🔴 አዲስ ዝማሬ " የጌታ ባለሟል " ዘማሪ ህፃን እውነት አንድአምላክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @Hohitebirhanmedia
    @Hohitebirhanmedia 6 месяцев назад +217

    አቤት መታደል ዘመንህ በሙሉ ለቤቱ አገልግሎት ይሁን የእነ ቅዱስ ያሬድ በረከት ባንተ ላይ ይደር እኔ ይህንን ጣፋጭ ዝማሬውን ሼር እያደረኩት ነው እናንተስ???

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 6 месяцев назад +8

      ይክበሩልን ክቡር ለአከ ወንጌል መምህር ወመዘምር ታምራት መለሰ ይህ የእርሶ ውጤት ነው ፀጋዎትን እግዚአብሔር ያብዛልን 🙏🏾❤️

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz 6 месяцев назад +5

      አሜን አሜን አሜን

    • @Hohitebirhanmedia
      @Hohitebirhanmedia 6 месяцев назад +5

      ​@@KERODtube0111አሜን ክቡር እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

    • @SenaitAmare-f4g
      @SenaitAmare-f4g 6 месяцев назад +5

      አሜን አሜን አሜን ⛪ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን ወድማችን እደግበልልኝ ❤❤እንዴት እንደምወደው ❤❤ ፍፃሜ ህን ያሳምርው ❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 6 месяцев назад +2

      አሜንአሜንአሜን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 месяцев назад +80

    አቤት መታደል አቤት መመረጥ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በጥበብ በሞጎስ ያሳድግህ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምእመናን ሼር እያረጋቹህ አዳምጡ👏

    • @ShambelDesale-p9k
      @ShambelDesale-p9k 6 месяцев назад +3

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እንቁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ❤

    • @ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ
      @ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ Месяц назад +1

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል በቤቱ ያፅናልን ከአዉደ ምህረቱ አይለይብን ተስፋ የምናረጋትን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን ዘመንህ በምስጋና ይለቅ ❤🙏🌿❤🌿💙❤🌿💙🌿❤🌿💙🌿❤🌿❤💙

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 6 месяцев назад +31

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ ሊቀ መላእክትን ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ሁሉ በክንፎቹ ይጋርዳቹ

    • @MekdesSahili
      @MekdesSahili 6 месяцев назад +1

      የኔ እንቁ❤❤❤በ እውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 6 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @AZebTAMR-o2n
      @AZebTAMR-o2n Месяц назад +1

      ኣሜን❤❤❤

  • @KERODtube0111
    @KERODtube0111 6 месяцев назад +51

    ምስጢርን በምስጢር ሲነግራት አስማምቶ
    ቃል ስጋዋን ነሳ ንጽህናዋን አይቶ
    መልዓኩ ቅዱስ ገብርኤል የህይወታችንን እንቆቅልሽና ምስጢር ሁሉ ይፍታልን❤❤❤❤

  • @TehayeAbebe
    @TehayeAbebe 6 месяцев назад +2

    የኔ ዉድልጅ እድግ በልልኝ መላከገብርኤል ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን።

  • @manalo1965
    @manalo1965 6 месяцев назад +30

    ምን ብየ እንደምጽፍም ግራ ገባኝ ብቻ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናህ ነው ምለው ሞገሱን ጥበቡን ይጨምርልህ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ የእኔ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MeseretDeme-x5k
      @MeseretDeme-x5k 3 месяца назад

      ስወድሽ እማ ሰብስክራብ አድረግኝ👏👏👏

  • @drr8432
    @drr8432 5 месяцев назад +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል በእዉነት መታደል ነዉ ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ በጥበብ ያሳድግህ አሜን ፫

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 5 месяцев назад

      AMEN ❤

    • @MeseretDeme-x5k
      @MeseretDeme-x5k 3 месяца назад

      የተዋህዶ ልጅ በእግዚአብሔር ስም ሰብስክራብ አደረግኝ👏👏👏

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 6 месяцев назад +29

    እመብርሀን ታሳድግህ ገብርኤል ከክፋ ነገር ይጠብቅህ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናልን እድግ በልልኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @tg.kefelw
      @tg.kefelw 5 месяцев назад

