Clear and scripturally sound teaching, thank you and God bless you! Father God please open the eyes and hearts of our nation to your truth. In Jesus' name I pray.
Mathew 1:24When Joseph woke up, he did what the angel of the Lord had commanded him and took Mary home as his wife.1:25But he had no union with her until she gave birth to a son. And he gave him the name Jesus.
2nd Corinthians 10:4The weapons we fight with are not the weapons of the world. On the contrary, they have divine power to demolish strongholds.10:5We demolish arguments and every pretension that sets itself up against the knowledge of God, and we take captive every thought to make it obedient to Christ.10:6And we will be ready to punish every act of disobedience, once your obedience is complete.
Our Christian brothers must do Bible study. They can't see the truth through the word.: They just applaud all.it is dangerous.Day of challenge may come come .
John 7:3Jesus' brothers said to him, "You ought to leave here and go to Judea, so that your disciples may see the miracles you do.7:4No one who wants to become a public figure acts in secret. Since you are doing these things, show yourself to the world."7:5For even his own brothers did not believe in him.
1st Corinthians 1:22Jews demand miraculous signs and Greeks look for wisdom,1:23but we preach Christ crucified: a stumbling block to Jews and foolishness to Gentiles,1:24but to those whom God has called, both Jews and Greeks, Christ the power of God and the wisdom of God.
Mark 6:3Isn't this the carpenter? Isn't this Mary's son and the brother of James, Joseph, Judas and Simon? Aren't his sisters here with us?" And they took offense at him. Mathew 13:55"Isn't this the carpenter's son? Isn't his mother's name Mary, and aren't his brothers James, Joseph, Simon and Judas?13:56Aren't all his sisters with us? Where then did this man get all these things?"
በመጨረሻ ወንድሜ ትዝታው ለእኛ የጸሎት መልስ ነህ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
ይህንን ጨለማውን የሚገልጥ የእውነት ብርሃን በዓለም ሁሉ እንዲበራ የዘወትር ፀሎታችን ነው
Enodhalen tize tebarek
ክብር እና ምስጋና ለጌታችን ይሁን በእየሱስ ክርስቶስ ስም 🙏🙏
ኢየሱስ የሚለውን ስም የሚጠራውን ሰው እኮ ሊገድሉት ወይ ሊወግሩት ነው የሚነሱት ይሄ የታወቀ የነሱ ሃቅ ነው ደሞ ኢየሱስ ብለው ለመጥራት ሞራሉም አቅሙም የላቸውም መጀመሪያ ካሉበት ክህደትና የጣኦት አምልኮ በንስሃ መመለስ ይጠበቅባቸዋል
ጌታ ኢየሱስ ሆይ እባክህን ልክ እንደ ጳውሎስ ለዘበነም ተገለጥለት ጌታ ሆይ😭🤲 ሕዝብህን አድን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ከፈገግታ ጋር ነው የማዳምጥኸ አይናችንን መንፈስ ቅዱስ ካበራልንና ሳይበራልን በፊት የነበረው ልዩነት የሰማይና የምድር ርቀት ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ላንተም
ም መገለጡ ይጨመርልህ
ትንሽ ወንበር ምን አምን ማለት ለምን አስፈለገ እኛ አሁን የሚያስፈልገንና ያዳነን ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው የትንሳኤ ንጉስ በአብ ቀኝ ስለእኛ የሚማልደው ኢየሱስ ነው ለምን ወደ ኋላ ያስባል ይሄ እኮ ለኛ መዳን ምንም አይጠቅምም ተረት ተረት አያውራ ከተናገረ የእግዚአብሔርን ቃል ያልተሸቃቀጠውን የመዳን ወንጌል ይናገር ካልቻለ ለምን ዝም አይልም አሁን እኛ ይህን የምንሰማበት ጊዜም ቦታም የለንም የኦርቶዶክስ ተረት ተረት የጥፋት መንገድ ሰልችቶናል እነርሱ ለሆዳቸው ሲሉ ህዝቡን ወደ ሲኦል እየመሩ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እግዘብሔር ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ የጌታ በረከትና ፀጋው ይብዛልህ
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ፀጋ ይጨምርልህ። የበቀል መንፈስ ካንተ ከነገርህ ሁሉ ላይ የታሰረ ይሁን። በክፉ የሚያይህ ስራው በክርስቶስ እየሱስ ስም ይፍረስ አሜን!
