♦️ሕፃኑ አስደመመኝ📍ሕፃን እውነት አንድ አምላክ📍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 833

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Год назад +92

    ስለጠንን ብላች ልጆቻችሁን በምእራባውያን ባህል ወግ ለምታበላሹ ወላጆች ይህንን ህፃን አይታችሁ ወደልባችሁ ተመለሱ !!! በኛ ሀጥያት የተቀጣች ኢትዮጵ እንዳንተ ባሉት ንፁህ እሱ ለራሱ በፈጠራቸው እንዳንተ ባሉት ቀና ያድርጋት !!! ቤተስቦችህን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ይህን የወለደ ማህፀን የተባረከ ይሁን !!!!!

    • @zerfieyalew9638
      @zerfieyalew9638 Год назад +5

      በጣም እመቤቴን ልጆችን እንደዚህ በሀይማኖት አንፆ ማሳደግ መታደል ነው

    • @wewetutu1248
      @wewetutu1248 Год назад

      እዉነት ብላሻል እግዚአብሔር ይርዳን 🤲🤲🤲

    • @Enat-zy4go
      @Enat-zy4go Год назад

      MAY GOD BLESS YOU

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 3 месяца назад

      እውነት ነው

  • @tessmt1799
    @tessmt1799 Год назад +48

    ጣፋጭ የሆነ ልጅ እግዚያብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ እመብርሀን ትቁምልህ

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin8023 Год назад +44

    ተባረክልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አሉአት ።
    እግዚአብሔር አምላካችን ያሳድግልን ይጠብቅልን ።
    አንተ የአቡነ ኤርምያስ ተማሪ ነው የሚመስለው።

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 Год назад +31

    የማልጠግብህ ልዩ ነህ እውነት 😘 በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግልን 🙏 አንተን የወለዱ ወላጆችም በዙሪያህ ላሉ ምስጋናችን ይድረሳቸው 🙏🙏🙏

  • @cityphone9560
    @cityphone9560 Год назад +1

    በእዉነት ምን አይነት ጥበብ ነዉ አምላክ ይጠብቅሕ የእዉነት ቤተሰቦችኅ እራሱ እድለኛ ናቸዉ ምንኛ መታደል ነዉ❤❤❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Год назад +22

    እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግክ የኔ ቆንጆ ጏበዝ ልጅ እመቤቴ ማርያም አትለይክ🙏❤️❤️❤️❤️ ኣደይ ማርያም ኣግዘር ይባርኽካ🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks Год назад +39

    በእውነት በጥበብ በሞገሰ ያሳድግህ የኔጣፍጭ አደበት የእግሪህን እጣቢ ይስጠኝ እንዳተ አይነት ልጅ ይስጠኝ አምላከ ቅዱስ እስጢፋኖስ እንዳተ አይነት ልጅ ይስጠኝ አሜንአሜንአሜንበእውነት"

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Год назад +78

    እናትና አባትህን በቅድሚያ ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ❤

    • @Wazemamekuriahaile
      @Wazemamekuriahaile 10 месяцев назад

      Be tikekele ❤❤❤ lijen endazey Benasdage Hager balefersach😢😢😢

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Год назад +27

    ድንቅ ልጅ ማለት አሁነው የኔ ጌታ እድግ በል❤❤❤ቤተሰቦቹ ሊመሰገኑ ይገባል ጀግና የፈጠረው ጀግና ነው

  • @HelinaGebru
    @HelinaGebru Год назад +5

    ጣፋጭ አንደበት እመብርሃን በቀሚሷ ከልላ ሸፍና በሞገስ ታሳድግህ❤❤❤❤

  • @zewdufiseha1939
    @zewdufiseha1939 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ በእውቀት በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ ፍጻሜህን ያሳምረው

  • @azutube6342
    @azutube6342 Год назад +13

    በስላሴ ስም እጅግ ድንቅ ልጅ ነህ ጌታ በፀጋና በሞገስ ያሳድግህ ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍን አርጋ ታሳድግህ❤❤❤❤❤❤

