ስለ ድንግል ማርያም አማላጅነት የተሰጠ መልስ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024

Комментарии • 318

  • @yewerqzeng
    @yewerqzeng  2 года назад +22

    ▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ::
    ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe
    ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::

    • @dagemyohannes9684
      @dagemyohannes9684 Год назад

      Egziabher Yibarkachu.Background Mezmur baynor yemil hasab alegn

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq Год назад

      God bless you and God be with you
      Amen 🙏 🙏 🙏

    • @zewdnesjtadese5363
      @zewdnesjtadese5363 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @medunawit
      @medunawit 5 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @EYUMAN
    @EYUMAN 2 года назад +82

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በነገራችን ላይ የወይን ጠጁ ማለቁ ከክርስቶስም የተደበቀ አልነበረም ነገሩ የሆነው የሷን ምልጃ አለም ያውቅ ዘንድ እንጂ!!

    • @hanaini
      @hanaini 2 года назад +2

      መምህራችን የካቶሊክ ስእል ባይጠቀሙ። የተዋህዶ በአባቶች የተሳለ ምስል ቢጠቀሙ ይመረጣል። በጣም የተሳሳተ እና ከሚናገሩት ጋር የሚቃረም ምስል ነው የሚጠቀሙት ያለው።

    • @banchiamlakkassahun3215
      @banchiamlakkassahun3215 2 года назад

      እውነት ነው፤ በጣም ጥሩ መልስ

    • @banchiamlakkassahun3215
      @banchiamlakkassahun3215 2 года назад

      እውነት ነው፤ በጣም ጥሩ መልስ

    • @edenbate3394
      @edenbate3394 2 года назад

      Amen Amen Amen

    • @abenezermamo284
      @abenezermamo284 2 года назад +5

      Brother ምልጃ ስለ ውይን ጠጅ አይደለም ሥለ ሠው ልጆች ሀጢያት እንጂ

  • @BornatolAbiyot
    @BornatolAbiyot 28 дней назад +1

    “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
    - ሮሜ 8፥34

  • @teamirmolla2422
    @teamirmolla2422 Год назад

    Amen amen amen Maryam enate.adrashen.egzabiher.amelaki.kelhiwot.yasemalen.memrochachen🙏🙏🙏

  • @BornatolAbiyot
    @BornatolAbiyot 28 дней назад +2

    “ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።”
    - ኢሳይያስ 53፥12

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 года назад +18

    እግዚአብሔር በመንፈሰ ቅዱስ የቃኛቹ መምህሮቻችን ፀጋውን የብዛላቹ የቤዛይት አለምልጅ የጠፉትን ወንድሞቻችን ይፈልግልን ዘንድ እንማፀነዋለን

  • @estechnology1444
    @estechnology1444 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @sssgvg7310
    @sssgvg7310 2 года назад +8

    በእውነት ወንድሞች ቃለሂወት ያሰማልን አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ እንድወድህ ፍቃድህ ይሁን ድንግልዬ እናቴ የአምላኬ እናት የማማ ቅድስት ሀና ልጅ እንድወድሽ ፍቃድሽ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @yalealembelaineh2743
    @yalealembelaineh2743 2 года назад +6

    ማርያም ለማመስገን መመረጥ ያሰፈልጋል ቃለህይወት የሰመልን::

  • @kefakassaw1962
    @kefakassaw1962 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-fc1fn7hv1v
    @user-fc1fn7hv1v 10 месяцев назад

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @lehabeshatube1517
    @lehabeshatube1517 2 года назад +15

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔርየተመሰገነ ይሁን እመቤቴ ትከተላቹ 🙏🏽💚💛❤️

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 Год назад

      ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 Год назад

    Amen amen amen amen amen amen

  • @addisuguddisa9996
    @addisuguddisa9996 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ትልቅ የህይወት ትምህርት ነው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @ashenafidessalegn1420
    @ashenafidessalegn1420 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 10 месяцев назад

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን።ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukbirhane4036
    @birukbirhane4036 2 года назад +5

