Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የእውነት በጣም ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠው ፀጋውን ያብዛላችሁ💜👏
እመብርሐን እናታችን ፍቅርሽ በልባችን ታትሟል ክብር ለእመአምላክ ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርሮቻችን
በስመአብ እጅግ በጣም ጥሩ መልስ ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማል!! ኢትዮጵያ ስገባ አንዱ እቅዴ ቅዱሳን መፅሐፍትን ማንበብ ነው። እስካሁን ባለማንበቤ ይቆጨኛል
መምህር ሰለሞንና መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰን የሕይወት ቃል ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይቅድስልን ይባርክልን እንዲሁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሙሉ ናት።ፀሐየ ፅድቅ የተገኘባት ዕፀ ጳጦስ የተባለች የሲና ተራራ የሙሴ ፅላት ደብተራ ኦርት ማህደረ መለኮት የያዕቆብ መሠላል የአብርሃም ድንኳን የኖህ መርከብ የዳዊት መዝሙር የዕዝራ መሰንቆ የጌዲዮን ፀመር የያሬድ ውብ ዜማ የአባ ኤፍሬምና የአባ ሕርያቆስ ዉዳሴ የቅዱስ ያሬድ አንቀፀ ብርሃን .......እሙ አዶናይ ምስለ ፍቁረ ወልድ ቅድሰተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሐን ቅድስት እናታችን ፂዮን ቅድስት ደንግል ማርያም መንግሰተ ሰማያት የምንገባባት ርግብ ፈጣን ደመና የሲና ቁጥቋጥ የለመለመች ሣር ቀስተ ደመና .......እመብርሃንየመላእክት እህት የነቢያት ትንቢት የሐዋሪያት ወንጌል የፃድቃን እናት የሰማዕታት አክሊል የደናግል መመኪያ የድኩማን ምርኩዝ የኃጡአን ተስፍ..........እናታችን ፂዮን ቅድስት ደንግል ማርያም ማር በኤዶም ገንት የምትገኝ የማር ባህርያም ከኤዶም ገነት የምትወርድ ሰማያዊ ኅብስተ መና!!!ስሟ ከማር የሚጣፍጥ ርግበ ሰማያት ፤ ሰማያዊ ኅብስት !!!ያም ወደ መንግስተ ሰማያት መርታ የምታስገባን ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም !!! የገነት ተክል አእዋፋት የሚጠለሉባት !!!የኤዶም ገነት ዝናብ የምትወርድ የሕይወት ዉሃ!!!ከኤዶም ገነት የምትመነጭ ኪሩብ ዋሻ !!!የ፬ቱ ወንዞች መገኛ ምንጭ ኤዶም ገነትን የምታረሰርስ የሕይወት ዉሃ !!! ኤፍራጠስ ተግራጠስ አባይና ጊዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት የሕይወት ዛፍ።
የቅድስት ድንግል ማሪያም ንየዘላለም ድንግልና የሚያምኑ ሁሉበመንፈስ የድንግል ማሪያም ልጆች ናቸውለዚህ ክብር የአምላክ እናት የቅድስት ድንግል ማሪያም መልካም ፈቃዷ ይሁንልን አሜን
ማቴዎስ 12¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁴⁷ አንዱም፦ እነሆ፥ እናትህና ወንድሞችህ ሊነጋገሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል አለው።⁴⁸ እርሱ ግን ለነገረው መልሶ፦ እናቴ ማን ናት? ወንድሞቼስ እነማን ናቸው? አለው።
“እጁንም ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዘርግቶ፦ እነሆ እናቴና ወንድሞቼ፤” - ማቴዎስ 12፥49
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ቁ 50 ምን ይላል ሶየ👉“በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜ እኅቴም እናቴም ነውና አለ።”እና ፈቃዱን የሚፈጽሙ ሁሉም ክርስቲያኖች በስጋ ወንድም እህት ሊሆኑት ነውን? አይደለም በጌታ በዕብራዊያን ልማድ ዘመዶችን ወንድም ወንድሞቼ ማለት ልማድ ነው ዘፍ 13:8 አብርሃም ሎጥን ወንደማማቾች ነን ይላል ግን አብርሃም ለሎጥ አጎቱ ነው ዘፍ 11:27 ይህም በሥጋ ዝምድና ወንድምነት ይባላል እንዲሁ የእልፍዮስ/የቀልዮጳ ልጆች ታናሹ ሐዋርያ ያዕቆብ ስምዖን ዮሳና ይሁዳ እናት ማርያም(ማቴ 27:56፣ማር 15:40) የጌታ እናት የድንግል ማርያም እህት ስለተባለች(ዮሐ 19:25) ልጆቿም የጌታ ወንድሞች ተባሉ ለጌታ የአክስት ልጆች ናቸውና።@@Savedbygraceet
ውይ መምህሮቻች የድንግል ማርያም ልጅ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ነብስን የሚያረሰርስ ትምህርት ነው ክብረት ይስጥልን💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ምልጃ እና ፀሎት አይለየን አሜን።
amen amen amen ❤❤❤
Gerami nw yet neberku min gardogn neber be silase?