  • @ኂሩተስላሴኃይለሚካኤል

    ሉል ላንተ ቃል የለኝም ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜ ጨምሮ ይስጥህ ህፃን በእውነት እግዚአብሔር ያሳድግህ መጨረሻህን ያሳምርልህክ ጌታ ይባርክህ
    ሉሌ ህፃን ሚናስን ጋብዝልን ዶንክ ዩቲብ ላይ የቀረበውን

  • @mimiayele8337
    @mimiayele8337 Год назад +106

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ በእውቀት በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ ፍጻሜህን ያሳምረው

    • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
      @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ Год назад +4

      የተባረከ ዘር ከመሰረቱ ይታወቃል በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የወደፊት ተስፋዎቿ ብዙ ናቸው አምላክ ያሳድግህ ተባረክ ቤተሰብህንም ፈጣሪ ይጠብቅልህ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Год назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን የኦርቶዶክስ አበባ ነህ

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ Год назад +3

    እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ ይህ ህፃን በጣም እውቀቱ ይገርመኝ ነበር ዛሬ በረጅም ፕሮግራም ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል አንተን የወለዱ ወላጆች እዴት የተባረኩ ናቸው መልካም ወላጆች እዲህ አድርገው ያሳድጋሉ የድግል ማሪያም ልጅ በጥበብ ያሳድግክ🤲🤲🤲

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Год назад +16

    የኔ ጌታ እግዝአብሔር ያሳድግ እንደ አንተ አይነት አስተዋይ ልጅ እግዝአብሔር ለሁላችንም ይስጠን ሉሌ እሪጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ❤❤❤

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Год назад +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ መድሀኒአለም በየዘመኑ ሀይሉን የሚገልፅው እደአንተ ባሉት ነውና ለኛ ቤዛ ነህ ትባረክ 🙏🙏🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Год назад +21

    አሜን ፈጣሪ ይህንን ታዳጊ የላክልን ለእኛ የቆሸሸ ምግባር ትምህርት ነውና ይቅር በለን እና ወደ ቀደመው ምግባራችን መልሰን 🙏🙏🙏

  • @mimia7202
    @mimia7202 Год назад +4

    ድንቅ ያልከኝ ህፃን ልጅ🥰🥰🥰🥰🥰 ቤተሰቦችህ ምን አይነት ድንቅ ናቸው🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ህፃን እውነት አንድ አምላእ ክርስቶስ ያሳድግ ድግል ማርያም እደ ልጇ በጉያዋ እቅፍ አድርጋ ታሳድግ ኡፈይ የቅድስት ቤተክርስቲያን በረከት የተሸለማቹ ህፃናት እደጉ አሜን! ቋቋዬነሽ ሚድያ ክብረት ያድልልን አሜን 🙏

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Год назад +20

    አቤቱ አምላካችን ሆዪ ለሁሉም እናቶች በመልካም ልጂ ባርካቸዉ በዚክ ሰአት እንደዚህ አዪነት ልጆችን ማግኘት መባረክ ነዉ እግዚአብሄር ያሳድግክ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Год назад +14

    እግዚአብሔር ያሰድግ የኔዬ ጣፋጭ ድንግል ማርያም በእቅፋዎ ትድግፋክ

  • @DehabMehari-v9s
    @DehabMehari-v9s 8 месяцев назад +1

    እልልታእልታ ለእግዘአብሄር ንበል ❤❤❤❤❤❤❤ለሊጅቸን እድምይስጠልን

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Год назад +4

    ሕፃን እውነት አንድ አምላክ ተባረክ

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Год назад +24

    የኔ ጌታ እግዚያቢሄር ያሳድግህ ፀጋዉን ያብዛለህ እመቤቴ ማርያም ትደግፍህ ታበርታህ እድግ እድግ እድግ በል💕🙏💕

    • @abebamengestu9914
      @abebamengestu9914 Год назад +1

      እግዚአብሔር ይጠብቅኽ ሃይሉን ጉልበቱን ማሰተዋሉን እውቀቱን እና ለትልቅ ማዕረግ ያብቃኽ በጉያው ያኑርኽ!!!