    እውነት ነው ዘንዶው እመቤታችንን ይጠላል።

  • @tesfahunyimer5460
    @tesfahunyimer5460 2 года назад +19

    እንኳን እርሷ ፍፅህምት የሆነችው ....አንድ ሌላ ማንኛውም ሰው ትንሽ እምነት ብትኖረው ማማለድ ይችላል። እግዚአብሔርም በእኔ ያመነ እኔ ካደረኩት በላይ ማድረግ ይችላል እንደሚል ቃሉ። እንደ እግዚአብሔር ላለ መሀሪ ቸር አምላክ ማማለድ እንኳን ለእመቤቴ (ፀጋውን ሁሉ ለሞላባት....)ለሌላ ሰው እንኳን big deal ሊሆን አይገባም። ይህ ካሏት ፀጋዎች ሁሉ እዚህ ግባ ስለማይባል ማማለድ ሌሎች የሚያወሩት በትንንሽ ነገር እንድንጠመድ እንጂ። ስለዚህ መምህር እነሱ እርሷን ለማሳነስ ስለማማለድ ወይም ማንም ሊያደርገው ስለሚችለው ሳይሆን ሰውና መላዕክት ማድረግ የማይችሉትን ማድረግ እንደምትችል ብናስተምራቸው በዚህ መጠን እንዳይወርዱ አንዳይዋረዱ ይረዳቸዋል። ፀጋን ሁሉ ለሞላባት፣ለአምላክ እናት፣አለም ሳይፈጠር በአምላክ ህሊና ለታሰበች እንቁ ስላሴ ማማለድን እንደ አጀንዳ የሰጡን ሰዎች ሰይጣን እንኳን ደፍሮ ሊለው የማይችለውን ማለታቸው እግዚኦ ያስብላል እንጂ ትንንሽ ሀሳብ ላይ ጊዜ ማባከን አያስፈልግም። ታማልዳለች አታማልድም ከሚሉ አምላክን ወልዳለች አልወለደችም ላይ ቢከራከሩ ይሻላቸዋል። እግዚአብሔር በማያልቀው ምህረቱ ይጎብኛቸው። (ስለ ፀጋዎች አይነት እና እነዛ ሁሉ በእርሷ እንደሚገኙ ብታስተምሩልን መልካም ነው እላለሁ) የታመመን ማዳን፣ የጎደለን መሙላት አይደለም የሞተን ማስነሳት እንደምትችል ቢያውቁ .....መልካም ነው። መቼም ፀጋን ሁሉ ሲሞላባት ማማለድን ግን አልሰጥሽም ብሏት ይሆን? ይህንን የሚሉት ኢየሱስ ነው አማላጅ ለማለት እንደሆነ ገልፅ ነው። ልቦና ይስጥልን በእነዚህ ሰዎች የሰውን ልጅ ትቢያነት እስከምን ድረስ የሰው ልጅ ሊስት እንደሚችል ያሳያል።ሁላቸንንም አመአምላክ ትጠብቀን። መምህርየ እንደምትለው ከድንቢጦች ሀሳብ እንጠበቅ።
    1.ኪሩቤል እና ሱራፌል በመናወጥ የሚያመሠግኑትን ከግርማው ብዛት የሚያስፈራውን ፍም እሳት ወልዳ፤ አታማልድም?
    2. ፀጋን ሁሉ ሞልቶባት፤ አታማልድም?
    3. በእናታችን ሔዋን ከነበርንበት ሲኦል በልጇ ሞት ወደ ገነት ያስገባችን፤ አታማልድም?
    4. ከፀሀይ 7 እጅ የምታበራን፤ አታማልድም?
    5. ክብሯ ከሁሉ የሚበልጠውን፤ አታማልድም?
    6. በሀሳቧ እንኳን ድንግል የሆነችን የአምላክ እናት፤ አታማልድም ?