      Amen.Amen.Amen❤❤

  • @Getachew-qg3ow
    @Getachew-qg3ow 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ያሳድግህ እውነትየ

  • @mezegbuyikum8550
    @mezegbuyikum8550 6 месяцев назад +64

    ❤❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤ እናንተን ሳይ ከልብ ደስ ይለኛል የነገይቱ የቤተክርስቲያናችን ተስፋዎች አምላክ በሞገሱ በጥበቡ ያሳድግህ ከቅጥሩ አያናውጥህ

    • @ShewaEthio_2121
      @ShewaEthio_2121 6 месяцев назад +1

      hayalu Kidus Mekael Betibebuna Bemogesu Yetebikln ESye Zimare Melakitn Yasemalin Edig Beliln

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 6 месяцев назад

      ፍፃሜህን ያሳምርልን ተባረክልን

  • @TesfansheAbebe
    @TesfansheAbebe 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ

  • @SaadSaad-dt2qp
    @SaadSaad-dt2qp 6 месяцев назад +13

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ
    አቤት መታደል እመቤቴ ማርያም ታሣድግህ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ
    እመቤቴ ሆይ የእኔም ልጅ እዳገለግልሽ ወደቤትሽ ሳቢልልን ጭንቅ አማላችቷ አትርሽኝ

    • @mahiletetsegetube
      @mahiletetsegetube 6 месяцев назад

      ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የልቦና መሻትሺን ይፈፅምልሽ

  • @adugebeyehu5806
    @adugebeyehu5806 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ ያሳድግህ።

  • @Tube-ez4vu
    @Tube-ez4vu 5 месяцев назад +2

    መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ🙏🎉❤

  • @MeleseBefekadu
    @MeleseBefekadu 5 месяцев назад +7

    እደግ በቤቱ አሳዳጊ ወላጆችህ ምንኛ የተወደዱ ናቸው በእግዚአብሔር ገና ብዙ እንጠብቃለን ልጃችን በርታ

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Lemaryamnegn
    @Lemaryamnegn 6 месяцев назад +4

    እግዚዓብሔር የባረከህ ነህ ቀሪውን ዘመንህንም የተባረከ ያድርግልህ

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 месяцев назад +1

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @EyuEyu-y7g
    @EyuEyu-y7g 5 месяцев назад +1

    እድግ በል እግዚአብሄር ያሳድግህ

  • @habhabshi8263
    @habhabshi8263 6 месяцев назад +17

    እሰይ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግህ ከክፉ ነገ ሁሉ የጠበቅህ ፀጋዉን ያብዛልሀ

    • @Rahema-t1u
      @Rahema-t1u 4 месяца назад

      እግዚአብሄር በፀጋ በሞነስ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤

  • @ሠላማዊት-ኘ7ለ
    @ሠላማዊት-ኘ7ለ 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እውነትየ❤❤❤

  • @belewkinfe3894
    @belewkinfe3894 5 месяцев назад +5

    የኔ ውድ የአገልግሎት ዘመንህ ያማረ ይሁንልህ

  • @EfrataEfi-n1k
    @EfrataEfi-n1k 4 месяца назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ።በቤቱ ያፅናህ

  • @awoke-12
    @awoke-12 6 месяцев назад +15

    እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግህ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፆናህ...መልአኩ ቅዱስ ገብረኤል ሁሌም ዘወትር ጥበቃው አይለይህ...የመላይክትን ዝማሪ ያሰማልን ❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @YzabWdaji
    @YzabWdaji 6 месяцев назад +1

    በሰላም ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ ዝማሪመልእክት ያሰማልን

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 6 месяцев назад +12

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በጥበብ በሞገስ ያስድግህ❤🙏

  • @selamfkl
    @selamfkl 6 месяцев назад +1

    አቤት መታደል እውነት ቃል አጣሁ ላቸው ለቤተሰቦችክ እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ፀጋው ይሙላክ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር ካንተ እጠብቃለን በሞገስ በጥበብ በቤቱ ያፅናክ የኔ ቆጆ ልጅ❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @mariindo497
    @mariindo497 5 месяцев назад +4