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Год назад +4

    እውነትዬ እድግ በልልኝ ለትልቅ ቦታ ያድርስህ ፈጣሪ ሉሌ አንተም እድሜ ይስጥህ አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 Год назад +12

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግክ እንደ አንተ ያሉ ልጅች ብዙ ቢሆኑ አገራችን ምን ያይል ትባረካለች ተባረክ ክፉ ነገር አይንካክ መላኩ ሚካኤል ገብርኤል ይጠብቁክ ❤❤❤❤❤

  • @ትግራይዓደይሰላምኺይመለስ

    እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያኑርህ 🥰🥰🥰👏👏👏

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Год назад +1

    እሺ በይኝ ማርያም ከጣፍጭ አደበት ጋር እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ❤👏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn yene wud Emberhan tasadegih❤🤲💚💛❤*_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_*
    *_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው_*

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ

    እጹብ ድንቅ ነህ እመብርሃን ከገሀነበ እሳት ትሰውርህ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገሱ ያሳድግህ እደግልኝ❤❤❤
    ራሴን ታዘብኩት አስደመምከን

  • @እሙሳሚ
    @እሙሳሚ Год назад +3

    እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የነረ ጣፋጭ ቃል የለኝም በቤቱ ያፅናህ

  • @GenetMenegehs
    @GenetMenegehs Год назад +4

    ❤❤❤❤የዝህ ልጂ ተሠጧ በጣም ይገርመኛል እግዚአብሔር በቤቱ ያሣድግክ❤

  • @mimia7202
    @mimia7202 Год назад +2

    ወይ ፈጣሪ እንዴት ብርክ አድርጎነው የፈጠረህ አረ ምናለ ለኔም ትንሽ ትንሽ እንዳንተ እውቀት ቢሰጠኝ🙏🥰🥰 ታድለግ እድግ በልልኝ አሁንም እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ 🙏

  • @abebahiluf459
    @abebahiluf459 Год назад +3

    የንየ አባት መጨረሻህን ያሳምርልህ እንየ እራሴን ስጠይቅው እንየነትኔ ናኩት በቤቱ ያጻናህ በእውነት

  • @tsigeredabekele-ld5so
    @tsigeredabekele-ld5so Год назад +4

    ጌታሆይ የኛን የአዋቂዎችን ከንቱነት ሳታይ ስለ እነዚህ ድንቅ ህጻናት ብለህ ማረን፧ ተስፉችን እደግ ተመንደግል እግዚአብሄር ይጠብቅህ።

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Год назад +8

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋው ያሳድግህ እመቤቴ ማርያም ሽፍን አድርጋ ታሳድግህ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Год назад +5

    አንተ የልጆች አርያእያ እመቤቴ ማርያም ትልቅ ደረጃ ታድርስህ በዘርፋፋ ቀሚሷ ክልል አርጋ ከክፋ ህሸፍንህ የኔ ጣፋጭ❤

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናናክ መጨረሻክን ያሳምር ልክ ልጄ ፈጣሪ ያሳድግክ ሚገርም ነው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +8

    ድንግል ማርያም ብርክ አዴርጋ ታሳድግህ የኔ አንደደበተ ጣፋጭ, 💞💞💞🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏💞💞💞

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Год назад +4

    ውይ ማር የሆነ ልጅ!!! እግዚአብሔር የባረከው!!!
    ያሳድግህ በቤቱ እድሜ ልክህን ያቆይህ!!
    ርዝም ያለ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ሰጥቶ በእውቀት በጥበብ በሞገስ በቁመት ሁሉ ያሳድግህ !!!
    አንተም ስላቀረብክልን ተባረክ!!!

