Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አንተ ልጅ ጋዜጠኛው የእናቶች ምርቃት ና ፀሎት ይጣበቅብህ ዘርህ ይባረክ መድሐንያለም ይጠብቅህ
አሚን😮😮😮
ሴት የላከው ጂብ አይፈረም እንዲሉ በፍፁም ባለቤቴን አምናታለሁ ይላል ወንድምህን ገለህ ሚስትህ ጋር ልትኖር ነው እናትህን ትተህ ሚስትህን ይዘህ ልትኖር ነው እንደዚህ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ትንሺ አይደብርህም ደደብ ነህ በሴት እምየን የራክ ወንድምህን ለክፉ ነገር የምትጋበዛ ደነዝ ባለጌ ነህ እውነቱ ያለው ወንድምህ ላይስ እንደሆን ያለው ብለህ አስበሀል ??
መድሃኔኣለም በሰጠን atleast ለጥበቃው የሚሆነው ብንልክለት እና፡ ተረጋግቶ ስራውን ቢሰራስ?
Amen amen amen
❤❤❤❤❤
አተ ጀግና ጋዜጠኛ ሁለት መቶሸ እናሰገባዉ እባካችሁ ለማይረባ ነገር ከምናረግ ከፖሊሰ በላይ ናቸዉ እኮ የዘድሮ ጋዜጠኛ በጣም ነዉ እምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ትክክል❤❤❤
መቶ ሺም አልግባ እንኳን ሁልት መቶ የኛ ስው ለፕራንክ ነው የሚያብረታታው
@@አህሚአሚ በናትሸ ያናዳሉ በተለይ የማዳም ቅመሞች ችግር አለብን ለምን እደማያረጉት ይገርመኛል
😅😂
ወላህ ትክክል ከሀገራችን ቦሊስ ይበልጣሉ
ሚስትም እናትም ወድምም የተለያየ ባታ አላቸው ቢሆንም በእናት ማንም አይተካም አትሳሳት ወድሜ ልብ ይስጥ
👍👵😭
እዉነትነዉ
በትክክል አንድ አንድ ወንዶች ባይወለዱ ምን አለዉ አፈር ግጣ አቧራ አብንና ያሳደገች እናት ትላንት በመጣች ወጠጤ ጎረምሳ ሰይጣን ትሁን ሰዉ ሳያዉቅ የመጣ ይምጣ ከሚስቴ አላወዳድርም ማለት ያሳፍራል እናት እኮ ያዉ እናት ናት ሜስት ብትሔድ ሚስት ትመጣለች ኧረ ወንዶች ትንሽ አይናቹ ታዉሯል አይናቹ ግለጡ💔💔💔💔💔💗💗
በአብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ህይወት ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
አንተ ልጅ የምታደርገውን በጎ ነገር ሁሉ ለማድነቅ ታከተኝ ፣እግዚአብሔር አምላክ ብድርህን ይክፈልህ ።
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
የወንድሙ ትእግስ ነው ለዚህ ያደረሳቸው ትልቅ ት/ት ነው ጋዜጠኛው ምንም አይነት ቃል የለኝ እ/ር ውለታህ ይክፊልህ
እ/ር የሚባል ነገር የለም።እደ እግዚአብሔርንብላችሁ ፃፉ እድ እደት የልኡል እግዚአብሔር ስም እደት ይቆረጣል እደት እረ አስተውሉ
ኡፍፍፍ ትንሹ ልጅ በጣም አስታዋይ ነዉ ኡፍፍ ትግስቱ አስተሳሰቡ ለናቱ ያለዉ ክብር ፍቅር ሚገርም ነዉ እግዝያብሄር የልብህ መሻት ይፈፅምህልህ እናቱ እሺ ብሎ አራት ወር መደበቁም ሚገርም ነዉ በፍቅር ኑሩ ታላቁም ወድሙም አስተዋይ ሁን አትችኩል ምንም አንዳታረጋቸዉ በእጅህ ሰበብ እንዳይሆንብህ ንቀህ ከነሱ እራ ጎተሀቸዉ እስር ቤት እንዳትገባ በቃ ፈጣሪ የስራቸዉ ይስጣቸዉ ቤሎ መተዉ ነዉ ለናታቹ ኑሩ በቃ ጋዜጠኛዉ ወንድማችን ዘመንህን ይባርክ እህ ሀሳብ ይዞኝ ነበር ስለተራቁ ደስ ብሎኛል ክፍል ሶስት ስራልን ከጎደኛዉና ከሚስቱ ያለዉ ነገር ስራልን
ትክክል መጨረሻው አሰሰዮን
Gobez
🇪🇹🇪🇹❤❤❤👍👍👍👍
⁰❤⁰⁰⁰😊😊😊😊😊😊😊😊😊
You said it correctly. Be blessed
ጋዜጤኛው የዘመኑ ጀግና ነህ እንደዛሬ ልቤ ተሰብሮ መፈጠሬን ጠልቼ አላውቅም ልጁን ደግሞ እንደተለመደው ወደ ፀበል ውሰዱት ያለ አንዳች ነገር አይኑን አልተሸፈነም
በጣም በጣም የማደንቅህ ጓበዝ ጋዜጠነኛ ነህ በርታ ነገሩ በጣም ያሳዝናል ግን ባለቤቱ ባለጌ ነች ለበቀል ብላ ወንድማቾች ለማጣላት የምታርገው ጥሩ አይደለም
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው ያለቀስኩት
ሰዉን ከማስታረቅ በላይ ምን ደስታ አለ ተባረክ አተ ጋዜጤኛ
አንተን የወለደች እናትየተባረከች። እድሜና ጤናንይስጥህ ወንድሜ። ❤❤❤
ይዉነት መዳህናለም እድሜና ጤና ይስጥህ ህይወትህን ይባርክልህ ሁሌ አስታራቂ ነህ
አሚን
Amen Amen Amen
@@TigistLameto-el6owAmen Amen Amen
እንካን ታረቁ የኔ ጀግና አንተ ጋ የደረሰው ሁሉ ፍትህ ያገኛሉ ጀግናዬ ብየሃለው❤❤❤❤❤
Yewunati jagina ❤❤
ጋዜጠኚው በጣም ጀግና የሚል አይገልጥህም ትልቅዮው ገገማ ነህ እድህ አድርገህ እናትህንና ፈጣሪህን አክብር ወንድም ጋሻህ ነውጅ ጥላትህ አደለም
ትለያለህ በጣም መድሐኒዓለም የእውነት አምላክ በሁሉም ቦታ ጠባቂህ ይሁን ክፉ አይንካህ🙏🙏
ማሪያምን ከሐይማኖት አባቶች በላይ ነህ ጋዜጠኛ ተባረክ እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ
አቤት የወንድሙ ትእግስት አቤት ተባረክልኝ።❤
ጀግናው የነካኸው ሁሉ ይባረክ የልጅ አዋቂ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም!!
