Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
00:01 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና 05:35 ለውዳሴሽ ልትጋ ስምሽ ግርማ አለው11:06 አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ16:47 እንደ ባለማረግ ተመለከትከኝ23:00 ከደመናት በላይ የሚመላለሰው28:45 በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በርሱ ሆነ35:00 ይሰማል እግዚአብሔር39:30 መልካም አደረገ ፈጣሪዬ ለኔ45:00 ቃልህና ኑሮዬ አንድ አይደለም ጌታዬ
"ቃልህና ኑሮየ አንድ አደለም ጌታየ አስተካክለኝ ጌታየ " አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጅነቴን : የሰንበት ትምህርት ቤት ጣፋጭ ህይወቴን የሚያስታውሱኝ መዝሙሮች። እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይስጥልኝ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
❤ቀሲስ ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከኤርትራም አለን በመዝሙርህ የተጽናናን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷እንኳን ከቤቱ አጸናህ ልባችን ፈርቶ ነበር የጠፋህ መስሎን
ልጅ ሁኘ ወላጆቸን በሞት ሳጣ .... በቀሲስ እሸናፊ & በዘማራ ታዲወስ ግርማ መዝሙር ነብር የምጥናና .... ያውም 1ብር አጠራቅሜ ነብረ ካሴት የምገዛው 😭😭😭😭 ያሳደጉኝ ሰውች ሳይኖሩ ነበረ ስልቄ የምከፍት 😭😭😭ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ዛሬ እግዚአብሔር በቤቴ በነጣነት እመልከው አለሁ!!!🙏🙏🙏
Egziabher ye mekeran ken yasalfal. simu yikber.
እግዚአብሔር መልካም ነው የመከራ ቀን መሸሸግያ ነው።አይዞኝ 🤲🏼ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽
ውስጢ ሰላም ይሰማኛል የቄስስን አሸናፊ መዝሙር ስሰማ
This also my life history. GOD IS LOVE 💘.
😢😢😢እኔም ሰውቢት እየሰራው ሰርቂ እሰማነበር አሁን ተመስገን በነፃነት እሰማለው
ወነነድም ዓለም ሁሉንም መዝሙርህን ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግበዉም ምክንያቱም ያለፈውን የሰዉን ታሪክይዳስሳልና።
የተወደደው ስምሽ እናቴ ግርማዬ ነው ። ከመዝሙሮቹ መሀል በጣም የምወደው መዝሙር
ከ90ዎች እስከ2001ድረስ በጽዋ መሕበር ከብስራተ ገብርኤል እስከቃሊቲ መድሃኒአለም እኔ ያደኩት በፉሪ ቅድስት ሃና ሲሆን በሰንበት ት/ትቤት በንግስ አዳር መርሃ ግብር በመንፈሳዊ ጉዞዎች ኡ ኡኡ ብቻ በቃ ትዝታውስጥ ከተተኝ ብቻ በቤቱ ያፅናን አሜን አሜን አሜን!!!!!!
ውንድሜዘማሪአሽናፊገማርያምእብሔርበፀጋዝማሬ።አገልግሎትህንተባረክእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾💚🌾💛🌾❤🌾💚🌾💛🌾❤🌾
ህፃን እያለሁ በቀን በቀን ቤተ ክርስቲያን እሄድ ነበረ እነዚን መዝሙሮት መዝሙር ቤት ይከፈቱ ነበረ አረሳሁትም አሁን በሀጢያት ተጨማልቄ ቆሽሼ ሳሳዝን አባቴ እግዚያብሄር ሆይ እጠበኝ ቆሽሻለሁ😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️
እኔ 😢😢😢😭😭😭😭 በቸርነቱ አንጃ 😢😢😢
ቀሲስ የእርስዎ መዝሙር ስብከት ፣ተግሳጽ ፣ተስፋ ፣መገለጥ ያለበት፣ወደሰማይ ወደ እግዚአብሄር ዙፋን የሚነጥቅ ፣ጌታን እንደመስታዉት አቅርቦ የሚሳይ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ነው። የጌታየን ናፍቆት ስሥቴን ዪጨምረዋል ፣ብቻ መንፈሳዊ ነው ። ወንጌል ነው። ፈተናወትን የተወጡ የኔ አሸናፊ መንግስቱን አብሮ ያዉርሰን ! አሜን።
ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት የስማዓልና ኣቦይ ቀሺ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ጸጋ ኣብ ልዕል ጸጋ የብዝሓልኩም ብጣዓም ጥዕም መዝሙር ከም እግዚኣብሔር ማንም የለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን።