  • @bedelshbelete9916
    @bedelshbelete9916 Год назад +2

    የእውነት ድንቅ ልጅ እግዚአብሄር ያሳድግህ

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ቅዱሳን መላእክት ጥላ ከለላ ይሁኑልህ ሳድቃን ሰማዕታት በፀሎታቸው ይርዱህ❤❤❤❤😊

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Год назад +1

    በእዉነት ለወንድማችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን እመብርሀን ታሳድግህ ልኡሌ እግዚአብሔር ያክብርህ
    ይህን ድቅ ህፃን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን እደነዚህ አይነቶችን ህፃናት
    ያብዛልን❤😊😊🌷💐🌹💒☑

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Год назад +1

    ከወለዱ አይቀር እንዲነው ማሳደግ እግዚአብሔር ያሳድግክ መጨረሻክ ያሳምርልክ አሜን የኔ ቅመም ❤

  • @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ
    @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ Год назад +8

    የኔ አባት እድድድድድግ በልልኝ እመቤታችን በእቅፏ ትሸሽግህ ❤❤❤

  • @janatadoniah8782
    @janatadoniah8782 Год назад +5

    ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግ ክፉ ሆኖ ይጠብቅ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም tesega

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +18

    ጣፋጪ የሆነ የልጂ ትልቅ እግዚአብሔር ልብህን አይቀይርብህ እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤❤😍😍😍 እኔ አፈርኩኝ በራሴ ምንም አላውቅም 😭አሜንንንን አሜንንን አሜንንን ሉሌ ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @መድህኒአለምአባቴ
    @መድህኒአለምአባቴ Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ በመጎስ ያስድግህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪🥰🥰🥰🥰

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነትም ተተኪ አልዋት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆችን እንደዚህ ማብቃት ምንኛ መታደል ነው የዚህ ልጅ ቤተሰቦች በጣም አመሰግናችሆዋለሁ እድግ በልልኝ በጸጋ በሞገስ❤❤❤❤

  • @madinaplus-wl4ft
    @madinaplus-wl4ft Год назад +10

    አመን አሜን አሜን የኔ ጣፋች እመብርሃን በጥበብ ታሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ Год назад +6

    የኔጣፋጭ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበብን እውቀትን ይጨምርልህ እንዳተ አይነት ልጅ ይስጠኝ ❤❤❤❤❤

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 Год назад +1

    እግዚአብሔር በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግህ ፈጣሪ አገራችንን ስለህፃናት ሲል ይማርልን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ትንሳዬሽን ያሳየኝ ሉልሰገድ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Год назад +4

    የኔጌታ እግዚአብሔር በፀጋ በጥበብ በቤቱ ያሳድግህ እንዴት ደስይላል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Год назад +1

    እግዚአብሔር ያተን ይችን ሀገር ኢትዮጵያ ይቅር ይበላት ❤❤❤ ሕይወት ነህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️✝️✝️😘

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 Год назад +1

    በእውነት አስለቀስከኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ አንተ የ6አመት ብቻ አይደለህም በዕውነቱ በቤቱ ጠብቆ ያሳድግህ ❤

  • @MartaKambo
    @MartaKambo Год назад +7

    ❤❤❤ እሜብረሀን በእቅፏው ታሳድግ ❤❤❤ ድያቆን ላንተም ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Год назад +3

    የኔ ማር እድግ በል ያገልግልሎት ዘመንከሰ ይባርው እንዳተ ያሉት እፃናት ያብዛልን ድንቅ እፃንን ሳይሆን ያዋቂን አስተማሪ እንወድካልን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Год назад +9

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ በእውቀት በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ ወንድም በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ፍጻሜህን እግዚአብሔር አምላክ ያሳምረው አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Год назад +1

    ጣፋጭ እመቤታችን በሞገሰ ያሳድግግ እንኳን እንደዚኳ አላወራም ዘመንክን በቤቱ ያፀናክ🙋

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Год назад +4

    እግዝያብሔር በግርማ በሞገስ ከክፋ ጠብቆ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ ከክፋ አይን ይጠብቅህ እመብርሀን እውቀቱ ትጨምርልህ

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 Год назад +12

    አሁን እኔም ኦርቶዶክሰ ነኝ 😢😢😢😢😢😢😢ቤቢዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ሉዕሌ ሰው አክባሪ ታናሺን የማትንቅ ነህና አምላክ በከፍታ ያኑርህ❤❤❤❤

    • @selamt8660
      @selamt8660 Год назад

      እእእእ😢😢❤❤❤

    • @banchilema579
      @banchilema579 Год назад

      ጎበዝ እግዚአብሔር ያሳድግህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @banchilema579
      @banchilema579 Год назад