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ትንሽ ትናደድ አለህ እራስህን ጠብቅ በጣም ደስ ይላል ወንድማማች ማስታረቅ
አልሀምዱሊላህ ተሽሎህ ስራህን በመጀመርህ ደስብሎኛል አላህ ሰላማቸዉን ይልስላቸዉ
ታናሽ ወንድሙ በጣም. አስተዋይ ነው ትልቁ መስተፍቅር አስነክታው ይሆናል. ፀበል ይግባ እንዴት እናቱን መለወጥ ወንድሙን ለመግደል መሮጥ ድንቁርና ነው. ብታወራውስ. ማስተዋል. እና. ማገናዘብ የተሳነው. በመስተፍቀር. ታውሮ ሊሆን ይችላል. ፀበል ግባ
እውነት አስለቀሱኝ እናታቸው እንደ እኛ ቤተሰብ ነው ለፍተው ያሳደጎቸው እውንቱን ማወቁ ደስ ይላል ተባረክ ወንድሜ ከሞት ስለታደካቸው 😢❤
ጋዜጠኛ በጣም የምታስደንቅ ጋበዝ ነህ እግዚኣብሄር ይባርክህ እንካን ለእናታቸው ስትል ሰልላ ፍቅር ያውርድላቸው ኣንተ ግዜጠኛ ግን ተባረክ
ጅግና ጋዜጠኛ የነስር ዓይን በጣም ጎበስ ነህ ኣዞህ በርታናራስህን ጠብቅ
የትንሹ ልጅ ትግስት የጋዜጠኛው መልካምነት አለማድነቅ ይከብዳል። አንተ ጋዜጠኛ ተባረክልኝ።
አስታራቂው የእናቶች ምረቃ ይጠብቅህ ተመስገን እንዃን ታረቁ
አልቅሺ ሞትኩኝ ውይ ተባረክ አተ ጋዜጤኛ እባክህ ትንሹ ወንድሞ ጀግና ነው እባካቹ ጸበል ተጸበሉ
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አላህ የልብህ ይሙላልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተመልካቾች በLike እንደግፈው🙏🙏🙏🙏🙌
ጋዜጠኛው ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር የነካኸውን ነገር ሁሉ ይባርክልህ።እናትየው ደርዝ ያላቸው ድንቅ እናት ናቸው ወንድማማቾቹም ቢሆኑ ጀግኖች ናቸው በተለይ ታናሽየው ትልቅና አስተዋይ ሰው ነው ሁሉንም እግዚአብሔር ይባርካቸው።
የዘመኑ ምርጥ ኣስተዋይ ወንድማችን ❤ኣንተ የወለዱ እናት ማህጸናቹው የተባረከ ነው❤ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ሰው❤
እማማ እንኳን ደሰ አሎት ከጭንቆንቀቶት ተገላገሉ ግን ልጆትን ፀበል አሰጠምቁት መሰተፋቅር ሳታደርግበት አትቀርም አንተም ጀግናው ጋዜጠኛው ተባረክ።
የወንድምየው ትእግስቱ ሲገርም ብሩክ ነህ በጣም
በጣም ከባድ ነው ትንሹ ወድሙ ትግስቱ እርጋታው አላህ ይጨምርልክ ላታጋድላቸው ነበር 😢😢
ዎደዱኩት ትንሹ
ጅግና ጋዜጠኛ ተባረክ የብዙ ሰው ነፍስ እድነህ ተቤተሰቡን ፍቅር መለስክ
ጀግና ጀግና የሆንክ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ
ጎበዝ ጋዜጣኛ በጣም እነደንሃለን ።እግ/ር ቃል የምያሥታርቁ ብፁዓን ነቸዉ ይላል።።ከክፉ ጌታ ይጣብቅህ።።።ተባረክ።።።።🎉❤
ማርያምን ለዚህ ጀግና ልጅ ምስጋና አቅርቡለት ❤❤❤❤❤
እናትንኮ እሚተካት የለም አንድት ናት ሚስት ግን ወንድሜ አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመ አምላክ ትጠብቅህ ተባረክ
አንተን የወለደችህ እናት አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልህ መልካም ሰው ነህና❤
ላንተ ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ አንተ የእውነት የከፈትከው ይቱብ ለጽድቅም ነው ተባረክ
ወንድማችን በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው ፡ ጀግና ቀጥልበት ፈጣሪ፡ኣንተጋ ይሁን፡ ንወደሃለን ናከብረሃለን፡
እውነትመወ የንስር አይን ነህ ወንድሜ የሰለም ሰው ነህ። ተባረክ። እናቴ እንኳን ደስ አለዎት ልጆችዎን ለማስታረቅ አበቃዎት። እምዩ ሲወድቁ ፈርቼ ነበሩ።
ተባረክአተጋዜጠኛ ተከታትለክ ይችንሰውመሳይ ሰይጣን ከይሆታቸው አስወጧት😢😢😢😢😢😢😢
ለጋዜጠኛው ቃላት ያንሰኛል እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ተባረክ በጣም ደስ ይላል እዉነቱ ስለወጣ ቤተሰቡን አተረፍክ እግዚአብሔር ይባርክኸ
በጣም ደስይላል እውነት ስለውጣ ጋዜጠኝው ተባረክ እድሜ እና ጤናይስጥህ
የንስ አይኖች ይህን ድንቅ ስራ በመስራትህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ! ሁለቱም ወንድማማቾች መስማማት በጣም ደንቅ ነው ! ጨዋዎች ጀግኖች ናቸው !ከሁሉ በላይ የእናታቸው ሁኔታ አሳስቦኝ ነበርና በእንዲህ የደስታ ሲቃ ተደስተው ማየቴ አስደስቶኝል ። ለኚህ ጀግና እናት እግዜር ጤናና እድሜ ይስጣቸው !! የሚስት ተብዬ ጉዳይ ግን ተጣርቶ ለህግ መቅረብ ያለባት ሰይጣን ነች !! እንኳንም ወንድማማቾቹ ሰላም የሆኑ !!