አሁንም እንኳን መጋረጃው ተገለጠልህ እግዚአብሔር አምላክ የተጋረደባቸውንም ይግለጥልን አሜን።
ቅድስት ድንግል ማርያም ከጌታ ውጭ ሌሎች ልጆች ኣላት ብለህ ታምን ነበር እንዴ፧ ደግሞ እውነቱ እንኳን ተገለጠልህ ወንድሜ ሓወይ።
ወንድሜ እኔም ያንተ አይነት ጥያቄ ነበረኝ...አሁን በንስሃ ወደ አባቴ ቤት ወደ እናቴ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሃን ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ተመልሻለው። በቤቱ ያፅናን መድኃኒዓለም!!!
እውነት መምህር ርዳስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ድንቅ አገላለፅ አሜን ፫🤲🤲🤲 መፃፉን ማግኘት ምኞቴ ነው በእውነት ጥቂት ወራት ነው የቀረኝ ሀገሬ ስገባ መምህር የፃፈውን መፃፍ ሁሉ ገዝቼ ነው የማነበው 🥰🥰🥰🥰
በጣም የሚመስጥ ትምህርት ከዚህ በላይ ምን ያስፈልጋል እግዚአብሔር በእድሜና በጤና በፀጋው ያብዛላችሁ በርቱ አላፊነታችሁን በትጋት ተጋደሉ ።
በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ይጠብቅልን የኛ እንቁዎች❤⛪ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እመብርሀን ስምሽ ከማር ወለላ ይልቅ ይጣፍጣል🌹🌹🌹❤❤❤❤ ባያመሰግኑ ግን ምን አደረገቻቹ😭😭😭 የእውቀት መአበል መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማሎን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምሮቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪😍😍😍😍☝☝☝
እሺን እንጠነቃቅልን ውድ መምህራኖቻችንበእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበላችው ለላ ልጆች አሏት ይመሉ፤ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልችሁ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መጋቤ ሓድስ ዶኩተር ሮዳስ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዘቶ ይሰጥልን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ኣሜን
በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ። መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንጠብቃለን ውድ መምህራኖቻችንእግዚአብሔር ይማራቸው እምዬ ማርያም ሌላ ልጅ አላት ለሚሉት 🙏🏿😭
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መህምራችን እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏💒💒💒💖💖💖💖❤
በእውነት ክፍል ሁለት እየጠበኩ ነበር እንኳን ደህና መጣቹ የእኛ ውድ መምህሮቻችን🌹🌹🌹🌹እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🤲🤲🤲
ቃለ-ህይወት ያሰማልን አምላክ እንደእናንተ አይነቱን ያብዛልን ይጠብቅልን አሜን፡፡
ቃለ ህይወት ያሠማልን ድንቅ መምህራኖቻችን ይህን ትምህርት አዳምጦ ለማይገባው ለማይረዳው እመብርሃን ልቦና ትስጠው ለጠማማ ትውልድ ፍርዱን ይፍረድበት ፈጣሪ
መምህራኖቼ ይህን ከማር የጣፈጠ ስም እየጠራችሁ ትልቅ ት/ት ስላካፈላችሁን ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልን ኑሩልን💚💛❤️
ቃለሂወት ያሰማል ድንቅ መንፈሳዊ አሰተምሮ ነዉ
እውነት እውነት ስለ ድንግል ማርያም ቢነገር ቢነገር አያልቅም እኛም ማድመጥ አይሰለቼንም። አባታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ።
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የምንወዳቹሁ ድንቅ መምህሮቻችን እመ ብርሃን ከጉያዋዋ ታኑርልን❤💒❤
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
መምህራኖቻችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ግሩም አገላለፅ ወላድተ አምላክ እባክሺ አይምሮ ልቦናዉን ስጭን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏
የተዋሕዶ እንቁ መምራቾቻችን እንኳን ደና መጣችሁ
Betam meger mead. Kale hiwet yasemalen memher. Egzabher tsegu yabzalachu memeheranochi. Enatachen keberelgen fekresh eko leu nw yahe gen becha mewedesh nw. 🙏🙏🙏🇪🇷
ቃለ ህትወት ያሰማልን ☝️☝️☝️ ልቦና ይስጣቸው ለደፈነባቸው ሌላ ምን ይባላል🙏
የምንዳችሁ መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋበረከቱን ያብዛላችሁ እመብርሀን ከክፉነገር ትጠብቅልን የማምላክ ወዳጆች ቅቁ መምህሮቻችን 💚💛❤💒💒💒💒💒
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ!!!