    7. እነኾት እናትህ ተብላ በአምላክ የተሰጠችንን ፀጋዋ ከመላዕክት ሁሉ የሚበልጠውን እናታችንን፤ አታማልድም? እንስሳት ቢጠየቁ በርግጠኝነት አይሉም፣ አእዋፋትም አይሉም፣ ፀሀይም ጨረቃም አይሉም፣ ድንጋዮችም አይሉም ...... እውነትም ሰውን ከመፍጠር በላይ ሊያፀፅት የሚችል ነገር የለም። የኔ መድሀኒዓለም ለሰከንድ እንኳን የማይሳሳት አምላክ እንደሆነ አውቃለሁ ሁሉን ለበጎ እንደሚያደርግ አውቃለሁ። በእኔ በእርባና ቢሱ ትቢያ በሆንኩት አስተያየት የሚሰጠው አምላክ እንዳልሆነ አውቃለሁ። ነገር ግን አለማወቄ የሰጠኝን ድፍረት ተጠቅሜ አንድ ነገር ብል ደስ ይለኛል። ጌታ ሆይ እንደሰው ፈጥረኸን ግዑዛኑ ድንጋዮች የማይደፍሩትን የምንደፍር ከሆነ ባትፈጥረን ምንኛ ጥሩ ነበር። ሰው እንዴት ሀለመናዋ ፅድቅ፤ ሁሉነገሯ ፀጋ፤ ሁሉ ነገሯ ብርሀን .....ፍፁም እንከን የሌለባትን እናት በስራዋ እንደመደመም በምልጃዋ እንደመዳን አምላክን ወልዳ ከማስታረቅ በላይ ምንአድርጊ እንደምንላት አይገባኝም በእነዚህ "ሰዎች" አማላጅስ ለመባል ከፈጣሪ በላይ ማንን ትውለድ? ካሏት ሁሉ (የቀረባት አንድም ፀጋ የለም) ፀጋዎች በላይ ምን አይነት ፀጋ ይኑራት ማንስ ይስጣት? .... መድሀኒዓለምስ ይህችን ከመሠለች እናት ውጭ ከማን ነበር መወለድ የነበረበት? ግራ ገባን እኮ ጎበዝ ምን አድርጉ ነው የሚሉን? ምናለ ቢተውን እነሱስ የትንቢት መፈፀሚያ ባይሆኑ? ትንቢቱ ከቀኑ እንዲቀድም ባይደክሙ? ሰው የራሱን ለያዥ ለገናዥ ያስቸገረ ለምድር ለሰማይ መርገም የሆነ ሀጢያት ትህትናን ገንዘብ አድርጎ በንስሀ እንደማጽዳት ምንም እንከን የሌለባትን ሊኖርባትም የማይችለውን እንከን ለማውጣት በትዕቢት መወጣጠር ለምድሪቱም መርገምት ይዞ ይመጣል የሰማይንም መግቢያ ያጠባል። በመጨረሻ በህይወት ዘመኔ ካገኘሆዋቸው ትልቅ ትምህርቶች ትልቁን ስፍራ የሚይዘው እግዚአብሔር ከምንም በላይ ትዕቢትን እንደማይወድ ነው። ሰውም ሊወድቅ ጫፍ መድረሱን የምታውቁበት አንዱ መንገድ ትዕቢት ነው። ለምሳሌ ጎልያድ የወደቀው በትዕቢት (ትዕቢተኛ ደግሞ በሌላ ምድራዊ ቁሳቁሱ እንጂ በእግዚአብሔር ስለማይመካ የውድቀቱ መጨረሻ ይሆናል) እነ ሂትለር ምድር አንቀጥቅጥ የነበሩ,..... ስለዚህ ከትዕቢት ቀጥሎ ያለው ነገር ቶሎ ካልተመለስን በስተቀር ውርደት ነው። እና እነዚህ ሰዎች እናታችንን አታማልድም ማለታቸው ብቻ ሳይሆን ንግግራቸው በትዕቢት የተሞላ መሆኑ ለእነርሱ እፈራለሁ። ቢያንስ እርሷን አለመውደዳቸው ከትህትና ጋር ስብዕናዋን ባከበረ መልኩ ቢያደርጉት መልካም ነው እላለሁ። እግዚአብሔር ግን ትዕቢትን አይታገስምና። እግዚአብሔር ለሁላችንም እዝነ ልቦና ይስጠን።