እንኳንም እውነቱ ወጣ እንኳን አስታረኳቸው እቻ ባለጌ ትቅርብክ ቤተሰብክን ልትበትን ነው አደራ እናቷችሁን ጠብቁ አደራ አንተ ጀግና ጋዜጠኝ ሰላምህ ብዝት ይበል አንተን የወለደች እናት መሃፀና ይለምልም ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚያብሔር ይመስገን አምላክ በወንድማችን ላይ አድሮ መንፈስ ቅዱስ ሆኖ ሰላምን ፍቅርን እርቅን አምጥቷል ክብር ለሱ ይሁን መልካም የፍቅር ቤተሰብ ይሁን በዚህ አጋጣሚ ወንድማችን ቃላ የለኝም የማመሰግንበን አተን አምላክ ሁሌም ከፊት ይቅደም በሁለ ነገርገክ ተባረክ አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሀን ይጠብቅህ ዘመንክ የተባረከ ይሁን
ውይይ የንፁህ አምላክ ጋዜጠኛው ቃል የለኝም❤❤❤❤❤
❤❤ጋዜጠኛዉ እዉነት ኣንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁን ዘርህ ይባረክ❤❤🎉🎉
ቃል አጣሁልህ አንተ የተባረክ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
ጀግና ነህ ❤ ይህን ቤተሰብ ታድገሀልና ድንግል ማርያም ትታደግሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን አምላኬ እንካን ሰላም ወረደጋዜጠኛው ወንድማችን ዘርህ ይባረክ
ወንድሜ አትሞኝ ስጋ ስጋ ነው እውነተኛ ሚስት ቤተሰብ ታፋቅራለች ትንሹ ትዕግስቱ ደስ ሲል ፈጣሪ ሰላም ያውርድላችሁ❤❤❤❤
የረገጥክበት ሁሉ ያማረ ይሁን የኔ የንስር አይን ተባረክ ማስታረቅ ትልቅ ፀጋ ነዉ ወንድሜ ምን ልበልህ ቃል ጠፋብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ እናታችሁን ተንከባከቡ እምዬ ከሌለች ሁሉም ባዶ ነው ወንድማችን አቤት ሲሳካልህ በርታ❤🙏
❤
ማሻላ:እወነታውአስረዳው:ጀግናወድምህ:ጀግናጋዜጠኛ
ከማስታረቅ. በላይ. ምን. ደስታ. የሚሰጥ. አለህ. ጋዜጠኛው. ተባረክ
ወንድምዬዉን ያለማድነቅ አይቻልም ዋዉ ለጁ ግን ችግር አለበት ነገሮችን ከማገናዘብ ለውሳኔ ይሮጣል ለሴት ብሎ ያዉም በጓደኛዉ የከዳችዉን አምኖ ወንድሙን ሊገል ነበር የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ክበረልኝ የኔ አሰታራቂ ቃላት የለኝም አንተን የምገልፅበት ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🤙🤙
ትንሹ ልጅ በጣም አስተዋይ ነው አማዬም እድሜ ይስጦት ።
ወንድማችን ባለህበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ለተቸገሩት እንደምትደርሰ ሁሌም ከእውነት ጋር ስለምትቆም አምላክ ቅዱሳን ይቁምልህ የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘኑኝ የሚገርመው የትንሹ ትግስት መጨርሻም ሰላም መፍጠራቸው በጣም ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማማቾቹ ሰላም መፍጠራቸው ደስ ብሎኛል 💚💛❤💒🙏
🤔.. እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ወንድ ልጅ እንደዚ በፍቅር ሙጭጭ ሲል ነው''' እንዲያውም ለአንዲት #ባለጌ_ሴት አልፎም ወንድሙን ካልገደልኩ ያለ ጅላንፎ👎🏾 ታናሽዬው ግን በጣም አስተዋይ እና ትህተኛ ወንድ አንሁን ተባረክ!!! በዚ ዘመን ታላቁን አክብሮ መሸሽን ስለመረጠ💪🏾ብዬዋለሁ፡፡🤷🏽♀️
አሳቅሽኝ ፍቅር እኮ እዉር ነዉ😂😂😂
@@rabia4266ታቀዋለችና ነዋ መቸም ይሄንነገርያላለፈው የለም😅😅😅
ጂላፎም ጂላፎ
የንስር አይን ዘላለም ምርጥ ጀግና አንተ ልዩ ሰው ነሀሰ ድፈረት ብልሃት ጀግነት ሁሉን የተሰጠህ ከፈጣሪ ነው ለተጎዱ ደራሽ ፈጣሪ የጠብቅህ
አንተ ጋዜጠኛ አንተ የእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ተባረክ
አስጨርስ እጂ እከካም ወንድም ነዉ ያለህ አንተ ግን ጀግና ነህ ታጋሺ ነህ ጎበዝ በሪታ ጭዋ ልጂ ነህ
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ ጋዜጠኛው ማሥታረቅ በጣም ጀግናነህ❤❤❤❤ በሄድክበት መደሀኒያለም ይከተልህ❤❤❤
አተን የወለደች እናት የታደለች ናት ❤❤❤❤ ተባረክልን
ወንድ ተባረ እድሜና ጤና ይሰጥክ ሰውን እደማሰታረቅ ትልቅ ነገር ነው የሰራከው ትልቅ ሰራነው የአንተ አይነቱን ያብዛልን ሀገር ማዳን ይሔነው ተባረክ
ወዲሞቸ እኮን ደስ. አላችሁ በመታርቃችሁ. ደስ ብሎኛል. ደስታውም. አስለቀሰኝ ጀግናው ጋዜጠኛችንንም. እግዛብሄር ይጠብቅህ. ሀይል ጌታ. ከፊት ከሃላ ይከተልህ. የስቱን. ሀዘን. ወደ ደስታ ቀየርከው. ዘርህ. ሁሉ የተባርከ. ይሁን.