በድጋሜ ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያውርሰልን 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መ ምህሮቼ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን 🤲 እሜን 🤲 እሜን 🤲🙏
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን። ረጅምዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ።
ልብ የሚያርስ መልስ ነው ልቡናና ማስተዋል ያድለን አሜን
Kale hiywot yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin
አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም መምህሮቻችን ተባረኩ🙏🙏 እውነቱን ሳያውቁ አይደለም አጥፍቶ ለመጥፋት እንጂ እግዚአብሔር ይስጣቸው እኛን አጎበዙን አነቁን ቀሰቀሱን ከተኛንበት ስለሌሌው ባላውቅም እኔን ግን በደንብ ነው የቀሰቀሱኝ😂🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር
Ameeén Ameeén Ameeén🙏🙏🙏💕💕💕💕💕
Emebetachen kenante bereket tasatfen. Thank you!
እባካችሁ ፍቅሯ በውስጤ እንዲያሳድርልኝ በፀሎት አስቡኝ ሀይለማርያም ነው ክርስትና ስሜ ሌላው የመምህማይክራፎን ጥራት የለውም ያስተጋባል ከተቻለ የድምፅ ጥራት ይስተካከል በርቱልኝ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እናንተ ሀገር ናችሁ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን የጌታችንን እናት የሚመስላት የለም፤ እሷን የሰጠንን ልጇን አምላከ ቅዱሳንን አምላካችንን አብዝተን እናመሰግናለን በረከቷ ይደርብን፤ እናንተንም መምህራኖቻችንን እናመሰግናለን፡፡
ከብ ለእናታችን ለ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ
እግዚአብሔር ያክብርልን
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ
ቃለህይወት ያሰማልን እንደዉ ምናባቴ ላድርጋችሁ አፌ ቁርጥ ይበልላችሁ ክበሩልኝ❤
እናንተን በእውቀት የተሞላችሁ አንደበታችሁ የሚማርክ እንቁ የተዋህዶ ልጆች ውድ መምህራኖቻችን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ❤🙏❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግ
Kal hiwotn yasemaln menegesta semayatn ywerselen tsegawen abezto yestowht
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤💒
እኛም የ አክስት የአጎት ልጆችን ወንድሞቻችን ነው የምንለው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ❤🙏
🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን እምወዳችሁ መምህሮቼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እመቤታችን አትለያችሁ ❤❤❤❤መፀሀፎን እንደት ነው እምንናገኝው?
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡
ተዋህዶ ባል ሆን ምን ይዋጠኝተመስገን ተመስገን ተምስገን እላለሁ ⛪️🙏💐💐❤️
እናመሰግናቸዋለን❤❤❤❤😍
ስለድግል ማሪያም ማስተማር መልካም ነው እኔም ብዙ ተምሬአለሁ ክብር ይገባታል አከብራታለሁ በእግዚአብሔር ዘንድ የተከበረችነች ሌላው ለምንስ በነጭ ምስል ማሪያምን እንቀርጻታለን በጣም የሚያሳዝነው የሮማ አረመኔወች የነጮች ዛሬ በአለም ላይ የሚፈጽሙት አረመኔአዊ ተግባር በነዚህ በነጮች አምሳያ ድግል ማሪያምን ማስመሰል በጣም ያሳፍራል ማሪያም ጀርመን እግሊዝ አውስትራሊያ መላውን ኢሮፕ አሜሪካ ነጮችን አትመስልም እነዚህ ቦታም አልነበረችም ይልቅስ ለእኛ ለጥቁሮቹ ትቀርባለች አፍሪካም ነበረች ግብፅ አገር ስለዚህ ድግል ማሪያምን በነጮች ማስመሰል አሳፋሪ የንቀት መጥፎ ተግባር ነው
እኛ ከቀለሙ ጋ አይለም ቁም ነገራችን በሥዕሉ ላይ በተወከለው አካል ላይ እንጂ ሲጀመር ቤተ ክርስቲያን መቅደስ ላይ ያሉ ብቻ ናቸው ቅዱሳን ሥዕላት ሥልጣነ ክህነት ባላቸው አባቶቻችን በጸሎት የሚሳሉ ናቸው እንጂማ photoና በየአደባባይ የሚሸጡ ሁሉ ቅዱሳት አይባሉም ስዕላት ሲሳሉም ወይ ጥቁርም ነጭም ያልሆነ ወይ ደሞ በሁለት ገጽታ ጥቁርና ነጭ ተደርጎ ነው የሚሳለው 😊
Amen🙏🙏🙏
መምህሮችን ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
Kalehiwot yasemalen ❤❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን
እመ ብርሃን ትጠብቀን 🥰🥰🥰🥰💚💛❤
AMEN kale hiwot yasemalen
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ መምህራኖቻችን እኛ እኮ ማንበብ አቅቶን ወሬና ጩኸት ሆነ ስራችን እግዚአብሔር ልቦናችን ይመልስልን ውድ ኦርቶዶክሳውያን ችናሉን ሰብስክራብ እያደረጋችሁ እያስደረጋችሁ
እናመሰግናለን፡፡
Kalehiwot yasemalene memherochachen🙏Ebakachu shear ena subscribe bemaderge temehertun enakafel.