  • @zibrikrikalebegn8901
    @zibrikrikalebegn8901 2 года назад +34

    ድንቅ አስተምህሮ ፤ በኦርቶዶክስ ኮራሁ ፤ እናንተን የመሰለ አስተማሪዎች ያብዛልን ።

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 года назад +13

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የተዋህዶ ትምህርት እውነትም መንገድም ናት 🙏 ለሁላችውም የድንግል ልጅ እድሜ ከጤናጋር ይስጣችው ኑሩልን

  • @samizemuy8389
    @samizemuy8389 2 года назад +11

    ብዙዎችን ከ ኦርቶዶክስ ያሶጣ የእመቤታችን ምልጃ ነው ስለዚህ እንዲህ አይነት ትምህርት ወይ መልስና ማብራሪያ ያስፈልጋል... መቀጠል ያለበት ነው ❤ እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ ማብራሪያ ነው መቀጠል ያለበት ነው::

  • @astergetachew4629
    @astergetachew4629 11 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉አሜን

  • @user-et7hm4lp9t
    @user-et7hm4lp9t 6 месяцев назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @didimamo9835
    @didimamo9835 2 года назад +1

    Ere yemaryamin dintse selesema aydelem be hodua Eyesus selale new

  • @gittadero1503
    @gittadero1503 2 года назад

    Ameen Ameen Ameen ebifamii tabarkuu🙏

  • @alemekidane5192
    @alemekidane5192 2 года назад +3

    የኔ እንቁ የተዋህዶ ፍሬ እናንተን የፈጠረልን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁንልን አሜን

  • @wudefikirtebik4399
    @wudefikirtebik4399 Год назад

    አሜን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 9 месяцев назад

    Kalehiwot yasemalen ❤❤❤

  • @yenaalmbirhanu9843
    @yenaalmbirhanu9843 2 года назад +4

    ችግሩ መናፍቃን እያወቁ ነው የሚያጠፉት ሁሉን ነገር ያውቁታል ግን ሰይጣን ልባቸውንና አእምሮአቸውን ደፍኖታል

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Год назад

    Egzabere tea yabzlchu edmna tena yestachu embtachene meljywau ay leychu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✅✅✅✅✅

  • @hannamolla4437
    @hannamolla4437 2 года назад +1

    bewnet kirstos yibarekchu! ewnetegnawn mebel na metete new yabelachuhegn yatetachugn! rejim edemena tena yistelgn tsegachuh yibezalegn!

  • @hiwotgebregiorgis1232
    @hiwotgebregiorgis1232 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zinashkassa4683
    @zinashkassa4683 2 года назад

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 года назад +2

    እነዚህ ሁለት ሰዎች ከተዋህዶ የተለዩበትን ምክንያት ለመስጠት ብዙ የድፍረትና የክህደት ቃል ይናገሩ፡፡ ልባቸው እንደ ሐይማኖተኛ ሳይሆን እንደ ፓለቲከኛ በታቃውሞ የተሞላ ነውና እረፍት እርቋቸዋል፡ ያሳዝናሉ፡፡ ልቦና ይስጠን፡፡

  • @tizazukidane
    @tizazukidane Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 2 года назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
    አምላካችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከማር የሚጣፍጥ ትምህርት ነበር💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @daginigussie6909
    @daginigussie6909 2 года назад +3

    በእዉነቱ በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት ነዉ
    እና የዲያቆን አድራሻ ማግኘት እችላለሁኝ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 года назад

    አሜን

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 года назад +4

    ቃል ህይወትን የሰሞት መምህር መስፍን

  • @tinsa748
    @tinsa748 Год назад

    Amalaginet tergumun atabelashu....Be melga atdenem

  • @jarakumssa4552
    @jarakumssa4552 2 года назад +1

    አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራነ ወንጌል

  • @samizemuy8389
    @samizemuy8389 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤ በርቱ ወንጌላችን በአለም ይብራ