ሻኪሶ ማርያም ትዝ ይለኛል ገና የኢለመንተሪ ተማሪ ነበርኩ ዲቪዲ የለንም ነበር አባቴን ለመዝሙርት ለመንፈሳዊ ትረካ የእንቁጣጣሽ ቀን ነው ያስገዛነው ያ ጊዜ በጣም ልዩ ነበር ሻኪሶ ድረስ ልቦናን ይስጣቸውና እነበጋሻው ሰይቀሩ ይመጡ ነበር በመኪና መዝሙሮችህ ስንሠማ ተሯርጠን እናስገዛለን እናዳምጣለን አብረን እንዘምራለን ግጥሞቹን እንፅፋለን ልዩ ዘመን ብቻ ፈጣሪ ያንን ዘመን ያምጣልን ያሁን ልጆች ዘፈን ነው ሚሸመድዱት በተሠብም ጭምር እግዚአብሔር ይቅር ይበለንና።ፈጣሪ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ።ለእኛም ፈጣሪ ልቦናን ይስጠን አሜን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ አሁንም እዛው ነኝ
❤️❤️
ቀሲስ የርሶን መዝሙር ስሰማ ያ ደጉ ጊዜ ይናፍቀኛል እናንተ አንድ የነበራችሁበት እኛም በናንተ መዝሙር ነበረኮ አፍ የፈታነው ብቻ ወደ አውደ ምህረቱ ተመልሳችሁ ስታገለግሉ ማየት ነው ናፍቆቴ😢 መበታተናችሁን ሳስብ ልቤ ይቆስላል💔 አይኔ በእንባ😢 ይርሳል ግን አምናለው እግዚአብሔር መልካም ነው ማንም ወጥቶ አይቀርም አንድ ቀን ከእግራችሁ ስር ቁጭ ብለን ዳግም እንዘምራለን😭🙏🏽
አቃቂ መዳኒያለም መተህ ስትዘምር አሁን ድረሥ ከአይምሮዬ አልጠፋም ደስ የሚል ጊዜ ዝማሬ መልአክት ያሠማልን❤
በበጎ ፍቃዱ ሁሉ ሁሉ በእርሱ ሆ ነ ማርያምን እንባዬ አልቆም አለ ሙሉ መዝሙር ስሰማ ኡፍፍፍፍፍፍ ክብር ለማርያም ልጅ እልልልልልልልልል
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መግሥተ ሰማያት ያውርስልን👋👋👋👋👋👋👋👋👋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
የተመረጡ የዱሮ መዝሙራት ደሰ ይላሉ ለዛአላቸዉ ሰወንዳቸዉ ከየት ተገኙ እፍ እፍ እፍ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልጅነቴን አስታወሰኝ እግዚሐብሄር ይመሰገን
ክብረት ያድድልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መኪናየውስጥ ሁሌ ሉሌ የማደምጠው መዝሙር ነው መረጋጋቱን ስወደው
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምቀሲስ ፀጋዎትን ያብዛልንዝማሬ መልዕክትን ያሰማልንየምዎዶት የማከብርኦት ዘማሪ ኖት ይበርቱቤተክርስቲያን ትፈልጎታለችህዝቡም ይዎዶታልበአዳዲስ ዝማሬ እንጠብቆታለንወደግብፅ ልበር ነውዘይቱን ማርያም በፀሎት አስቦታለውሁሌም ነው የማስቦታየቤ/ን አስተዳዳሪ ነኝለቤተክርስቲያንም ለህዝብም ያስፈልጋሉአውሬውን ከነሰራዊቱ ከነማህበርተኛውአቡነ ሐብተማርያም ከእግሮት በታች ይጣሉት
ውንድሜ ዘማሪ አሸናፊ ገ/ማርያም እግዚአብሔር በፀጋ በዝማሬ አገልግሎትህን ተባረክ እልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲👏👏💚💛❤🙏❤️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልጅነነን አስታወሰኝ እግዚሐብሄር ይመሰገን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የልጅነት ጊዜዬን አስታወሰኝ በጣም የምወደው መዝሙር ነው
❤🙏🙏🙏♥️yezmare melaektn yasameln
❤ለካ እግዝአብሔር እየተጨነቅኩ ዝም ያለኝንስ ልያከብረኝ ነው! ከፍቅሩ ርቄ ሰዎችን አምኜ ከእሱ ስሸሽ ለካ ይመለከተኝ ነበረ ኳላዬ እየመጣ😰
በውዳሴሽ ልትጋ ስምሽ ግርማ ያለው/ ፪/እመቤቴ እመቤቴ ስልሽ እውላለሁ❤🙏እልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
መኑ ከመ አምላክ
ይገርማል ሁሉም የራሡ የግሉ የማይረሣው ቁሥል አለው።እኔ በዚህ ሥአት ካናዳ ውሥ ነኝ ሥራ ፍለጋ ወጥቸ ይሄው መሸብኝ ማደሪያ የለኝም ግን ማሪያም ቤተክርሥቲያን ለማደር ሄድኩኝ ማታ ሥለነበር ሀበሾች አገኙኝ በሠላም ነው ብለው ጠየቁኝ ማደሪያ አጥቸ እዚህ መጣው አልኩዋቸው አይዞህ ብለውኝ ትተውኝ ሄዱ።እኔም በደሥታ የእመቤቴ በር ላይ ተኝቸ አደርኩኝ።ነገ እንደሚያልፍ አውቃለው ነገሮች ይቀየራሉ ሊነጋ ሢል ይጨልማል።ለኔም ነገሮች ጨላለሙብኝ ትልቅ ብርሀን ላይ ነው መሠለኝ
ZMARA MELAKT YASEMALN!!!!!