እግዚአብሔር እንዲህ አይነት አስተማሪዋችን ያብዛልን ለነገሩ አውቆ የተኝአን እኳ ቢቀስቅሱት አይስማም ሆኖ ነው እመቤትአችንማየሁላችን የተስጠችን እናትአችን ናት
ሰለ ልጆቹ ጥሩ መልስ ቃል ህይወት ያሰማልን ስለ የሴፍ እጮኛዋ ነው እምለው መፅሓፍ ና ምን ማለት ነው አብራሩልን
Selam lezi bet kale hiwoten yasemalen edme ketena yistelen yagelglot zemenyibarklen ewenet ortodox yewahdon bawekuat kuter eyafekrkuat ehedalehu kabatoche yetebrktchilegn ketetegnawa menged getayen mayaye amennn
huletachehum betam yemewedachehu yemakeberachehu be eweket yederegachehu mert ye orthodox fertoch nachehu
Kale hiwote yasemalen!
እግዚአብሔር እውነት ነው!!!
ዉድ መምህሮቼ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ወንድሞቻችን ቃለ ሒወት ያሰማልን
እባካችሁ አስተምሩን❤🎉🎉🎉
እናምናለን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ጋብዝልን
Egziabher yakeberilin kale hiwotn yasemalin
የሐይማኖት ሰው ትልቁ መታወቂያውስለ እግዚአብሔር መንግስት ስለ ቅድስናስለ ወንጌል ሳይሆንስለ ሐይማኖት ስርዐት ብቻ ማውራት ነው
እግዜብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ጥያቄ ነበር ትንሽ ግራ አጋብቶኝ ነበር
እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤
ማቴ27:56ና ማር 15:40 ላይ ሰሎሜ የተባለችው የዘብዴዎስ ሚስት የወንጌላዊው የዮሐንስና የታላቅ ወንድሙ የያዕቆብ እናት ማርያም ባውፍልያ ናት
ውጭ ያለን ሰዎች እንዴት ማግኘት እንችላለን አመቻቹና ንገሩልን ልጆቻችን እንታደግበት
“እናቱና ወንድሞቹም መጡ በውጭም ቆመው ወደ እርሱ ልከው አስጠሩት።” - ማርቆስ 3፥31
ኣዎ ምን ማለትህ ነው?
@@ab2916 ማቴዎስ 12¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁴⁷ አንዱም፦ እነሆ፥ እናትህና ወንድሞችህ ሊነጋገሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል አለው።⁴⁸ እርሱ ግን ለነገረው መልሶ፦ እናቴ ማን ናት? ወንድሞቼስ እነማን ናቸው? አለው።⁴⁹ እጁንም ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዘርግቶ፦ እነሆ እናቴና ወንድሞቼ፤⁵⁰ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜ እኅቴም እናቴም ነውና አለ።
ዮሐንስ 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³ እንግዲህ ወንድሞቹ፦ ደቀ መዛሙርትህ ደግሞ የምታደርገውን ሥራ እንዲያዩ ከዚህ ተነሣና ወደ ይሁዳ ሂድ፤⁴ ራሱ ሊገለጥ እየፈለገ በስውር የሚሠራ የለምና። እነዚህን ብታደርግ ራስህን ለዓለም ግለጥ አሉት።⁵ ወንድሞቹ ስንኳ አላመኑበትም ነበርና።
ውሃን ቢወግጡት እምቦጭ አሉ እና መምህሮች እኮ አስረዱህ ነው መስማት የተሳነህ ነህ? ኧረ ማስተዋላቹህን ምን ጋረደው?ኧረ ፕሮቴስታንት ንቁ ወንድም የተባሉት እኮ የዮሴፍ ልጆችን ነው። ደግሞስ ከወለደች በኋላ አንድም ቦታ እጮኛህ ብሎ አይጠራትም የሚለው ህፃኑን እና እናቱን እያለ ነው ሚጠራው በቃ የሉሲፈር መንፈስ መጫወቻ አረጋቹህ?