ለመሆኑ ዮሴፍ ያለ ሴት ወለደ ሊለን ነው ወይስ ሌላ ሚስት አጋባሁት ሊለን ነው ወይ መጽሐፍ ጠቅሶ ይንገረን የምን ማወዛገብ ነው ግልጽ የሆነ ቃል እያለ ማርያም ከዮሴፍ ወልዳለች እውነቱ ለምን ከነከነው እናትህና ወንድሞችህ የተባለው ማንን ነው ሊለን ይሆን ከማርያምና ከዮሴፍ የተወለዱ ካልሆነ ውሸት ቢበቃህ ጥሩ ነው ለነገሩ ማሪያም ሌላ ወለደችም አልወለደች እኛን ከዘላለም ሞት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ ከማርያም ስጋን ነስቶ የተወለደው ኢየሱስ ብቻ ነው ለመዳናችን የተሰጠን ሌላ መውለዷ ብዙም አያሳስብም ጌታ አይንይን ይግለጥልህ ዋናውን የመዳን መንገድ ቸል ብለህ ሌላ ነገር ተረት ተረት አታውራ
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
ተባረክ እንደነዚህ በቁርጠኝነት የሚገልጡ ያስፈልጋሉ፡፡ በርታ ወንድሜ
ትክክለኛና እዉነተኛ የሆንክ የወንጌልን እዉነት በድፍረት ማንንም ሳትፈራ የገለጥክ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አይንካህ፤ በቃ እንዲህ ነዉ እንጂ ሳይሸፋፍኑ መግለጥ ኡፌይ እግዚአብሔር ይመስገን።
Clear and scripturally sound teaching, thank you and God bless you! Father God please open the eyes and hearts of our nation to your truth. In Jesus' name I pray.
ትዜ እግዘ/ር ፀጋ ያብዛልህ የጠፉትንም የእግዘ/ር ሀይል ይመልሳቸው
ወንድሜ ትዝታው እስከዛሬ ድረስ ሳላውቅህ መቆየቴ ቆጭቶኛል። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ሰጥቶህ ከዚህ በላይ እንድታገለግል እመኛለሁ ።
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ፀጋ ይጨምርልህ።
ትዜ በረከታችን አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ።
ጌታ አገልግሎትህን ያርዝመው
Pastor Tize, God bless you,the hero of gospel
የፈርዖንን ልብ እግዚአብሔር ነው ልቡን ያደነደነው
በዝህ ሰዉዬ ላይ እግዚአብሔር በኃይል ለመስራት ነው..
Tebark wendeme
God bless you
tebarekelen tize tsega yebzalih
እናመሰግናለን ትዜ 🙏🙏🙏
“እንደ ሙሴም ሕግ የመንጻታቸው ወራት በተፈጸመ ጊዜ፥ በጌታ ሕግ፦ የእናቱን ማኅፀን የሚከፍት ወንድ ሁሉ ለጌታ የተቀደሰ ይባላል ተብሎ እንደ ተጻፈ በጌታ ፊት ሊያቆሙት፥ በጌታም ሕግ፦ ሁለት ዋሊያ ወይም ሁለት የርግብ ጫጩቶች እንደ ተባለ፥ መሥዋዕት ሊያቀርቡ ወደ ኢየሩሳሌም ወሰዱት።”
ሉቃስ 2፥22-24
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ትዜ።
Tebarek!
Geta abzeto yebarkeh. 🙏🙏🙏
“እነዚህ ሁሉ ከሴቶችና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ከወንድሞቹም ጋር በአንድ ልብ ሆነው ለጸሎት ይተጉ ነበር።”
ሐዋርያት 1፥14
💙 🙏
GBU more and more
Shalommm!!!! Pastor Tizetaw Geta Yibarkhe Eyteketatelneh new.
Blesse u
ፓስተር ትዜ የዘቤን ተረት ተረት በእግዚአብሔር ቃል መዶሻ እያፈራረስክ ባዶ አረከዉ፡፡
ትዜው ተባረክ
they are so sweet couples haleluya ኸረ ባክህ ሌላ የለህም እፈር
Egzaber tegawn yabzalh tebarek.
Tebarek wondime
የላም በረት መምሬ ሽርሽር እሺ
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:7 ከዚያም በኋላ ለያዕቆብ ኋላም ለሐዋርያት ሁሉ ታየ፤
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:8 ከሁሉም በኋላ እንደ ጭንጋፍ ለምሆን ለእኔ ደግሞ ታየኝ።
ጌታ ይባርክህ የእግዛብሔር ሰው....ስለዚ ቪድዮ ምላሽህን በጉጉት ስጠብቅ ነበር😀
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:22 መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:23 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:24 ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው።
እግዚአብሔር ለዘለአለም ብሩክ በል ተባረኪ አገልግሎት ወደፊት ያሬድ👌🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔👏👏💪💪🙏🤩🤩
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:4 የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:5 የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:6 መታዘዛችሁም በተፈጸመች ጊዜ አለመታዘዝን ሁሉ ልንበቀል ተዘጋጅተናል።
ጌታ ይመስገን የብዙዎችን ጥያቄ የሚመልስ ትምህርት። ዘቤም ዛሬ ገብቶታል
በጌታ በኢየሱስ ስም ጌታ ሆይ ይቅር በለን
Abo geta abzeto yebark tsegawun yabezalek Kiber hulu la Nugusechen la Eyesus yihun
ትዜ ! ኪኪኪኪኪኪኪ የዘበነ ነገር ገራሚ ነው ብቻ ማስተዋል ይስጠው !
