Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የናዝሬቱ እየሱስ➕❤ አመልክሀለሁ አዳኜ🙇🙇🙇አቤቱ መምህር የአንተን ልብ የነካ የክርስቶስ ፍቅር እና የ እመቤታችን የ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ክብር እኔንም ይጎበኘኝ።➕❤🙇
ስላም ቀሲስ ቃለ ህይወትን ያስማልን እድሜ እረጅም ይስጥልን እኛንም የተማርነውን ቃል በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት
Amen amen amen kale hiwot yasemalen Yagelgelot zemenhe yebarek abatachen
💒💒💒አሜን (3)
እድሜ እና ጤና ይሰጦት መምህራችን ተባረኩ
ደጋግሜ አዳመጥሁት ቀሲስዬ ፀልይልይ ህልሜ ብቻየን የመጎር ነዉ
አሜን🙏🏾❤️❤️❤️ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏾
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena
Amen Amen Amen kalehiwot yaseman abate tebark yesemanu be lebachen yasadern🌄
አሜን። አሜን። አሜን። እንኳን ደሕና መጡ የማርቆስ ምሕር ጤና ፀጋ። ለአቱ። እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን!!!
Amen Amen Amen 🙏
በጣም ይገርማል ቀሲስ አሸናፊ ጥያቄዬን የመለስክልኝ እመቤታችን ልጆች አሏት ብለውኝ እስኪ መጽሓፍ ቅዱስ ላይ ልጆች እንዳሏት ቃል በቃል አሳዩኝ ስላቸው የመለሱልኝ መልስ ሕጻን ልጅ መጀመሪያ ወተት ይጠጣል ከዛም እንጀራ ይበላል ቀጥሎ አጥንት ይቆረጥማል ስለዚ ቀስብለሽ ታውቂዋለሽ ሲሉኝ እነሱ ጋ መሔድ አቆምኩኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሲስ አሸናፊ 🙏
በመጀመሪያ ቅዱስ ዬሴፍ ማሪያምን እንዲጠብቃት እንዲት ተመረጠ እና ምን አይነት ሰው ነበር። ከቤተ መቅደስ ልትወጣ በነበር ጊዜ ከሀኑ ዘካርያስ እንዲጸልይላት ጠየከችው። እግዚአብሔርም የ 1000 ሰው ሚስቶቻቸው የሞቱባቸውን በትር ሰብስበህ ጸልይበት ከዛም ማሪያምን እሚጠብቃትን ሰው ምልክት አሳይሃለሁ አለ። የዬሴፋ በትር ተመረጠ ማሪያምን ውሰድ ሲባል አልወስድም ብሎ ነበር። in short ዬሴፍ ልጆች ነበሩት እንጂ የማሪያም አይደሉም።
Zecharias .F ,.eme amlak nat ye amlak enat nat yene enat
ፀጋውን ያብዛልህ ቀሲስ ተባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ፫🙏🙏🌻🌻❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ይስጥልን!
ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ተባረኩ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር
አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሉእል እግዛብሄር በረከት ይደሩቦት አባት
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen💚💛❤😢
“የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ የያዕቆብም ወንድም የሆነ ይሁዳ፥ በእግዚአብሔር አብ ተወደው ለኢየሱስ ክርስቶስም ተጠብቀው ለተጠሩ፤” - ይሁዳ 1፥1
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመስግናለን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ፀጋ በረከቱን የበዛልን ቀላህዮት የሰማልን
Qal hwot yasmalin Amen
Lyu lyu lyu neh egziabhir yatnaln atlewetbn
💒💒💒🙏🙏🙏🙏
ወንድም የሚለው ቃል የመጣው ከሁለት የግእዝ ቃል ነው እነርሱም ወልድ እና እም ወልድ ልጅ ማለት ሲሆን እም ደግሞ እናት ማለት ነው ስለዚህም ወንድም የሚለው ቃል ትክክለኛ ትርጉም የእናት ልጅ ማለት ነው ወንጌል ኢየሱስ ወንድሞች አሉት ሲለን የእናቱ ልጆች ማለት ነው ያእቆብ ዮሳ ስምኦን ና ይሁዳ የኢየሱስ ወንድሞች ናቸው እርሱ የስጋ አባት የለውም የሰጋእናት እንጂ ስለዚህም ወንድሞቹ የተባሉት እነ ያእቆብ የእናቱ የማርያም ልጆች ሲሆኑ ብቻ ነው ወንድሞቹ ለመባል የሚበቁት ማቲዎስ ኢየሱስን የማርያም የበኩር ልጅ ሲለው ማርቆስ 15፤41ላይ ደግሞ ማርቆስ እናቱን ማርያምን የታናሹ ያእቆብ ና የዮሳ እናት ማርያም ብሎታል ስለዚህም ያእቆብ ናወንድሞ የኢየሱስ ታናናሺ ወንድሞቹ ናቸው ኢየሱስ ደግሞ የእነርሱ በኩር ነው እናታቸው ደግሞ ማርያም ነች የታናናሾቹ አባት ደግሞ ማርያም ን ለጋብቻ ያጫት ዮሴፍ ነው ስለዚህ የኢየሱስ እናት ሌሎች ልጆች አሏት ይህ የወንጌል እውነት ነው ተበረኩ
“ለወንድሞቼ እንደ ሌላ፥ ለእናቴ ልጆችም እንደ እንግዳ ሆንሁባቸው።” - መዝሙር 69፥8ማርቆስ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³¹ እናቱና ወንድሞቹም መጡ በውጭም ቆመው ወደ እርሱ ልከው አስጠሩት።³² ብዙ ሰዎችም በዙሪያው ተቀምጠው ነበሩና፦ እነሆ፥ እናትህ ወንድሞችህም በውጭ ቆመው ይፈልጉሃል አሉት።“ነገር ግን ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ በቀር ከሐዋርያት ሌላ አላየሁም።” - ገላትያ 1፥19“ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን?” - ማቴዎስ 13፥55ሌላው ማሪያም ልጅ አልነበራትም ማለት የያቆብ መጽሐፍ እንዲሁም የሁዳ መጽሀፍ መካድ ነው
“የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም፤ ስሙንም ኢየሱስ አለው።” - ማቴዎስ 1፥25
አባቴ ሆይ ለማርያም ከኢየሱስ ክርስቶስ ሌላ ልጅ አለው እንዴ?
ቀሲስ፡ክርስቶስን፡ከወለደች፡በኻላ፡እንዴት፡ኖረች፡ለምንስ፡ለዬሴፍ፡እጮኛ፡ተባለች፡እንዴትስ፡ኖሩ፡ድንግል፡ማርያም፡ንፁህ፡እና፡የተባረከች፡መሆንዋንም፡አውቃለሁ፡በክብር፡ያገባች፡ከሆነች፡ለምን፡ከክርስቶስ፡በኻላ፡ልጅ፡ብትወልድስ፡ግራ፡ይገባል
ቀሲስ ጌታን ስትወልድ ድንግል መሆንዋ አያጠያይቅም. ከወለደች በውሀላ ግን ልጆች መኖሩዋ ስለኢየሱስ በድንግል ማህፅን የመወለዱን እውነት አይለውጠውም. ተሰናከሉበት የሚለው ከዚህ ጋር የተያያዘ አይመስለኝም:: ለነገሩ አሉዋትም የሉዋትም ምንም የሚለውጠው ነገር የለም:: እናቴስ ማናት ወንድሞቼስ እነማን ናቸው ቃሌን የሚሰሙት እነርሱ ናቸው ብሎአል::
የእግዚአብሔር እቅድ ትልቅ ነው። ድንግናዋ የአብ ልጅ መሆኑ ማረጋገጫ ነው። እንዳልሽው ተራ አይደለም። ለዚህ ነው መስቀል ላይ እነሆ እናትህ ብሎ ለዮሐንስ የሰጠው። ልጅ ያላትን እናት ከልጆቿ ነጥሎ ላልወለድችው ሰው ሰጠ ካልን ኃጢአት ይሆንበታል።
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ , ድንግልናዋ ላይ እኮ ጥያቄ የለኝም:: ግን ከዛ በውሀላ ልጆች ቢኖሩዋትም ጌታችንን በድንግልና መውለዱዋን አይቀይረውም. በመስቀል ላይ ለዬሐንስ እነሆ ልጅስ ብሎአታልና የሌላን ሰው እናት ለሌላው ምስጠት ወንጀል ነው የሚለው ብዙ አያስኬድም:: ሲጀመር መፅሐፍ ቅዱስ በስጋ ወንድሞቹ የነበሩት እንደማያምኑት ወይም እንደተሰናከሉበት ይናገራል እና በመስቀሉ ስር አልነበሩም. እርሱስ ደጋግሞ እናቴስ ማናት ወንድሞቼስ እነማን ናቸው ሲል ክህደት ነው ማለት ነው?? ለማንኛውም እኔ የመለኮትን እውነት የእመቤታችንንም ንፅህና ወይም ቅድስና ምንም አይቀይረውም ባይ ነኝ. ዋናው ተአምሩ በድንግል ማህፅን ያለወንድ ፈቃድ መወለዱ ነው:: ብዙ ለጥጠነው ግን አሉአት የሚሉትን የእርሱዋ ጠላቶች አርጎ ማየት ተገቢ ነው ብዬ አላምንም:: ትምህርትህን እና ዝማሬዎችህን ስለምወዳቸው subscribe አድርጌህ እክታተላለው:: ብዙ መገለጥን ይጨምርልህ::
ተባረኪ
siam ytwodadec ytwahdo eku ecan siam mtahlen
እርዕሱ ላይ አተኩር እንዴ ,ማወቅ የፈለኩት ሌላ አንተ ምትለው ሌላ
የናዝሬቱ እየሱስ➕❤ አመልክሀለሁ አዳኜ🙇🙇🙇አቤቱ መምህር የአንተን ልብ የነካ የክርስቶስ ፍቅር እና የ እመቤታችን የ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ክብር እኔንም ይጎበኘኝ።➕❤🙇
ስላም ቀሲስ ቃለ ህይወትን ያስማልን እድሜ እረጅም ይስጥልን እኛንም የተማርነውን ቃል በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት
Amen amen amen kale hiwot yasemalen Yagelgelot zemenhe yebarek abatachen
💒💒💒አሜን (3)
እድሜ እና ጤና ይሰጦት መምህራችን ተባረኩ
ደጋግሜ አዳመጥሁት ቀሲስዬ ፀልይልይ ህልሜ ብቻየን የመጎር ነዉ
አሜን🙏🏾❤️❤️❤️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏾
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena
Amen Amen Amen kalehiwot yaseman abate tebark yesemanu be lebachen yasadern🌄
አሜን። አሜን። አሜን። እንኳን ደሕና መጡ የማርቆስ ምሕር ጤና ፀጋ። ለአቱ። እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን!!!
Amen Amen Amen 🙏
በጣም ይገርማል ቀሲስ አሸናፊ ጥያቄዬን የመለስክልኝ እመቤታችን ልጆች አሏት ብለውኝ እስኪ መጽሓፍ ቅዱስ ላይ ልጆች እንዳሏት ቃል በቃል አሳዩኝ ስላቸው የመለሱልኝ መልስ ሕጻን ልጅ መጀመሪያ ወተት ይጠጣል ከዛም እንጀራ ይበላል ቀጥሎ አጥንት ይቆረጥማል ስለዚ ቀስብለሽ ታውቂዋለሽ ሲሉኝ እነሱ ጋ መሔድ አቆምኩኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሲስ አሸናፊ 🙏
በመጀመሪያ ቅዱስ ዬሴፍ ማሪያምን እንዲጠብቃት እንዲት ተመረጠ እና ምን አይነት ሰው ነበር። ከቤተ መቅደስ ልትወጣ በነበር ጊዜ ከሀኑ ዘካርያስ እንዲጸልይላት ጠየከችው። እግዚአብሔርም የ 1000 ሰው ሚስቶቻቸው የሞቱባቸውን በትር ሰብስበህ ጸልይበት ከዛም ማሪያምን እሚጠብቃትን ሰው ምልክት አሳይሃለሁ አለ። የዬሴፋ በትር ተመረጠ ማሪያምን ውሰድ ሲባል አልወስድም ብሎ ነበር። in short ዬሴፍ ልጆች ነበሩት እንጂ የማሪያም አይደሉም።
Zecharias .F ,.eme amlak nat ye amlak enat nat yene enat
ፀጋውን ያብዛልህ ቀሲስ ተባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ፫🙏🙏🌻🌻❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ይስጥልን!
ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ተባረኩ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር
ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር
አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሉእል እግዛብሄር በረከት ይደሩቦት አባት
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen💚💛❤😢
“የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ የያዕቆብም ወንድም የሆነ ይሁዳ፥ በእግዚአብሔር አብ ተወደው ለኢየሱስ ክርስቶስም ተጠብቀው ለተጠሩ፤”
- ይሁዳ 1፥1
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመስግናለን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ፀጋ በረከቱን የበዛልን ቀላህዮት የሰማልን
Qal hwot yasmalin Amen
Lyu lyu lyu neh egziabhir yatnaln atlewetbn
💒💒💒🙏🙏🙏🙏
ወንድም የሚለው ቃል የመጣው ከሁለት የግእዝ ቃል ነው እነርሱም ወልድ እና እም ወልድ ልጅ ማለት ሲሆን እም ደግሞ እናት ማለት ነው ስለዚህም ወንድም የሚለው ቃል ትክክለኛ ትርጉም የእናት ልጅ ማለት ነው ወንጌል ኢየሱስ ወንድሞች አሉት ሲለን የእናቱ ልጆች ማለት ነው ያእቆብ ዮሳ ስምኦን ና ይሁዳ የኢየሱስ ወንድሞች ናቸው እርሱ የስጋ አባት የለውም የሰጋእናት እንጂ ስለዚህም ወንድሞቹ የተባሉት እነ ያእቆብ የእናቱ የማርያም ልጆች ሲሆኑ ብቻ ነው ወንድሞቹ ለመባል የሚበቁት ማቲዎስ ኢየሱስን የማርያም የበኩር ልጅ ሲለው ማርቆስ 15፤41ላይ ደግሞ ማርቆስ እናቱን ማርያምን የታናሹ ያእቆብ ና የዮሳ እናት ማርያም ብሎታል ስለዚህም ያእቆብ ናወንድሞ የኢየሱስ ታናናሺ ወንድሞቹ ናቸው ኢየሱስ ደግሞ የእነርሱ በኩር ነው እናታቸው ደግሞ ማርያም ነች የታናናሾቹ አባት ደግሞ ማርያም ን ለጋብቻ ያጫት ዮሴፍ ነው ስለዚህ የኢየሱስ እናት ሌሎች ልጆች አሏት ይህ የወንጌል እውነት ነው ተበረኩ
“ለወንድሞቼ እንደ ሌላ፥ ለእናቴ ልጆችም እንደ እንግዳ ሆንሁባቸው።”
- መዝሙር 69፥8
ማርቆስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³¹ እናቱና ወንድሞቹም መጡ በውጭም ቆመው ወደ እርሱ ልከው አስጠሩት።
³² ብዙ ሰዎችም በዙሪያው ተቀምጠው ነበሩና፦ እነሆ፥ እናትህ ወንድሞችህም በውጭ ቆመው ይፈልጉሃል አሉት።
“ነገር ግን ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ በቀር ከሐዋርያት ሌላ አላየሁም።”
- ገላትያ 1፥19
“ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን?”
- ማቴዎስ 13፥55
ሌላው ማሪያም ልጅ አልነበራትም ማለት የያቆብ መጽሐፍ እንዲሁም የሁዳ መጽሀፍ መካድ ነው
“የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም፤ ስሙንም ኢየሱስ አለው።”
- ማቴዎስ 1፥25