Kale eywet yasemalen ye kidest dengel mareyam lej ..ye alem hulu medanit.. yagelgelot zemnachewn yebarkeln
🙏💛🙏
Kale hewote yasemalne
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን
የእውነት በጣም ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠው ፀጋውን ያብዛላችሁ💜👏
እመብርሐን እናታችን ፍቅርሽ በልባችን ታትሟል ክብር ለእመአምላክ ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርሮቻችን
በስመአብ እጅግ በጣም ጥሩ መልስ ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማል!! ኢትዮጵያ ስገባ አንዱ እቅዴ ቅዱሳን መፅሐፍትን ማንበብ ነው። እስካሁን ባለማንበቤ ይቆጨኛል
መምህር ሰለሞንና መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰን የሕይወት ቃል ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይቅድስልን ይባርክልን እንዲሁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!!
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሙሉ ናት።
ፀሐየ ፅድቅ የተገኘባት ዕፀ ጳጦስ የተባለች የሲና ተራራ የሙሴ ፅላት ደብተራ ኦርት ማህደረ መለኮት የያዕቆብ መሠላል የአብርሃም ድንኳን የኖህ መርከብ የዳዊት መዝሙር የዕዝራ መሰንቆ የጌዲዮን ፀመር የያሬድ ውብ ዜማ የአባ ኤፍሬምና የአባ ሕርያቆስ ዉዳሴ የቅዱስ ያሬድ አንቀፀ ብርሃን .......እሙ አዶናይ ምስለ ፍቁረ ወልድ ቅድሰተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሐን ቅድስት እናታችን ፂዮን ቅድስት ደንግል ማርያም መንግሰተ ሰማያት የምንገባባት ርግብ ፈጣን ደመና የሲና ቁጥቋጥ የለመለመች ሣር ቀስተ ደመና .......እመብርሃን
የመላእክት እህት የነቢያት ትንቢት የሐዋሪያት ወንጌል የፃድቃን እናት የሰማዕታት አክሊል የደናግል መመኪያ የድኩማን ምርኩዝ የኃጡአን ተስፍ..........እናታችን ፂዮን ቅድስት ደንግል ማርያም
ማር በኤዶም ገንት የምትገኝ የማር ባህር
ያም ከኤዶም ገነት የምትወርድ ሰማያዊ ኅብስተ መና!!!
ስሟ ከማር የሚጣፍጥ ርግበ ሰማያት ፤ ሰማያዊ ኅብስት !!!
ያም ወደ መንግስተ ሰማያት መርታ የምታስገባን ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም !!!
የገነት ተክል አእዋፋት የሚጠለሉባት !!!
የኤዶም ገነት ዝናብ የምትወርድ የሕይወት ዉሃ!!!
ከኤዶም ገነት የምትመነጭ ኪሩብ ዋሻ !!!
የ፬ቱ ወንዞች መገኛ ምንጭ ኤዶም ገነትን የምታረሰርስ የሕይወት ዉሃ !!!
ኤፍራጠስ ተግራጠስ አባይና ጊዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት የሕይወት ዛፍ።
የቅድስት ድንግል ማሪያም ን
የዘላለም ድንግልና የሚያምኑ ሁሉ
በመንፈስ የድንግል ማሪያም ልጆች ናቸው
ለዚህ ክብር የአምላክ እናት የቅድስት ድንግል ማሪያም መልካም ፈቃዷ ይሁንልን
አሜን
ማቴዎስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁷ አንዱም፦ እነሆ፥ እናትህና ወንድሞችህ ሊነጋገሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል አለው።
⁴⁸ እርሱ ግን ለነገረው መልሶ፦ እናቴ ማን ናት? ወንድሞቼስ እነማን ናቸው? አለው።
“እጁንም ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዘርግቶ፦ እነሆ እናቴና ወንድሞቼ፤”
- ማቴዎስ 12፥49
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ቁ 50 ምን ይላል ሶየ👉“በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜ እኅቴም እናቴም ነውና አለ።”እና ፈቃዱን የሚፈጽሙ ሁሉም ክርስቲያኖች በስጋ ወንድም እህት ሊሆኑት ነውን? አይደለም በጌታ በዕብራዊያን ልማድ ዘመዶችን ወንድም ወንድሞቼ ማለት ልማድ ነው ዘፍ 13:8 አብርሃም ሎጥን ወንደማማቾች ነን ይላል ግን አብርሃም ለሎጥ አጎቱ ነው ዘፍ 11:27 ይህም በሥጋ ዝምድና ወንድምነት ይባላል እንዲሁ የእልፍዮስ/የቀልዮጳ ልጆች ታናሹ ሐዋርያ ያዕቆብ ስምዖን ዮሳና ይሁዳ እናት ማርያም(ማቴ 27:56፣ማር 15:40) የጌታ እናት የድንግል ማርያም እህት ስለተባለች(ዮሐ 19:25) ልጆቿም የጌታ ወንድሞች ተባሉ ለጌታ የአክስት ልጆች ናቸውና።@@Savedbygraceet
ውይ መምህሮቻች የድንግል ማርያም ልጅ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ነብስን የሚያረሰርስ ትምህርት ነው ክብረት ይስጥልን💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ምልጃ እና ፀሎት አይለየን አሜን።
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
amen amen amen ❤❤❤
Gerami nw yet neberku min gardogn neber be silase?