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 2 года назад +7

    ቃለህይወትን ያሰማልን ይህን ቱዩብ በሌሎች ቱዩብ ስትቀርብ መምህር ብታስተዋውቀው ጥሩ ነው መምህር ይህን ትምህርት ሁሉም ሰው መስማት አለበት

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 года назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራን

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 2 года назад +2

    ትዝታ ወመቴ አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርመኛል ጨልለሀል

  • @didimamo9835
    @didimamo9835 2 года назад +1

    Setflasefu eko lik yelachum

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Год назад

      bro እኛ like ሳይሆን ህይወት ነው ምን ሰጠው ተረት አንሠማምእሽ ቅዱሳን ከሞቱ በኋላ አበቃ በምድር የሚሠሩትን ነገር ሁሉ ይተውታል የሚል ጥቅስ አምጪ ሲጀመር ቅዱሳን ቀምድር አማልደው በሰማይ ከሞት በኋላ አያማልዱም ማለት ከጌታ አካልነት ይለያሉ ክርስቶስ አያውቃቸውም አያልሽ ነውን? ነገር ግን እንኳ ማማለድ 3 አመት አብረውት ለቆዩ የመፍረድ ስልጣን ለሐዋርያት ከሠጠ 33 አመታት ላልተለየችው ለማርያም እናቱ ማማለድ ምንድን ብርቅ ነው ራዕይ 5:8-9፣6:9፣8:1-3፣ዘካሪ 1:12፣2ኛ ቆሮ 9:14፣ሉቃስ 1:19(ዘፀአት 32:9-11 እና መዝ 105/6:23 ጋ)፣ኤርሚ 15:1(ሙሴናሳሙኤል ሞተው ለምን ተነሱ ቆሙ ማለት አማለዱ)፣2ኛ ዮሐ 1:5፣ሉቃስ 13:6-9(ምሳሌው ሠራተኛው መላአክ፣ሰው የተባለው እግዚአብሔር በለስ ክርስቲያኖች)፣ዕብ 1:12...ማቴ 22:32 ከሞት በኋላ ህያው ነን 1ኛ ጢሞ 2:1 ምን ይላል? ሞት ከምንም ነገር አያስቀርም ጌታ ድል ነስቶ ተነስቷልና😎🤐

  • @itcare5650
    @itcare5650 2 года назад +1

    ተመስገን እናንተን የመሠለ እንቁ መህምራን እግዚአብሄር ስለሠጠን ስሙ ይባረክ

  • @user-cr5ut3le9e
    @user-cr5ut3le9e Год назад

    ምስጢራችሁ አበዛዙ እግኦ

  • @tezetagrima8908
    @tezetagrima8908 2 года назад

    Amen

  • @haarmeetoowaanhundumatoo4257
    @haarmeetoowaanhundumatoo4257 2 года назад +1

    God bless you
    Thank you so much !"
    I am appreciate your explain

  • @ethiopia2139
    @ethiopia2139 2 года назад +2

    መምህሮቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተ ለተዋህዶ የሰጠ ፈጣሪ ይክበር ይመስገን

  • @user-rx1tq7kv7y
    @user-rx1tq7kv7y 2 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ አስተምሮ እንደእናንተ የመሰሉ መምህሮችን ያብዛልን የሰማነዉ በልቦናችን ፈጣሪ ያሳድርብን እናንተም በጤና ይጠብቅልን

  • @loveanimals9368
    @loveanimals9368 2 года назад

    Bidawate

  • @astergetachew4629
    @astergetachew4629 11 месяцев назад

    የመድኃኔዓለምን ሥዕል አድኖ ማድረግ አለባችሁ እነሱን ተዋቸው

  • @nanigedf6347
    @nanigedf6347 2 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤️🙏

  • @bamn4449
    @bamn4449 2 года назад +4

    I proud being EOTC. I got learned sooo much from you two Wholly Brothers. Thank you so much.