አዎ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏💖 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ✝️ ከጤና ጋር ያድልህ ወንድሜ መዝሙርህ ሁሉ ይጣፍጣል አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንንንንንንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንንንንን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ቀሲስ አሸናፊ /የሚያቀርቡልን መዝሙር እና ምክሮትን እጅግ አንጸውኛልና ሕይወቶት ይለምልም
ewnet New
እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏"እንደ እግዚአብሔር ያለ ምም የለምናእልልል በሉ ቁሙ ለምስጋና❤🙏"
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ቀሲስ አሽናፊ ዛሬ በጥዋቱ እሰቲ ልስማ መዝሙር ብዩ ስልኬን ስከፍት ይህን የምወደውና የምፈልገው የድሮ መዝሙሮች ስላገኘሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ አድሜና ጤና ይስጥልን። ዘማሬያችን በርቱልን
እልልል እግዚአብሄር ይመስገን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልንአሜን አሜን አሜን
እደው፣ዘማሪ፣አሽናፍ፣አምላክ፣ወደ፣ቤቱ፣ይመልስህ፣ዝማሬዎችህን፣በጣም፣ነው፣የምወደው፣
አምላክ፣ወደ፣ቤቱ፣ይመልስህ
Eskahun altmlsem enda😂😂😂
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ቀሲስ መዝሙርህ ትምህርት ተስፋ በቆረትኩበት ሰአት ተስፋ የቀጠልኩባቸው ናቸው ልስልስ ብለው አጥንት ሰርስረው እሚገቡ ናቸው ጸጋውን ያብዛልህ. አንጣህ
ቀሲስዝማሬመላእክትያሰማልንእድሜከጤናጋር🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥዎት ቀሲስ
ዘመን የማይሺረዉ ዝማሬ ነዉ በእዉነት
ሰላም ቀሲስ ወለተ ማርያም አባላለሁ ዛሬ አዴት አህቴ ምስክርነት ስትሰጥ ሰማሆት ሰለንስሃ አኔ በስደት ነው ያለሁት ሁሌም አገሬ ገብቸ ንስሃ ለመግባት አመኛለሁ መግባት ግን አልቻልኩም 8 አመቴ ነው ከወጣሁ መንፈሳዊ አደለሁም በጣም ትምርቶችን መዝሙሮችን አሰማለሁ ሲስተምሩኝ ቁጭ አደርገው አራሴን አየዳሰሱ አሚመክሩኝ ነው የሚመስሉኝ ልቤ ከተሰበረ ቆይቶል በደሌ የሚመዘን የሚሰፈር አደለም ብዛቱ አራሴን መግለጫ ሳጣ ኤልዛቤል ብየ አራሴን አገልፀው አለሁ ቄሴ በፁፍ የሚገለፅ አደለም በስልክ ንስሃ መግባት ከተቻለ ስልክዎትን ቢሰጡኝ አውነት አዲያዩት አግዚአብሄር ይርዳኝ ትምርትዎት አደመለሰኝ ለንስሃም ያብቃኝ አሜንንን❤❤❤❤❤
እባይ አይቆምም ስሰማው ❤🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll 👏👏👏❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አባታችን ።
ቃልህና ኑሮዬ አንድ አይደለም ጌታዬ አስተካክለኝ እባክህ እንዳሳብህ ሆኜ ይፈፀም እድሜዬ ድንቅ ስንኝ ነው አምላክሠላምህን ያብዛል በህይወትህ ሙሉ !!
ይማይጠገብ ዝማሬ ብዙ ወርቅ ወርቅ ትዝታዎች አሉኝ በባእዳን ሀገር ያመሰገንንበት የተማርንበት ብርታት የሆነን❤️🙏🏾እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ዘመንህንይባርከው❤️🙏🏾
ቀሲስ! እባክህ 🌿ሚስጥሬን ምትሰማኝ እኔስ እናት አለኝ: ኪዳነምህረት ስልሽ እንባዬን አብሺ🌿 የሚለውን መዝሙር ድጋሜ ስራልን! እባክህ እባክህ! 🥀ልጅነቴን እንዳልዘነጋው የሚያደርጉኝ ያንተ የካሴት መዝሙሮች እና ፓናሶኒክ ሬዲዮአችን አሁንም እኛ ቤት አሉ እኮ! ቀሲስ ልለምንህ እንደው በወለላይቱ በ ኪዳነምህረት እባክህ ለየካቲት ኪዳነምህረት ሰርተህ አሳየን!🌿ለበረከት ሁንልን🌿!
❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
"መልካም አደረገ ፈጣሪዬ ለኔ/፪/መልካም አደረገ ጌታ እየሱስ ለኔ/፪/ማዳንክን ዘወትር አይቻለሁ በዓይኔ/፪/"ስምህ ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል አምላኬ አንተን የሚመጥን ምንም ቃል የለኝም እንዲሁ ጠዋት ማታ ተመስገን እልሃለሁ የኔ ጌታ ቸሩ መድሐኔዓለም ክበርለኝ አሜን❤❤❤🙏
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልልል
መልካም አደረገ ፈጣሪዬ ለኔ መልካም አደረገ መድሐኔዓለም ለኔ አመሰግንሃለሁ ክብር ምስጋና ለአንተ ለደጉ አባቴ ለዘላለሙ አሜን❤🙏🙏🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልል!!! እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቀሲስ 🙌🙌🙏
ዝመሬመለአክት ያሠማልንበጣደሥ የሚል መዝሙር ነው
እውነት እልሀለው መንፈሴ ሁሉ ሰላምን ይሰጠኛል መዝሙርህ ሁሉ ቀሲስ አሸናፊ እወድሀለዉ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ
ልጅነቴ ሰንበት ትምህርት ቤቴ እንደ አሁን ይታዩኛል። አሁን በብዙ ብርቅም አንድ ቀን ግን ወደቤቴ እንደሚመልሰኝ አምናለሁ። ልጅነቴ ወስጥ በማልረሳው መልኩ አለህና ቀሲስ ፀጋውን ያብዛልህ!