አንተ ትለያለ እግዚአብሔር ይጥብቂክ በርታ 💪💪💪💪💪❤❤❤
ታናሽየው ዘመንህ ይባረክ በጣም አስተዋይ ጨዋ እናቱን አክባሪ ዋው አስተሳሰብ🙏🙏❤❤ ❤❤ታላቅየው አረጋጋው ለወደፊትም አደጋ ላይ ይጥለሃል ፀባይህ 🙄🙄
Min yadrig yihen gif manm bidersibet endesy new yemihonewko
እንደ ዮሴፍ ጦስ ልታደርገዉ ነበር ወንድምህን በወንድምህ ላይ እጅህን ሳታነሳ የሚስትህን ሰይጣንነት ስላወክ ጌታ ይባረክ ጋዜጠኛዉ ጌታ ይባርክህ
በእዉነት ጋዘጠኛዉ የያዘዉ ስራ የፅድቅ ስራ ነዉ እግዚአብሔር የሚወደዉ ነገር ነዉ ተባረክ ብየዋለሁ
በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ ጋዜጠኛ በርታ ጌታ ይጠብቅህ ለአገር እና ለትዉልደ የሚያንፅ ሥራ እየሰራችሁነዉ ወንድሜ በርታ
ሙያውን በአግባቡ የሚያውቅ ምርጥ ጋዜጠኛ ።
ጋዜጠኛው ልትመሰገን ይገበሃል ለእማምዬ ጤና ይስጥልን
አላህ ይጠበቅህ ወድሚ ❤❤❤ እራስህ ጠበቅ
እንወድሀለን ላንተ ትልቅ ክብር አለን በብዙ ተባረክ
የንስር ኣይን ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ እሔን ቤተሰብ ገመገዳደል ስለጠበክ ተባረክልን
ብልሀተኛ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይሰጥህ ይህን ቤተሰብ ያሰማማህ ተመሰገን ነው
በጣም ደስ የስሚል ስራ ነው የሰራህው የደስታ እንባ ነው ያለቀስኩት እግዚአብሔር አላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤ጋዜጠኛው ጀግና ነህ❤❤❤
እልልልልልልልኽልልልልል ሰላም በመውረዱ እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዝ ወንድማችን
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ዘርህ ይባረክ አስተዋይ በዘዴ ሁሉንም በዘዴ ፈታህውፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ❤❤❤
ጋዜጠኛዉ የሚያኮራ ጀግና እና ፍትሀዊ ነዉ ጋዜጠኛዉ ስብእናዉ ከአገራችን ነሀዪማኖት አባት ተብዬዎች ከጳጳሳትም በላዪ ነዉፈጣሪ ዪባርክህ
እግዝአብህር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል ትመስገን የሚሶነው ነገር የለም❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ ቤትህ በደስታ ይሙላ❤❤❤❤ እሷ በማስረጃ ስትጠየቅ አቅርብልን አደራ አደራ
የትንሹ ልጅ አስተዋይነትና አክብሮቱ ይገርማል
አቤት የዚህ ጀግና የሕዝብ ጋዜጠኛ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አመሰግናለሁ ኑሪልኝ ❤️🙏
ዋው ትንሹ ጀግና ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት ወንድም ነው እረ እናንተ ግን ለናታቹ ስትሉ ፍቅር ሁኑላቸው እባካችሁን
ጋዜጠኛው የኔ ትሁት አደኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ መልካም እናት አተን ወልዳለች❤❤😊
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ በምን ቃል ልግለጽህ እግዚአብሔር ያክብርህ ይጠብቅህ ማዘርየ እንኳን ደስ አለወት ወንድማማቾች ስለታረቃችሁ እውነቱን ሳላወቀ ደስ ብሎናል እነዛን ባለጌወች ግን እንደምንም አድርጋችሁ ለህግ አቅርቧቸው እንደዚህ አይነት ሰው አያስፈልግም በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ
#ጋዜጠኛዉ ረ ቢስሚላህ ጄግና ኮ ነዉ🌹 ማሻ አላህ ተዴፋሪዉ #ወንድም እርጋታዉ ዴስ ሲል #ማስረጃ በጣም ዴስ የሚሉ ወንድም አማቾች ናቼዉ 🇪🇹🇪🇷🌹
አንተ ጀግና እግዜብሄር ይስጥህ እናታችን እንኳን ደስአለዋት ሁለቱ ግንመቀጣት አለባቸዉ ባለጌዋች
በጣም ደስ ይላል ጋዜጠኛ ጅግና ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤
እመብርሃን የኔ እናት አንቺ ያለሸበት ብርሃን ብቻ ሰለሆነ የእነዚህን ምሰኪን ወንድማማቾች ሰላም በቤታቸው ሰላሰገባሸ እና የደግ እናታቸውን ድካምም ሰላየሸ እና ደሰታ ሰለሰጠሻቸው በፍቅር እንዲተቃቀፍ ሰላረግሸ ዲያብሎስን ከእግራቸው በታች ሰለጣልሺላቸው እናታችን ምሰጋና ውዳሴ አናቀርባለን የእህታችንንም የዝሙት መንፈሰ ከላይዋ ላይ እንዲጥልላት አምላከ ቅዱሳን ይርዳት አአአሜሜሜንንን በጣም ደሰ ብሎኛል ወንድሜ ለአንተም እድሜና ጤና ይሰጥህ ።
በጣም ጎበዝ ወንድሜ ዘመንህ ጌታ የባርክ ተባረክ ተባረክ
የኔ ትልቅ ሰው የኔ አስታራቂ ጌታ ዘመንክን ይባርከው!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንተ የተባረክ ልጅ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
ፍፍፍፍፍፍ ወይኔ ስቱን እየስመን እናለቅስሌ በእንባዬ ነው ያአመጥኩ እግዚአብሔር እንኳንም እውነተውን አወጣ በእውነት ተነሺዬው በጠም ትግስተኛ ልጅ ነው እመብርሃን በትልቅ ደርጅ ተድርስክ የኔ ጌታ እሄንን ጋዥጣኝ ስውደው እመብርሃ በሄድከት ቦታ ሁሉ ትከተልክ እነክብርሀላን እንውድከለን ❤❤❤❤❤❤
አንተ ልጅ ጋዜጠኛው የእናቶች ምርቃት ና ፀሎት ይጣበቅብህ ዘርህ ይባረክ መድሐንያለም ይጠብቅህ
አሚን😮😮😮
ሴት የላከው ጂብ አይፈረም እንዲሉ በፍፁም ባለቤቴን አምናታለሁ ይላል ወንድምህን ገለህ ሚስትህ ጋር ልትኖር ነው እናትህን ትተህ ሚስትህን ይዘህ ልትኖር ነው እንደዚህ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ትንሺ አይደብርህም ደደብ ነህ በሴት እምየን የራክ ወንድምህን ለክፉ ነገር የምትጋበዛ ደነዝ ባለጌ ነህ እውነቱ ያለው ወንድምህ ላይስ እንደሆን ያለው ብለህ አስበሀል ??
መድሃኔኣለም በሰጠን atleast ለጥበቃው የሚሆነው ብንልክለት እና፡ ተረጋግቶ ስራውን ቢሰራስ?
Amen amen amen
❤❤❤❤❤
አተ ጀግና ጋዜጠኛ ሁለት መቶሸ እናሰገባዉ እባካችሁ ለማይረባ ነገር ከምናረግ ከፖሊሰ በላይ ናቸዉ እኮ የዘድሮ ጋዜጠኛ በጣም ነዉ እምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ትክክል❤❤❤
መቶ ሺም አልግባ እንኳን ሁልት መቶ የኛ ስው ለፕራንክ ነው የሚያብረታታው
@@አህሚአሚ በናትሸ ያናዳሉ በተለይ የማዳም ቅመሞች ችግር አለብን ለምን እደማያረጉት ይገርመኛል
😅😂
ወላህ ትክክል ከሀገራችን ቦሊስ ይበልጣሉ
ሚስትም እናትም ወድምም የተለያየ ባታ አላቸው ቢሆንም በእናት ማንም አይተካም አትሳሳት ወድሜ ልብ ይስጥ
👍👵😭
እዉነትነዉ
በትክክል አንድ አንድ ወንዶች ባይወለዱ ምን አለዉ አፈር ግጣ አቧራ አብንና ያሳደገች እናት ትላንት በመጣች ወጠጤ ጎረምሳ ሰይጣን ትሁን ሰዉ ሳያዉቅ የመጣ ይምጣ ከሚስቴ አላወዳድርም ማለት ያሳፍራል እናት እኮ ያዉ እናት ናት ሜስት ብትሔድ ሚስት ትመጣለች ኧረ ወንዶች ትንሽ አይናቹ ታዉሯል አይናቹ ግለጡ💔💔💔💔💔💗💗
በአብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ህይወት ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
አንተ ልጅ የምታደርገውን በጎ ነገር ሁሉ ለማድነቅ ታከተኝ ፣እግዚአብሔር አምላክ ብድርህን ይክፈልህ ።
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
የወንድሙ ትእግስ ነው ለዚህ ያደረሳቸው ትልቅ ት/ት ነው ጋዜጠኛው ምንም አይነት ቃል የለኝ እ/ር ውለታህ ይክፊልህ
እ/ር የሚባል ነገር የለም።እደ እግዚአብሔርን
ብላችሁ ፃፉ እድ እደት የልኡል እግዚአብሔር ስም እደት ይቆረጣል እደት እረ አስተውሉ
ኡፍፍፍ ትንሹ ልጅ በጣም አስታዋይ ነዉ ኡፍፍ ትግስቱ አስተሳሰቡ ለናቱ ያለዉ ክብር ፍቅር ሚገርም ነዉ እግዝያብሄር የልብህ መሻት ይፈፅምህልህ እናቱ እሺ ብሎ አራት ወር መደበቁም ሚገርም ነዉ በፍቅር ኑሩ ታላቁም ወድሙም አስተዋይ ሁን አትችኩል ምንም አንዳታረጋቸዉ በእጅህ ሰበብ እንዳይሆንብህ ንቀህ ከነሱ እራ ጎተሀቸዉ እስር ቤት እንዳትገባ በቃ ፈጣሪ የስራቸዉ ይስጣቸዉ ቤሎ መተዉ ነዉ ለናታቹ ኑሩ በቃ ጋዜጠኛዉ ወንድማችን ዘመንህን ይባርክ እህ ሀሳብ ይዞኝ ነበር ስለተራቁ ደስ ብሎኛል ክፍል ሶስት ስራልን ከጎደኛዉና ከሚስቱ ያለዉ ነገር ስራልን
ትክክል መጨረሻው አሰሰዮን
Gobez
🇪🇹🇪🇹❤❤❤👍👍👍👍
⁰❤⁰⁰⁰😊😊😊😊😊😊😊😊😊
You said it correctly. Be blessed
