ ላድርግ የስንት ሰው ነፍስ አተረፍክ በሄድክበት ሀሉ ፈጣሪ ይጠብቅ❤❤❤ይሄ ድግምተኛ ግን የእጁን ማግኘት አለበት

  • @Mussa-hasse
    @Mussa-hasse 10 месяцев назад +11

    በጣም በጣም !!የማደንቅህ ጀግና ነህ!!! ከፈጣሪ ጋር እራስህን ጠብቅ!!!!

  • @abayahirbo1167
    @abayahirbo1167 10 месяцев назад +4

    አንተ በእዉነት ጀግና ነህ ጎበዝ ፈጣር ይጠብቅህ የነ ወንድም
    ሰዉየዉ መታሰር አለበት እባክህን ለሎችም ሰቶችም እየጎዳ ልሆን ይችላል እባክህን

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 10 месяцев назад

    ተባረክ ወንድማችን እንዲህ ያጋለጥክልን ይሄኔ ሌሎችም ሴቶች ይኖሩ ይሆናል እውነት ተደብቆ አይቀርም አንድ ቀን እግዛብሄር ያጋልጠዋልእንዲህ እውነታውን የምታጋልጥልን እግዛብሄር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Lana-sta
    @Lana-sta 10 месяцев назад +1

    የእኔ ወንድም ጋዜጠኛ አንተን የወለደች እናት ና አባት ሺ አመት ይኑሩ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ የዘመኑ ምርጥ ጀግና ብዬሀለሁ በርታ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 10 месяцев назад +9

    እውነትም የነስር ዓይን ጎበዝ ነህ ነገሮችን ፈልፍለህ እውነቱን የምታወጣ ነህ ♥️ ስራህን ስወደው።

  • @አላህወኪል-ጘ8ጠ
    @አላህወኪል-ጘ8ጠ 10 месяцев назад +8

    ወላሂ አንተንስ እናት ወልዳለች ይህንን መተተኛ ሰውየ ጉዱን አወጣህው ❤❤❤❤❤❤ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ያርብ ጀግና ብየሀለሁ❤❤

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 10 месяцев назад +43

    ወይ ጉድ ምን አይነት ነገር ነዉ 😢😢😢
    ጋዜጠኛዉ ግን ጅግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤ ሃገራችን ግን ወዴት እየሄደች እንደሆነ በጣም ከባድ ነዉ 😢😢😢

    • @brhanbrhan7225
      @brhanbrhan7225 10 месяцев назад +1

      በጣም የት ነዉ ያለነዉ ኢ /ያ ነዉ 😢

  • @irceth9456
    @irceth9456 9 месяцев назад

    የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ጀግና ነህ። ህይወትህ ችግር ላይ እንዳይወድቅ እራስህን ጠብቅ። ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @AyelechTegaya
    @AyelechTegaya 7 месяцев назад

    አንተ ጀግና ምነዉ መንታ በሆንክ ብዬ ተመኘሁ ❤❤❤🎉🎉🎉ልዑል እግዛብሄር በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ። እንወድሀለን