አሁንም እንኳን መጋረጃው ተገለጠልህ እግዚአብሔር አምላክ የተጋረደባቸውንም ይግለጥልን አሜን።
ቅድስት ድንግል ማርያም ከጌታ ውጭ ሌሎች ልጆች ኣላት ብለህ ታምን ነበር እንዴ፧ ደግሞ እውነቱ እንኳን ተገለጠልህ ወንድሜ ሓወይ።
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ወንድሜ እኔም ያንተ አይነት ጥያቄ ነበረኝ...አሁን በንስሃ ወደ አባቴ ቤት ወደ እናቴ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሃን ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ተመልሻለው። በቤቱ ያፅናን መድኃኒዓለም!!!
እውነት መምህር ርዳስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ድንቅ አገላለፅ አሜን ፫🤲🤲🤲 መፃፉን ማግኘት ምኞቴ ነው በእውነት ጥቂት ወራት ነው የቀረኝ ሀገሬ ስገባ መምህር የፃፈውን መፃፍ ሁሉ ገዝቼ ነው የማነበው 🥰🥰🥰🥰
በጣም የሚመስጥ ትምህርት ከዚህ በላይ ምን ያስፈልጋል እግዚአብሔር በእድሜና በጤና በፀጋው ያብዛላችሁ በርቱ አላፊነታችሁን በትጋት ተጋደሉ ።
በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ይጠብቅልን የኛ እንቁዎች❤⛪ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እመብርሀን ስምሽ ከማር ወለላ ይልቅ ይጣፍጣል🌹🌹🌹❤❤❤❤ ባያመሰግኑ ግን ምን አደረገቻቹ😭😭😭 የእውቀት መአበል መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማሎን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምሮቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪😍😍😍😍☝☝☝
እሺን እንጠነቃቅልን ውድ መምህራኖቻችን
በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበላችው ለላ ልጆች አሏት ይመሉ፤
ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልችሁ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መጋቤ ሓድስ ዶኩተር ሮዳስ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዘቶ ይሰጥልን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ኣሜን
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ። መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንጠብቃለን ውድ መምህራኖቻችን
እግዚአብሔር ይማራቸው እምዬ ማርያም ሌላ ልጅ አላት ለሚሉት 🙏🏿😭
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መህምራችን እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏💒💒💒💖💖💖💖❤
በእውነት ክፍል ሁለት እየጠበኩ ነበር እንኳን ደህና መጣቹ የእኛ ውድ መምህሮቻችን🌹🌹🌹🌹እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🤲🤲🤲
ቃለ-ህይወት ያሰማልን አምላክ እንደእናንተ አይነቱን ያብዛልን ይጠብቅልን አሜን፡፡
ቃለ ህይወት ያሠማልን ድንቅ መምህራኖቻችን ይህን ትምህርት አዳምጦ ለማይገባው ለማይረዳው እመብርሃን ልቦና ትስጠው ለጠማማ ትውልድ ፍርዱን ይፍረድበት ፈጣሪ
መምህራኖቼ ይህን ከማር የጣፈጠ ስም እየጠራችሁ ትልቅ ት/ት ስላካፈላችሁን ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልን ኑሩልን💚💛❤️
ቃለሂወት ያሰማል ድንቅ መንፈሳዊ አሰተምሮ ነዉ
እውነት እውነት ስለ ድንግል ማርያም ቢነገር ቢነገር አያልቅም እኛም ማድመጥ አይሰለቼንም። አባታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ።
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የምንወዳቹሁ ድንቅ መምህሮቻችን እመ ብርሃን ከጉያዋዋ ታኑርልን
❤💒❤
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
መምህራኖቻችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ግሩም አገላለፅ ወላድተ አምላክ እባክሺ አይምሮ ልቦናዉን ስጭን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የተዋሕዶ እንቁ መምራቾቻችን እንኳን ደና መጣችሁ
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Betam meger mead. Kale hiwet yasemalen memher. Egzabher tsegu yabzalachu memeheranochi. Enatachen keberelgen fekresh eko leu nw yahe gen becha mewedesh nw. 🙏🙏🙏🇪🇷
ቃለ ህትወት ያሰማልን ☝️☝️☝️ ልቦና ይስጣቸው ለደፈነባቸው ሌላ ምን ይባላል🙏
የምንዳችሁ መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋበረከቱን ያብዛላችሁ እመብርሀን ከክፉነገር ትጠብቅልን የማምላክ ወዳጆች ቅቁ መምህሮቻችን 💚💛❤💒💒💒💒💒
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ!!!