ጋዜጤኛው የዘመኑ ጀግና ነህ እንደዛሬ ልቤ ተሰብሮ መፈጠሬን ጠልቼ አላውቅም ልጁን ደግሞ እንደተለመደው ወደ ፀበል ውሰዱት ያለ አንዳች ነገር አይኑን አልተሸፈነም
በጣም በጣም የማደንቅህ ጓበዝ ጋዜጠነኛ ነህ በርታ ነገሩ በጣም ያሳዝናል ግን ባለቤቱ ባለጌ ነች ለበቀል ብላ ወንድማቾች ለማጣላት የምታርገው ጥሩ አይደለም
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው ያለቀስኩት
ሰዉን ከማስታረቅ በላይ ምን ደስታ አለ ተባረክ አተ ጋዜጤኛ
አንተን የወለደች እናት
የተባረከች። እድሜና ጤናን
ይስጥህ ወንድሜ። ❤❤❤
ይዉነት መዳህናለም እድሜና ጤና ይስጥህ ህይወትህን ይባርክልህ ሁሌ አስታራቂ ነህ
አሚን
Amen Amen Amen
@@TigistLameto-el6ow
Amen Amen Amen
እንካን ታረቁ የኔ ጀግና አንተ ጋ የደረሰው ሁሉ ፍትህ ያገኛሉ ጀግናዬ ብየሃለው❤❤❤❤❤
Yewunati jagina ❤❤
ጋዜጠኚው በጣም ጀግና የሚል አይገልጥህም ትልቅዮው ገገማ ነህ እድህ አድርገህ እናትህንና ፈጣሪህን አክብር ወንድም ጋሻህ ነውጅ ጥላትህ አደለም
ትለያለህ በጣም መድሐኒዓለም የእውነት አምላክ በሁሉም ቦታ ጠባቂህ ይሁን ክፉ አይንካህ🙏🙏
ማሪያምን ከሐይማኖት አባቶች በላይ ነህ ጋዜጠኛ ተባረክ እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ
አቤት የወንድሙ ትእግስት አቤት ተባረክልኝ።❤
ጀግናው የነካኸው ሁሉ ይባረክ የልጅ አዋቂ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም!!
Amen Amen Amen
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ትንሽ ትናደድ አለህ እራስህን ጠብቅ በጣም ደስ ይላል ወንድማማች ማስታረቅ
አልሀምዱሊላህ ተሽሎህ ስራህን በመጀመርህ ደስብሎኛል አላህ ሰላማቸዉን ይልስላቸዉ
ታናሽ ወንድሙ በጣም. አስተዋይ ነው ትልቁ መስተፍቅር አስነክታው ይሆናል. ፀበል ይግባ እንዴት እናቱን መለወጥ ወንድሙን ለመግደል መሮጥ ድንቁርና ነው. ብታወራውስ. ማስተዋል. እና. ማገናዘብ የተሳነው. በመስተፍቀር. ታውሮ ሊሆን ይችላል. ፀበል ግባ
እውነት አስለቀሱኝ እናታቸው እንደ እኛ ቤተሰብ ነው ለፍተው ያሳደጎቸው እውንቱን ማወቁ ደስ ይላል ተባረክ ወንድሜ ከሞት ስለታደካቸው 😢❤
ጋዜጠኛ በጣም የምታስደንቅ ጋበዝ ነህ እግዚኣብሄር ይባርክህ እንካን ለእናታቸው ስትል ሰልላ ፍቅር ያውርድላቸው ኣንተ ግዜጠኛ ግን ተባረክ
ጅግና ጋዜጠኛ የነስር ዓይን በጣም ጎበስ ነህ ኣዞህ በርታናራስህን ጠብቅ
የትንሹ ልጅ ትግስት የጋዜጠኛው መልካምነት አለማድነቅ ይከብዳል። አንተ ጋዜጠኛ ተባረክልኝ።
አስታራቂው የእናቶች ምረቃ ይጠብቅህ ተመስገን እንዃን ታረቁ
አልቅሺ ሞትኩኝ ውይ ተባረክ አተ ጋዜጤኛ እባክህ ትንሹ ወንድሞ ጀግና ነው እባካቹ ጸበል ተጸበሉ
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አላህ የልብህ ይሙላልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተመልካቾች በLike እንደግፈው🙏🙏🙏🙏🙌
ጋዜጠኛው ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር የነካኸውን ነገር ሁሉ ይባርክልህ።
እናትየው ደርዝ ያላቸው ድንቅ እናት ናቸው ወንድማማቾቹም ቢሆኑ ጀግኖች ናቸው በተለይ ታናሽየው ትልቅና አስተዋይ ሰው ነው ሁሉንም እግዚአብሔር ይባርካቸው።
የዘመኑ ምርጥ ኣስተዋይ ወንድማችን ❤ኣንተ የወለዱ እናት ማህጸናቹው የተባረከ ነው❤ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ሰው❤
Amen Amen Amen
እማማ እንኳን ደሰ አሎት ከጭንቆንቀቶት ተገላገሉ ግን ልጆትን ፀበል አሰጠምቁት መሰተፋቅር ሳታደርግበት አትቀርም አንተም ጀግናው ጋዜጠኛው ተባረክ።
የወንድምየው ትእግስቱ ሲገርም ብሩክ ነህ በጣም
በጣም ከባድ ነው ትንሹ ወድሙ ትግስቱ እርጋታው አላህ ይጨምርልክ ላታጋድላቸው ነበር 😢😢
ዎደዱኩት ትንሹ
ጅግና ጋዜጠኛ ተባረክ የብዙ ሰው ነፍስ እድነህ ተቤተሰቡን ፍቅር መለስክ
ጀግና ጀግና የሆንክ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ
ጎበዝ ጋዜጣኛ በጣም እነደንሃለን ።እግ/ር ቃል የምያሥታርቁ ብፁዓን ነቸዉ ይላል።።ከክፉ ጌታ ይጣብቅህ።።።ተባረክ።።።።🎉❤
Amen Amen Amen
ማርያምን ለዚህ ጀግና ልጅ ምስጋና አቅርቡለት ❤❤❤❤❤
እናትንኮ እሚተካት የለም አንድት ናት ሚስት ግን ወንድሜ አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመ አምላክ ትጠብቅህ ተባረክ
አንተን የወለደችህ እናት አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልህ መልካም ሰው ነህና❤
ላንተ ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ አንተ የእውነት የከፈትከው ይቱብ ለጽድቅም ነው ተባረክ
ወንድማችን በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው ፡ ጀግና ቀጥልበት ፈጣሪ፡ኣንተጋ ይሁን፡ ንወደሃለን ናከብረሃለን፡
እውነትመወ የንስር አይን ነህ ወንድሜ የሰለም ሰው ነህ። ተባረክ። እናቴ እንኳን ደስ አለዎት ልጆችዎን ለማስታረቅ አበቃዎት። እምዩ ሲወድቁ ፈርቼ ነበሩ።
ተባረክአተጋዜጠኛ ተከታትለክ ይችንሰውመሳይ ሰይጣን ከይሆታቸው አስወጧት😢😢😢😢😢😢😢
ለጋዜጠኛው ቃላት ያንሰኛል እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ተባረክ በጣም ደስ ይላል እዉነቱ ስለወጣ ቤተሰቡን አተረፍክ እግዚአብሔር ይባርክኸ
በጣም ደስይላል እውነት ስለውጣ ጋዜጠኝው ተባረክ እድሜ እና ጤናይስጥህ
የንስ አይኖች ይህን ድንቅ ስራ በመስራትህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ! ሁለቱም ወንድማማቾች መስማማት በጣም ደንቅ ነው ! ጨዋዎች ጀግኖች ናቸው !ከሁሉ በላይ የእናታቸው ሁኔታ አሳስቦኝ ነበርና በእንዲህ የደስታ ሲቃ ተደስተው ማየቴ አስደስቶኝል ። ለኚህ ጀግና እናት እግዜር ጤናና እድሜ ይስጣቸው !! የሚስት ተብዬ ጉዳይ ግን ተጣርቶ ለህግ መቅረብ ያለባት ሰይጣን ነች !! እንኳንም ወንድማማቾቹ ሰላም የሆኑ !!
እንኳንም እውነቱ ወጣ እንኳን አስታረኳቸው እቻ ባለጌ ትቅርብክ ቤተሰብክን ልትበትን ነው አደራ እናቷችሁን ጠብቁ አደራ አንተ ጀግና ጋዜጠኝ ሰላምህ ብዝት ይበል አንተን የወለደች እናት መሃፀና ይለምልም ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚያብሔር ይመስገን አምላክ በወንድማችን ላይ አድሮ መንፈስ ቅዱስ ሆኖ ሰላምን ፍቅርን እርቅን አምጥቷል ክብር ለሱ ይሁን መልካም የፍቅር ቤተሰብ ይሁን በዚህ አጋጣሚ ወንድማችን ቃላ የለኝም የማመሰግንበን አተን አምላክ ሁሌም ከፊት ይቅደም በሁለ ነገርገክ ተባረክ አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሀን ይጠብቅህ ዘመንክ የተባረከ ይሁን
ውይይ የንፁህ አምላክ ጋዜጠኛው ቃል የለኝም❤❤❤❤❤
❤❤ጋዜጠኛዉ እዉነት ኣንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁን ዘርህ ይባረክ❤❤🎉🎉
ቃል አጣሁልህ አንተ የተባረክ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
ጀግና ነህ ❤ ይህን ቤተሰብ ታድገሀልና ድንግል ማርያም ትታደግሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን አምላኬ እንካን ሰላም ወረደ
ጋዜጠኛው ወንድማችን ዘርህ ይባረክ
Amen Amen Amen
ወንድሜ አትሞኝ ስጋ ስጋ ነው እውነተኛ ሚስት ቤተሰብ ታፋቅራለች ትንሹ ትዕግስቱ ደስ ሲል ፈጣሪ ሰላም ያውርድላችሁ❤❤❤❤
የረገጥክበት ሁሉ ያማረ ይሁን የኔ የንስር አይን ተባረክ ማስታረቅ ትልቅ ፀጋ ነዉ ወንድሜ ምን ልበልህ ቃል ጠፋብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ እናታችሁን ተንከባከቡ እምዬ ከሌለች ሁሉም ባዶ ነው ወንድማችን አቤት ሲሳካልህ በርታ❤🙏
❤
ማሻላ:እወነታውአስረዳው:ጀግናወድምህ:ጀግናጋዜጠኛ
ከማስታረቅ. በላይ. ምን. ደስታ. የሚሰጥ. አለህ. ጋዜጠኛው. ተባረክ