ጌታዬ ሆይ ስደት ላይና አንተ ጠብቀኝ ሀጥያተኛ ነኝና ይቅር በለኝ ፀሎት አርጉልኝ ቤተሰቦቼ የእግዚያቤር ልጆች አምላኬ ሆይ መንገዴን ንፁ አርግልኝ ህይወትን ይበልጥ እንድወዳት እርዳኝ ቤተሠቦቼንም ካሉበት ጭንቀት እንዲወጡልኝ አንተ እርዳኝ አምላኬ ሆይ መላክን ላክልኝ አስበኝ እጠብቃለውና ዝማሬ መላክን ያሠማልኝ🙏😔😔
አባታ እውነት ሑሌ የሚፀፅቱኝ ምምሕሬ ነበሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሑሉም ነገር 👏👏👏👏
"በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በእርሱ ሆነ/፪/ነገር ሁሉ በእርሱ ተከናወነ/፪/"ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜንን🙏
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
እግዚያብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ከነቤተሰቦት ሁልግዜ በእርሶ መዝሙሮች እና ስብከቶች እፅናናበታለሁ እማርበታለሁ አመሰግናለሁ አሁ !!!!!!!!!
ዝማሬመላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👏👏👏👏💗💗💗
Bless you Ashenafi 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ፐሮቴስታንት ነኝ ግን መዝሙሮችህን ብታም ነዉ ምውዳችዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ያበዛለህም❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኦ ክዳኔምህረት!!!!!እንደ እግዚአብሔር የሌ ማንም የለም ና እልልበሉ ቆሙለምስጋና ካልቻለንም በሙስጋ በሃሳብ እንችልበታሌን እልልታና ምስጋና ዛሬም ዘወትርም ለዘልዓለሙ አሜን!!!!
የመውድክ ውድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ውድቤቱ የመለስክ የቅድሳን አምላክ ተመስገን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ
ዝማሬመላእክትያሰማልን።የምወዶትአባቴ።በድሜበፀጋውያኑሮት💕💕
ድንቅ መዝሙር ነው መላዕክተ ዝማሬ ያሰማልን
በጣም የምወደው ብዙ ነገር የሚያስታውሰኝ መንፈስን የሚያረጋጋ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፡፡ ሁሌም ልጅነቴን የማስታውስበት
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይሙስገን ከነ እናቱ!!!
የልጅነቴ ትዝታ ነው ይሄ መዝሙር እናቴ ትወደው ነበረ 😢😢😢😢 ነፍስሽን በገነት ያድርግሽ የኔ ውብ አለም
ወይኔ ደስ ሲል ይህ የድሮ መዝሙርህ ስፈልግ አጥቼ አሁን አገኘውት ደስ ብሎኛል ቀሲስ አሸናፊ በተዋህዶ ቤት አፅንቶ ያኑርህ ቸሩ መድኃኒያለም ከቻልክ 7ዘማርያን ሆናችሁ የዘመራችሁትን ልቀቅልን እሺ
።
ውብ
❤❤❤❤❤❤❤🙏⛪
አሜን አሜን አሜን ቀናብዬ ሄዱኩ ክድ ደግፎኝ!እልልልልልልልልልል
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ስብከቶት መዝሙሮህ ጧት ቁርሴ እና ማታ ራቴ ነው።
Bewent lenem indezaw igzabher yagelgelut zemenacwen ybark 🙏🙏
::qq
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ትምህርቶት ስብከቶት መዝሙሮት የማይጠገብ የጥዋት ቁርሴ የማታ እራቴ ነው።።
ልጅነቴን ነዉ የሚያስታዉስኝ እናቴ በጣም ነዉ የምትወደዉ መዝሙር ነዉ እቤታችን ሁሌ ነዉ የሚከፈተዉ ሁሌ ብስማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላአክትን ያስማል ❤❤❤❤
Me too😌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ende libanos zigba yemilemelmew yemilaw mezmur yet agegnewalew....?
Egiziabher Alelisch Ehte Ayzoch Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ !!!