  • @rahelethiopia3773
    @rahelethiopia3773 2 года назад +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ይህ ትምህርት በሚድያ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ቤተክርስትያን ለሚሰባሰበው ህዝብ መድረስ አለበት

  • @tamirufeleke9892
    @tamirufeleke9892 2 года назад

    ይልቅ ደሙን የፈሰሰልህን ስጋው የተቆረሰልህን በአንተ ሃጢያት ምትክ የሞተልህን ጌታ አትሰብክም

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym 2 года назад +2

    መምህር ሰለሞንን አውቀዋለሁ አደንቀዋለሁ ለእኔ አንተ አዲስ ነህ ለማንኛውም ወላዲት አምላክ ዕድሜ ፀጋውን በረከቱን ታድላችሁ ከልቤ ።

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 года назад +1

    🙏🙏🙏

  • @bruktayitteklewold7029
    @bruktayitteklewold7029 2 года назад

    እግዚአብሔር ከዚህን በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩልን ውድ መምህራኖቻችን ኦርቶዶክስ መልስ አላት ያለ ምክንያት የምናመልክ አይደለንም።

  • @ydneklegesse8
    @ydneklegesse8 Год назад

    ምን ያህል ጥሩ እንደሆነ ለመግለፅ ቃላት የለኝም.ሁሌም ነገሮችን እግዜአብሄር ያብዛ እላለሁ !!! የተቀየሩ የመፀሀፍ ቅዱስን ቃላት ማስረጃ ይዛችሁ ብትወያዩ ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናል እላለሁ።

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ አምልቶ ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 2 года назад +2

    መምህር ሰለሞን ኦርትዶክስ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ!እግዚአብሔር ይመስገን
    💚💛❤️🙏እመቤቴ፣እናቴ፣አማላጄ ዋሰጠበቃዬ ወላዲተአምላክ ፣ትክበርልኝ እናንተንም ዘውትር በምልጃዋ ጥላ ከልላ ከክፉ ተሰውራችሁ!!🙏💚💛❤️

  • @amlaktemesgen7182
    @amlaktemesgen7182 2 года назад

    Kalihiwot yasemalen

  • @misrakzewdie5978
    @misrakzewdie5978 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @HGHG-ii6vj
    @HGHG-ii6vj 2 года назад +1

    እውነት ነው ዘንዶው እመቤታችንን ይጠላል

  • @mikiyassolomon5526
    @mikiyassolomon5526 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ዘመንዎት የተባረከ ይሁንልህ

  • @anicheheramo5882
    @anicheheramo5882 2 года назад

    Nats asetasasb kalchehu matsihfn kameyawuku saw gar awuru

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 9 месяцев назад +1

    እመ ብርሀንን መውደድና ማመስገን እራሱ መመረጥ ነው

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha 2 года назад +4

    በእናንተ አስተሳሰብ የሚያሳዝነው ክርስቶስ መስቀል ተሸክሞ በቀራኒዬ ተራራ መውጣቱ መገረፉ በመስቀል ላይ መሰቀሉ እጅግ ያሳዝነኛል::አማላጅነት የድህነት መሰረት ከሆነ እና ቅዱሳንና መላዕክት ለድህነታችን ማማለድ ቢችሉ እንግዲያውስ ክርስቶስ በከንቱ ተሰቃዬ ተተፋበት ተመታ ተገረፈ ተሰቀለ ማለት ነው::እ/ር ሆይ በቸርነትህ አስባቸው ድንጋዩን ልባቸውን ቀይርላቸው አንተ እንዳትታይ በተለያዩ ማሰናከያዎች ሊሸፍኑህ ይፈልጋሉ ግን አይችሉም

  • @Betsi2222
    @Betsi2222 19 дней назад +1

    Mlja sle weyn tej new weys sle hatyat algebagnm

  • @tsegayedesta7371
    @tsegayedesta7371 2 года назад +1

    የእግዚአብሔርን ቃል እያነበብን ሰንጎዝ የማንን ስም ለመጠቀም ህጋዊ መብት እንደተሰጠን እናውቃለን ።ዮሐንስ ወንጌል 16:23-24 ስለዚህ ጌታ ያለውን እናድርግ ለቃሉ እንታዘዝ ።

  • @meri147
    @meri147 2 года назад +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @yade716
    @yade716 2 года назад +2