    አቤት መታደሌ ዘመንህን በሞሉ በቤቱ ያፅናህ

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያዉርስልን አሜን
    እግዚአቤር ያሳድግ ከክፉ ነገር ይጠብቅ የኔ ዉድ

  • @QaliQaly
    @QaliQaly 5 месяцев назад +7

    ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግህ ባባየ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @genetadeba5017
    @genetadeba5017 4 месяца назад +1

    እድግ በል የኔውድ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bizuhanmandefro5452
    @bizuhanmandefro5452 6 месяцев назад +4

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አርጎ በእድሜ በጤና በሞገስ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ ለቁም ነገር ያብቃህ ተባረክ አባት እናትህን እህት ወንድሞችህን አብረውህ ያገለገሉትን እግዚአብሔር ይባርካቸው❤❤❤🙏🙏🙏

  • @TilahunHaile-co2kv
    @TilahunHaile-co2kv 6 месяцев назад +2

    በቤቱ ያፅናህ ተባረክ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 5 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😘👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @KalPro-yf9yi
    @KalPro-yf9yi 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የኔ ጀግና ዘመንህ ይባረክ 🙏🏾🥰

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 6 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @ተመስገንአምላኬ-ጠ1ከ
    @ተመስገንአምላኬ-ጠ1ከ 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግህ እዉነትየ

  • @masrsharashamrasha9497
    @masrsharashamrasha9497 6 месяцев назад +8

    ቅዱሰ ገብርኤል በሞገሰ ያሰድግህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 5 месяцев назад +1

    እደግ እግዚአብሔር። ይባርክህ ቁዱሳኖች ሁሉ ይጠብቁህ የእግዚአብሔር። አገልጋይ የድርግህ

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ ዝማሬ መለአክት ያሰማል በጣም ደስ የሚል ዝማሬ አምላክበፀጋ ያብዛልክ

  • @AsterGhiwot-n2h
    @AsterGhiwot-n2h 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአምላከ ገብርኤል አገልጋይ ያርግህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @መንግስቱየማነ
    @መንግስቱየማነ 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @Mes355
    @Mes355 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @SayedAhmada-wc6nn
    @SayedAhmada-wc6nn 6 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @ሶሊያና-s3o
    @ሶሊያና-s3o 4 месяца назад +2

    ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግህ

  • @siniduyeshi2685
    @siniduyeshi2685 6 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በምልጃው ያሳድግህ በክንፉ ጥላ ከክፉ ሁሉ ይሸፍንልህ እድግ በልልን አንተ የነገይቱ ቤተክርስቲያን ተስፋ ነህ❤❤❤

  • @YeshihargYeman
    @YeshihargYeman 5 месяцев назад +1

    መመረጥ እንደዚህ ነዉ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 6 месяцев назад +9

    የኔ ትንሽዬ መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ በእዉነት መታደል ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @sisaylegesse8543
    @sisaylegesse8543 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ zimare melaikt yasemalin egziabher Amlak yitebikh betibeb bemogesu yasadigh

  • @Ehfm_medi1
    @Ehfm_medi1 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላሳዬን

  • @Deme-j2m
    @Deme-j2m 6 месяцев назад +1

    አቤት መታደል ዘመንህ በሙሉ ለቤቱ አገልግሎት ይሁን የእነ ቅዱስ ያሬድ በረከት ባንተ ላይ ይደር.

  • @AmarechBelete
    @AmarechBelete 5 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በቤቱ ያጽናህ እደግ🙏🏽

  • @AbejuNigusu
    @AbejuNigusu 6 месяцев назад +4

    Bewnet yasadgh yene mara

    • @-mahtot
      @-mahtot  5 месяцев назад +1

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @weyniasefa2708
    @weyniasefa2708 6 месяцев назад +1

    ልጅ በዚመልኩ ሲባረክ መታደል ነው
    እግዚአብሔር ያሳድግክ
    እመብርሃን ትጠብቅክ

  • @tinsaebirhan3228
    @tinsaebirhan3228 6 месяцев назад +6

    አንተ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ እመቤቴ ይጠብቅህ ለቁም ነገር ታድርስህ ቅዱስ ገብርኤል ብክንፉ ክልል ያርግህ እድግ በልልን