ወደ ገላትያ ሰዎች 1:19 ነገር ግን ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ በቀር ከሐዋርያት ሌላ አላየሁም።
Galatians 1:19I saw none of the other apostles--only James, the Lord's brother.
ክርስቶስ ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው። ሃ ሌ ሉ ያ
ሰላም
ግኑኝነቱ ፆታዊ ካልሆነ "ሳይገናኙን ፀንሳ በተገኘች ጊዜ " የሚለውን ቃል ምን አመጣው ???? እኔ ምለው
ጋብቻ ላይ ያላቸው ችግር ምንድነው? የእግዚአብሔርን ሀሳብ ካገለገለቾ በኋላ ብታገባ ምን ነውር አለው?
፦ዕብራ 13 ፣ 4፤ መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ " ብሏል እና መጋባት ማርያምን ከክብሯ አያወርዳትም ።
አይ ዛቤ 😂 ጌታ ይባረክህ ትዜ ❤
ለምን ከነፍልፍሉ ጋር ኮሜዲ አትሰራም ዘቤ?
የእግዚአብሔር ቃል ያልሆነ የሰፈር ወሬ በማውራት ጊዜውን ፈጀው ኧረ ዘበነ እባክህ መፅሐፍ ቅዱሳን አንብብ
Mathew 1:24When Joseph woke up, he did what the angel of the Lord had commanded him and took Mary home as his wife.1:25But he had no union with her until she gave birth to a son. And he gave him the name Jesus.
1st Corinthians
15:7Then he appeared to James, then to all the apostles,15:8and last of all he appeared to me also, as to one abnormally born.
ሰላም ትዜ
ትዝዬ ምርጥ የኢየሱስ ምርጥ አሁንም የውሸትን ትምህርት እርቃኑን የምታስቀርበት ፀጋና ጥበብ እግዚአብሔር ይጨምርብህ በእውነተኛ ትምህርትህ ከውሸት አምልጠናል ከዘላለም ሞት ከሲዖል አምልጠናል ቀሪ ዘመንህ ይለምልም ከሲኦል ያመለጥን ሁሉ እንወድሃለን በአካል ልናይህ የምንናፍቅ ብዙ ነን የዘመናችን ፖውሎስ አንተ ነህ ብንል ማጋነን አይሆንብንም
የማቴዎስ ወንጌል 1:24 ዮሴፍም ከእንቅልፉ ነቅቶ የጌታ መልአክ እንዳዘዘው አደረገ፤ እጮኛውንም ወሰደ፤
የማቴዎስ ወንጌል 1:25 የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም፤ ስሙንም ኢየሱስ አለው።
YEBZALHE MEGELETEN YECHRMERLHE BEYSUS DEM TESHEFEN
ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ከእሳት ባህር ከሲኦል ያድናል
ማቴዎስ 1
18፤ የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ "ሳይገናኙ" ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች።
19፤ እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስውር ሊተዋት አሰበ።
Mathew 1:16and Jacob the father of Joseph, the husband of Mary, of whom was born Jesus, who is called Christ.
2nd Corinthians 10:4The weapons we fight with are not the weapons of the world. On the contrary, they have divine power to demolish strongholds.10:5We demolish arguments and every pretension that sets itself up against the knowledge of God, and we take captive every thought to make it obedient to Christ.10:6And we will be ready to punish every act of disobedience, once your obedience is complete.
Our Christian brothers must do Bible study.
They can't see the truth through the word.: They just applaud all.it is dangerous.Day of challenge may come come .