ዝማሬመላክትን ያሰማልን🎉🎉🎉
እግዛብሔር ዝማሬ መላእክትን ዬሠማልኝ
"ይሰማል እግዚአብሔር ይሰማልከቶ እንደማይሰማ ዝም ቢል ሁሉም በግዚያቱ ይሆናል"ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህር እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይይጥልን ቃል የለኝም
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኢንደ ኢግዝአብሄር ያለ ማንም የለም መዳንአለም በኢየሱስ ክርስቶስ አባታችን ❤
እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቅልን
እልልልልልል ክበር ተመስገን የኔ አባት በቤቱ ያጽናህ 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen zemare mlaenket yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል ለውዳሴሽ ልትጋ ስምሽ ግርማ አለው /፪/ እመቤቴ ኧኸ እመቤቴ ስልሽ እውላለው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ✝️
የልጅነቴ መርሙር ትዝ አለኝ ❤❤❤
አሜንአሜን,እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልእንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምናእልል በሉ ቁሙ ለምስጋና ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👍👍👍👍❤❤❤🧡🧡🧡🧡🧡💛💛💛💚💚💚💚💚❤️
❤ብዙ ትውስታ አለኝ በዚ መዝሙር የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ❤
ዝማሬ መለአክት የሰማል
እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን
00:01 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና
05:35 ለውዳሴሽ ልትጋ ስምሽ ግርማ አለው
11:06 አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ
16:47 እንደ ባለማረግ ተመለከትከኝ
23:00 ከደመናት በላይ የሚመላለሰው
28:45 በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በርሱ ሆነ
35:00 ይሰማል እግዚአብሔር
39:30 መልካም አደረገ ፈጣሪዬ ለኔ
45:00 ቃልህና ኑሮዬ አንድ አይደለም ጌታዬ
"ቃልህና ኑሮየ አንድ አደለም ጌታየ አስተካክለኝ ጌታየ " አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጅነቴን : የሰንበት ትምህርት ቤት ጣፋጭ ህይወቴን የሚያስታውሱኝ መዝሙሮች። እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
❤ቀሲስ ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከኤርትራም አለን በመዝሙርህ የተጽናናን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷እንኳን ከቤቱ አጸናህ ልባችን ፈርቶ ነበር የጠፋህ መስሎን
ልጅ ሁኘ ወላጆቸን በሞት ሳጣ .... በቀሲስ እሸናፊ & በዘማራ ታዲወስ ግርማ መዝሙር ነብር የምጥናና .... ያውም 1ብር አጠራቅሜ ነብረ ካሴት የምገዛው 😭😭😭😭 ያሳደጉኝ ሰውች ሳይኖሩ ነበረ ስልቄ የምከፍት 😭😭😭ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ዛሬ እግዚአብሔር በቤቴ በነጣነት እመልከው አለሁ!!!🙏🙏🙏
Egziabher ye mekeran ken yasalfal. simu yikber.
እግዚአብሔር መልካም ነው የመከራ ቀን መሸሸግያ ነው።
አይዞኝ 🤲🏼ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽
ውስጢ ሰላም ይሰማኛል የቄስስን አሸናፊ መዝሙር ስሰማ
This also my life history. GOD IS LOVE 💘.
😢😢😢እኔም ሰውቢት እየሰራው ሰርቂ እሰማነበር አሁን ተመስገን በነፃነት እሰማለው
ወነነድም ዓለም ሁሉንም መዝሙርህን ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግበዉም ምክንያቱም ያለፈውን የሰዉን ታሪክይዳስሳልና።
የተወደደው ስምሽ እናቴ ግርማዬ ነው ። ከመዝሙሮቹ መሀል በጣም የምወደው መዝሙር
ከ90ዎች እስከ2001ድረስ በጽዋ መሕበር ከብስራተ ገብርኤል እስከቃሊቲ መድሃኒአለም እኔ ያደኩት በፉሪ ቅድስት ሃና ሲሆን በሰንበት ት/ትቤት በንግስ አዳር መርሃ ግብር በመንፈሳዊ ጉዞዎች ኡ ኡኡ ብቻ በቃ ትዝታውስጥ ከተተኝ ብቻ በቤቱ ያፅናን አሜን አሜን አሜን!!!!!!
ውንድሜዘማሪአሽናፊገማርያምእብሔርበፀጋዝማሬ።አገልግሎትህንተባረክእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾💚🌾💛🌾❤🌾💚🌾💛🌾❤🌾
ህፃን እያለሁ በቀን በቀን ቤተ ክርስቲያን እሄድ ነበረ እነዚን መዝሙሮት መዝሙር ቤት ይከፈቱ ነበረ አረሳሁትም አሁን በሀጢያት ተጨማልቄ ቆሽሼ ሳሳዝን አባቴ እግዚያብሄር ሆይ እጠበኝ ቆሽሻለሁ😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️
እኔ 😢😢😢😭😭😭😭 በቸርነቱ አንጃ 😢😢😢