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 6 месяцев назад +1

    የእኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 6 месяцев назад +5

    እድግ በልልኝ የኔ ጌታ በቤቱ ያፅናክ ለምልምልን❤❤❤❤❤

  • @Sara-uh5wb
    @Sara-uh5wb 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ግሩም ድንቅ ነው 🙏❤️

  • @trfafdgv4829
    @trfafdgv4829 6 месяцев назад +12

    አባቴ ቅዱስ ጉብርኤል ያሳድግህ ከክፉነገሁሉ የጠበቅህ ፀጋዉን ያብዛልሀ❤❤❤

  • @MdSalla-rr8uw
    @MdSalla-rr8uw 5 месяцев назад +2

    በእዉነት ግሩም ዝማሬ ነዉ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤

  • @MelkamBirhanu-zi7et
    @MelkamBirhanu-zi7et 6 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ከክፋ ነገር ይጠብቅህ በሞገስ ያሳድግህ

  • @MELATFMBR
    @MELATFMBR 6 месяцев назад +2

    እ/ር ያሳድግህ

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 6 месяцев назад +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ የኝም አምላኬ እሱ በቸርነቱ በቤቱ ያጽናህ እሱ ይጠብቅህ አባቴ ቅዱስ ገብረኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ እንቁ 🎉🎉🎉🎉

  • @WendimenehLema
    @WendimenehLema 6 месяцев назад +1

    ወይ መታደል ፈጣሪ ያሳድግህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ዝማሬ መላዕክት ያስማልን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @KurfaBegna
    @KurfaBegna 6 месяцев назад +3

    Sagaalee bara bara isiinif Haa keenuu ebifamaa ameen

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 6 месяцев назад +1

    ቤቱ ያፅናህ ተባረክ አድግ በልልይ የኔ ቆንጆ ልጅ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 6 месяцев назад +28

    ደንቅ ህፃን! ዝማሪ መላዕክትን ያሰማህ፤ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያኑርህ።

  • @selamHana
    @selamHana 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ፠ እግዚያብሐር በበረከት ያሣደግህ,

  • @dfghfghhj6982
    @dfghfghhj6982 6 месяцев назад +5

    ሊቀ መላክት ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግህ ሌላ ምንም ማለት አልችል❤

  • @samerahhabashi2938
    @samerahhabashi2938 6 месяцев назад +1

    አቤት መታደል የኔ አባት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ዝማሬ መላእክትንን ያሰማልን እልልል❤❤❤

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt 6 месяцев назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል በእውነት መታደል ነው❤❤❤❤

  • @BirhanMolla-b6n
    @BirhanMolla-b6n 5 месяцев назад +1

    ሃጢያቴን ሳስበው በዚህ ዓለም ከእኔ ውጭ የሰራው ያለ አይመስለኝም እጅግ ጸያፍና አሳፋሪ ነው ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የወላዲተ አምላክ የአስራት የበኩራት ልጆች ሆይ ሰይፈ ስላሴ ብላችሁ በጸሎት አልቅሱልኝ የሲኦል ምርኮኛ ሆንኩ

    • @mahiletetsegetube
      @mahiletetsegetube 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር ተወካፌ ንስሀ ነው በንስሀ ወደ እርሱ ቅረብ

  • @WeyneshetBekele-i3j
    @WeyneshetBekele-i3j 6 месяцев назад +22

    ህይወቴ መሪ የዓይኔ ብርሃን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ🕯1️⃣9️⃣❤️‍🩹🙏🫶😌

  • @MdSalla-rr8uw
    @MdSalla-rr8uw 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልን የኔ ማር አንደበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @የማርያምቅዱስሚካኤልአባቴ
    @የማርያምቅዱስሚካኤልአባቴ 6 месяцев назад +1

    አቤት መባረክ መታደል ቅዱስ ገብርኤል
    ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ትንሹ ወንድምዬ

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር በቤቱ ያሳዴጌህ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @AnnyeQatar
    @AnnyeQatar 5 месяцев назад +1