    እባካችሁ የእግዚአብሔርን ቃል አታጣምሙ። አብርሃምም ሆነ ሌሎች ቅዱሳን በህይወት ሳሉ የምልጃ ጸሎት ጸልየዋል። ነገር ግን አንድም ሰው ከሞቱ በኋላ የአማላጅነት ስራ አልሰራም። ሳኦል ሳሙኤልን ሲያስጠራው "ለምን ቀሰቀስከኝ?" ነው ያለው። አብርሃምም ሙሴና ነቢያት አሉላችሁ ነው ያለው። የምትናገሩትን አስተውሉ።

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 года назад +1

    ቃልህወት ያሰማልን መምህርችን ፀጋዉን የብዛልን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @yibeltalkibret4005
    @yibeltalkibret4005 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጣልን!!!

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 2 года назад +2

    ልጅዋ ቢያውቅም የእናቱን ልመና ይጠብቅ ስለነበር ነው።

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን

  • @henokroba7714
    @henokroba7714 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ከዚህ በበለጠ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @hiwotkorra668
    @hiwotkorra668 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል አስተምህሮ ነዉ ስለ እመቢታችን ስሰማ ነፍሰ ትረካለች እያመሰገንኳት ብዉል ባድር የማትሰለች ናት ።

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያስመልን መምህሮቼ።

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 እግዚአብሔር ሁላችንንም በቤቱ እንድንፀና ከድንግል ማርያም ወገን እንደሆንን እንድንተጋ ይርዳን ☝️🙏

  • @destayemer5292
    @destayemer5292 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የተዋህዶ እንቁዎች በጣም ደስ በሜል አገላለጥ በሰፊው አብራርታችሁልናል እናመሰግናለን መምህር

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለጠፉቱም ልቦናን ይስጣቸው አንደበታቸውን እንዲገቱ እማምላክ ትርዳቸው

  • @joybelay6729
    @joybelay6729 2 года назад

    በጣም የምገርመዉ ነገር መልክንና ባህርይን ለይታችሁ አለማወቃችሁ ገርሞኛል

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማችሁ እንቁ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የሚሰማው ጉድ የሚዘገንኑ ቃሎች ናቸው ዘንድሮ በስመአብ ለጆሮ ይከብዳሉ ልቦና ይስጣቸው ያሳዝናሉ፡፡ ለእናታችን ድንግል ማሪያም ያላችሁ ፍቅር እና ክብር የሚገርም ነው ይገባታልም ያንሳታልም የኔ ደግ ሩህሩህ ንፁህ እናታችን ናትና ብድራችሁን ትክፈላችሁ

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @blenalemu777
    @blenalemu777 2 года назад +1

    Kibir Le Medhanialm Le dengil lij. ❤️

  • @belaynehzewdie6770
    @belaynehzewdie6770 Год назад

    kale hiwot yasemalin yedingil mariam lijoch. lemiTyquachiw melse lemestet yetzegajachihu hunu bemilew qale Egziabher meserete beki mels setachuhual. rejim yeagelgilot edime yistilin

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተባረኩልን ድንግል ሆይ የጌታችን እናት ዘላለም ብፅኢት እንልሻለን

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን። ጥፋት በሔዋን መዳናችን አምላክን በወለደችልን በቅድስት ንፅሕት ድንግል ማርያም ነው። በራሱ በስልጣኑ መምጣት የሚችል አምላክ ሥጋውን ከሥጋዋ ደሙንም ከደምዋ አዋህዶ በመምጣቱ የዘላሉም ሕይወት ን ሰጠን።

  • @antenehtesfaye3833
    @antenehtesfaye3833 2 года назад

    በረከቷ ይደርብን❤❤❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-rz5op5to4f
    @user-rz5op5to4f 9 месяцев назад

    አማላጅነቷ ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tgd523
    @tgd523 2 года назад

    Egziabher erajem edemae yestelen keber le enatachen dengel mariam Amen Amen Amen 🙏

  • @contactyoniboni7245
    @contactyoniboni7245 2 года назад

    እግዚያብሔር አባታችን ይመስገን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @omranata168
    @omranata168 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