ቀሲስ የእርስዎ መዝሙር ስብከት ፣ተግሳጽ ፣ተስፋ ፣መገለጥ ያለበት፣ወደሰማይ ወደ እግዚአብሄር ዙፋን የሚነጥቅ ፣ጌታን እንደመስታዉት አቅርቦ የሚሳይ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ነው። የጌታየን ናፍቆት ስሥቴን ዪጨምረዋል ፣ብቻ መንፈሳዊ ነው ። ወንጌል ነው። ፈተናወትን የተወጡ የኔ አሸናፊ መንግስቱን አብሮ ያዉርሰን ! አሜን።
ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት የስማዓልና ኣቦይ ቀሺ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ጸጋ ኣብ ልዕል ጸጋ የብዝሓልኩም ብጣዓም ጥዕም መዝሙር ከም እግዚኣብሔር ማንም የለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን።
ሻኪሶ ማርያም ትዝ ይለኛል ገና የኢለመንተሪ ተማሪ ነበርኩ ዲቪዲ የለንም ነበር አባቴን ለመዝሙርት ለመንፈሳዊ ትረካ የእንቁጣጣሽ ቀን ነው ያስገዛነው ያ ጊዜ በጣም ልዩ ነበር ሻኪሶ ድረስ ልቦናን ይስጣቸውና እነበጋሻው ሰይቀሩ ይመጡ ነበር በመኪና መዝሙሮችህ ስንሠማ ተሯርጠን እናስገዛለን እናዳምጣለን አብረን እንዘምራለን ግጥሞቹን እንፅፋለን ልዩ ዘመን ብቻ ፈጣሪ ያንን ዘመን ያምጣልን ያሁን ልጆች ዘፈን ነው ሚሸመድዱት በተሠብም ጭምር እግዚአብሔር ይቅር ይበለንና።ፈጣሪ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ።ለእኛም ፈጣሪ ልቦናን ይስጠን አሜን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ አሁንም እዛው ነኝ
❤️❤️
ቀሲስ የርሶን መዝሙር ስሰማ ያ ደጉ ጊዜ ይናፍቀኛል እናንተ አንድ የነበራችሁበት እኛም በናንተ መዝሙር ነበረኮ አፍ የፈታነው ብቻ ወደ አውደ ምህረቱ ተመልሳችሁ ስታገለግሉ ማየት ነው ናፍቆቴ😢 መበታተናችሁን ሳስብ ልቤ ይቆስላል💔 አይኔ በእንባ😢 ይርሳል ግን አምናለው እግዚአብሔር መልካም ነው ማንም ወጥቶ አይቀርም አንድ ቀን ከእግራችሁ ስር ቁጭ ብለን ዳግም እንዘምራለን😭🙏🏽
አቃቂ መዳኒያለም መተህ ስትዘምር አሁን ድረሥ ከአይምሮዬ አልጠፋም ደስ የሚል ጊዜ ዝማሬ መልአክት ያሠማልን❤
በበጎ ፍቃዱ ሁሉ ሁሉ በእርሱ ሆ ነ
ማርያምን እንባዬ አልቆም አለ ሙሉ መዝሙር ስሰማ ኡፍፍፍፍፍፍ ክብር ለማርያም ልጅ እልልልልልልልልል
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መግሥተ ሰማያት ያውርስልን👋👋👋👋👋👋👋👋👋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
የተመረጡ የዱሮ መዝሙራት ደሰ ይላሉ ለዛአላቸዉ ሰወንዳቸዉ ከየት ተገኙ እፍ እፍ እፍ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልጅነቴን አስታወሰኝ እግዚሐብሄር ይመሰገን
ክብረት ያድድልን
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
መኪናየውስጥ ሁሌ ሉሌ የማደምጠው መዝሙር ነው መረጋጋቱን ስወደው
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
ቀሲስ ፀጋዎትን ያብዛልን
ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን
የምዎዶት የማከብርኦት ዘማሪ ኖት ይበርቱ
ቤተክርስቲያን ትፈልጎታለች
ህዝቡም ይዎዶታል
በአዳዲስ ዝማሬ እንጠብቆታለን
ወደግብፅ ልበር ነው
ዘይቱን ማርያም በፀሎት አስቦታለው
ሁሌም ነው የማስቦታ
የቤ/ን አስተዳዳሪ ነኝ
ለቤተክርስቲያንም ለህዝብም ያስፈልጋሉ
አውሬውን ከነሰራዊቱ ከነማህበርተኛው
አቡነ ሐብተማርያም ከእግሮት በታች ይጣሉት
ውንድሜ ዘማሪ አሸናፊ ገ/ማርያም እግዚአብሔር በፀጋ በዝማሬ አገልግሎትህን ተባረክ እልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲👏👏💚💛❤🙏❤️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልጅነነን አስታወሰኝ እግዚሐብሄር ይመሰገን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የልጅነት ጊዜዬን አስታወሰኝ በጣም የምወደው መዝሙር ነው
❤🙏🙏🙏♥️yezmare melaektn yasameln
❤ለካ እግዝአብሔር እየተጨነቅኩ ዝም ያለኝንስ ልያከብረኝ ነው! ከፍቅሩ ርቄ ሰዎችን አምኜ ከእሱ ስሸሽ ለካ ይመለከተኝ ነበረ ኳላዬ እየመጣ😰
በውዳሴሽ ልትጋ ስምሽ ግርማ ያለው/ ፪/
እመቤቴ እመቤቴ ስልሽ እውላለሁ❤🙏
እልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
መኑ ከመ አምላክ
ይገርማል ሁሉም የራሡ የግሉ የማይረሣው ቁሥል አለው።እኔ በዚህ ሥአት ካናዳ ውሥ ነኝ ሥራ ፍለጋ ወጥቸ ይሄው መሸብኝ ማደሪያ የለኝም ግን ማሪያም ቤተክርሥቲያን ለማደር ሄድኩኝ ማታ ሥለነበር ሀበሾች አገኙኝ በሠላም ነው ብለው ጠየቁኝ ማደሪያ አጥቸ እዚህ መጣው አልኩዋቸው አይዞህ ብለውኝ ትተውኝ ሄዱ።እኔም በደሥታ የእመቤቴ በር ላይ ተኝቸ አደርኩኝ።ነገ እንደሚያልፍ አውቃለው ነገሮች ይቀየራሉ ሊነጋ ሢል ይጨልማል።ለኔም ነገሮች ጨላለሙብኝ ትልቅ ብርሀን ላይ ነው መሠለኝ
ZMARA MELAKT YASEMALN!!!!!