    በቤቱ ያጽናህ

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 6 месяцев назад +2

    ይሄ ልጅ እንደ ጳውሎስ ታላቅ ሰባኪ እንደ ያሬድ ታላቅ ዜመኛ ምርጥ ዘማሪ ነው የሚሆነው
    እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ
    አቤት መታደል እግዚአብሔር ሲመርቅ እንዲህ ነው

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 6 месяцев назад

      የአፍዎን ፍሬ እግዚአብሔር ይፈፅምልን በፀሎትዎ አይዘንጉብን❤🙏🏾

  • @mr.mimimindaye6046
    @mr.mimimindaye6046 6 месяцев назад +1

    እድግ በልልኝ አባዬ በቤቱ ያፀናህ ፍፃሜህን አምላከ ቅዱሳን ያሳምርልህ።

  • @fikadeTane
    @fikadeTane 6 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤

  • @SanchoSancho-ku6nu
    @SanchoSancho-ku6nu 6 месяцев назад +1

    ቅዱስ ገብርኤል በቤቱ ያፅናክ ወንዴሜ እደግልኝ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን❤

  • @EhtemariyamOrthodox
    @EhtemariyamOrthodox 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ❤❤❤❤❤

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa 6 месяцев назад +5

    አቤት መታደል የኔ ውድ እድግ በል ቅዱስ ገብሬል በምልጃው ይጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Tiruwub
    @Tiruwub 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @AlemGezmu
    @AlemGezmu 6 месяцев назад +5

    የኔ ማር እመብርሃን ታሰድግህ ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ እቅፍ ድግፍ ያደርግ የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ❤❤❤😍😍😍😍

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 4 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ፈጣሪ እድሜ ዘመንህንንሁሉ በቤቱ ያኑርህ ። ፈጣሪ ይባርክህ?

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 6 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን በሞገስ ታሳድግህ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ህ ይብዛ ❤❤❤❤እል እልልልልል እልልልልል እልልልልል 💕❣️❣️❣️ መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ 🌿🌿🌿💚🪴🪴 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን ወድማችን ስወደው ፍፃሜ ህን ያሳምርው መድሃኒያለም ❤❤❤❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 6 месяцев назад +3

    ቅዱስ ገብርኤል በሞገስ ያስድግህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤

  • @FilaArt
    @FilaArt 6 месяцев назад +1

    ይባርክ ሁልጊዜም ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ConfusedBanyanTree-yo8gt
    @ConfusedBanyanTree-yo8gt 6 месяцев назад +5

    እቤቴሆይ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል 😢😢😢😢😢የልቦየነየንታቃላቹ😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @-mahtot
      @-mahtot  5 месяцев назад

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @utty3720
    @utty3720 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ቆጆ ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት የእኔ ውድ እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳድግህ ምን ይባላል ሌላ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hibreworkdemeke-c3t
    @hibreworkdemeke-c3t 6 месяцев назад +2

    ዝማሬ መልአክ ያሰማህ በእውነት በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናህ

  • @eyubdewit2263
    @eyubdewit2263 6 месяцев назад +4

    ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግህ ተባረክ እደግ

  • @tanguttewabe3004
    @tanguttewabe3004 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የወለደች እናት ምንኛ ታደለች❤❤❤የድንግል ልጅ አማኑኤል መጨረሻክን ያሳምርልክ ጣፍጭ አንደበትህ ብቸኝነቴን አስረሳኝ እደግልን ለቁም ነገር ያብቃክ❤❤❤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ ❤❤❤

  • @medhanithailye2042
    @medhanithailye2042 6 месяцев назад +4

    Yene Geta Ewunet enba new yemikedmegn Medhanialem zemenhn mulu ybarklh

  • @biruktiyoutube7404
    @biruktiyoutube7404 5 месяцев назад +2

    Amen Egziabher yasadigi yene tafach ❤❤❤❤

  • @ZamzamAlll
    @ZamzamAlll 5 месяцев назад +4

    ኣቤቱ መታደል ቃልሂወቱ ያስማልን❤❤❤❤❤❤

  • @natanmulisa7309
    @natanmulisa7309 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