በህይወቴ እንዲህ አይነት የባልቴት መንፈስ የሰፈረበት ስው አይቼ አላውቅም :
High chair ማለት ነው??? አሁንስ ከማዘን አልፊ ወደ መሳቅ ገባሁ ሰምቼ የማላውቃቸውን የመፅሐፍ አይነቶች ሰማሁ ወይ አምላኬ
Tize geta birkrik yargh
ማርቆስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³¹ እናቱና ወንድሞቹም መጡ በውጭም ቆመው ወደ እርሱ ልከው አስጠሩት።
³² ብዙ ሰዎችም በዙሪያው ተቀምጠው ነበሩና፦ እነሆ፥ እናትህ ወንድሞችህም በውጭ ቆመው ይፈልጉሃል አሉት።
የእየሱስን መቃብር ሽቶ ለመቀባት ከኸዱ ሴቶች መካከል አንደኛዋ ማርያም የዮሳ እና ያዕቆብ እናት ማርያም ናት.።...እንዴት እየህው.?
አቤት ጌታ ሆይ ዘበነን አስበው
ዘበነ ቆም ብለህ አስተውል በህይወትህና በሌሎች ህይወት አትቀልድ ከፊትህ የዘለአለም ሞት ሲኦል የእሳት ባህር የሚባል ነገር አለ ከዚ ማምለጫው መንገድ ደግሞ ብቸኛው እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የመዳን መንገድ አድርጎ እግዚአብሔር የሰጠን ክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
John 7:3Jesus' brothers said to him, "You ought to leave here and go to Judea, so that your disciples may see the miracles you do.7:4No one who wants to become a public figure acts in secret. Since you are doing these things, show yourself to the world."7:5For even his own brothers did not believe in him.
geta ke ortodox yawetgn semu yebrk😊
አረ ወይኔ
አምኖን እና ትዕማር የዳዊት ልጆች ነበሩ አምኖን በደፈራት ጊዜ ለአባቴ ጠይቀው አይነሳህም ብላው ነበር ስለዚህ ማርያምና ዮሴፍ የዳዊት ዘር መሆናቸው ምንም ክፋት የለውም ጠያቂዎች እሺ
ማርቆስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከዚያም ወጥቶ ወደ ገዛ አገሩ መጣ ደቀ መዛሙርቱም ተከተሉት።
² ሰንበትም በሆነ ጊዜ በምኵራብ ያስተምር ጀመር፤ ብዙዎችም ሰምተው ተገረሙና፦ እነዚህን ነገሮች ይህ ከወዴት አገኛቸው? ለዚህ የተሰጠችው ጥበብ ምንድር ናት? በእጁም የሚደረጉ እንደነዚህ ያሉ ተአምራት ምንድር ናቸው?
³ ይህስ ጸራቢው የማርያም ልጅ የያቆብም የዮሳም የይሁዳም የስምዖንም ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ በዚህ በእኛ ዘንድ አይደሉምን? አሉ፤ ይሰናከሉበትም ነበር።
⁴ ኢየሱስም፦ ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ዘመዶቹ ከገዛ ቤቱም በቀር ሳይከበር አይቀርም አላቸው።
1st Corinthians 1:22Jews demand miraculous signs and Greeks look for wisdom,1:23but we preach Christ crucified: a stumbling block to Jews and foolishness to Gentiles,1:24but to those whom God has called, both Jews and Greeks, Christ the power of God and the wisdom of God.
Hi zebene nekitenabetal wushethin
እኔ ግራ የሚገባኝ ነገር #ዮሴፍ_ያዕቆብ..... ተብለው የተጠሩት ሰወች በብሉይ ኪዳን ላይ የተጠሩት የአብርሀም፡የይስሀቅ ልጆች ናቸው ወይስ ሌሎች ናቸው please የገባው ሰው ይመልስልኝ
wongel yashenifal!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ማቴዎስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ እነርሱም ከሄዱ በኋላ እነሆ፥ የጌታ መልአክ በሕልም ለዮሴፍ ታይቶ፦ ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልገዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑንና እናቱንም ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ፥ እስክነግርህም ድረስ በዚያ ተቀመጥ አለው።
¹⁴-¹⁵ እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑንና እናቱን በሌሊት ያዘና ከጌታ ዘንድ በነቢይ፦ ልጄን ከግብፅ ጠራሁት የተባለው እንዲፈጸም ወደ ግብፅ ሄደ፥ ሄሮድስም እስኪሞት ድረስ በዚያ ኖረ።
ማቴዎስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ ሄሮድስም ከሞተ በኋላ፥ እነሆ፥ የጌታ መልአክ በግብፅ ለዮሴፍ በሕልም ታይቶ፦
²⁰ የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑን እናቱንም ይዘህ ወደ እስራኤል አገር ሂድ አለ።
²¹ እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑንና እናቱን ያዘና ወደ እስራኤል አገር ገባ።
²² በአባቱም በሄሮድስ ፈንታ አርኬላዎስ በይሁዳ እንደ ነገሠ በሰማ ጊዜ፥ ወደዚያ መሄድን ፈራ፤ በሕልምም ተረድቶ ወደ ገሊላ አገር ሄደ፤
²³ በነቢያት፦ ናዝራዊ ይባላል የተባለው ይፈጸም ዘንድ፥ ናዝሬት ወደምትባል ከተማ መጥቶ ኖረ።
25 የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም፤ ስሙንም ኢየሱስ አለው። clearly describe that she had children for Joseph!