አዎ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏💖 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ✝️ ከጤና ጋር ያድልህ ወንድሜ መዝሙርህ ሁሉ ይጣፍጣል አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንንንንንንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንንንንን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ቀሲስ አሸናፊ /የሚያቀርቡልን መዝሙር እና ምክሮትን እጅግ አንጸውኛልና ሕይወቶት ይለምልም
ewnet New
እልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል
👏👏👏👏👏👏👏
"እንደ እግዚአብሔር ያለ ምም የለምና
እልልል በሉ ቁሙ ለምስጋና❤🙏"
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ቀሲስ አሽናፊ ዛሬ በጥዋቱ እሰቲ ልስማ መዝሙር ብዩ ስልኬን ስከፍት ይህን የምወደውና የምፈልገው የድሮ መዝሙሮች ስላገኘሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ አድሜና ጤና ይስጥልን። ዘማሬያችን በርቱልን
እልልል እግዚአብሄር ይመስገን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
እደው፣ዘማሪ፣አሽናፍ፣አምላክ፣ወደ፣ቤቱ፣ይመልስህ፣ዝማሬዎችህን፣በጣም፣ነው፣የምወደው፣
አምላክ፣ወደ፣ቤቱ፣ይመልስህ
Eskahun altmlsem enda😂😂😂
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ቀሲስ መዝሙርህ ትምህርት ተስፋ በቆረትኩበት ሰአት ተስፋ የቀጠልኩባቸው ናቸው ልስልስ ብለው አጥንት ሰርስረው እሚገቡ ናቸው ጸጋውን ያብዛልህ. አንጣህ
ቀሲስዝማሬመላእክትያሰማልንእድሜከጤናጋር🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥዎት ቀሲስ
ዘመን የማይሺረዉ ዝማሬ ነዉ በእዉነት
ሰላም ቀሲስ ወለተ ማርያም አባላለሁ ዛሬ አዴት አህቴ ምስክርነት ስትሰጥ ሰማሆት ሰለንስሃ አኔ በስደት ነው ያለሁት ሁሌም አገሬ ገብቸ ንስሃ ለመግባት አመኛለሁ መግባት ግን አልቻልኩም 8 አመቴ ነው ከወጣሁ መንፈሳዊ አደለሁም በጣም ትምርቶችን መዝሙሮችን አሰማለሁ ሲስተምሩኝ ቁጭ አደርገው አራሴን አየዳሰሱ አሚመክሩኝ ነው የሚመስሉኝ ልቤ ከተሰበረ ቆይቶል በደሌ የሚመዘን የሚሰፈር አደለም ብዛቱ አራሴን መግለጫ ሳጣ ኤልዛቤል ብየ አራሴን አገልፀው አለሁ ቄሴ በፁፍ የሚገለፅ አደለም በስልክ ንስሃ መግባት ከተቻለ ስልክዎትን ቢሰጡኝ አውነት አዲያዩት አግዚአብሄር ይርዳኝ ትምርትዎት አደመለሰኝ ለንስሃም ያብቃኝ አሜንንን❤❤❤❤❤
እባይ አይቆምም ስሰማው ❤🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll 👏👏👏❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አባታችን ።
ቃልህና ኑሮዬ አንድ አይደለም ጌታዬ አስተካክለኝ እባክህ እንዳሳብህ ሆኜ ይፈፀም እድሜዬ ድንቅ ስንኝ ነው አምላክ
ሠላምህን ያብዛል በህይወትህ ሙሉ !!
ይማይጠገብ ዝማሬ ብዙ ወርቅ ወርቅ ትዝታዎች አሉኝ በባእዳን ሀገር ያመሰገንንበት የተማርንበት ብርታት የሆነን❤️🙏🏾
እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ዘመንህን
ይባርከው❤️🙏🏾
ቀሲስ! እባክህ 🌿ሚስጥሬን ምትሰማኝ እኔስ እናት አለኝ: ኪዳነምህረት ስልሽ እንባዬን አብሺ🌿 የሚለውን መዝሙር ድጋሜ ስራልን! እባክህ እባክህ! 🥀ልጅነቴን እንዳልዘነጋው የሚያደርጉኝ ያንተ የካሴት መዝሙሮች እና ፓናሶኒክ ሬዲዮአችን አሁንም እኛ ቤት አሉ እኮ! ቀሲስ ልለምንህ እንደው በወለላይቱ በ ኪዳነምህረት እባክህ ለየካቲት ኪዳነምህረት ሰርተህ አሳየን!🌿ለበረከት ሁንልን🌿!
❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
"መልካም አደረገ ፈጣሪዬ ለኔ/፪/
መልካም አደረገ ጌታ እየሱስ ለኔ/፪/
ማዳንክን ዘወትር አይቻለሁ በዓይኔ/፪/"
ስምህ ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል አምላኬ አንተን የሚመጥን ምንም ቃል የለኝም እንዲሁ ጠዋት ማታ ተመስገን እልሃለሁ የኔ ጌታ ቸሩ መድሐኔዓለም ክበርለኝ አሜን❤❤❤🙏
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልል
መልካም አደረገ ፈጣሪዬ ለኔ መልካም አደረገ መድሐኔዓለም ለኔ
አመሰግንሃለሁ ክብር ምስጋና ለአንተ ለደጉ አባቴ ለዘላለሙ አሜን❤🙏🙏🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልል!!! እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቀሲስ 🙌🙌🙏
ዝመሬመለአክት ያሠማልንበጣደሥ የሚል መዝሙር ነው
እውነት እልሀለው መንፈሴ ሁሉ ሰላምን ይሰጠኛል መዝሙርህ ሁሉ ቀሲስ አሸናፊ እወድሀለዉ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ
ልጅነቴ ሰንበት ትምህርት ቤቴ እንደ አሁን ይታዩኛል። አሁን በብዙ ብርቅም አንድ ቀን ግን ወደቤቴ እንደሚመልሰኝ አምናለሁ። ልጅነቴ ወስጥ በማልረሳው መልኩ አለህና ቀሲስ ፀጋውን ያብዛልህ!