በድጋሜ ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያውርሰልን 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መ ምህሮቼ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን 🤲 እሜን 🤲 እሜን 🤲🙏
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን። ረጅምዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ።
ልብ የሚያርስ መልስ ነው ልቡናና ማስተዋል ያድለን አሜን
Kale hiywot yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin
አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም መምህሮቻችን ተባረኩ🙏🙏 እውነቱን ሳያውቁ አይደለም አጥፍቶ ለመጥፋት እንጂ እግዚአብሔር ይስጣቸው እኛን አጎበዙን አነቁን ቀሰቀሱን ከተኛንበት ስለሌሌው ባላውቅም እኔን ግን በደንብ ነው የቀሰቀሱኝ😂🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር
Ameeén Ameeén Ameeén
🙏🙏🙏💕💕💕💕💕
Emebetachen kenante bereket tasatfen. Thank you!
እባካችሁ ፍቅሯ በውስጤ እንዲያሳድርልኝ በፀሎት አስቡኝ ሀይለማርያም ነው ክርስትና ስሜ ሌላው የመምህማይክራፎን ጥራት የለውም ያስተጋባል ከተቻለ የድምፅ ጥራት ይስተካከል በርቱልኝ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እናንተ ሀገር ናችሁ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን የጌታችንን እናት የሚመስላት የለም፤ እሷን የሰጠንን ልጇን አምላከ ቅዱሳንን አምላካችንን አብዝተን እናመሰግናለን በረከቷ ይደርብን፤ እናንተንም መምህራኖቻችንን እናመሰግናለን፡፡
ከብ ለእናታችን ለ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ
እግዚአብሔር ያክብርልን
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ
ቃለህይወት ያሰማልን እንደዉ ምናባቴ ላድርጋችሁ አፌ ቁርጥ ይበልላችሁ ክበሩልኝ❤
እናንተን በእውቀት የተሞላችሁ አንደበታችሁ የሚማርክ እንቁ የተዋህዶ ልጆች ውድ መምህራኖቻችን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ❤🙏❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግ
Kal hiwotn yasemaln menegesta semayatn ywerselen tsegawen abezto yestowht
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤💒
እኛም የ አክስት የአጎት ልጆችን ወንድሞቻችን ነው የምንለው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ❤🙏
🙏🙏🙏
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ቃለ ህይወት ያስማልን እምወዳችሁ መምህሮቼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እመቤታችን አትለያችሁ ❤❤❤❤መፀሀፎን እንደት ነው እምንናገኝው?
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡
ተዋህዶ ባል ሆን ምን ይዋጠኝ
ተመስገን ተመስገን ተምስገን እላለሁ ⛪️🙏💐💐❤️
እናመሰግናቸዋለን❤❤❤❤😍
ስለድግል ማሪያም ማስተማር መልካም ነው እኔም ብዙ ተምሬአለሁ ክብር ይገባታል አከብራታለሁ በእግዚአብሔር ዘንድ የተከበረችነች ሌላው ለምንስ በነጭ ምስል ማሪያምን እንቀርጻታለን በጣም የሚያሳዝነው የሮማ አረመኔወች የነጮች ዛሬ በአለም ላይ የሚፈጽሙት አረመኔአዊ ተግባር በነዚህ በነጮች አምሳያ ድግል ማሪያምን ማስመሰል በጣም ያሳፍራል ማሪያም ጀርመን እግሊዝ አውስትራሊያ መላውን ኢሮፕ አሜሪካ ነጮችን አትመስልም እነዚህ ቦታም አልነበረችም ይልቅስ ለእኛ ለጥቁሮቹ ትቀርባለች አፍሪካም ነበረች ግብፅ አገር ስለዚህ ድግል ማሪያምን በነጮች ማስመሰል አሳፋሪ የንቀት መጥፎ ተግባር ነው
እኛ ከቀለሙ ጋ አይለም ቁም ነገራችን በሥዕሉ ላይ በተወከለው አካል ላይ እንጂ ሲጀመር ቤተ ክርስቲያን መቅደስ ላይ ያሉ ብቻ ናቸው ቅዱሳን ሥዕላት ሥልጣነ ክህነት ባላቸው አባቶቻችን በጸሎት የሚሳሉ ናቸው እንጂማ photoና በየአደባባይ የሚሸጡ ሁሉ ቅዱሳት አይባሉም ስዕላት ሲሳሉም ወይ ጥቁርም ነጭም ያልሆነ ወይ ደሞ በሁለት ገጽታ ጥቁርና ነጭ ተደርጎ ነው የሚሳለው 😊
Amen🙏🙏🙏
መምህሮችን ቃለህይወትን ያሰማልን
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Kalehiwot yasemalen ❤❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን
እመ ብርሃን ትጠብቀን 🥰🥰🥰🥰💚💛❤
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
AMEN kale hiwot yasemalen
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ መምህራኖቻችን እኛ እኮ ማንበብ አቅቶን ወሬና ጩኸት ሆነ ስራችን እግዚአብሔር ልቦናችን ይመልስልን
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ችናሉን ሰብስክራብ እያደረጋችሁ እያስደረጋችሁ
እናመሰግናለን፡፡
Kalehiwot yasemalene memherochachen🙏
Ebakachu shear ena subscribe bemaderge temehertun enakafel.