      የኔ ማር ከአንተ ብዙ ነገር መማር ይቻላል

  • @dhddhduchuf9321
    @dhddhduchuf9321 Год назад +6

    እግዚአብሔር ያሳድግሕ መዝሙርን በጣም ደስይላል ተሎ ይለቀቅልን

  • @ቅሳነት-ጐ5አ
    @ቅሳነት-ጐ5አ Год назад +5

    በስመ አብ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ኣርጋ በቤቱ ታፅናህ ❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Год назад +3

    እድግበልልን ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የምትገረም ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ አሰብክበት ያድርስህ እመብርሃን ውይይይይ እውነት ነው ልዑሌ ከሷ ውጭ ስጦታ የለም ❤❤❤

  • @እሙሳሚ
    @እሙሳሚ Год назад +8

    የነገ ተስፋችን ነህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 Год назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እግዚአብሔር ያሳድግህ ዘማሪያችንም እግዚአብሔር ይስጥህ !!!

  • @mimia7202
    @mimia7202 Год назад +1

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👍👍👍👍👍 እውነት አንድአምላክ እድግ በልልኝ🙏🥰🥰🥰

  • @woine123
    @woine123 Год назад +6

    በእውነት ድንቅ የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛበት የተባረከ ቤተሰብ ያፈራው የተባረከ ብሩክ ልጅ! እስከመጨረሻ ከቤቱ አያውጣህ::
    ተባረክ የመላእክትንም ዝማሬ ያሰማህ::

  • @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ

    እውዬ መታደል አፍህ ሲጥም ድንግል ማርያም ከዚህ አለም ፈተና እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    እግዚአብሔር በፀጋ በጥበብ ያሳድግህ የኔ ጣፊጭ እዲህ ነው ቤተሰብ ማለት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመ ብርሃን እቅፍ ድግፍ ታርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsaleandarge2824
    @amsaleandarge2824 Год назад +1

    ልዩ ልጅ ነው! አንተንም ይባርክህ እንዲ ያለውን ብርቅዬ ልጅ ለልጆቻችንብቻ ሳይሆን ለሁላችንም አስተማሪልጅ ነው!!! ይባርከው!!! መጨረሻውን ያሳምረው!!!

  • @sAli-dh7xn
    @sAli-dh7xn Год назад +4

    እግዚአብሔር በፀጋው.ያሳድግህ.እኔእራሴንትልዝቤአለፍሁ..ሰምቶመና.እግዚአብሔር አምላክ.ልቦናዬንክፈትልኝ.😢

  • @Rozi199
    @Rozi199 Год назад +3

    አንድበቱ እንደት ይጣፍጣል ❤❤❤😊😊😊በቤቱ ያጻናህ

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Год назад +1

    የኔ ውድ እድግ በልልን እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ የአንተ እደዚህ መሆን የወላጆችህ አስተዋፆ ነውና ቤተሰቦች ተባረኩ❤

  • @ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ

    ጣፋጭ የሁንክ ልጅ እናቲ እመቢቲ በደጃ ታሳድግክ በፀጋ ቀበረከት ከመላው ቢተሠብክ ጋራ ኑሩልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ

    ሀፍ የእኔ ጣፋጭ 😍😍😍እመብርሀን ታሳድግህ

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 Год назад +2

    *በቤቱያፅናክ እግበል የእኔጌታ*

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 Год назад +6

    ተባረክልን እመቤቴ ታሳድግህ ስለናተ ሲል ይቅር ይበለን አሜን አሜን ለቤተሰቦችህ ምስጋና ይገባቸዋል!!!❤

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Год назад +9

    እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ ለቤተሰቦችህም ክብር ይገባቸዋል❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад

    አሜን በስማም አስደመመኝ እመቤት ከክፍ ነገር ትሰዉርህ ወላጆቹ ክብርና ምስጋና ይድረሳቸዉ ይሄ ነዉ ወላጅ ማለት በቃ !!!በቃ ቃላት አጣሁላቹ ብቻ ዘራቹ ይባረክ