ወንድምዬዉን ያለማድነቅ አይቻልም ዋዉ ለጁ ግን ችግር አለበት ነገሮችን ከማገናዘብ ለውሳኔ ይሮጣል ለሴት ብሎ ያዉም በጓደኛዉ የከዳችዉን አምኖ ወንድሙን ሊገል ነበር የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ክበረልኝ የኔ አሰታራቂ ቃላት የለኝም አንተን የምገልፅበት ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🤙🤙
ትንሹ ልጅ በጣም አስተዋይ ነው አማዬም እድሜ ይስጦት ።
ወንድማችን ባለህበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ለተቸገሩት እንደምትደርሰ ሁሌም ከእውነት ጋር ስለምትቆም አምላክ ቅዱሳን ይቁምልህ የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘኑኝ የሚገርመው የትንሹ ትግስት መጨርሻም ሰላም መፍጠራቸው በጣም ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማማቾቹ ሰላም መፍጠራቸው ደስ ብሎኛል 💚💛❤💒🙏
🤔.. እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ወንድ ልጅ እንደዚ በፍቅር ሙጭጭ ሲል ነው''' እንዲያውም ለአንዲት #ባለጌ_ሴት አልፎም ወንድሙን ካልገደልኩ ያለ ጅላንፎ👎🏾 ታናሽዬው ግን በጣም አስተዋይ እና ትህተኛ ወንድ አንሁን ተባረክ!!! በዚ ዘመን ታላቁን አክብሮ መሸሽን ስለመረጠ💪🏾ብዬዋለሁ፡፡🤷🏽♀️
አሳቅሽኝ ፍቅር እኮ እዉር ነዉ😂😂😂
@@rabia4266ታቀዋለችና ነዋ መቸም ይሄንነገርያላለፈው የለም😅😅😅
You said it correctly. Be blessed
ጂላፎም ጂላፎ
የንስር አይን ዘላለም ምርጥ ጀግና አንተ ልዩ ሰው ነሀሰ ድፈረት ብልሃት ጀግነት ሁሉን የተሰጠህ ከፈጣሪ ነው ለተጎዱ ደራሽ ፈጣሪ የጠብቅህ
አንተ ጋዜጠኛ አንተ የእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ተባረክ
አስጨርስ እጂ እከካም ወንድም ነዉ ያለህ አንተ ግን ጀግና ነህ ታጋሺ ነህ ጎበዝ በሪታ ጭዋ ልጂ ነህ
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ ጋዜጠኛው ማሥታረቅ በጣም ጀግናነህ❤❤❤❤ በሄድክበት መደሀኒያለም ይከተልህ❤❤❤
አተን የወለደች እናት የታደለች ናት ❤❤❤❤ ተባረክልን
ወንድ ተባረ እድሜና ጤና ይሰጥክ ሰውን እደማሰታረቅ ትልቅ ነገር ነው የሰራከው ትልቅ ሰራነው የአንተ አይነቱን ያብዛልን ሀገር ማዳን ይሔነው ተባረክ
ወዲሞቸ እኮን ደስ. አላችሁ በመታርቃችሁ. ደስ ብሎኛል. ደስታውም. አስለቀሰኝ ጀግናው ጋዜጠኛችንንም. እግዛብሄር ይጠብቅህ. ሀይል ጌታ. ከፊት ከሃላ ይከተልህ. የስቱን. ሀዘን. ወደ ደስታ ቀየርከው. ዘርህ. ሁሉ የተባርከ. ይሁን.
አንተ ትለያለ እግዚአብሔር ይጥብቂክ በርታ 💪💪💪💪💪❤❤❤
ታናሽየው ዘመንህ ይባረክ በጣም አስተዋይ ጨዋ እናቱን አክባሪ ዋው አስተሳሰብ🙏🙏❤❤ ❤❤ታላቅየው አረጋጋው ለወደፊትም አደጋ ላይ ይጥለሃል ፀባይህ 🙄🙄
Min yadrig yihen gif manm bidersibet endesy new yemihonewko
እንደ ዮሴፍ ጦስ ልታደርገዉ ነበር ወንድምህን በወንድምህ ላይ እጅህን ሳታነሳ የሚስትህን ሰይጣንነት ስላወክ ጌታ ይባረክ ጋዜጠኛዉ ጌታ ይባርክህ
በእዉነት ጋዘጠኛዉ የያዘዉ ስራ የፅድቅ ስራ ነዉ እግዚአብሔር የሚወደዉ ነገር ነዉ ተባረክ ብየዋለሁ
በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ ጋዜጠኛ በርታ ጌታ ይጠብቅህ ለአገር እና ለትዉልደ የሚያንፅ ሥራ እየሰራችሁነዉ ወንድሜ በርታ
ሙያውን በአግባቡ የሚያውቅ ምርጥ ጋዜጠኛ ።
ጋዜጠኛው ልትመሰገን ይገበሃል ለእማምዬ ጤና ይስጥልን
አላህ ይጠበቅህ ወድሚ ❤❤❤ እራስህ ጠበቅ
እንወድሀለን ላንተ ትልቅ ክብር አለን በብዙ ተባረክ
የንስር ኣይን ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ እሔን ቤተሰብ ገመገዳደል ስለጠበክ ተባረክልን
ብልሀተኛ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይሰጥህ ይህን ቤተሰብ ያሰማማህ ተመሰገን ነው
በጣም ደስ የስሚል ስራ ነው የሰራህው
የደስታ እንባ ነው ያለቀስኩት እግዚአብሔር አላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤ጋዜጠኛው ጀግና ነህ❤❤❤