ጌታዬ ሆይ ስደት ላይና አንተ ጠብቀኝ ሀጥያተኛ ነኝና ይቅር በለኝ ፀሎት አርጉልኝ ቤተሰቦቼ የእግዚያቤር ልጆች አምላኬ ሆይ መንገዴን ንፁ አርግልኝ ህይወትን ይበልጥ እንድወዳት እርዳኝ ቤተሠቦቼንም ካሉበት ጭንቀት እንዲወጡልኝ አንተ እርዳኝ አምላኬ ሆይ መላክን ላክልኝ አስበኝ እጠብቃለውና ዝማሬ መላክን ያሠማልኝ🙏😔😔
አባታ እውነት ሑሌ የሚፀፅቱኝ ምምሕሬ ነበሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሑሉም ነገር 👏👏👏👏
"በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በእርሱ ሆነ/፪/
ነገር ሁሉ በእርሱ ተከናወነ/፪/"
ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜንን🙏
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
እግዚያብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ከነቤተሰቦት ሁልግዜ በእርሶ መዝሙሮች እና ስብከቶች እፅናናበታለሁ እማርበታለሁ አመሰግናለሁ አሁ !!!!!!!!!
ዝማሬመላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👏👏👏👏💗💗💗
Bless you Ashenafi 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ፐሮቴስታንት ነኝ ግን መዝሙሮችህን ብታም ነዉ ምውዳችዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ያበዛለህም❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኦ ክዳኔምህረት!!!!!
እንደ እግዚአብሔር የሌ ማንም የለም ና እልልበሉ ቆሙለምስጋና ካልቻለንም በሙስጋ በሃሳብ እንችልበታሌን እልልታና ምስጋና ዛሬም ዘወትርም ለዘልዓለሙ አሜን!!!!
የመውድክ ውድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ውድቤቱ የመለስክ የቅድሳን አምላክ ተመስገን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ
ዝማሬመላእክትያሰማልን።የምወዶትአባቴ።በድሜበፀጋውያኑሮት💕💕
ድንቅ መዝሙር ነው መላዕክተ ዝማሬ ያሰማልን
በጣም የምወደው ብዙ ነገር የሚያስታውሰኝ መንፈስን የሚያረጋጋ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፡፡ ሁሌም ልጅነቴን የማስታውስበት
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይሙስገን ከነ እናቱ!!!
የልጅነቴ ትዝታ ነው ይሄ መዝሙር እናቴ ትወደው ነበረ 😢😢😢😢 ነፍስሽን በገነት ያድርግሽ የኔ ውብ አለም
ወይኔ ደስ ሲል ይህ የድሮ መዝሙርህ ስፈልግ አጥቼ አሁን አገኘውት ደስ ብሎኛል ቀሲስ አሸናፊ በተዋህዶ ቤት አፅንቶ ያኑርህ ቸሩ መድኃኒያለም ከቻልክ 7ዘማርያን ሆናችሁ የዘመራችሁትን ልቀቅልን እሺ
።
ውብ
❤❤❤❤❤❤❤🙏⛪
አሜን አሜን አሜን ቀናብዬ ሄዱኩ ክድ ደግፎኝ!እልልልልልልልልልል
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ስብከቶት መዝሙሮህ ጧት ቁርሴ እና ማታ ራቴ ነው።
Bewent lenem indezaw igzabher yagelgelut zemenacwen ybark 🙏🙏
::qq
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ትምህርቶት ስብከቶት መዝሙሮት የማይጠገብ የጥዋት ቁርሴ የማታ እራቴ ነው።።
ልጅነቴን ነዉ የሚያስታዉስኝ እናቴ በጣም ነዉ የምትወደዉ መዝሙር ነዉ እቤታችን ሁሌ ነዉ የሚከፈተዉ ሁሌ ብስማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላአክትን ያስማል ❤❤❤❤
Me too😌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ende libanos zigba yemilemelmew yemilaw mezmur yet agegnewalew....?
Egiziabher Alelisch Ehte Ayzoch Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ !!!
ዝማሬመላክትን ያሰማልን🎉🎉🎉
እግዛብሔር ዝማሬ መላእክትን ዬሠማልኝ
"ይሰማል እግዚአብሔር ይሰማል
ከቶ እንደማይሰማ ዝም ቢል ሁሉም በግዚያቱ ይሆናል"
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህር እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይይጥልን ቃል የለኝም
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኢንደ ኢግዝአብሄር ያለ ማንም የለም መዳንአለም በኢየሱስ ክርስቶስ አባታችን ❤
እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቅልን
እልልልልልል ክበር ተመስገን የኔ አባት በቤቱ ያጽናህ 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen zemare mlaenket yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል ለውዳሴሽ ልትጋ ስምሽ ግርማ አለው /፪/ እመቤቴ ኧኸ እመቤቴ ስልሽ እውላለው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ✝️
የልጅነቴ መርሙር ትዝ አለኝ ❤❤❤
አሜንአሜን,እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልል
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና
እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን