ህዝቡን ያስለቀሰው የበጋሻው ዘርፌ እና ምርትነሽ መዝሙር Megabe Hadis Begashaw zemarit Zerfe & Mertenesh

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2019
  • Thank You For Visiting Our You tube Channel and Please subscribe To get New Videos. contact us 0909-563434 or 0929-133530 or 0909-563435 or 0986-119595
    Facebook-- www. HolySpiritTVShow
    Telegram-- www.t.me/holyspirittv
    የዘውትር ፕሮግራሞቻችን አርብ ጠዋት ከ12፡00 አስከ 8፡00 እና እሁድ ከ12፡00 እስከ 7፡30 አዲስ አበባ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት የቃል ነፃ የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው -ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ click supermarket ያለበት ህንፃ ላይ - ዘወትር እሁድ ከ9፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 እና ሰኞ ከ12፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት አዳማ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት የቃል ነፃ የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው አዳማ 09 ቀበሌ ኪዳነ ምህረት ስጋ ቤት 50 ሜትር ገባ ብሎ

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @enuloveyedillaenuloveyedil1205
    @enuloveyedillaenuloveyedil1205 4 года назад +888

    ድሮም የነበረች ወደፊትም የምትኖር ያላረጀች የማታረጅ የማትታደስ እድሳትም የማያስፈልጋት የማትመዘን የማትለካ የጥንት የጥዋቱዋ ይቺ ናት እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በተዋህዶ መማረክ መባረክ ነው ክብርና ምስጋና ለእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጅሽ ይሁን

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r 4 года назад +10

      አሜንንንን ማርዬ

    • @touch3206
      @touch3206 4 года назад +6

      አሜን አሜንአሜን

    • @mulunashtumebonesh8992
      @mulunashtumebonesh8992 4 года назад +16

      Eyasus yadinali :: madni blela bmanimi yelmi idenbti zadi ytsxa sim Eyasus Eyasus Eyasus bicha ::

    • @user-iu8wu6un8p
      @user-iu8wu6un8p 4 года назад

      አሜን

    • @user-iu8wu6un8p
      @user-iu8wu6un8p 4 года назад +13

      @@mulunashtumebonesh8992 መቼ አያድንም አልን ማዳንስ ቢሉሽ ማዳን

  • @samera7043
    @samera7043 3 года назад +187

    ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @habtamusisaylecturingofcom2370
    @habtamusisaylecturingofcom2370 2 года назад +92

    የ ድንግል ማርያም ልጅ የተመሠገነ ይሁን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @sounaseyon6751
    @sounaseyon6751 3 года назад +220

    እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር እየሱስ ክርስቶስን ለኛም ጌታችን አምላካችን ነው ስሙ ይባረክ አሜን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️💝💝💝😭😭😭😭😭😭

  • @habtakirar5042
    @habtakirar5042 4 года назад +175

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።
    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን።

    • @user-pi7ts9zm5b
      @user-pi7ts9zm5b 4 года назад +7

      በምድር ላይ ለዘላላም የሚኖር ነገር አንዳችም የለም።
      ለዘላላም የምትኖራዉ፣የእግዚአብሔር መንግስት ናት።እየሩስአሌም።

    • @user-vf5zd7nj9j
      @user-vf5zd7nj9j 3 года назад +3

      Ameeeen Ameeeen Ameeeen

    • @We-ub3dh
      @We-ub3dh 3 года назад +5

      አሜን አሜን አሜን

    • @sallamkann3472
      @sallamkann3472 3 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @selamgereziher276
      @selamgereziher276 3 года назад +2

      @@user-pi7ts9zm5b አሜን አሜን አሜን

  • @marigkfy9738
    @marigkfy9738 2 года назад +123

    አርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር አቤቱ 😭ጌታየ ሆይ በአህዛብ ሃገር ሁኘ እንዳልጠፋ አቤቱ ወደ በትህ መልሰኝ 😭😭😭😭🤲🤲

  • @belaynesh1211
    @belaynesh1211 2 года назад +113

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏

  • @babubabu-oo8be
    @babubabu-oo8be 3 года назад +491

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l 4 года назад +33

    የኛ እንቁ ምርትነሽ እንወድሻለን ይሄ መዝሙር ስ ሰማ ያንቺን ጥንካሬ ነው የማየው እንኩዋንም ተኩላ አልበላሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 2 года назад +1

      #እይሱስ ክርስቶስን ማመንና መከተል ለተቃዋሚዎች #በተኩላ እንደመበላት ያስቆጥራል የማንም ሀይማኖት አያድንም ከዘላለም ሞት መዳን የሚቻለው በእየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው ክብር ለርሱ ይሁን 4.

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +8

    ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው🥰
    ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @FetleWork-jg1bn
    @FetleWork-jg1bn 2 месяца назад +4

    ስታምሩ አስቀናችሁኝ እኮ❤😍🥰✝️✝️✝️

  • @sraj7399
    @sraj7399 3 года назад +192

    ታዋህዶ ትኑር ለዘላለም መዝሙሮቿ ብቻ እግዚብሔርጋ ይደርሣል አሜን አሜን

  • @benawi-8346
    @benawi-8346 4 года назад +308

    ኦርቶዶኮሶች ዝማሬያቸው እራሱ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ነው..። wow ተባረኩ

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 4 года назад +3

      Habtamu Alemayehu betkikikl

    • @kebedeabdisa7894
      @kebedeabdisa7894 4 года назад +1

      Amennn Tebarku

    • @eneyefiqrtwilidnegni9874
      @eneyefiqrtwilidnegni9874 4 года назад +2

      መጻፍ ቅዱሳዊ ያልሆነው ደግሞ ሺ እንደሆነም እናውቃለን

    • @RD-iw7eg
      @RD-iw7eg 4 года назад

      Wushet min yadergilihal?

    • @RD-iw7eg
      @RD-iw7eg 4 года назад +2

      Ewin enezih Orthodoxawoyan nachewin?

  • @mintesnottariku287
    @mintesnottariku287 Год назад +3

    ይህ መዝሙር የጠቢቡ ንጉስ ጠቢብነት ምን ያህል ጥልቅ እንደነበርና የእግዚአብሄር ፍርድ በግልፅ የታየበት ነው

  • @user-ce9cb9zj8e
    @user-ce9cb9zj8e 3 года назад +39

    ተባረኩልኝ ህፃናት የጌታ ኢየሱስ ፀጋ ሰላም ይብዛላችሁ ወላጆችም እንዲህ ነው ህፃናትን ማሳደግ እድሜአችሁን ሁሉ በቤቱ ይለቅ
    ክብር ለክርስቶስ

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay4549 4 года назад +12

    ወይነ እንደት ደስ ይላል እንደ ዛረ ሆኜ አላቅም ቃሉን ተረዳውት እግዝአብሄር አለ ቤዙፋኑ እግ/ር አለ ቤማድራው።

    • @user-oc8hq1nw7k
      @user-oc8hq1nw7k 4 года назад +1

      የእግዚአብሔር ቃል ተቆርጦ አይፃፍም

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 года назад

      @@user-oc8hq1nw7k 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌⚘⚘⚘

    • @user-gw4he6tl4e
      @user-gw4he6tl4e 4 года назад

      የእግዚአብሔር ስም ኣስተካክላችሁ ፃፉ እያንዳንዱ የራሱ ትርጉም ኣለ ግን ቤቴክርስትያን ላይ እንጅ እዚህ ድርጅት ኣይደለም ማስተዋሉን ያድላችሁ

  • @abiyotmengesha3168
    @abiyotmengesha3168 4 года назад +7

    እግዝአብሔር በምህረቱ ያስባችሁ ለላ ቃል የለኝም፡፡

  • @richrara2503
    @richrara2503 2 года назад +100

    የኦርቶዶክስ መዝሙር እኮ በየትኛውም እምነት ላይ ላለ ሰው ያጓጓል ክብሩ ይስፋ ለእናት ና ልጁ አሜን

    • @user-gx9fi7ut1d
      @user-gx9fi7ut1d 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 9 месяцев назад

      አሜንንንንንን

    • @tigmatwas2109
      @tigmatwas2109 8 месяцев назад

      🙄🙄😂😏

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 4 месяца назад

      Le liju bichaa new inatiyewu mutalechi kalasi 😂😂😂

  • @user-dk6hj1jl1f
    @user-dk6hj1jl1f 2 года назад +64

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ተኑር ድግል ማርያም ልጅ የተመሰገነይሁን❤❤

  • @mira6337
    @mira6337 4 года назад +12

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዛሬም ነገም ተዋህዶ እናወዳታለን

  • @user-mg7jp5pr8o
    @user-mg7jp5pr8o 4 года назад +26

    እግዚያቤር የተመሰገነ ይሁን አይናችሁ ሊገለጥ ነው መሰለኝ ኑ ኑኑኑኑኑ ሳይመሽባችሁ

  • @user-hv6oh5ty8n
    @user-hv6oh5ty8n 4 года назад +2

    ትዋዶ ሠርጎዶ የሚገባ ሚሥጥር ያላት አይማኖት ነቺ ትመሥገን የድንግል ማርያም ልጂ መታደል ነው በተዋዶ አይማኖት መፈጠሬ

  • @filmwedajtubee
    @filmwedajtubee 4 года назад +28

    እውነት አንዲት ናት...…ተዋህዶ
    ወገኖቼ እግዚአብሄርን ከፈለጋችሁ በእውነተኛው መንገድ ፈልጉት ታገኙታላችሁ።ተዋህዶ እምነት ብቻ አይደለችም ''እውነትም'' ናት።

    • @seblewongelzeyede5280
      @seblewongelzeyede5280 3 года назад +8

      እውነትና መንገድ ህይወት ኢየሱስ ነው

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 2 года назад

      @@seblewongelzeyede5280 betekrstiyans aydelechim ??? betekrstiyan eko yekrstos mushra nat right

    • @tewdrasolomon3072
      @tewdrasolomon3072 Год назад

      @@seblewongelzeyede5280 tewahdom eco ye egziyabher new wde

  • @alamcute283
    @alamcute283 4 года назад +16

    ዝምአሬመልእክትንያሰምአልኝ። ዎርቶዶሰ። ለዘለአለም። ትኑር። አሜንንን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 года назад +21

    ኦርቶዶክስ ትለምልም ለዘላለም አሜን 😍😍😍🙏🙏🙏😘😘😘❤❤❤

  • @user-ru3lt4el7n
    @user-ru3lt4el7n 25 дней назад

    አቤት እዴት አደምወደው ይኃንን መዝሙር🌷🌷🌷

  • @user-yf2yz2ko4w
    @user-yf2yz2ko4w 2 месяца назад +5

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር ክርስቲያኖች በሙሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ ክብርና ምስጋና ላንተው ይሁን አሜን amen❤❤😢😢😢

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b 4 года назад +21

    የማትየር የማትታደስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እውነት ነው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ይፈርዳል በጣም የምወደው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር

    • @tamasga3213
      @tamasga3213 4 года назад +1

      እግዚአብሔወደነበራቺሁበትልመልሣቸውለሤጣንአጫዋቺአትሁኑእመብርሀንበምልጃዋትርዳጅኦርቶዶይክስሀምማንቴየጥንትነሺየእናትአባቴ

    • @sosinaaklog8395
      @sosinaaklog8395 3 года назад

      ለዘላም የሚኖረው እግዚያብሄር ብቻነው ሃይማኖት ለዘላለም አይኖርም ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑ የእግዚያብሄር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ዮሐንስ ወንጌል 1:12 ኢየሱስ ያድናል::

    • @tewdrasolomon3072
      @tewdrasolomon3072 Год назад

      @@sosinaaklog8395 eyesus yabnal yemtlu eneco yemigermegn ayadnem alaln hoho

  • @aklilufikir1256
    @aklilufikir1256 2 года назад +15

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ትመስገን ኦርቶዶክስ ምንግዜም ልዩ ነች የኢትዮጲያ መዳኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን ነች 💒💒💒❤

    • @selamleenathagreethiopia1014
      @selamleenathagreethiopia1014 2 года назад

      Ey egziyabhir sem mtrat lmdenw yemtfrut orthodox emnt tktayoch

    • @soziah2703
      @soziah2703 2 года назад

      @@selamleenathagreethiopia1014 re ulme yetralu kebre Le degle Maryme Leje

  • @LidyaIsrael-ri7nh
    @LidyaIsrael-ri7nh 2 месяца назад +1

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ። በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው። መዳኒያለም ምስጋናችንን ይስማልን። እልልልልልልልልልልልልልል። እልልልልልልልልልልልልልልል😂

  • @salma1200
    @salma1200 4 года назад +57

    ተዋህዶ ለዘላለም ይኑር

    • @user-sk9vv3sn4j
      @user-sk9vv3sn4j 2 года назад

      አሜንንአሜንንአሜንን😭😭🙏🙏

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z 4 года назад +44

    ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑርልን አያቹ የኛ መዝሙር ልብ ውስጥ ሰርስሮ ነው ሚገባ ለጠፉትም ልቦና ይስጣቸው የኛ መዝሙር መች ያሳብዳል ልብ ይነካል እንጂ ትውስታው እኮ በሄዳችሁበት እንድትሠሙ ያረጋችኋል ተዋህዶ እምነቴ የጥንት ነሽ የእናትና የአባቴ ❤❤❤😭

    • @bdbdbhsje5511
      @bdbdbhsje5511 4 года назад +2

      እናንቴ ሰዉዎች ኧራ ተረጋጉ መዝሙር የእግዝአብሔር ዕንጅ የ ሰዉ ዓይደለም

    • @asterdemsi4109
      @asterdemsi4109 4 года назад

      💗💓😊

    • @tinsaeshiferaw9652
      @tinsaeshiferaw9652 3 года назад +1

      @@bdbdbhsje5511 tewahdo le egziabher yezemrchew mezmur nw zemari selelachu ye tewahdon mesmat nw

    • @tinsaeshiferaw9652
      @tinsaeshiferaw9652 3 года назад

      @@bisratkifile2673 tewahdo wst hunew nw yezemrut

    • @asnakechmenchesua
      @asnakechmenchesua Год назад

      ​@@tinsaeshiferaw9652 4y_yuyuhjii

  • @hiwotbeyana3228
    @hiwotbeyana3228 4 года назад +14

    ኪኪኪ መዝሙሩ የኛ የኦቶዶክስ ነው

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 2 года назад

      yhe poletica aydelem ene orthodox negn gin endezi aynet asteyayet yelegnm

  • @genet2810
    @genet2810 3 года назад +45

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

    • @genetgonie4434
      @genetgonie4434 Год назад

      amen

    • @gracemoregrace1440
      @gracemoregrace1440 Год назад

      አሁን ይህ መዝሙር ከኦርቶዶክስ ጋር ምን አገናኘው ቃሉን ነው የዘመሩት ሀይማኖት ለዘላለም አይኖርም የእግዚአብሔር ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል በህይማኖታችሁ ለምትመፃደቁ ሀይማኖት አያድንም እየሱስ ያድናል ወደ ህይወት ሰጭው ወደ እየሱስ ኑ before it’s too late

    • @aschumidkesa4157
      @aschumidkesa4157 Год назад

      @@gracemoregrace1440 x

    • @tewdrasolomon3072
      @tewdrasolomon3072 Год назад

      @@gracemoregrace1440 ere eferu be mariyam ene lela mnm alelachum gn eferu

  • @selamfekadu8488
    @selamfekadu8488 2 года назад +11

    በመንፈሰ የተዘመረ መዝሙር ነው እ/ር እነበጋሻውን አሰተምሮ እውነትም መንገድም ጌታ እንሆነ አውቀው መንፈሳዊ አይኖቻችው ተከፍቶ ዛሬ ጌታን ያገለግላሉ ጌታ ሰሙ ይባረክ አይኖች ካልተከፈተ ከባድ ነው

  • @mahberachintube1627
    @mahberachintube1627 Год назад +7

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር

  • @tagesechuptodate1848
    @tagesechuptodate1848 4 года назад +5

    እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው

  • @fetiberihun9828
    @fetiberihun9828 4 года назад +129

    I'M PROUD TO BE ORTHODOX TEWAHEDO! THANK YOU JESUS!

  • @tigisetlove2116
    @tigisetlove2116 Год назад +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖቴ

  • @user-pe2ei4cy4q
    @user-pe2ei4cy4q 4 года назад +18

    ኦ በኢየሱስ ስም አሌሎያ ኢየሱስ በትክክል ይፈርዳል ከአብ ጋር አንድ ነው እኔ እና አብ አንድ ነን ብሎል ይህ መዝሙር ይፈርዳል እያላችሁ ነው ሳታውቁት ይህ መዝሙር እየመሰከረ ነው ክብር ምስጋና ለፈራጆ ለኢየሱስ ክብር ላዳኞ ክብር ለሰጭው ለነሽው ክብር ይሁን ለፍግዚአብሄር ይህንን ላደረገልን

    • @dsta0105
      @dsta0105 4 года назад +2

      ክብረቢስ መጀመሪያ ክብር እወቁ

    • @user-ht4cl7qq3g
      @user-ht4cl7qq3g 4 года назад +2

      እራሳቹን ቻሉ እንዴ ጥገኞች

    • @zayidkiros9668
      @zayidkiros9668 4 года назад +1

      መጀመሪያ አማርኛ መፃፍ ተለማመድ/ጂ ጥገኛ

    • @hanawoulde3986
      @hanawoulde3986 4 года назад

      @@user-ht4cl7qq3g hi

    • @hanawoulde3986
      @hanawoulde3986 4 года назад

      @@user-ht4cl7qq3gሠለም

  • @user-go2cp9fn7q
    @user-go2cp9fn7q 4 года назад +238

    ወደኦርቶዶክስ የመለስከኝ ጌታ ለዘላለም ተባረክ የኦርቶዶክስ መዝሙር እደዚ ከልብ ይገባል አለጂ የሚያስጨፍር በጌታ ስም የሚዘመር

  • @zemachutube8730
    @zemachutube8730 2 года назад +9

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለዘላለም ትጠብቀን 🤲

  • @madesign21
    @madesign21 4 года назад +52

    #የኦርቶዶክስተዎህዶ መዝሙር እንዲህ ነው ጠልቆ የሚገባ #ይፈርዳልአይፈርድምአትበሉ....የእናንተ አማላጅ የኛ ፈራጅ

    • @ebfebf9380
      @ebfebf9380 2 года назад +2

      Yehones wengel 14 anbeb

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 4 года назад +26

    ተዋውዶ ለዘላለም ትኑር ልባቹሁን ትመልሰው ልደትየ

  • @user-fl5qg7zy1r
    @user-fl5qg7zy1r 4 года назад +74

    ምርት ነሽ ምን ጊዜም እንወድሻለን በሀይማኖትሽ ጠንካራ ነሽ

  • @tesfamichaell
    @tesfamichaell 3 года назад +19

    ኦርቶዶክስ መንፈስ ቅዱስ የገነባት የማትፈርስ የፀናችዋ ግንብ ናት
    ንጉሴ እግዚአብሔር ሆይ ቤትህን መቅደስህን ጠብቃት

  • @fretachannel
    @fretachannel 2 года назад +10

    በጣም ደስ የሚል ልብ ነክ መልእክት ነው። ያሳድጋችሁ እየዘመራችሁ ንሩሩሩ።

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q 4 года назад +54

    ተባረኩ ደስ የሚል ዝማሬ የልጆቹ አገላለፅም በጣም ደስ ይላል ተባረኩ

  • @maranatayesus564
    @maranatayesus564 4 года назад +3

    መጋኛቸው ስኬ መቸረሻ የመስቀሉ ሲር ይሁንላቸው ተባረኩልኝ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @betlhemtiti3704
    @betlhemtiti3704 11 дней назад

    ሁሌም እግዚአብሔር ትክክለኛ ፍርድ ይፈዳል❤

  • @MesiTemesgen-gu4ff
    @MesiTemesgen-gu4ff 8 дней назад +1

    ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑሩ

  • @user-mv8zo7xi8j
    @user-mv8zo7xi8j 4 года назад +180

    ተዎህዶ እንድህ ነች
    ግን እራሳችሁን የምትችሉበት ቀን ናፈቀኝ

    • @gerryayele9937
      @gerryayele9937 4 года назад +7

      የኔ ቆንጆ ይሄ የሀይማኖት ቤት መደርደሪያ አይደለም እሺ በብሉ ኪዳን ዘመን የንጉስ ሰለሞን የመጀመሪያው የንግስና ጥበቡ የታየበት ነው ብታነቢው ጥሩ ነው እሺ የኔ እህት

    • @user-mv8zo7xi8j
      @user-mv8zo7xi8j 4 года назад +2

      @@gerryayele9937 እግዚአብሔር ይመስገን ማንበቡን አንች አትነግሪኝም
      ታዳ እንደዛ ካወቅሽ ምን ከሰው ይማኖት ይለጥፍችሗል?
      እያልን ያለ ነው እራሳችሁን ቻሉ አትድርሱብን ነው ።

    • @gerryayele9937
      @gerryayele9937 4 года назад +8

      የኔ እናት መፅሀፍ ቅዱሱ እንግዲ አንተወውም ደሞ እግዚያብሄርን እሚያከብር ነገር ላይ የኛ የኔ ብሎ ነገር አለ እንዴ አንዱ አምላክ የሁሉ አምላክ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው እሱ የሞተው ለአንድ እምነት አይደለም ለሰው ልጅ ሁሉ ነው የኔ ቆንጆ

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r 4 года назад +15

      ብትበዙም ብዙ ብትሉም ተመልሳችሁ ከእመቤቴ እግር መውደቃችሁ አይቀሬ ነው ቀን ሲመጣ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን መቼም አንሞትም ገና እንበዛለን የሄዱትም ይመለሳሉ ይሄ ሀቅ ነው

    • @user-ki3zu9qd6g
      @user-ki3zu9qd6g 4 года назад

      በጣም

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 2 года назад +40

    ጌታ በቤቱ ተክሎ ያሳድጋችሁ ውይ ደስ ስትሉ እንኳንም የጌታ ሆናችሁ።

    • @lindunazu242
      @lindunazu242 2 года назад +1

      Goood

    • @aberademse7050
      @aberademse7050 6 месяцев назад

      ሁላችንም የ እግዚአብሔር ነን እናንተ ብቻ አይደላቹም

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 4 года назад +5

    እግዚአብሔር የተጋረደባችሁን ሚስጥር ገልፆላችሁ አንድ ቀን ወደ ሙክራቡ ይመልሳቹሃል ...ወገኖቻችን ናቸውና ልቦናቸውን መልሶልን አንድ ለመሆን ያብቃን...ለእኛም ንፁህ ልቦና ንፁህ አዕምሮ የፀና ዕምነት ከማስተዋል ጥበብ ጋር ያድለን...አሜን!!!

  • @semharyacob881
    @semharyacob881 3 года назад +1

    እኛ ያለቀስነው እግዚኣብሔር በማያሳሳተው በጥበቡ በፍርዱ እንጂ ከምርትነሽ ውጪ በሶስቱ ድራማ አይደለም ምርቴ እህቴ ፈጣሪ የድራማ ሰዎች መሀል ያውጣን ላንቺ ዝማሬ ብቻ 💐🌾🌷💐🌷🌷💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotsisay8253
    @hiwotsisay8253 Год назад +4

    ክብር ለድግል ለማርያም ልጅ ይሁን

  • @assefatessema
    @assefatessema 4 года назад +64

    ይቺ ናት ኦርቶዶክስ እንደ መንጋ ከምትዘሉ እንዲህ በአደብና በፅሞና ነው መዝሙር መድህንየአለም ልብ ይስጣቹ።

    • @user-lh6zx1bu6l
      @user-lh6zx1bu6l 3 года назад +2

      Basamur

    • @zewdiberhane300
      @zewdiberhane300 3 года назад +1

      @@user-lh6zx1bu6l ok no

    • @mhammadmjawaz3828
      @mhammadmjawaz3828 3 года назад +2

      እዉነት እንደ ጠገበ ጥጃ ከመዝለል እንዲ በፅሞና መስማትና መዘመር ይሻላል

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 3 года назад

      @@mhammadmjawaz3828 አትፍረዱ እያሉ እየዘመሩ ፍርድ የ እየሱስ ፍቅር እንደ እምቦሳ ብያዘልላቸውስ . ፃድቅ እን ደቦል አንበሳ ይዘላል . እግዚአብሔር ልብን ያያል ሰው ውጭውን

    • @user-kn1mv8nr6g
      @user-kn1mv8nr6g 2 года назад +1

      አታለቃቅስ በዚህ ዝማሬ ውስጥ ያሉ ሁሉም ሰዎች ተሐድሶ ሆነዋል

  • @love-xg3ws
    @love-xg3ws 3 года назад +22

    እሚየ ተዋህዶ ለዘላኣለም ትኑር 😭

  • @We-ub3dh
    @We-ub3dh 3 года назад +10

    አርቶዶክስ ተዋህድ ለዘላለም ትነረ

  • @user-cx4gy6gy9c
    @user-cx4gy6gy9c 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የስመዐልና እግዚኣብሄር ፀግኡ የብዝሐልኩም አሜን

  • @cell7153
    @cell7153 4 года назад +42

    ዋውው እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ነው
    እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አሜንንን

  • @melatmel4228
    @melatmel4228 4 года назад +23

    እንዴት ደስ የምል መዝሙር ነው ልጆቹም አሪፍ አድርገው ነው የሰሩት ጌታ ይባርካችሁ 💝 አሜን እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ 💝

  • @tsgiegalhageretigrey1192
    @tsgiegalhageretigrey1192 2 года назад +21

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ውዶች ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዛብሔር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኣሜን፫

  • @43058
    @43058 Год назад +8

    ከተዋሕዶ ኦርቶዶክ እንዳንወጣ በጸጋውንና በምሕረቱ ይያየንና ይደግፈን እግዚኣብሔር ኣምላክ ለኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ይበላት ኣሜን ኣሜን ኣሜን፡፡

  • @user-eg7mn8cs7c
    @user-eg7mn8cs7c 4 года назад +7

    እናንተ ተመለሱ ወገኖቸ እናት ቤተክርስትያን ክፋት ናት ለልጆቾ ብትገፏት እንጁ አትገፋችሁም ተመልሱ
    እስኪ እራሳችሁን ጠይቁት ወገኖቸ

    • @user-pi7ts9zm5b
      @user-pi7ts9zm5b 4 года назад +1

      ቤተክርስተየኑን ዝጉት ከፈለጋቹ።
      የጠኦት የገብሬኤል ቤት
      የጣኦት የሚካኤል ቤት
      የጠኦት የአርሴማ ቤት
      የጣኦት የማሪየም ቤት
      መቼም አይመለሱም።
      ስታዩአቸዉ ሚመለሱ ይመስላቹሀል?
      አሁን እኮ በጣም ጠክራዋል
      የማይፈርስ የአለት ቤት ሆናዋል
      ንፋሱ ቢማታዉ የመይወድቅ
      ጎርፉ ቢመጣ የማያፈርስ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 2 года назад +1

    እናቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ የፅት ነሽ የናትና አባቴ ክብርና ምስጋ ለናትና ልጅ

  • @user-wc1kx7ds7e
    @user-wc1kx7ds7e 4 года назад +9

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልንአሜን

  • @learnmore1901
    @learnmore1901 4 года назад +14

    ሁላችሁም ጭንቀታቹ ሐይማኖት ብቻ ነው አንድ እንኳ ስለ ሕይወት የምያስብ የለም። ቀልድና ፌዝ ብቻ .....ሥራ የለለው ትምክህት ብቻ። .....ብላቴኖች ጌታ ይባርካችሁ ።

    • @ebfebf9380
      @ebfebf9380 2 года назад +1

      Tebarek

    • @SamA-kr4gd
      @SamA-kr4gd 2 года назад

      🥲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 Год назад +1

    ኦርቶዶክስ ያረከኝ ቅድስ እግዚአብሄር ይመስገን በቤተ ያፅናን😢❤

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d 2 года назад +5

    10ጊዜ ይሆናል ያየውት ደግሞም በእንባ
    የዛሬ አመትም ዛሬም ይገርማል💖እግዚአብሂር ይመስገን🙏ስለነዚ ህፃናት መምህራኖቻቸው በእጥፍ ድርብ ተባረኩ💌

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 4 года назад +23

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @betibeti72
      @betibeti72 3 года назад

      ተዋህዶለዘላለምትኑር😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @shjeesuew4748
    @shjeesuew4748 3 года назад +4

    ተዋህዶ ለዘላለም ትነር

  • @aziza1131
    @aziza1131 4 года назад +1

    ኦርቶደክሥ የማትቀየር አንድናት ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም እግዛቤር ይመሥገን ያተልጅ ሥላደረከኝ ፈጣሪ አምላክ ከመሞታችን በፊት በንሠሀጎዳና ምራን አምላካችንሆይ እደሀጢያታችን ሣይሆን እዳተቸርነት ይቅርበለን ጦትማታ አተንና እናትህን የማነሣበት ንፁልቦና አድለን አሜን አሜን አሜን

    • @Gracenigussie
      @Gracenigussie 3 года назад

      Lezelalem yeminor manem menem yelem bemeder lay hulum geziyawi new hulem yemayekeyer yaw yehone zelalemawi egziyabher becha new

  • @ethiopiatesfaye8741
    @ethiopiatesfaye8741 Год назад +2

    አሁንምእያዳመጥኩትመዝሙሩሲያልቅብዙጊዜመድገምነውየምፈልገው❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @mekadr842
    @mekadr842 4 года назад +95

    ሕግዚያብሔር ተመስገን ሁሉም ይመጣሉና የኦርቶዶክስ ልጆች ዝም እንበልና አንጸልይ

  • @iejriejkdjjrjr6240
    @iejriejkdjjrjr6240 4 года назад +57

    ተመስገን ኣምላኬ ኦርቶዶክስ ንዘላለም ንበሪ

    • @ebfebf9380
      @ebfebf9380 2 года назад

      Hooooo

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 2 года назад

      @@ebfebf9380 pro ena ortho ers bers stbalu eskemeche?????

  • @adugnaalem
    @adugnaalem 2 года назад +1

    ጌታ እግዚአብሔርበሞገስ ያሳድጋችሁ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው የናንተ ትወና ደግሞ ከልብ ያስደስታል

  • @user-lz2kl7vq9x
    @user-lz2kl7vq9x Месяц назад

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አለ በዝፋኑ ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 2 года назад +8

    ግን ልጆቹ በጣም ምርጦች ነቸው ዋውውውው♥♥♥♥

  • @hanichoyegetaliji3815
    @hanichoyegetaliji3815 4 года назад +10

    wowowowowow thanks 😤😤👈👉እግ/ር ይፈሪደል💓💓💓🙏

    • @meselech3703
      @meselech3703 3 года назад

      Wow ww that was so funnyman 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bersabeb4301
    @bersabeb4301 2 года назад +37

    የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፋ

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 4 года назад +2

    *ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አዎ አለ በዙፋኑ ይፈርዳል❕ፈራጅ አምላክ እንጂ አማላጅ አይደለም❕*

    • @user-gw4he6tl4e
      @user-gw4he6tl4e 4 года назад

      ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን

    • @wubalemfkadu6600
      @wubalemfkadu6600 4 года назад

      ,E),yamalidal,yamalidal,asem,asem,

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 2 года назад

      John 3 (አማ) - ዮሐንስ
      17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።

  • @debora934
    @debora934 3 года назад +1

    እዉነት እግዚሐብሔር ይፈርዳል ተባረኩ

  • @gggfjhdnly3297
    @gggfjhdnly3297 4 года назад +23

    አውን ይፈርዳል ውድ ስጦታዬ ኢየሱስ♥ ስሙ ይመስገን♥

  • @user-mz1dn1go3m
    @user-mz1dn1go3m 4 года назад +12

    *ግን እረ እህታችን የተመለሰችዋ ያለችበትን መዝሙር ድንቡልቃ አትጨዋቱባት እግዚአብሄር እማ መፍረዱ መቸ ይቀራል እስከመቸ ዝም ይላል መችም የማትጠፋዋ መቸም የማትታደሰዋ እደሳ የማያስፈልጋት እምየ እናታችን ኦርቶድክስ አምነታችን ናት ክብር ይችን እምነት ለሰጠን ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን አሜን ፫*

  • @shabukawet1671
    @shabukawet1671 4 года назад

    Ene Orthodox ayedelwm gen lemendenw disliked yemetarghu tikikilena Bible laye yale story new E/r yeker yebelachu des mele mazemur new tebarku❤❤❤❤❤

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬመልዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigestdadil7838
    @tigestdadil7838 4 года назад +3

    Wow bareduwwan koo

  • @mikiasestifanos8197
    @mikiasestifanos8197 4 года назад +4

    እኛን ክርስቲያኖች ከሚለያየን ነገር ይልቅ አንድ የሚያረገን ብዙ ነው!!!

  • @SaraAl-uc4px
    @SaraAl-uc4px 17 дней назад

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏

  • @mhammadmjawaz3828
    @mhammadmjawaz3828 3 года назад +2

    እዉነተኛና ትክክለኛዉ ቃል ነዉ ደስ ብሎኛል

  • @GermawitGoitom
    @GermawitGoitom 3 месяца назад +3

    🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @smaretsfaye3975
    @smaretsfaye3975 4 года назад +6

    ምንአለ የራሳችሁን ብሰሩእምዬተዋህዶ መቀለጃአይደለችም ጨርሶይማራችሁ መዳኒአለም ከምትራገጡው ይሻላችሗል

    • @wegahtagedey7294
      @wegahtagedey7294 3 года назад

      Endet blo yale orthodox ema achelum ayhonlachem

  • @linidesbele380
    @linidesbele380 4 года назад +3

    ጴንጤዎች ምን እየሰሩ ነው በመዝሙርራችን
    ኣምላኬ ሆይ የሚያደርጉትን ኣያውቁምና ልቦና ሰጣቸው ኣሜን ።

    • @linidesbele380
      @linidesbele380 4 года назад +1

      የኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ኣሜን ።

  • @uo306
    @uo306 4 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ ላደረገኝ!!ለእናንም በአሸዋ ቤት ለቆማቹ እግዚአብሔር ይመልሳቹ ማስተዋሉን ይስጣቹ!አንዴ ይፈርዳል አንዴ ይለምናል ከዚህ ይሰውረን! እግዚአብሔር አምላክ ወደእውነተኛዋ ቀጥተኛ እምነት ይመልሳቹ! የዘወትር ፀሎቴ ነው!

    • @divorahaile4391
      @divorahaile4391 2 года назад +1

      ኣርጋጊጽካ ዲካ ? ንነብስኻ ውን ጸልየላ እቲ ሓቂ ክግለጸልካ/ኪ ፡ ደሓር ከኣ ሰብ ናብ ኣምላኽ እምበር ናብ ሃይማኖት ኣይኮነን ክምለስ ዘለዎ ።ተባረኽ

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x 4 года назад +216

    ይች ናአት ኦቶዶክስ ተዋህዶ ድሮም የነበረች አሁንም ይአለች ለወደፊቱም የምትኖር

    • @fekirhaylu3068
      @fekirhaylu3068 4 года назад +1

      ሀቢቢቲ ኦርቶዶክስ የጥንት እምነት ስለሆነች ዝም ብለሽ ተከትለሽ እድሜሽን አትጨርሽ ከዛ እምነት ያወጣኝ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበቤ ነው

    • @user-iq5bi7vl6x
      @user-iq5bi7vl6x 4 года назад +7

      @@fekirhaylu3068 ስታአሳዝኝ ልቦና ይስጥሽ ማንበብ ትርጉሙ እምነትን እነ ልብስ መቀየር ከሆነ ጥቅር ብሎ ይቅር ማማየ ልቦናሽን ድግል ማአርይአም ትመልስልሽ

    • @fekirhaylu3068
      @fekirhaylu3068 4 года назад

      @@user-iq5bi7vl6x አንቺ የምትያት ድንግል ማርያም የክርስቶስ እናት ክብር እንጂ ምልጃው የእሷ እንዳልሆነ ነው ምታቀው ባይሆን ያንቺን ልብ ይመልሱልሽ የወሰድብሽ

    • @salamsisay9455
      @salamsisay9455 4 года назад +7

      @@fekirhaylu3068 😂😂😂 አንድ የኔ የምትሉት ታሪክ የላቹ ዝም ብላቹ ነው እደ እሰሳት ባድ አዳራሽ ታጉራቹ ምዘሉት ዝም ብዬ ሳያቹ አዳዴ ታሳዝኑኛላቹ በምላሳሞች ግዜቹን ስታባክኑ ማየት ያሳዝናል

    • @user-iq5bi7vl6x
      @user-iq5bi7vl6x 4 года назад +3

      @@salamsisay9455 የኔ ምርጥ ንገሪአትማ 💕💕💕

  • @user-sh2fy2gv3f
    @user-sh2fy2gv3f 2 года назад +2

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @user-vl3ec9bk8v
    @user-vl3ec9bk8v 3 года назад +2

    አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እዉነት ሁሉም ያሸንፋል

  • @asnakeadino7641
    @asnakeadino7641 4 года назад +17

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ ትኖራለች ለዘላለም