በትክክል ኢየሱስ ብቻ ማለት አለባችሁ
Mark 6:3Isn't this the carpenter? Isn't this Mary's son and the brother of James, Joseph, Judas and Simon? Aren't his sisters here with us?" And they took offense at him.
Mathew 13:55"Isn't this the carpenter's son? Isn't his mother's name Mary, and aren't his brothers James, Joseph, Simon and Judas?13:56Aren't all his sisters with us? Where then did this man get all these things?"
የዮሐንስ ወንጌል 7:3 እንግዲህ ወንድሞቹ። ደቀ መዛሙርትህ ደግሞ የምታደርገውን ሥራ እንዲያዩ ከዚህ ተነሣና ወደ ይሁዳ ሂድ፤
የዮሐንስ ወንጌል 7:4 ራሱ ሊገለጥ እየፈለገ በስውር የሚሠራ የለምና። እነዚህን ብታደርግ ራስህን ለዓለም ግለጥ አሉት።
የዮሐንስ ወንጌል 7:5 ወንድሞቹ ስንኳ አላመኑበትም ነበርና።
ወንድሞቹ የሉም አላለም እንዴ
የማርቆስ ወንጌል 6:3 ይህስ ጸራቢው የማርያም ልጅ የያቆብም የዮሳም የይሁዳም የስምዖንም ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ በዚህ በእኛ ዘንድ አይደሉምን? አሉ፤ ይሰናከሉበትም ነበር።
የማቴዎስ ወንጌል 13:55 ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን?
56 እኅቶቹስ ሁሉ በእኛ ዘንድ ያሉ አይደሉምን? እንኪያስ ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው? ተሰናከሉበትም።
የግድ እንደ እነርሱ መነኩሴ መሆን አለባት???
አለማግባት ቅድስና ነው ለሚሉ ጥሩ ምግብ ርኩስ ነው ለሚሉ ለእነርሱ ቃሉ መልስ አለው ::
1 ጢሞቴዎስ 4
1-2፤ መንፈስ ግን በግልጥ፡- በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ፥ ሃይማኖትን ይክዳሉ፡ ይላል፤ በገዛ ሕሊናቸው እንደሚቃጠሉ ደንዝዘው፥
3፤ እነዚህ ውሸተኞች መጋባትን ይከለክላሉ፥ አምነውም እውነትን የሚያውቁ ከምስጋና ጋር ይቀበሉ ዘንድ እግዚአብሔር ከፈጠረው መብል እንዲርቁ ያዝዛሉ።
የማቴዎስ ወንጌል 1:16 ያዕቆብም ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን የወለደች የማርያምን እጮኛ ዮሴፍን ወለደ።
መጋቢ / ፓስተር ትዚ ካንተ ጋርስንማር በፍግግታ ነው እንማረው : ሳቅክ ደማ ደስ ነው የሚለው ::
እኔ በጌታላይ ምን ኣይነት ኣመለካክታ እንዳላቸው : እላማቸው ምን እንደሆነ: ይገርመኛል :: ( ዮሴፍ የወለደ ከሆነ ....... ( ማርያም ቅድስንኡ ያልጠበቀ : ዮሴፍ እጮኛ ናት ማለት ነው ) እግዚአብሔር ነው የምትሰድቡት ያላቹ : ለገንዘብ ብላቹ የብዙህ ሰው ሂወት ኣታጥፋ ::
ሶስት እግር ነው ወንበር የሠራለት😀 አይ ዘበነ ቀልደኛ ነህ😂
ተረት ተረተ ተጀመረ አባባ ተስፍዩን ይበልጣል
kkkkkkkkkkkkk
ትንሽዬ ወንበር ለጌታ ሰርቶለት ብሎ እርፍ አላለም ክክክክክክክ ሆሆሆሆ ተረት ተረት አያልቅበት ይሄ ሰዉየዉ
ወይ ዘንድሮ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
እሄ ቀሲስ ተረቱ አያልቅም
የሚያምታቱበት ዘመን አንዳበቃ አልተረዱም የሌለ ታሪክ ፈጥሮ ማምታታት ይደብራል
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ፀጋ ይጨምርልህ።
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ፀጋ ይጨምርልህ።