  • @eexx5392
    @eexx5392 Год назад +1

    የኡምሪ እግዚአብሔር ጨምሮ በጥበብ ያሳድግህ ❤❤❤

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Год назад +3

    ወላጆች እንደ እውንት ያለ ልጆችን አሳድጉ ትጠቀማላችሁ ታተርፋላችሁ ❤❤❤❤ እግዚአብሔርአምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ በእውነት ከዚህ ይበልጥ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ እናቴ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ❤❤❤

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 Год назад +2

    ቸሩ መድሐኒአለም ያሳድግህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 Год назад +4

    ❤❤❤የኔ ጣፋጭ እመብርሃን
    በሞገስ በጥበብ ታሳድግህ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Год назад +1

    እመቤቴ ታሳድግህ ቃል የለኝም❤❤❤😢😢ለቤተሰቦችህ ክብር ይገባቸዋልገናብዙ ታፈራለች ቤተክርስቴያን ልኡል አንተ ማለት የብዙዎች መፅናኛ የሚሆን ምግብነው የምታቀርብን ሺአመት ኑርልኝ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад +2

    እድግ በልልኝ ቃለኽይወት ያሰማልን እመሀምላክ ትባርክ እግዚአብሔርን በሞገስ በጥበ ብ ያሳድግክ ❤❤❤

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 Год назад +2

    እግዛብሄር በጥበቡ ያሳድገህ መጨረሻህን ያሳምርልህ በእድሜና በጤና ይያንሩልን ልጄ

  • @መሲየወልድያዋ
    @መሲየወልድያዋ Год назад +8

    ወለተ። ሰላሴበፆለትአስቡኝ11አመት። ለፍቸእንዳልቀር። ፆለታችሁ። አይለየኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኩላሊቴንአሞኛን

    • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
      @ወለተኪሮስየድንግልማርያም Год назад +2

      እመቤቴ ትማርሽ በምልጃዋ አትለይሽ የኔ እናት😢😢🙏🙏🙏🙏

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት Год назад

      እግዚአብሔር ymarsh yenie eht yekolalit beshta yehonkegn menfes iyalsh bemokuterya ketkcw

    • @etalami8979
      @etalami8979 Год назад +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህት

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Год назад +2

      እኽታችን እግዚአብሔር ይማርሽ ፀሎት አድርጊ የቅዱሳን ዝክር ቲዩብ ላይ ጊቢ አዳምጪ ትድኛለሽ

    • @emuemu8333
      @emuemu8333 Год назад +1

      እመቤቴ ትዳብስሽ እህቴ😢

  • @Hareg21
    @Hareg21 Год назад +1

    እግዛብሄር ያስደግህ

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Год назад +1

    እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ እኔስ ስስት አልኩ ከአይን ያውጣህ

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ

    እግዚአብሔር ይስድገህ በቤቱ ይፅናህ ይህ የቤተስብ ወጤት ነዉ ልዑሌ እናመሰግናለን

  • @selam801
    @selam801 Год назад +3

    የምር በጣም ልዩ ጣፋጭ ልጅ ነህ እግዚአብሔር በጥበብና በሞጎሰ ያሳድግህ❤

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 Год назад

    አሜን እሺ በይን እመቤታችን !!!!
    ተባረክ ልጄ...

  • @alemkassaye8129
    @alemkassaye8129 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግክ በቤቱ ያፅናክ አይቀይርክ ❤ስወደው አባቴ

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 Год назад +4

    አሜን ግሩም ድንቅ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይባርህ በጥበቡ ያሳድግህ

  • @ferenjohawas7854
    @ferenjohawas7854 Год назад +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @fantu1fantu215
    @fantu1fantu215 Год назад +1

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋው ያሳድግህ እመቤቴ ማርያም ሽፍን አድርጋ ታሳድግህ አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ

    እግዚአቢሔር ይመስገን እግዚአቢሔር ይመስገን ያምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም በጥበቡ አሳድጋ ለማረግ ለፍሬ ታብቃልን የፍቅር አምላክ ፍቅሩን አብዝቶ ያልብሰልን እማምላክ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ላገሩ ለወገን ጠቃሚ ታድርግልን ቤተሰቦቹ ከዚህም በላይ ቢጠበቀባችዉን ከብር ይገባቸዋን