እግዚአብሔር እንዲህ አይነት አስተማሪዋችን ያብዛልን ለነገሩ አውቆ የተኝአን እኳ ቢቀስቅሱት አይስማም ሆኖ ነው እመቤትአችንማየሁላችን የተስጠችን እናትአችን ናት
ሰለ ልጆቹ ጥሩ መልስ ቃል ህይወት ያሰማልን ስለ የሴፍ እጮኛዋ ነው እምለው መፅሓፍ ና ምን ማለት ነው አብራሩልን
Selam lezi bet kale hiwoten yasemalen edme ketena yistelen yagelglot zemenyibarklen ewenet ortodox yewahdon bawekuat kuter eyafekrkuat ehedalehu kabatoche yetebrktchilegn ketetegnawa menged getayen mayaye amennn
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
huletachehum betam yemewedachehu yemakeberachehu be eweket yederegachehu mert ye orthodox fertoch nachehu
Kale hiwote yasemalen!
እግዚአብሔር እውነት ነው!!!
ዉድ መምህሮቼ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ወንድሞቻችን ቃለ ሒወት ያሰማልን
እባካችሁ አስተምሩን❤🎉🎉🎉
እናምናለን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ጋብዝልን
Egziabher yakeberilin kale hiwotn yasemalin
የሐይማኖት ሰው ትልቁ መታወቂያው
ስለ እግዚአብሔር መንግስት
ስለ ቅድስና
ስለ ወንጌል ሳይሆን
ስለ ሐይማኖት ስርዐት ብቻ ማውራት ነው
እግዜብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ጥያቄ ነበር ትንሽ ግራ አጋብቶኝ ነበር
እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤
ማቴ27:56ና ማር 15:40 ላይ ሰሎሜ የተባለችው የዘብዴዎስ ሚስት የወንጌላዊው የዮሐንስና የታላቅ ወንድሙ የያዕቆብ እናት ማርያም ባውፍልያ ናት
ውጭ ያለን ሰዎች እንዴት ማግኘት እንችላለን አመቻቹና ንገሩልን ልጆቻችን እንታደግበት
“እናቱና ወንድሞቹም መጡ በውጭም ቆመው ወደ እርሱ ልከው አስጠሩት።”
- ማርቆስ 3፥31
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ኣዎ ምን ማለትህ ነው?
@@ab2916 ማቴዎስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁷ አንዱም፦ እነሆ፥ እናትህና ወንድሞችህ ሊነጋገሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል አለው።
⁴⁸ እርሱ ግን ለነገረው መልሶ፦ እናቴ ማን ናት? ወንድሞቼስ እነማን ናቸው? አለው።
⁴⁹ እጁንም ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዘርግቶ፦ እነሆ እናቴና ወንድሞቼ፤
⁵⁰ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜ እኅቴም እናቴም ነውና አለ።
ዮሐንስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ እንግዲህ ወንድሞቹ፦ ደቀ መዛሙርትህ ደግሞ የምታደርገውን ሥራ እንዲያዩ ከዚህ ተነሣና ወደ ይሁዳ ሂድ፤
⁴ ራሱ ሊገለጥ እየፈለገ በስውር የሚሠራ የለምና። እነዚህን ብታደርግ ራስህን ለዓለም ግለጥ አሉት።
⁵ ወንድሞቹ ስንኳ አላመኑበትም ነበርና።